Posts Tagged ‘ኬኛ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 25, 2022
VIDEO
💭 ከዓመት በፊት ገደማ አንድ ‘ አሊ ‘ ከተባለ ሶሪያዊ ጋር ውይይት ጀምረን፤ “ ቢላል አል – ሃበሽ ” ስለሚሉት ኢትዮጵያዊ የመሀመድ ባሪያ ስናወሳ ( ቢላል የመጀመሪያው የእስልምና ሙአዚን ቢሆንም እስከ ሕይወቱ ህልፈት ድረስ ነፃ ሳይወጣ ባሪያ እንደነበረ የራሳቸው ሃዲቶች ይናገራሉ ) ሶሪያዊው ስማርት ስልኩን ከፈት አደረገና፤ “ ያው ካሊፋታችን እንደ ዱሮው እስከዚህ ድረስ ነው ብሎ፤ ኢትዮጵያንና መላዋ ሰሜን አፍሪቃን የሚያጠቃልል የእስላም ካሊፋትን ግዛት፤ “ እናስመልሰዋለን፤ ሁሉም ኬኛ !” እያለ በድፍረት አሳየኝ። እኔም በድፍረት ፈገግ እያልኩ፤ “ በአዳም ወንድሜ የሆንከው መጅድ ሆይ፤ ይህች ህልማችሁ እንኳን በጭራሽ አትሳካላችሁም፤ ለመሆኑ አል – ነጃሽ የምትሉትን ንጉሣችንን አርማህን ታስታውሰዋለህን ? አዎ ! የነብይህ መሀመድ ሰዎች ያኔ ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የቡና ዛፍ፣ የጫት ዛፍና የጥንባሆ ችግኝ “ ስጦታ ነው ” ብለው ይዘው በመሄድ ንጉሣችንን ክርስቲያኖች መስለው አታለሉት። ይህን የተረዱ የመሀመድ ተከታዮችና የቅርብ ዘመዶቹ ግን ክርስትናን ተቀብለው እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ በኢትዮጵያ ኖረው ተቀብረዋል። በአረቢያ ግን እስልምና ሊያንሰራፋ በቃ። እስልምና ከማንሰራፋቱ በፊት አረቢያም ሰሜን አፍሪቃም የክርስቲያኖች ምድር ነው የነበሩት፤ ስለዚህ እስልምና ከመምጣቱ በፊት እነዚህ ግዛቶች የክርስቲያኖች ስለነበሩ እኛም ከክርስቶስ ዳግም ምጽዓት ጋር ግዛቶቹን አስመልስንና መዳን የተፈቀደላቸውን አድነን ከክርስቶስ ጋር ለሺህ ዓመታት አብረን እንኖራለን። ” አልኩት። በዚህ ጊዜ መጅድ ምንም ሳይተነፍስ ተለያየን።
ታዲያ በተመሳሳይ መልክ ለዚህ የናዚ ዓይነት ፕሮፓጋንዳ ሰለባ የሆኑት ኦሮሞዎችና ቀስበቀስ የእነርሱ ባሪያዎች ለመሆን የበቁት ኦሮማራዎችም ተመሳሳይ ዕጣ ፈንታ እንደሚገጥማቸው አልጠራጠረም። “ ምን ያህሉ ይሆኑ መዳን የሚችሉት ?” የሚለው ጥያቄ ነው ዛሬ መጠየቅ ያለብን እንጅ እንደጥጋባቸው ከሆነ አብዛኛዎቹ ተጠራርገው ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይጣላሉ። የዋቄዮ – አላህና የምንልክ አራተኛ ትውልድ የሚኖርባት ዓለም፤ በዳዩ ተበዳይ ነኝ፣ ያልሠራውን ሠርቻለሁ፣ የእርሱ ያልሆነውን የእኔ እያለ የሚኖርባት ብቸኛዋ ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌለባት የዋቄዮ – አላህ ዓለም ናት። ከእነዚህ ጋር እንዴት ለመኖር በቃን ? ይህን ከባድ ድንጋይ ለመሸከም ምን ያህል ትንካሬ ተሰጥቶን ነው ? ምን ያህል ትዕግስት ቢኖረን ነበር ?
