ከሦት ዓመታት በፊት በካይሮ፣ በእስክንድርያ እና በታንታ በኮፕቶች ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ በፈጸሙት አስከፊ ጥቃት 88 ክርስቲያን ወገኖቻችን መገደላቸው ይታወሳል።
ይህን ዜና አስመልክቶ ወስላታው ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሺናል የተለመደውን ተቃውሞ አሰምቷል።
በነገራችን ላይ፡ የቀደሞው የግብጽ ፕሬዚደንት የግብጽን ፍርድ ቤት የሞት ፍርድ በማምለጥ ልክ በዚሁ ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ለመሆኑ በሃገራችንን አንድ ሺህ የሚጠጉ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን የገደሉት ወንጀለኞችስ መቼ ነው ለፍርድ የሚቀርቡት? እስላማዊቷ ግብጽ ክርስቲያናዊቷን ኢትዮጵያ እያሳፈረቻት/ እያዋረደቻት አይደለምን?