Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2021
💭 የትግራይ ሠራዊት ወታደሮች በኦሮሚያ ሲዖል እና በአማራ ሜዳ እንዲህ ተይዞ ቢሆን ኖሮ እርግጠኛ ነኝ በሜንጫ ታርደው በደብረዘይት ሆራ ገደል ይጣሉ ነበር።
አሁን አንድ፡ አዲስ አበባን ገንብቶና አሳምሮ ያስረከባችሁ ምስኪን ትግራዋይ በአዲስ አበባ በታሰረ ቁጥር፡ አንድ ሺህ የግራኝ አርበኞች በትግራይም ሆነ በመላው ዓለም ታድነው እግራቸው እንዲሰበር እናደርጋለን።
ግን ከዚህ የበለጠ ውርደትና ሃፍረት አለን? በቃ አሁን አካኪ ዘራፍ! ሲሉ የነበሩት ሁሉ እንቅልፍ አጥተውና የንዴት እንባ ጎርፍ እያጎረፉ ሊከርሙ ነው፤ ወይዘሮ አቴቴ ዝናሽ ቀሚስ ውስጥ ተደብቀው ። 😳😳😳
“ውጡ! ጽዮንን አትንኳት፣ በወንድሞቻችሁ ላይ አትዝመቱ! ወደመጣችሁበት ተመለሱ፤ አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድን ደምስሱ” ስንል እኮ ነበር! አሁንማ ከሃዲው ግራኝ ሙልጭ አድርጎ ከድቷችኋል እኮ! “የእኛ አይደሉም! አላውቃቸውም!” ብሏችኋል። እንደ እኔ ቢሆን ኖሮ እነዚህን ምርኮኞች በጽዮን ፀበል አስጠምቄ ግራኝን ሰቅለው አዲስ አበባን ነፃ ያወጡ ዘንድ ወደዚያ እልካቸው ነበር።
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሑመራ, መድፈር, ምርኮኞች, ምኒልክ, ረሃብ, ትግራይ, ኖቤል ሽልማት, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤርትራ, ወልቃይት, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም, Eritrea, Famine, Genocide, Human Rights, Humanitarian, Humera, Isias Afewerki, Lawlessness, POW, Rape, Tigray, War, War Crimes, Welkait | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 5, 2021
😢😢😢
ይህ ሁሉ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እየተካሄደ ሉሲፈራውያኑ የነገሱባት ይህች ዓለም ጸጥ ብላለች። ምክኒያቱም በትግራይ የሚገኘውን የሕይወትን ዛፍ ለመውረስ ጥንታዊውን የክርስቲያን ሕዝብ ማስወገድ አለባቸውና ነው። እንዳቀዱት በኮሮና አልጠፋ ያለውን ይህን ሕዝብ አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድና ኢሳያስ አፈቆርኪ አሁን በቦምብና በረሃብ ቀስበቀስ እያጠፉላቸው ነው። ሙሉ በሙሉ ማጥፋት እንደማይቻላቸው እርግጠኛ ነኝ፤ ነገር ግን መጎዳት የማይገባቸው ወገኖች እየተጎዱና እየተሰቃዩ ነው፤ “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚል እንዴት እንቅልፍ ሊወስደው ይችላል?
ከኢትዮጵያ ምድር ተጠራርገው መጥፋት የሚገባቸው የሕዝባችንና አምላካችን ጠላቶች የሆኑት የዘመናችን አማሌቃውያን ግን በተለይ በምስኪኑ ሕዝባችን ላይ ጦርነት ከከፈቱበት ዕለት ጀምሮ የምላስ ጦራቸውን ስለው፣ የቅናት እና የምቀኝነት ምላሳቸውን አጠንከረው፣ ጽዮንን ከሕዝቡ ልቡና ለማጥፋት መላ ጊዜያቸውን እያጠፉ ነው፤ ሕዝቡን ሊያጠፉት ግን አይቻላቸውም። እንዲያውም በዚህ ድርጊታቸው መቅሰፍቱን በዘፈቃዳቸውና በስንፍናቸው ወደራሳቸው በማምጣት ላይ ናቸው።
መምህር ዮርዳኖስ አበበ ከቀናት በፊት ከገዳም አባቶች ተቀብሎ ያስተላለፈልን መልዕክት ምናልባት አንዱ ይህ እየመጣ ያለው መቅሰፍት ሊሆን ይችላል። መምህር ዮርዳኖስ በጠቀሳቸው አራት ከተሞች፤ በጎንደር፣ በባሕር ዳር፣ በደሴ እና በወልድያ የሚገኙት ነዋሪዎች ለአህዛብ ጥቃት ተጋላጭ የሚሆኑበት ጊዜ ተቃርቧል። በግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ሠራዊቶች እየተደገፉ በትግራይ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋዎችን በማካሄድ ላይ ያሉት የፋሺስት “ፋኖ” + “ቄሮ” ጋላማራዎችና ጋሎች በተለይ ከእነዚህ አራት ከተሞች ተደራጅተው እንደዘመቱ ልብ ብለናልን? አዎ! ግራኝ አብዮት ወንድማማቾቹን ትግሬዎችና አማራዎች ለማቀራረብ አቅደው የነበሩትን እነ ጄነራሎች አሳምነውንና ሰዓረን ከገደላቸው በኋላ ባሕር ዳርን፣ ጎንደርን፣ ደሴንና ወልድያን ፋሺስት ቄሮዎች እንዲቆጣጠሯቸውና ፋኖዎችን ከፋሺስቱ ዓለም ጋር እንዲተዋወቁ በማድረግ ወደ ግራኝ አብዮት + ለማ መገርሳ + ሽመልስ አብዲሳ + ጃዋር መሀመድ ካምፕ እንዲመጡ ላለፉት ሁለት ዓመታት ተግተው ሰርተዋል። ዛሬ የተመረጡትን እስኪያስቱ ድረስ አማራ በትግሬ ላይ ይነሳ ዘንድ ተጣድፈው ጦርነት አወጁበት። ለጊዜው ያቀዱት ነገር ሁሉ ተሳክቶላቸዋል።
ለሉሲፈራውያኑ ህሊናቸውን የሸጡት ልሂቃኖቻችሁ ይህን አይነግሯችሁም፤ እንግዲህ የጋላ አሻንጉሊትነቱ (Useful Idiots/ጠቃሚ ጅሎች) ካለቀ በኋላ ቀጣዩ አሳዛኝ ምዕራፍ አህዛብ መሀመዳውያን በአማራው ላይ የሚያደርጉት ጭፍጨፋ ይሆናል። በአክሱም ጽዮን ላይ ከዘመቱ በኋላ፣ ሊያግዟቸውና ሊያጠናክሯቸው የሚችሉትን ትግሬ ወገኖቻቸውን ከጠላት ጋር ሆነው ካጠቋቸውና ካዳከሟቸው በኋላ አሁን ማን ሊደርስላቸው ይሆን? ኦሮሞ? ሱዳን? ግብጽ? ኤርትራ? ሶማሊያ? ኬኒያ? አሜሪካ? አውሮፓ? ሩሲያ? የተባበሩት መንግስታት? መላዕክት? ማንም! ወዮላችሁ እናንተ ደካሞች! ሰነፎች! እባብን በራሳችሁ ላይ የጠመጠማችሁ ሞኞች! እንግዲህ ሐቁን እወቁት በዚህ አካሄዳውችሁ ማንም አይደርስላቸውም!
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: Abiy Ahmed, Afewerki, Anti-Ethiopia, ሁመራ, ማይካድራ, ሱዳን, ትግሬ, አማራ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤርትራ, ወልቃይት, ዘር ማጥፋት, ጀነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ጦርነት, ጭካኔ Genocide, ፋሺዝም, Eritrea, Ethnic Cleansing, Refugees, Sudan, Tigray, War | Leave a Comment »