ኦሮሞዎች ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት፣ በተለይም ላለፉት አራባ እና አራት ዓመታት በተጠና እና ጊዜውን በጠበቀ መልክ ስለ ትግራይ ሕዝብ የተነገሯት እያንዳንዷ ጽንፈኛ ቃል ( የቀን ጅብ፣ ነቀርሳ፣ ጁንታ፣ ከሃዲ – ባንዳ፣ ጣዖት አምላኪዎች ወዘተ ) እንዲያውም በይበልጥ የምትገልጻቸው እነርሱን እራሳቸውን ነው።
😈 እርጉም አማሌቅ የዘንዶው ዘር እነርሱ መሆናቸውን በግልጽና በተግባር እያሳዩን / እያሳየን እኮ ነው። ምንም መደባበቅና ወለም ዘለም ማለት የለም !
የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች የሆኑት አህዛብ (መሀመዳውያን፣ ሂንዱዎች፣ ኦሮሞዎች፣ ግብረ-ሰዶማውያን፣ ዘረኞች) ራሳቸውን የሚገልጸውን ማንነትና ምንነት በሌላው ላይ መለጠፍ ይወዳሉ። በስነ-ልቦና ሳይንስ ዓለም ይህ ዓይነት ባሕርይ ወይም የውጊያ ስልት፤ በእንግሊዝኛው “Projection” አንጸባራቂነት (ማስመሰል/ማሳየት)ይባላል። ማለትም እራሳቸው ቆሻሾች መሆናቸውን ስለሚያውቁ ከመቀደማቸው በፊት እራሳቸውን ንጹህ አድርገው ሌላውን ቆሻሻ ያደርጋሉ። እነርሱ መናፍቅ ሆነው ሌላውን ኩፋር/ መናፍቅ ይላሉ፣ እነርሱ በአመንዛሪነት፥ በዝሙት፥ በሌብነት፥ በውሸት፣ በስድብ፣ በግድያ ዓለማቸው ውስጥ ተዘፍቀው ሌሎች እነዚህ ሃጢአቶች ፈጽመዋል ብለው ይኮኑኗቸዋል ፣ እነርሱ በዳዮች እና ገዳዮች ሆነው እኛ ተበድለናል እያሉ ሌላውን ይወቅሳሉ። ወራሪዎቹ አቴቴ ኦሮሞዎች “ምኒሊክ ጡት ቆራጭ ነበር” ሲሉ “እኛ ጡር ቆራጮች ነበርን ወደፊትም እንሆናለን” ማለታቸው ነው። እነ ግራኝ የትግራይን ሕዝብ፤ “ነቀርሳ፣ የቀን ጅብ፣ ከሃዲ ወዘተ” ሲሉን ሳይቀደሙ በመቅደም የራሳቸውን ማንነትና ምንነት በመስተዋት እያሳዩን ነው።
☆ ደረጃ ፩. ኦሮሞዎቹ ወራሪዎች በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙትን በቁጥር አናሳ የሆኑትን ወገኖቻችንን ጨፈጨፏቸው፣ አፈናቀሏቸው፤ ክላሽኒኮቭ ጠመንጃ እየሰጡ እርስበርስ እንዲጨራረሱ አደረጓቸው፣ መረዟቸው ☆ ደረጃ ፪. ኦሮሞዎቹ ወራሪዎች ዝም ስለተባሉ ቀጥለው አሁንም ሳይቀደሙ በትግራይ በሚኖረው ጽዮናዊ ሕዝባችን ላይ መጥፎ ስም እየሰጡትና ባዕዳውያኑን ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑትን አረቦችን፣ ቱርኮችን፣ ኢራኖችንና ሶማሌዎችን ጋብዘው የጅምላ ጭፍጨፋ አካሄዱበት፣፣ አስራቡት፣ ለስደት አበቁት፤ እናቶቹንና እኅቶቹን ባሰቃቂ መልክ ደፈሩበት፣ ምድሩንና ውሃውን በከሉበት/መረዙበት፣ ሰብሎችንና ዛፎችን ቆራረጡበት፣ ትምህርት ቤቶችኑና ሆስፒታሎቹን አፈራረሱበት፤ በተቀረው የኢትዮጵያ ግዛት የሚገኙትን ጽዮናውያንን ደግሞ በማጎሪያ ካምፖች አሰቃዩአቸው። ☆ ደረጃ ፫. ኦሮሞዎቹ ወራሪዎች ከዚህ ሁሉ ወንጀል በኋላ አሁንም ዝም ስለተባሉ ቀጥለው ሳይቀደሙ በደቡብ ኢትዮጵያና በትግራይ ላይ የፈጸሙትን ግፍና ወንጀል ሁሉ በአማራ ሕዝባችን ላይ ለመፈጸም ሙሉ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል።
😈 በሂትለር ናዚ ዘመን ስለተፈፀመው አሳዛኝ ታሪክ ጀርመናዊው የሉተራን ፓስተር ማርቲን ኒሙውለር እንደተናገሩት፤ “በመጀመሪያ በአይሁዶች ላይ ዘመቱ፤ እኔ አይሁድ ስላልነበርኩ ዝም አልኩ። ቀጥለው በካቶሊኮች ላይ ዘመቱ፤ እኔ ካቶሊክ ስላልነበርኩ ዝም አልኩኝ። ቀጥለው ደግሞ በፕሮቴስታንቶች ላይ ዘመቱ፤ አሁንም እኔ ፕሮቴስታንት ስላልነበርኩ ዝም አልኩኝ። በስተመጨረሻ ላይ ወደ እኔ መጡ! በዚህ ግዜ ሁሉም በየተራ ተለቅሞ ስለነበረ ለእኔ ሊጮህልኝ የሚችል ሰው አልነበረም።”።
💭 ቅሌታማ በሆነ አካሄድ በኦሮምኛ ቋንቋ መቀደስ የጀመሩትን “ አቡነ ናትናኤል ” የተባሉትን ‘ ኦሮሞ ጳጳስ ” ከሦስት ዓመታት በፊት ጀምሮ “ ዳግማዊ ቅዱስ ያሬድ ቅብርጥሴ ” እያሉ ትልቅ ቅስቀሳ ሲያደርጉላቸው የነበሩት ያለምክኒያት አልነበረም። አሁን እኝህን ሰው ፓትርያርክ ለማድረግ እየሠሩ መሆናቸውን በወቅቱ ጠቁሜ ነበር። ከሁለት ዓመታት በፊት ልክ በግንቦት ወር ይህን መልዕክት ከቪዲዮ ጋር ( አቡነ ናትናኤል ወደ ኮከቡ አንጋጥጠው ) አቅርቤው ነበር ( ቪዲዮውን በድጋሚ እልከዋለሁ !) ጥርጣሬየ ያኔ ነበር የተቀሰቀሰው !
