Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኮልፌ ቀራንዮ’

ኧረ ኢትዮጵያ! ይህ እኮ የትም ዓለም ያልታየ የዘር ማጽዳት ዘመቻ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2020

ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው የግራኝ አህመድ መንግስትን የፓርላማ ንግግሮች ይተነትናል፤ ኦሮሞዎች ግን ወረራውን እና የዘር ማጽዳት ዘመቻውን አጧጥፈውታል።

ግን ምን ነክቶን ነው? ይህ ሁሉ ወንጀል እየተፈጸመ እንዴት ዝም እንላለን? ይህ እኮ ቱርኮች ከ100 ዓመታት በፊት በክርስቲያን አርመኒያውያን ወገኖቻችን ላይ ካካሄዱት የዘር ማጽዳት ዘመቻ ጋር የሚመሳሰል ነው። በ21ኛው ክፍለ ዘመን አንድ “ኩሩ ነኝ! ነፍጠኛ ነኝ! ቅኝ አልተገዛሁም! ነፃነቴን ጠብቂያለሁ!” የሚል ሕዝብ በኦሮሞ ውርጋጦች ይህን ያህል ሲሰቃይና ሲዋረድ እጅን አጣጥፎ ቁጭ?! አማራ የተባለው ወገን ምን ነክቶት ነው? መቼስ ይህን ጉድ እያዩ ተገቢውን እርምጃ ዛሬውኑ የማይወስዱ ከሆነ በቁማቸው ሞተዋል ማለት ነው። ለምንድን ነው ሜዲያዎች ለእስክንድር እና ባልደረቦቹ የሞራል ድጋፍ ሲሰጡ የማይታዩት? “አክቲቪስቶች” የተባሉትስ የቆምንለት የሚሉትን ማሕበረሰብ እየበላ ያለውን የኦሮሞ አዞ ተከታትሎ በመቆራረጥ ፋንታ ጊዜና ጉልበታቸውን ለምን ፀረትግሬ የጥላቻ ቅስቀሳዎችን በማካሄድ ያባክናሉ? የሚገርም እኮ ነው፤ ሰሞኑንማ ከስምንት ዓመታት በፊት ያረፉትን መልሰ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን እንኳ እረፍት ሲነሷቸው ይሰማሉ። ወኔያቸው የሚቀሰቀሰው ስለ ትግሬዎች ካሰቡ ብቻ ነው። ይህን ያህል ስንፍና?

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምር በደብረ ቀራንዮ መድኃኔ ዓለም | አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ቀለማቱ መልአክ ዙሪያ ያፈነጥቃሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 4, 2020

በጣም ድንቅ ነው! ቪዲዮው ወደ መጨረሻ ላይ ይታያል። በያሬዳዊ ወረብ ወቅት ክቡሩ ባለሶስት ቀለማችን በበሩ መሃከል ያፈነጥቃል፤ በመልአክ የተመሰለውን ኃይለኛ ነጭ ብርሃንም ክንፎች ሠርቶለታል (መስቀል)፤ በ “ቀራንዮ”። ልብ ካልን፡ ቀለማቱ ከበስተ ውስጥ ነው የሚታዩት፡ ቤተመቅደሱ ውስጥም ቀለማቱም በሩ ላይ ወይም ሌላ ቦታ ላይ አልተቀቡም፤ በወቅቱም በዓይኔ በፍጹም አይታየኝም ነበር፡ ቪዲዮውን ሳዘጋጅ ነበር ልብ ያልኩት። እስከመጨረሻው መቅረጽ ሳልችል መቅረቴ ቢያሳዝነኝም፡ (ምክኒያቱም ዲያብሎስ መጥቶ አቋረጠኝ፡ ከለከለኝ)፡ ሆኖም ግን፡ ይህን አስገራሚ ክስተት ለመታዘብ በመብቃቴ መድኃኔ ዓለም ይመስገን!

ልክ እንደ ልደታ፡ ኮልፌ ቀራንዮም በጥቃት ላይ ይገኛል ፤ ዘንዶዎቹ እነ አብዮት አህመድ ነዋሪውን ያሰቃዩታል። ያው በዛሬው የመድኃኔ ዓለም ዕለት በኮልፌ ቀራንዮ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእርዳታ ምግብ ሲያከፋፍሉ የነበሩት እስክንድር ነጋ እና ሌሎች 15 የባልደራስ አመራሮች ታሰረዋል። አዎ! በአውሬው ሰዓት አቆጣጥር ምግብ ማከፋፈል ያለበት እርሱ ብቻ ነው፤ ምክኒያቱም ዓላማው ሕዝቡን በዘረመል ምህንድስና የተመረቱትን ምግቦች ብቻ በማከፋፈል መመረዝና ማኮላሸት ነውና።

ክመንግስት ምግብ፣ ዳቦ፣ ዘይት፣ ወተት፣ ስኳር፣ መጠጥ ወዘተ ተቆጠቡ ብያለሁ!

