Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ክሪስላም’

Dismantling Africa: Nigeria And Ethiopia, Stumbling Towards Disintegration

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 2, 2021

💭 አፍሪካን ማፍረስ፤ በአህጉሪቱ በሕዝብ ብዛት የሚታወቁት ናይጄሪያ እና ኢትዮጵያ ሁለቱም ወደ መበታተን እየተደናቀፉ ነው።

💭 አዎ! በአፍሪቃ አንዲት ሃገር ከሃያ ሚሊየን ሕዝብ ቁጥር እንዲኖራት በሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ዘንድ አይፈቀድም። ለዚህም ነው በየሃገሩ መሀመዳውያኑን በየሃገሩ በመሪነት ቦታ ላይ እንዲቀመጡ የሚያደርጓቸው። በተጨማሪ በናይጀሪያ እና በኢትዮጵያ ኃብቱን ሁሉ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች እንዲቆጣጠሩት ያደረጉት። በናይጄሪያ ቢሊየነሩ ዳንጎቴ ሙስሊም ነው፤ በኢትዮጵያም ከአላሙዲን ጎን ዛሬ ከኢትዮጵያውያን/ ከተጋሩ የተዘረፉትን ገንዘቦችና ኃብቶች ሁሉ ኦሮሞዎች (ሙስሊሞች + ፕሮቴስታንቶች) በመሰብሰብ ላይ ያሉት። አማራው ይህን እንዴት ማየት እንደተሳነውና፤ አሁን ኢትዮጵያ ለገባችበት መቀመቅ ከኦሮሞ ባልተናነሰ ተጠያቂ እንደሆነ አለማወቁ በጣም ያስቆጣል። በእውነት አማራው አጋሩና ደጀኑ ከሆኑት ጽዮናውያን ጎን ተሰለፎ የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ሰአራዊትን በመዋጋት ፈንታ ላለፉት ሦስት ዓመታት በየወሩ ለሚጨፍጨፈው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ እራሱን አሻንጉሊት ለማድረግ በመወሰኑ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት ፈጽሟል! እራሱን ለማጥፋት የወሰነ መንጋ ነው የሚመስለው።

Something is going wrong in Africa. Nigeria and Ethiopia, the two most populous countries on the continent, are both stumbling towards disintegration. There are now 54 sovereign African countries, which really ought to be enough, but in a few years there could be 60.

Ethiopia is closer to the brink, so close that it could actually go over this month. Prime Minister Abiy Ahmed’s attempt to force the northern state of Tigray into obedience began well in late 2019, when federal government troops occupied it against only minor resistance, but the Tigrayans were just biding their time.

The military occupation of Tigray didn’t last. The Tigray Defence Force (TDF) came down from the hills last June and cleared federal troops out of the state practically overnight. Then it pushed south into the neighbouring state of Amhara along Highway One, which links Addis Ababa, Ethiopia’s capital, with the only port accessible to the landlocked country, Djibouti.

In July the TDF stopped at Weldia, still in Amhara state and about 250 miles from Addis Ababa, to await the great Ethiopian counter attack – which didn’t start until about Oct. 10. It takes time to organise tens of thousands of half-trained volunteers, which was about all Abiy had left after the June-July debacle.

The battle raged for two weeks, with the attacks of Amhara militia and volunteers from elsewhere failing against the trained, experienced Tigrayan troops. About a week ago the Ethiopian troops broke and started fleeing south, although you probably didn’t hear about that because Abiy began bombing the Tigrayan capital, Mekelle, to distract your attention.

The TDF has already captured Dessie and is advancing on Kombolcha, which is halfway from Mekelle to Addis Ababa. Will the Tigrayans actually go for Addis itself? It’s not impossible. They’re arrogant enough, and they may be strong enough.

Nigeria is not that close to the edge, but the signs are bad. The huge gap in income, education and simple literacy between the very poor Muslim north and the mostly Christian south is a major irritant. The desperate lack of jobs for the young is destabilising even the south, as last year’s failed youth rebellion clearly demonstrated.

In the north east, the jihadist Boko Haram has become the local authority in some places, collecting taxes and digging wells. In the north west, banditry is out of control, with dozens or even hundreds of schoolchildren being kidnapped for ransom almost every week. The region is awash with arms, and one gang recently shot down a military jet.

In the ‘middle belt’ of states, farmers and herders are often at war, and in the southeast Igbo secessionists are raising the call for an independent Biafra again. Along the coast piracy is flourishing, and the oil multinational Shell is offloading its onshore Nigerian oil assets in the face of insecurity, theft and sabotage.

“This is an exposure that doesn’t fit with our risk appetite anymore,” said Shell CEO Ben van Beurden, and most major investors, whether foreign or Nigerian, feel the same way. Nigeria, like Ethiopia, is full of clever, ambitious young people with the education and skills to transform the country if only it was politically stable, but that is asking for the moon.

It would be a catastrophe if these two countries, containing a quarter of Africa’s total population, were to be Balkanised, but that may be coming. If the Serbs and the Croats can’t live together happily, why should we expect the Igbo and the Hausa, or the Tigrayans and the Amharas, to do so?

The old Organisation of African Unity rule said the former colonial borders must never be changed, no matter how arbitrary they were, because otherwise there would be a generation of war and chaos. That’s why for a long time there were fifty African states and no more, but recently the rule has begun to fray. Somaliland, Eritrea, South Sudan…who’s next?

Will the dam burst if Ethiopia breaks up into three or four different countries? Nobody knows, but it would be preferable if we don’t have to find out. Better the borders you know than the borders you don’t.

Source

💭 ይህ የሂል ታይምስ ዘገባ የሚከተለውን ከሁለት ሳምንት በፊት ያቀረብኩትን መረጃየን ያጠናክርልኛል፤

Anti-Christian + Anti-Zion + Anti-Ethiopia Genocidal Jihad | Chrislam”

ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች “ክሪስላም” የተሰኘውን እመነቶችን የማደበላለቅ ሰይጣናዊ ሙከራ በቅድሚያ በሁለቱ በሕዝብ ቁጥር አንጋፋ በሆኑት የአፍሪቃ ሃገራት ለማካሄድ ወስነዋል። አስቀድመው የጀመሩት በናይጄሪያ ነው። በኢትዮጵያ ሕዝበ ክርስቲያኑ ጽኑ እምነት አለው፤ አንድ ላይ ያብራል ብለው ያምኑ ስለነበር ይህን ሙከራ ለመተግበር ጊዜው አልፈቀደላቸውም ነበር። በናይጄሪያ ግን በቅኝ ግዛት እያለች አስፈላጊውን ሥራ ሠርተውና ችግኛቸውንም ተክለው ስለነበር ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች እርስበርስ እንዲጋጩና እንደ መፍትሄም ክሪስላምየተሰኘውን የክርስትና እና እስልምና ጥምረት ለመፍጠር ብዙ ሠርተዋል። “ቦኮ ሃራም” የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ችግኝ ነው።

ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን እና ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን ከገደሏቸው በኋላ ግን፤ “በኢትዮጵያ በጣም አመቺ የሆነውን ሁኔታ ፈጥረናል ክርስቲያን ጠል የክርስቶስ ተቃዋሚዎች የሆኑትን የዋቄዮአላህዲያብሎስ ጭፍሮችን ወደ ሥልጣን አምጥተናል፤ ስለዚህ የፈለግነውን ማድረግ እንችላለን፤” በሚል ወኔ ያው ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት/በተለይ ላለፉት አስራ አንድ ወራት ተግተው በመሥራት ላይ ይገኛሉ።

አዎ! በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት፣ ገዳማትን እና ዓብያተ ክርስቲያናትን ብሎም ታሪካዊ ቅርሶችን የማውደሙ ዘመቻ የዚህ “የአንድ ዓለም ኃይማኖት” ምስረታ አካል ነው። አክሱም ጽዮንን በኤርትራ ቤን አሚር እና በሶማሊያ አህዛብ ታጣቂዎች አጥቅተው አንድ ሺህ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ለሰማዕትነት ሲያበቋቸው፤ ወዲያው በድንጋጤ የፈጸሙት ተግባር፤ “አልነጃሽ” የተባለውን “መስጊድ” ማጥቃት ነበር። አክሱም ጽዮን ስትጠቃ የትግራይ ጽዮናውያን ታፍነው ቢያዙም ምናልባት የተቀሩት ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን፣ በተለይ በአማራ ክልል የሚገኙ “ክርስቲያኖች” ለአመጽ ይነሳሱ ይሆናል የሚል ስጋት ነበራቸው። ግን ይህ አለመከሰቱን እንዲያውም ድምጽ ለማሰማት እንኳን የሚሻ የአማራ ክልል “ክርስቲያን” በመጥፋቱ ተበረታተው በሌሎች የትግራይ ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ጥቃቱን ማካሄድ፤ ክቡር የሆነውን የክርስቲያን ሕይወት መቅጠፍ፣ ሴቶችንና ሕፃናትን መድፈር፣ እንደ እጣን ዛፍ ያሉትን በጣም ውድ የሆኑ ዛፎች ማቃጠል ወዘተ ጀመሩ። እናስታውስ እንደሆነ ይህ የዘር ማጥፋት ጦርነት ከመጀመሩ ገና ከዓመት አስቀድሞ ብዙ ሜንጫዎች፣ ገጀራዎችና ሌሎች የመጨፍጨፊያ ቁሳቁሶች በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡና በተለይ የኦሮሞ ጂሃዲስቶቹም ሲዘጋጁበት ነበር። ነገር ግን ሲያዩት አማራው “ክርስቲያን” ከእነርሱ ጎን ተሰልፎ እንደሚቆም፣ እንዲያውም የእነርሱንም እርዳታ ሳይጠይቅ ለብቻው የትግራይ ክርስቲያን ወገኖቹን ለመጨፍጨፍ ዝግጁ እንደሆነ ተመለከቱት። ስለዚህ “ለምን የሰው ኃይል አንቆጥብም፤ ወደፊት እኮ ብዙ ጂሃድ ይጠብቀናል፤ አሁን እርስበርሳቸው እየተባሉ እስኪደክሙ እንጠብቅ” ወደሚለው እባባዊ ውሳኔ ገቡ።

አያሳዝንምን?! በናይጄሪያ፣ በኮንጎ፣ በመካከለኛው አፍሪቃ፣ በሞዛምቢክ፣ አሁን በድጋሚ በሊባኖስ ግጭቶችና ጦርነቶች የሚቀሰቀሱት በመሀመዳውያኑ ቀስቃሽነት በክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች መካከል ነው። በኢትዮጵያ ግን፤ ምናልባት በዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ሃይማኖት ውስጥ የሚገኙና ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆኑት ኢትዮጵያውያን በተለይ 😈 በኦሮሞው ቁራ በተታለሉት በአማራ ልሂቃኑ ወንጀለኛና በጣም ሃጢዓተኛ በሆነ አካሄድ እርስበርስ እንዲጨራረሱ እየተደረገ ነው። እጅግ፣ እጅግ በጣም ነው እንጂ የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው! 😠😠😠 😢😢😢

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Anti-Christian + Anti-Zion + Anti-Ethiopia Genocidal Jihad | Chrislam

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 18, 2021

ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች “ክሪስላም” የተሰኘውን እመነቶችን የማደበላለቅ ሰይጣናዊ ሙከራ በቅድሚያ በሁለቱ በሕዝብ ቁጥር አንጋፋ በሆኑት የአፍሪቃ ሃገራት ለማካሄድ ወስነዋል። አስቀድመው የጀመሩት በናይጄሪያ ነው። በኢትዮጵያ ሕዝበ ክርስቲያኑ ጽኑ እምነት አለው፤ አንድ ላይ ያብራል ብለው ያምኑ ስለነበር ይህን ሙከራ ለመተግበር ጊዜው አልፈቀደላቸውም ነበር። በናይጄሪያ ግን በቅኝ ግዛት እያለች አስፈላጊውን ሥራ ሠርተውና ችግኛቸውንም ተክለው ስለነበር ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች እርስበርስ እንዲጋጩና እንደ መፍትሄም ክሪስላም’ የተሰኘውን የክርስትና እና እስልምና ጥምረት ለመፍጠር ብዙ ሠርተዋል። “ቦኮ ሃራም” የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ችግኝ ነው።

ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን እና ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን ከገደሏቸው በኋላ ግን፤ “በኢትዮጵያ በጣም አመቺ የሆነውን ሁኔታ ፈጥረናል ክርስቲያን ጠል የክርስቶስ ተቃዋሚዎች የሆኑትን የዋቄዮአላህዲያብሎስ ጭፍሮችን ወደ ሥልጣን አምጥተናል፤ ስለዚህ የፈለግነውን ማድረግ እንችላለን፤” በሚል ወኔ ያው ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት/በተለይ ላለፉት አስራ አንድ ወራት ተግተው በመሥራት ላይ ይገኛሉ።