💭 “ የፋሲካ የጸሎት መርሀ ግብሮችን ያስተላለፈውን የ ”ባላገሩ”ን የሉሲፈር ኮከብ አላያችሁምን ?”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2020
💭 አዎ ! በትግራይ ላይ፣ በአክሱም ጽዮን ተራሮች ላይ ያመጸ ሁሉ ከክርስቶስ ተቃዋሚ ጎን ሆኖ የክርስቶስን ልጆች የሚጠላ፣ የሚያሳድድና የሚዋጋ፣ ያልተሰጠውን ሊነጥቅ የሚሻ፣ የሚቀጥፍ፣ እንደ ፍዬል በድፍረት የሚቅነዘነዝ እራሱን ለገሃነም እሳት አሳልፎ የሚሰጥ ከንቱ የዋቄዮ – አላህ አህዛብ ብቻ ነው። ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይለናልና ይወቁት፤
“በተራሮቼም ሁሉ በእርሱ ላይ ሰይፍን እጠራለሁ፥ የሰውም ሁሉ ሰይፍ በወንድሙ ላይ ይሆናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። በቸነፈርና በደም እፈርድበታለሁ፤ ዶፍም የበረዶም ድንጋይ እሳትና ድኝም በእርሱና በጭፍሮቹ ከእርሱም ጋር ባሉ በብዙ ሕዝብ ላይ አዘንባለሁ። ታላቅ እሆናለሁ እቀደስማለሁ በብዙ አሕዛብም ዓይን የታወቅሁ እሆናለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።”
✝✝✝[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፫ ]✝✝✝
፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል። ፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና። ፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ። ፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ። ፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤ ፮ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥ ፯ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤ ፰ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው። ፱ እንደ ምድያምና እንደ ሲሣራ፥ በቂሶንም ወንዝ እንደ ኢያቢስ አድርግባቸው። ፲ በዓይንዶር ጠፉ፥ እንደ ምድርም ጕድፍ ሆኑ። ፲፩ አለቆቻቸውን እንደ ሔሬብና እንደ ዜብ፥ ታላላቆቻቸውንም እንደ ዛብሄልና እንደ ስልማና አድርጋቸው። ፲፪ የእግዚአብሔርን መሠዊያ እንወርሳለን የሚሉትን። ፲፫ አምላኬ ሆይ፥ እንደ ትቢያ በነፋስ ፊትም እንደ ገለባ አድርጋቸው። ፲፬ እሳት ዱርን እንደሚያቃጥል፥ ነበልባልም ተራሮች እንደሚያነድድ፥ ፲፭ እንዲሁ በቍጣህ አሳድዳቸው፥ በመቅሠፍትህም አስደንግጣቸው። ፲፮ ፊታቸውን እፍረት ሙላው፥ አቤቱ፥ ስምህንም ይፈልጋሉ። ፲፯ ይፈሩ ለዘላለሙም ይታወኩ፤ ይጐስቍሉ ይጥፉም። ፲፰ ስምህም እግዚአብሔር እንደ ሆነ፥ በምድር ሁሉ ላይም አንተ ብቻ ልዑል እንደ ሆንህ ይወቁ።
✝✝✝[ ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፰ ]✝✝✝
፩ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። ፪ የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን በጎግ ላይና በማጎግ ምድር ላይ፥ በሞሳሕና በቶቤል ዋነኛ አለቃ ላይ አቅናበት፥ ትንቢትም ተናገርበት፥ ፫ እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የሞሳሕና የቶቢል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ። ፬ እመልስህማለሁ በመንጋጋህም ልጓም አገባብሃለሁ፥ አንተንና ሠራዊትህንም ሁሉ፥ ፈረሶችንና ፈረሰኞችን የጦር ልብስ የለበሱትን ሁሉ፥ ጋሻና ራስ ቍርን ሰይፍንም ያያዙትን ሁሉ፥ ታላቁን ወገን አወጣለሁ፥ ፭ ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥ ፮ ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ረሃብ , ቅዱስ ያሬድ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ኦሮሞዎች , ኬኛ , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Famine , Genocide , Massacre , Muslims , Oromos , Rape , St.Yared , Tigray , Waqeyo-Allah , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 6, 2021
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ ♰ መድኃኔ ዓለም
✞✞✞💭👉🔥 በቤተክርስቲያኗ የመድኃኔ ዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል ዕለት፤ ማክሰኞ ታህሣሥ ፳፯ / ፪ሺ፲፫ ዓ . ም የሰማዕትነት አክሊልን የተቀዳጁት ፴ /30 የጉዕተሎ መድኃኔ ዓለም ልጆችን ነፍስ በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን ከማህበረ ፃድቃን ይደምርልን። ✞✞✞
ከአንድ ሰዓት በፊት መልክአ መድኃኔ ዓለምን ለማንበበ በረንዳ ላይ ልክ ወጣ ስል አንዲት እርግብ ፀሐይዋን ሸፍና ከበላዬ ላይ ቀርባ በረረች። ከአምስት ሰከንድ በኋላ ያልነበረ ነፋስ “ዥውው!” ብሎ ሲያልፍና ፀጉሬንም ሲያራግበው በጣም የተለየ ስሜት ተሰማኝ። እኔን ለማሳመን መሰለኝ፤ እርግቧ ተመልሳ እንደዚሁ ባቅራቢየ በረረች አሁንም ነፋሱ ወዲያና ወዲህ ሲል ተገነዘብኩት። “የመድኃኔ ዓለም ሥራ ድንቅ ነው” ብዬ የሚከተሉትን የመልክአ መድኃኔ አለም ኃይለኛ ቃላትን አንበበኩ፤
“ለ ዕርገትክ መድኃኔ ዓለም ሆይ፤ በዓውሎ ነፋስና በእሳት ነበልባል አምሳል መንፈስ ቅዱስን ትልክልን ዘንድ በነጐድጓድና በመባርቅት የሠረገላ ዘባን ለተከናወነ ዕርገትህ ሰላም እላለሁ።
ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ፤ ቅድመ ዓለም የነበርክ ዛሬም ያለህ ለዘለዓለሙም ጸንትህ የምትኖር አምላክ ስትሆን የታሠሩ አገልጋዮችሁን አንተ ታሥረህ ፈታሃቸው በሞትህም የሞቱትን ወገኖችህን አስነሣሃቸው።
ለኅጡእ ምግባ መድኃኔ ዓለም ሆይ፤ ሃይማኖት ስንኳ ቢኖረኝ በጎ ምግባር የሌለኝ አነስተኛው አገልጋይ ማደሪያ ቤቴ መኖሪያ ቦታዬ ከቅዱሳኖችህ ጋር ይሆን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን አቤቱ!
ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ፤ ከከንቱ ሞት አድነኝ። ሁሉ ከንቱ ነው። የዚህ ዓለም ንብረት የከንቱ ከንቱ ነው። ሁሉም ኃላፊ ጠፊ ነውና።
ስብሐት ለከ፤ አቤቱ በፍጥረቱ ሁሉ አንደበት የምትመሰገን ለአንተ ለመድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል። አቤቱ ለተራቆቱት ልብስ የምትሆናቸው ላእንተ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል።”
♰♰♰ በእውነት ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው!♰♰♰
እውነት ነው፤ አቤቱ ፈጣሪያችን ጸጋህን በምታድልበት መንፈስ ወገኖችሁን ጽዮናውያንን ደስ አሰኛቸው፤ የከበደውን የጨነቀውን ነገር የምታቃልል አንተ ነህ የተቸገረውን፣ የተጎሳቀለውንና የተበደለውን ሁሉ የምትረዳ አንተ ነህ፤ የሕዋርያት ጌጣቸው የነዳያን ገንዘባቸው ተስፋ ላጡ ሰዎች ተስፋቸው፣ አለኝታቸው አንተ ነህ፤ ሙታንንም የምታስነሣቸው ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ፤ ለአብ ኃይሉ ጥበቡ የምትሆን አንተን እናመሰግናለን። ዛሬም መቼም መች ለዘላለሙ አሜን።
👉 የ ፴/30ውን ሰማዕታት ስም እየጠራን ለመድኃኔ ዓለም “እልልል!” 😊😊😊 እንበል!!! ይብላን ለገዳዮቻቸው!👹 ወዮላቸው!
❤️ የሰማዕታቱ የስም ዝርዝር ፦
ስም ጾታ ማዕረግ 1 ቄስ ገብረ ዮሐንስ ደስታ ወንድ የቤተክርስቲያን ሊቅ 2 ቄስ ነጋ ተስፋይ ወንድ 3 መሪጌታ ኪዳነ ማርያም ተፈሪ ወንድ የቤተክርስቲያን ዋና ሊቅ 4 ቄስ ሐዱሽ ኃይለ ማርያም ወንድ ቄስ ገበዝ የቤተክርስቲያን ሊቅ 5 ቄስ ገብሬ አጽበሐ ወንድ የቤተክርስቲያን ሊቅ 6. ሀጎስ ሃይሉ ወንድ 7 ኪዳኔ ተክለ ሐይማኖት ወንድ 8 ብርሃኔ ገብረ አረጋዊ ( አንገታቸው ተቀልቷል ) ወንድ 9 ግርማይ ንጉሤ ( ከልጃቸው ሚኪያስ ጋር ) ወንድ 10 ሚኪያስ ግርማይ ንጉሤ ( ከአባታቸው ግርማይ ጋር ) ወንድ 11 ዲያቆን በርሔ ደስታ ወልደ ገብርኤል ወንድ 12 ዲያቆን ብርሃኔ ገብረ ሥላሴ ወንድ 13 ዲያቆን ጽጋብ አለም ፊትዊ ወንድ 14 ደሳለኝ ተስፉ ሀጎስ ወንድ 15 አታክልቲ መሰለ ገብረ ዮሐንስ ወንድ 16 ሴት መነኩሴ እታይ ዘ – ሀፍታ ሴት 17 ምሕረት ገብረ እግዚ ሴት 18 ሀደጋ ለማ ሴት 19 ካሕሳ ገብሬ ሴት 20 ኪዳን ወልዱ ሴት 21 ኪዳን ረዳ ሴት 22 ለታይ ገብረ ማርያም ( ከሴት ልጃቸው ብርሃን ጋር ) ሴት 23 ብርሃን ገብረ ጻድቅ ( ከእናታቸው ለታይ ጋር ) ሴት 24 በኩረ ጽዮን ደስታ ወንድ 25 ደስታሰላም ግርማይ ወንድ 26 ብርሃኔ ገብረ ኢየሱስ ወንድ 27 መሪ ጌታ ደሳለኝ ካህሳይ ወንድ የቤተክርስቲያን ሊቅ 28 አብረኸት እቁባዝጊ Female 29 ተስፋይ ገብረ ሥላሴ ወንድ 30 አንገሶም ገብረ ሥላሴ ታደሰ ወንድ
__________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Anti-Ethiopia , Axum , መድኃኔ ዓለም , መድፈር , ሜዲያ , ረሃብ , ሰማዕታት , ታሪክ , ታየ ቦጋለ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አክሱም , ኦሮሞ , ኬኛ , ወረራ , ወንጀል , ዘር ማጥፋት , የጦር ወንጀል , ጀነሳይድ , ጉዕተሎ , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ተጋሩ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , Famine , Genocide , Human Rights , Massacre , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 28, 2021
VIDEO
✞✞✞[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]✞✞✞
“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”
☆ የዋቄዮ-አላህ ባሪያው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤
“ኦሮሞ አባቶቻችን እነ ምኒልክ/ጣይቱ፣ ኃይለ ሥላሴ እና መንግስቱ ከሠሯቸው ስህተቶች ተምረን ወደ ትግራይ ማናቸውም የምግብ ዕርዳታ እንዳያልፍ መንገዶቹን ሁሉ ሙሉ በሙሉ መዝጋት አለብን፣ ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ማጥፋት አለብን”
ይህን እንኳን በአግባቡ መገንዘብ የተሳነው ደካማ፣ ሰነፍ እና ድንክዬ ትውልድ እንደ ውሻ በቁራሽ ስጋ እርስበርስ ይባላል። ከካርቱም እስክ ሞቃዲሾ ሁሉም እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን የሰጣቸው ምድር አይደለምን ? ማፈሪያ ትውልድ ! ከማደጋስካር / ታንዛኒያ ምስጢራዊ በሆነ መልክ የፈለሰውና የክርስቶስ ተቃዋሚ የሆነውን የአቴቴ መንፈስ ይዞ የመጣው ወራሪ ኦሮሞ ዛሬ ከቦረና ዘልቆ፤ “አክሱም ኬኛ” በማለት ላይ ይገኛል፤ እነ አብርሃ ወአጽበሃ ያቆዩለት፤ ከዛሬዋ ሶማሊያ እስከ ሱዳን የሚዘልቅ ሕጋዊ እርስቱ መሆኑን የረሳው ትውልድ ግን የቀረችውንም የእግር ኳስ ሜዳ የምታክል ግዛት ለልጆቹ ለማቆየት ወለም ዘለም ይላል። አባቶቻችንን በመቃብራቸው ሆነው በንዴት እየተገለባበጡ ነው።
የዛሬዋ ኢትዮጵያ “አገር” ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ፤ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረች የ”ፈጠራ” አገር ናት። “ኢትዮጵያዊነትም” አሁን አፄ ምኒልክ በፈጠሯት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውንም ህዝብ ማነትና ምንነት አይወክልም፤ አይገልጽምም። ይህች አሁን ያለችዋ፣ ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት ወለም ዘለም እያለች ለ፬/4 ትውልድ ዘልቃ የቆየችው ትክክለኛዋ፣ የእምቤታችን አሥራት አገር የሆነችዋ ኢትዮጵያ ሳትሆን የአፄ ምኒልክ ፪ኛው የስጋ ምኞት ራዕይ የፈጠራት የፈጠራ (ሐሰት) ኢትዮጵያ ናት። በሰሜን ኢትዮጵያውያን ወንድማማች ሕዝብ (የትግራይ/ኤርትራ ኢትዮጵያውያን)መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ጠብ ዘርተው በመከፋፈላቸው እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም አስቆጥተውታል፤ ([መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ)ይህም እግዚአብሔር የተጸየፈው ተግባራቸው ነው በተለይ “አማራ ነን፣ ምኒልክ እምዬ” በማለት ተታልሎ እና እራሱንም በዋቄዮ-አላህ የማታላያ መንፈስ አስገዝቶ ነው ዛሬ ለምናየው የትውልድ እርግማን የተጋለጠው። ይህ ከትውልድ ወርዶ የመጣው መርገም ስላሠረው ነው ዛሬ ከታች እስከ ላይ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው “አማራ” ሁሉ (፺/90%) በስጋ ምኞቱ የዲቃላ እና ቃኤላዊ ማንነትን በመያዝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ያልተጠበቀና ዓለምን ሁሉ ያስገረመ ጥላቻ በማሳየት ላይ ያለው። ዛሬ ዓለም ከሚመስለው ሕዝብ ጋር በመቀራረብና በማበር(ፈረንጁ ከፈረንጁ ጋር ሕብረት ፈጥሯል፣ አህዛብ በመላው ዓለም ካሉ መሀመዳውያን ጋር ሕብረትን እየፈጠሩ ነው፣ ምስራቅ እስያውያን በመላው ዓለም ከሚገኙ እስያውያን ጋር አንድነት በመፍጠር ላይ ናቸው) “ከባባድ ጠላቶቼ ናቸው ከሚላቸው ሕዝቦች (ለነጩ/ኤዶማዊ፣ ጥቁሮችና ቢጫዎች ጠላቶቹ ናቸው፣ ለአህዛብ/እስማኤላዊ ክርስቲያኖች ዋና ጠላቶቹ ናቸው፣ ለምስራቅ እስያዊ ነጩ/ኤዶማዊ + ጥቁሩ/አፍሪቃዊ + አህዛብ/እስማኤላዊ ጠላቶቹ ናቸው)ጋር ለመፋለም በወሰነበት በዚህ ዘመን ደጀን የሚሆነውን የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እንዲሁም እራሱን ከሚጨፈጭፉት ኦሮሞዎች ጋር አብሮ ይጨፈጭፈዋል፣ ያፈናቅለዋል፣ ይደፍረዋል፣ በረሃብ ለመፍጀት፣ የምግብ እርዳታ እንዳያልፍ ያግዳል፣ ድልድይ ያፈርሳል፣ ከተሞችን በቀሩት ተዋጊ አውሮፕላኖች ይደበድባል።
አማራው ልክ በምኒልክ አቴቴ መንፈስ አታሎ እንዳሰረው እንደ ኦሮሞው ልቡም ህልኒናውም ምን ያህል እንደጨለመበትና የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰለባ ሆኖ በጣም ጥልቅ የሆነ ዲያብሎሳዊ አረመኔነት ውስጥ መግባቱን እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። በጣም በጣም ያሳዝናል። እስኪ መጀመሪያ ከአፄ ምኒልክ ይፋቱ! እሳቸውን ማምለኩን ያቁሙ፤ ልክ መሀመዳውያኑ መሀመድን ከአላሃቸው አብልጠው እንደሚያመልክቱ አማራዎችም ምኒልክን ከክርስቶስ አብልጠው በማምለክ ላይ ናቸው። እንግዲህ ሁሉም እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጠላውን ኃጢዓት በመስራታቸው ተጸጽተው ለንስሐ እራሳቸውን ያዘጋጁ!