እስክንድርን እና ባላደራዎቹን መድኃኔ ዓለም ይርዳቸው!

በዘንዶው ከሚለቀቅ ጎርፍ የሚተርፍ ብፁዕ ነው!

________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

የግራኝ ጂሃድ በኮልፌ ቀራንዮ | “በገዛ ሀገራችን መሄጃ አጣን! የ፲፭ ቀን አራስ ሆኜ ቤቴን እላዬ ላይ አፈረሱብኝ”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 23, 2020

ኮረመዳን ቫይረስ” ሲጀምር እንዲህ ነው፤ ጊዜውን ጠብቀው ጂሃዳዊ ገጽታቸውን እያሳዩን ነው ፤ በትንሣኤ ሕፃናት የተዋሕዶ ልጆችን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መርዘው ገደሏቸው፤ አሁን ደግሞ ጌታችን በቀራንዮ የተሰቀለብትን ዕለት ባሰብን በሳምንቱ የድኸ ክርስቲያኖችን ቤት ጨለማን ተገን አድርገው በሌሊት ያፈርሳሉ።

ኢትዮጵያ ሃገሬ፡ ቆላማዎቹ ሃጋራውያን ስጋዊ ፍጥረታት ፈነጩብሽ፣ አላገጡብሽ፣ አረከሱሽ፤ ፈጣሪሽ እሳቱን ያውረድባቸው! ዘር ማንዘራቸው ከምድርሽ በእሳት ይጠራርጋቸው!

+++ምድረ ቀራንዮ+++

  • ምድረ ቀራንዮ ምድረ ጎልጎታ
  • መድኃኒት ክርስቶስ በአንቺ ተንገላታ
  • የዓለም መድኃኒት በአንቺ ተንገላታ።
  • መስክሪ አንቺ ምድር ግዑዚቷ ስፍራ
  • መድኃኒት ክርስቶስ ያየብሽ መከራ
  • ደሙ እንደ ውኃ ሲፈስ በመስቀሉ ላይ
  • ፀሐይ ከለከለች ለመስጠት ብርሃን
  • ለመሸፈን ብላ የአምላኳን ዕርቃን
  • ሁሉን ማድረግ ሲችል ሥልጣን ሲኖረው
  • በመስቀል ተሰቅሎ ፍቅሩን ገለጸው
  • በመስቀል ላይ ሆኖ ተጠማሁ እያለ
  • የእሾህ አክሊል ደፍቶ ቀራንዮ ዋለ
  • እጆቹና እግሮቹ በችንካር ተመትተው
  • ይቅርታ አደረገ ለዚህ ኃጢአታቸ
  • መከራን ሲቀበል በዚያች ምድር ላይ
  • ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!

___________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጾም ገባ ፥ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ኢትዮጵያውያንን እንደገና ማሳደድ ጀምረዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 29, 2019

የክርስቶስ ተቃዋሚውና ፋሺስታዊው ኦሮሞ የአፓርታይድ “ፖሊስ” በ “ኮልፌ ቀራንዮ” ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን በማደን ላይ ሲሆን ፥ በ “ልደታ” ደግሞ፡ ልክ ጾመ ነብያት ሲገባ፡ ለጀመሩት የዘር ማጥፋት አጀንዳቸው በሙከራ መልክ ህፃናት ተማሪዎችን በዳቦና ማርማላታ መርዘዋቸዋል። በቀራንዮ በመስቀል ላይ ስለተሰቀለው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ሥጋ እና ክቡር ደሙ እናስብ። ዳቦ = ሕብስት ፥ ማርመላታውን እንደ ደሙ አድርገው ወስደውታል እነዚህ የዲያብሎስ ልጆች።

እነዚህ “ኦሮሞ ነን” የሚሉት ፍጡሮች ሂትለርን እና ሙሶሊኒን የሚያስንቅና የሚያስረሳ ፋሺስታዊ ጭካኔን ተክነው መምጣቸውን እያየን ነው ፥ ከአራት መቶ ዓመታት በፊት በደቡብ የነበሩት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በዚህ መልክ መጨፍጨፋቸውን ለማወቅ እየበቃን ነው ፥ ወገን ተነስ፣ ታጠቅ፣ ጋሻህን ያዝ፣ ጦርህን አንሳ!!!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፭፥፩፡፰]