አዎ! በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት፣ ገዳማትን እና ዓብያተ ክርስቲያናትን ብሎም ታሪካዊ ቅርሶችን የማውደሙ ዘመቻ የዚህ “የአንድ ዓለም ኃይማኖት” ምስረታ አካል ነው። አክሱም ጽዮንን በኤርትራ ቤን አሚር እና በሶማሊያ አህዛብ ታጣቂዎች አጥቅተው አንድ ሺህ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ለሰማዕትነት ሲያበቋቸው፤ ወዲያው በድንጋጤ የፈጸሙት ተግባር፤ “አልነጃሽ” የተባለውን “መስጊድ” ማጥቃት ነበር። አክሱም ጽዮን ስትጠቃ የትግራይ ጽዮናውያን ታፍነው ቢያዙም ምናልባት የተቀሩት ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን፣ በተለይ በአማራ ክልል የሚገኙ “ክርስቲያኖች” ለአመጽ ይነሳሱ ይሆናል የሚል ስጋት ነበራቸው። ግን ይህ አለመከሰቱን እንዲያውም ድምጽ ለማሰማት እንኳን የሚሻ የአማራ ክልል “ክርስቲያን” በመጥፋቱ ተበረታተው በሌሎች የትግራይ ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ጥቃቱን ማካሄድ፤ ክቡር የሆነውን የክርስቲያን ሕይወት መቅጠፍ፣ ሴቶችንና ሕፃናትን መድፈር፣ እንደ እጣን ዛፍ ያሉትን በጣም ውድ የሆኑ ዛፎች ማቃጠል ወዘተ ጀመሩ። እናስታውስ እንደሆነ ይህ የዘር ማጥፋት ጦርነት ከመጀመሩ ገና ከዓመት አስቀድሞ ብዙ ሜንጫዎች፣ ገጀራዎችና ሌሎች የመጨፍጨፊያ ቁሳቁሶች በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡና በተለይ የኦሮሞ ጂሃዲስቶቹም ሲዘጋጁበት ነበር። ነገር ግን ሲያዩት አማራው “ክርስቲያን” ከእነርሱ ጎን ተሰልፎ እንደሚቆም፣ እንዲያውም የእነርሱንም እርዳታ ሳይጠይቅ ለብቻው የትግራይ ክርስቲያን ወገኖቹን ለመጨፍጨፍ ዝግጁ እንደሆነ ተመለከቱት። ስለዚህ “ለምን የሰው ኃይል አንቆጥብም፤ ወደፊት እኮ ብዙ ጂሃድ ይጠብቀናል፤ አሁን እርስበርሳቸው እየተባሉ እስኪደክሙ እንጠብቅ” ወደሚለው እባባዊ ውሳኔ ገቡ።

አያሳዝንምን?! በናይጄሪያ፣ በኮንጎ፣ በመካከለኛው አፍሪቃ፣ በሞዛምቢክ፣ አሁን በድጋሚ በሊባኖስ ግጭቶችና ጦርነቶች የሚቀሰቀሱት በመሀመዳውያኑ ቀስቃሽነት በክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች መካከል ነው። በኢትዮጵያ ግን፤ ምናልባት በዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ሃይማኖት ውስጥ የሚገኙና ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆኑት ኢትዮጵያውያን በተለይ 😈 በኦሮሞው ቁራ በተታለሉት በአማራ ልሂቃኑ ወንጀለኛና በጣም ሃጢዓተኛ በሆነ አካሄድ እርስበርስ እንዲጨራረሱ እየተደረገ ነው። እጅግ፣ እጅግ በጣም ነው እንጂ የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው! 😠😠😠 😢😢😢

✞✞✞

[1 John 2:22]

“Who is a liar but he that denies that Jesus is the Christ? He is antichrist, that denies the Father and the Son.”

[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፪፥፳፪]

ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።”

💭 In this video:

☆2015

Marionettes, being controlled by a marionette

The ‘Christian’ Nigerian President Goodluck Jonathan was toppled by Obama and his Muslim brother & current marionette operator Muhammadu Buhari.

☆2011

Marionettes, being controlled by a marionette

the former ‘Christian’ president Laurent Gbagbo of Ivory Coast was removed from his bunker and arrested – and replaced by the Muslim & current President Alassane Ouattara

☆2012

Marionettes, being controlled by a marionette

‘Christian’ PM of Ethiopia, Meles Zenawi was ‘killed’.

Simultaneously, the Patriarch of the Orthodox Church passed away.

In the same year three other African Leaders were ‘murdered’

& replaced by the Chrislam faction of the NWO marionettes.

Dina Mufti, Fake News, Propaganda, Influence, and Muslim Operator (Jihadist)

for the current Fascist-Chrislamist Oromo Regime of war criminal Abiy Ahmed Ali. Listen to what he was saying then. Mind boggling!

August 2021☆

Marionettes, being controlled by a marionette

Ex-Nigerian president Voodoo Obasanjo named African ‘Chrislam’ Union’s Horn of Africa envoy

September 2021☆

Marionettes, being controlled by a marionette

marionette operator Muhammadu Buhari of Nigeria visits his Chrislamist evil brother Abiy Ahmed Ali.

☆2020☆

Marionettes, being controlled by a marionette

marionette operator Justin Trudeau of Canada, who is silent on Christian genocide in Tigray, visits his Chrislamist evil brother Abiy Ahmed Ali

❖ Hank Hanegraaff, the ‘Bible Answer Man,’ Has Joined the Orthodox Church

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

%d bloggers like this: