
😭 “በ 666 ዓመቴ እንዲህ ያለ ድንቅ ሥራ አላየሁም…” ንግሥት ኤልሳቤጥ ዳግማዊት 😭
ሟቿ ንግሥት ሊዝ ዳግማዊ በሩሲያ ኮሳክ ዳንስ ቡድን-አስደናቂ አፈጻጸም እየተደሰተች ነበር። እና አዲሷ ጠ/ሚኒስትሯ ‘ሊዝ ት’ሩስ ይባላሉ? 😲
😭 The late Queen Liz II was Enjoying The RUSSIAN Cossack Dance Group-s Stunning Performance. And her new PM is called Liz tRUSS? 😲
ንግሥቲቷ ከኦርቶዶክስ ግሪካዊው ባለቤቷ ከ ልዑል ፊሊፕ ጋር መዛመዷን ይህ የቤተሰብ ሐረግ ያሳየናል። ዝነኛዋ ንግሥት ቪክቶሪያ የሁለቱም ቅድመ አያት-አያት ነበሩ። በተረፈ ሁለቱም የእንግሊዝ + የዴንማርክ + የጀርመን + የሩሲያ + የግሪክ + የኢትዮጵያ ዝርያ አላቸው። የሴቶች የቤተሰብ ሐረግ አልፏልፎ ነው የቀረበው። ልሂቃኑ የንጉሣውያን ቤተሰቦች ከተለያዩ ብሔሮች የተዳቀሉ ቢሆኑም ቅሉ ሲዳቀሉ ግን በጥንቃቄ “ያልተበከሉ” ከሚሏቸው ግለሰቦችና ብሔሮች በመምረጥ ነው።

______________