አቤቱ፥ የሚበድሉኝን በድላቸው፥ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው። ጥሩርና ጋሻ ያዝ፥ እኔንም ለመርዳት ተነሥ። ሰይፍህን ምዘዝ የሚያሳድዱኝንም መንገዳቸውን ዝጋ፤ ነፍሴን። መድኃኒትሽ እኔ ነኝ በላት። ነፍሴን የሚሹ ሁሉ ይፈሩ ይጐስቈሉም፤ ክፉትን በእኔ ላይ የሚያስቡ ይፈሩ ወደ ኋላቸውም ይበሉ። በነፋስ ፊት እንዳለ ትቢያ ይሁኑ፥ የእግዚአብሔርንም መልአክ ያስጨንቃቸው። መንገዳቸው ዳጥና ጨለማ ይሁን፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያሳድዳቸው። በከንቱ ያጠፉኝ ዘንድ ወጥመዳቸውን ሸሽገውብኛልና፥ ነፍሴን በከንቱ አበሳጭተዋልና። ያላወቁት ወጥመድ ይምጣባቸው፥ የሸሸጉትም ወጥመድ ይያዛቸው፤ በዚህ ወጥመድ ውስጥ ይውደቁ።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የእናቶች ዋይታና ጩኽት፥ “የወገን ያለህ!… መውደቂያ የለንም… ድረሱልን!„

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 13, 2017

የሉሲፈራውያኑ ግሎባሊስቶች መሣሪያ የሆኑት ዜና ማሰራጫዎቻችን ግን የቢዮንስና ሪሃና ወይም የሶሪያ ሕፃናት ሁኔታ ይበልጥ ያሳስባቸዋል።

በቆሼ በኩል ወደ አየር ጤና በታክሲ ሳልፍ፡ “ምን አየር ጤና፤ አየር በሽታ አይሉትም!„ ስል ፡ መንገደኞች ይስቁ ነበር። ግን የሚያስቅ ጉዳይ አልነበረም!

ባለፈው ጥር ፲፬ ዕለት፡ በ ዘነበወርቅ ሆስፒታል ዘመድ ከጠየቅኩ በኋላ ወደ አቡነ አረጋዊ እና ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አመራሁ። በቤተክርስቲያኗ ቆይታየም የተለያዩ አስገራሚ የሆኑ ነገሮችን ለመታዘብ በቅቼ ነበር። ካሜራዬን ይዤ በቤተክርስቲያኗ ግቢ ዘወርወር ስል፤ ከወደታች በኩል ቆሼ የሚባለው ቦታ ላይ ቆሻሻው ተከምሮና ተራራ ሠርቶ ይታይ ነበር። እኔም በኃሳቤ፡ “እንዴ ወደዚህች ቤተክርስቲያን ስመጣ ሁሌ የተነጠረ ቅቤ ይሸተኛል ስል የነበረው ለካስ ይህ ቆሻሻ ኖሯል” አልኩኝና፤ ወደ አንድ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ወንድማችን ጠጋ አልኩ። በጣም አስተዋይ እና አዳማጭ ወንደም ነበሩ የገጠሙኝ። እስክ ሁለት ሰዓት ስለዚህ የቆሻሻ ሽታ እና የአካባቢው መበከል፤ ብሎም ዲያብሎስ እንደዚህ በመሳሰሉት መሰናክሎች ዓማካይነት ምዕመናኑን ከቤተክርስቲያን ለማራቅ እነደሚሞከር አወሳን። እሳቸውም “ምን ይደረግ፡ እኛማ ለምደነዋል!” ነበር ያሉኝ። እኔም፡ “በአፍሪቃ የመጀመሪያው ነው የተባለው ቆሻሻውን መልሶ ጥቅም ላይ ይውል ዘንድ የሚያገለግል ፋብሪካ መሠራቱ ባልከፋ፣ ግን ለሽታው መከላከያ፣ ምናልባት ረጃጅም ዛፎች ቢተከሉስ? ከፍተኛ አጥር ቢሰራስ?„ ስል፤ “ከቆሻሻው ጋር የሚኖሩ ብዙ ወገኖች አሉ…„ አሉኝ፡ እሳቸው።

አዎ! ከቆሻሻው በመልቀምና በመሸጥ የሚተዳደሩ፣ የህልውናቸው መሠረት በቆሼ ዙሪያ የጣሉ ስንት እናቶች፣ ስንቱ ህፃን ደፋ ቀና እያሉ ኑሯቸው ይገፉ የለ!

ያለ ምክኒያት አልነበረም ወደዚያ የሄድኩት፤ በጣም የሚገርም ነው፡ አቡነ አረጋዊ ስለ ቆሼ ሠፈር አሳዛኝ ሁኔታ አስቀድመው ጠቁመውኝ ይሆን?

እጅግ የሚያስደነግጥ፡ የሚያሳዝን ዜና ነው፤ በጣም ነው ያዘንኩት፤ ቸሩ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ንጹሕ ቦታ ላይ ያስቀምጥላቸው።

___

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: