Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 2, 2020
👉 ተክለሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድሐኔ ዓለም
ይህ ማስጠንቀቂያ ነው፤ ገና እሳቱ ከሰማይ ይወርዳል!
ዘመነ ዮሐንስ ሊገባደድ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል ፥ ተዓምረኛው ዘመነ ዮሐንስ ብዙ ነገሮችን አሳይቶናል
[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፳፩]
“በሚዛንም አንድ ታላንት*ፍ1* የሚያህል ታላቅ በረዶ በሰዎች ላይ ከሰማይ ወረደባቸው፤ ሰዎቹም ከበረዶው መቅሰፍት የተነሳ እግዚአብሔርን ተሳደቡ፥ መቅሰፍቱ እጅግ ታላቅ ነውና።”
__________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ማስጠንቀቂያ, በረዶ, ቤቶች, ታከለ ዑማ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ክረምት, ኮንዶሜኒየም, ወረራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2020
ትግሉ በደጋማ(በግ)እና ቆላማ (ፍየል) ኢትዮጵያውያን መካከል ነው።
በሲ.አይ.ኤ እና ጆርጅ ሶሮስ ምልምሎቹ በእነ ብርቱካን ደምቀሳ የሚመራው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የዘንድሮው ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ነሀሴ ፲ /፪ሽ፲፪ ዓ.ም እንዲሆን ሃሳብ አቅርቧል።
ደጋማ በሆነው የሰሜን ኢትዮጵያ ክፍልና በአዲስ አበባ ነሐሴ የኃይለኛ ዝናብና የብርድ ወር ነው። ወረቀት ይዞ ለምርጫ መንገድ ላይ ለመሰለፍ ቀርቶ ሰው ወደ ውጭ መውጣት እንኳን የማይሻበት ዝናባማ ወቅት መሆኑን አይተውታል። ከዚህ በተጨማሪ ይህን አስመልክቶ በደንብ የታሰበበት ነገር መሆኑን የሚጠቁመን፡ “ምርጫው” ሊካሄድ የታሰበው የድንግል ማርያም ልጆች የፍልሰታን ጾም በሚጾሙበት ወቅት ነው… ነጠብጣቦቹን እናገናኝ… ስለዚህ ምርጫው ለቆላማው ኦሮሞና ሶማሌ ብቻ ነው የተዘጋጀው ማለት ነው። የአየር ሁኔታ ካርድን ስበው ቁማር ለመጫወት ያቀዱ ይመስላል። እነዚህ እባቦች ላለፉት ወራት ለሐረርጌና ለእስላሙ ብቻ ከፍተኛ ትኩረት መስጠታቸው ያለምክኒያት አልነበረም ማለት ነው።
______________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ልደቱ አያሌው, ምርጫ, ሤራ, ሰሜን ኢትዮጵያ, ቆላማ, ብርቱካን ደምቀሳ, ኢትዮጵያ, ክረምት, የፕለቲካ ጨዋታ, ደጋማ | Leave a Comment »