የደቡብ ኮሪያዋ “ቦ ራ ቾይ” “መሀመድ በሲኦል ውስጥ ሲሠቃይ በራዕይ ለማየት በቅቼ ነበር” በማለት መስክራለች። በኮርያኛ ቋንቋ ባቀረብችው የድምጽ ቅጅ “መሀመድ “ባካችሁ ወደ ሲኦል እንዳትገቡ፣ ወደ ሰማይ ቤት የሚወስደው ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው” እያለ በጽኑ ለቅሶ እየተማጸነ ሲናገር ሰማሁት።” ትላለች።
መሀመዳውያኑ የነብያቸውን ስም በጠሩ ቁጥር ደጋግመው፤ “ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም”(ሰ.አ.ወ)/ ሰላም በሱ ላይ ይሁን፣ ወይንም ነፍሱን ይማረው” የሚሉት እኮ ለዚህ ነው። የሚገርመው ነገር ስሙን በጠሩና ልጆቻቸውንም “መሀመድ” ብለው በሰየሙ እንዲሁም ሰዎችን ወደ እስልምና አምልኮ በጋበዙ ቁጥር መሀመድ የሚገኝበት የገሃነም እሳት ነበልባል መጠን ከፍ እንደሚልበት አለማወቃቸው ነው።