666ቷ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ አቅነዝንዟታል፤ ሰሞኑን ከታዩት አስደንጋጭ ክስተቶች መካከል፤
ክፍል ፩
እንግሊዝ አገር፤ የቱርክ ከባብ (ከ እባብ)
ምግብ ውስጥ ማስወረጃ ክኒኖች
ክፍል ፪
ወደ አሜሪካ እና እስራኤል በሚላኩት የቱርክ ኬኮች
ውስጥ ሽባ የሚያደርጉ ክኒኖች ተገኙ
ልብ እንበል፤ መሀመዳውያኑ፡ ልክ አሁን በአውስትራሊያ እያካሄዱት እንዳሉት “የደን ቃጠሎ ጂሃድ” “የመርዝ ጂሃድ” የተሰኘውን ዲያብሎሳዊ መሳሪያ ይጠቀማሉ።
ሃገራችንን እና ይህን ከቱርክ ጋርይ የተቆራኘ ጽንፈኛ ድርጊት በሚመለከት ላለፉት አስር ዓመታት ስናስጠነቅቅ ነበር። ቱርክ የተረገመች ሃገር ናት፤ ሆኖም ሃገራችንን በመክበብ ላይ እና መርዛማ ነገሮቿን ወደ ሃገራችን በማስገባት ላይ ናት። ስኳርን አስመልክቶ ብዙ ሲወራ እንደነበር እናስታውሳለን፤ “ዋልድባ ገዳማት አካባቢ የስኳር ፋብሪካ ካልከፈትን የምትወዷትን ስኳር አታገኟትም” እያለ ሲፎክር የነበረው የ666ቱ መንግስት የስኳርን ጉዳይ ለቱርኮች ነበር አሳልፎ የሰጠው። ቱርኮች አቃቂ አካባቢ የስኳር ማከፋፈያ ተቋማትን እንዲከፍቱ ተደርጓል፤ ይህ የስኳር ምርት ማሸጊያ እና ማከፋፈያ ተቋሙም እንግዲህ የአዲስ አበባን አካባቢ ይቆጣጠራል ማለት ነው። ስኳር፣ ዱቄት፣ ዘይት…ማን ነው ጥራቱን የሚቆጣጠረው? የትኛውስ አካል ነው እነዚህ ነገሮች ውስጥ መርዝ ይኑርባቸው አይኑርባቸው ተከታትሎ ሊመረምና ሊያጣራ የሚችል? የእስላም ዳቦ ቤቱም እንደ አሸን በዝቷል፤ በየትኛው የኢትዮጵያ ታሪክ ነው ሙስሊሞች ዳቦ ጋጋሪ የነበሩበት?
አገር ቤትም ሆነ ውጭ ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች ከማንኛውም የቱርክ እና አረብ ምግቦች እራቁ፤ ከባብ (አሳማም፣ አይጥም ይቀላቀልበታል) ምናምን አትብሉ (በመሠረቱ ክርስቲያን በጭራሽ ይህን መመገብ የለበትም)። የክርስቲያን ወገኖቻችሁን መግደያ እና የጂሃዳቸው ማጠናከሪያ ገንዘብ የሚሰበስቡባቸውንም ሱቆቻቸውን፣ ዳቦ ቤቶቻቸውንና ገበያዎቻቸውን ለሸመታ አትጠቀሙ። ሌላ ስንት አማራጭ እያለስ ለምንድን ነው አረቡና ቱርኩ ጋር ሄደን መግዛት የሚኖርብን? ከፍተኛ የመንፈሳዊ ውጊያ እየተካሄደባት ባለችው ዓለማችን ይህ እንግዲህ እያንዳንዱ ግለሰብ በግሉ ሊወጣው የሚችለው የመንፈሳዊ ውጊያ አንዱ ተግባር ነው።