Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ክርስትና የአውሮፕላን አደጋ’

የሜክሲኮ እና ኢንዶኒዥያ አውሮፕላን አደጋዎች ሲነጻጸሩ | አላህ አያድንም፥ ክርስቶስ ግን ያድናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2018

በዛሬው ዕለት፡ እ..አ ጥቅምት 29 / 2018

189 መንገደኞችን የያዘው የኢንዶኔዢያ አውሮፕላን ከመከስከሱና ሁሉም ተሳፋሪዎች ከመሞታቸው በፊት እንዴት እንደሚጮሁና አላሃቸውንም እንደሚማጸኑ ቪዲዮው ያሳየናል።

+ ማክሰኞ ዕለት፡ እ... ነሐሴ 31 / 2018 .

103 ተሳፋሪዎችን ይዞ የነበረው የሜክሲኮ አውሮፕላን ተመሳሳይ አደገኛ ሁኔታ ላይ ነበር፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ላይም መንገደኞቹ አንዱን አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ሲማጸኑ ይሰማሉ። ሁሉም ተሳፋሪዎች በተዓምሩ ተርፈዋል።

ተዓምሩን በከፊልም ቢሆን በቪዲዮ የቀረጸው አብሮ ይጓዝ የነበረውና፡ እስልምናን በመተው ወደ ክርስትና የመጣው ኢራናዊ ነው።

ሁለት ደቂቃ በሚወስደው ቪዲዮው ላይ፡ አውሮፕላኑ ከመነሳቱ በፊት እና ከአደጋውም በኋላ ከበስተጀርባ ሴቶች፣ ወንዶች እና ሕፃናት ሲጯጯሁ ይሰማል፤ የ እግዚአብሔር ስም ጮክ ብለው ሲጠሩ እና ኢየሱስ ክርስቶስ ባክህ በሩን ክፈተውበማለት ሲማፀኑ ይሰማሉ።

የቪዲዮው አንሺ ኢራናዊ በትዊተር ገጹ ላይ የሚከተለውን ተናግሮ ነበር፦

በእግዚአብሔር ጸጋ ደህና ነኝ፡ እርሱ ይመስገን በህይወት አለን፣ ይህ ሌላ ነገር አይደለም ትልቅ የእግዚአብሔር ተዓምር ነው፣ ሕይወት ስላለሁ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብድር አለበኝ፣ ዲያቢሎስ ሕይወቴን ሊወስድ እችላለሁ ብሎ አስቦ ነበር፡ ነገር ግን አሁን እንዲያውም ለ ኢየሱስ ክርስቶስ እራሴን በይበልጥ እንደሰጥ ረድቶኛል”

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምር በሜክሲኮ | እግዚአብሔርን እየለመኑ በሕይወት የተረፉትን መንገደኞች አንድ ክርስቶስን የተቀበለ የቀድሞ ሙስሊም በቪዲዮ ቀርጿቸው ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 2, 2018

ባለፈው ማክሰኞ በነበረው የሜክሲኮ የአውሮፕላን አደጋ መንገደኞች እየሱስ ክርስቶስ በሩን ክፈትልን እያሉ ሲማፀኑ የሚያሳይ አስደናቂ ቪዲዮ ነው።

አውሮፕላኑ ከዱጋንጎ አለምአቀፋዊ አውሮፕላን ማረፊያ በ 3 45 ፒኤም ኃይለኛ አውሎ ነፋስ በነበረበት የአየር ጠባይ ላይ አሽኮብክቦ ለመብረር ሙከራ አድርጓል ይህ ወደ ሜክሲኮ ከተማ ለመብረር አቅዶ የነበረው አውሮፕላ እንደተነሳ ከፍታውን ለመያዝ ሲሞክር፡ እንደገና በመውረድ ማሽኮብኮቢያውን መንገድ ስቶ በመወርወር460 ሜትር ርቀት በሚገኘው ሜዳው ላይ ተከሰክሷል።

የተዓምር ነገር ሆኖ በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት በአጠቃላዩ 103 ሰዎች፡ ቀሳውስትን ጨምሮ፤ በሕይወት ተርፈዋል። አውሮፕላኑ በድህረፍርስራሽ እሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል

ሁለተኛው ክፍል ላይ እንደሚታየው ተዓምሩን በከፊልም ቢሆን በቪዲዮ የቀረጸው አብሮ ይጓዝ የነበረውና፡ እስልምናን በመተው ክርስቶስን የተቀበለው ኢራናዊ ነው።

ሁለት ደቂቃ በሚወስደው ቪዲዮው ላይ፡ አውሮፕላኑ ከመነሳቱ በፊት እና ከአደጋውም በኋላ ከበስተጀርባ ሴቶች፣ ወንዶች እና ሕፃናት ሲጯጯሁ ይሰማል፤ የ እግዚአብሔርን ስም ጮክ ብለው ሲጠሩ እና ኢየሱስ ክርስቶስ ባክህ በሩን ክፈተውበማለት ሲማፀኑ ይሰማሉ።

የቪዲዮው አንሺ ኢራናዊ በትዊተር ገጹ ላይ የሚከተለውን ተናግሯል፦

በእግዚአብሔር ጸጋ ደህና ነኝ፡ እርሱ ይመስገን በህይወት አለን፣ ይህ ሌላ ነገር አይደለም ትልቅ የእግዚአብሔር ተዓምር ነው፣ ሕይወት ስላለሁ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብድር አለበኝ፣ ዲያቢሎስ ሕይወቴን ሊወስድ እችላለሁ ብሎ አስቦ ነበር፡ ነገር ግን አሁን እንዲያውም ለ ኢየሱስ ክርስቶስ እራሴን በይበልጥ እንደሰጥ ረድቶኛል

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: