የዲያብሎስ ወኪል “ኮፊ አናን” በሉሲፈራውያን እ.አ.አ. 08/08/18 በ80 ዓመቱ ተሰዋ።
ለኢትዮጵያውያን (ኤርትራ) ግጭትና መተላለቅ፣ ለሩዋንዳና ኮንጎ እንዲሁም ለኢራቅ ክርስቲያኖች ዕልቂት ተጠያቂ የሆነ “ለስላሳ መሳይ” እርኩስ ሰው ነበር።
ኮፍ አናን ስዊድናዊት ሚስቱን በኒው ዮርኩ የተባበሩት መንግስታት ዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ በሚገኘው የ ”አንድ ዓለም ሃይማኖት” የፀሎት ቤት ውስጥ ነበር ያገባት።
በሳምንቱ፡ ሌላው የዲያብሎስ ወኪል፡ ጆን ማኬን በ 81 ዓመቱ ተስውቷል።
McCain / ማኬይን ማለት “ዘረ ቃኤል” ማለት ነው። እባቡ ማኬን፡ እ.አ.አ በ08/25/18በ81 ዓመቱ በሉሲፈራውያኑ ተሰዋ። በቬትናም ጦርነት ጊዜ አሜሪካ አገሩን በጦር ሜዳ የከዳውና የመጀመሪያ ሚስቱን ጀርባ በቢለዋ ወግቶ መኪና ውስጥ እየደማች ትቷት ያመለጠው ይህ የቃኤል ዘር፡ ሌላ ኃብታም ሴት ካገባ በኋላ የድብቁ ሉሲፈራውያን መንግስት አባል ለመሆን በቅቶ ነበር።
አሁን አዞዎቹ “የስውሩ መንግሥት” አባላት እንባቸውን አነቡለት፤ ልክ እንደ አንድ አገር መሪ፤ እንደ ንጉሥ!
አናን + ማኬን ስማቸው ልክ እንደ ሰይጣ‘ን‘ በ “ን” ነው የሚጨርሰው።
+ Meet The Antichrist Personalities of July 2015
+ Was McCain the Cause of the Arizona Flood?