አፄ ምኒልክ ከእግዚአብሔር በመራቅ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንንና ለአደዋው ድል ያበቃቸውን አምላካቸውን ክደው የአህዛብን ዕውቅትና ጥበብ ለመቀበል በመወሰናቸው ታሪካዊታዊቷን ኢትዮጵያ ለስደት አበቋት። ምኒልክ እና እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀው አራተኛው፣ የመጨረሻውና ጠፊው ትውልዳቸው አገር ማለት የምድር አፈር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ቅድስት ምድር ማለትም ነብዩ ሙሴ አርባ ዓመት ለኖረባት፣ ጌታችን እና ቅድስት እናቱ በቅዱስ ኡራኤል መሪነት የመጡባት፣ እነ ቅዱስ ማቴዎስ ለሰማዕትነት የበቁባት፣ እንደ እነ አቡነ አረጋዊ ያሉ የመላው ዓለም ቅዱሳን ያረፉባት ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል፤ አእምሮ የጎደለው ስጋዊ ምኞት ነበርና።
ኦሮሞዎቹ በትግራይ ያልተዳቀሉ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚያካሂዱት ደግሞ ላለፉት ፻፴ /130 ዓመታትና ዛሬ በመጠቀም ላይ ናቸው። አፄ ምኒልክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ እና ዛሬ ግራኝ አብዮት አህመድ ጂሃዳዊ ጦርነቶችን በትግራይ ማካሄድ የፈለጉት ሕዝቡን፣ እንስሳቱን እና መላ ተፈጥሮውን ለማመንመን፣ ለማራቆትና ለመጨረስ፤ የተረፈውንም በሴቶች ደፈራ ለመደቀልና የመንፈስ ማንነታቸውን እና ምንነታቸውን አዳክሞ ለማጥፋት ነው። አረብ ሙስሊሞችም ተመሳሳይ ተግባር ነው በ 1400 ዓመታት ታሪካቸው በመላው ዓለም ሲፈጽሙት የነበሩት። የሰው ልጆች አይደሉም እስከሚያስብለን ድረስ በጣም የጠለቀ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ነው ያላቸው። ዛሬ ደግሞ ይህ ተልዕኮዋቸው ግልጥልጥ ብሎ እየታየን ነውና እራሳችንን ተከላክለን ወደ ማጥቃቱ ካልተሸጋገርን ቀጣዩ ትውልድ ይረግመናል፤ እግዚአብሔርም አይረዳንም።
የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ይህን የተቀላቀለ “ዲቃላ” ማንነትና ምንነት ነው ልክ አፄ ዮሐንስ የሰጡንን ሰንደቅ ሠርቀው በመገለባበጥ እንዳቆዩት፣ ኢትዮጵያዊነትንም የዲቃላ ማንነትና ምንነት መገለጫ በማድረግ በከባድ ስህተት፣ በትልቅ ዲያብሎሳዊ ወንጀል ዛሬ “ኢትዮጵያዊ” የምንለውን የማንነትና ምንነት መገለጫ ያለምንም ፍተሻ እንቀበለው ዘንድ ተገደድን፣ የስጋ ስምና ክብር ነገሠ። ስለ ኃይማኖት ማለትም ስለ ሕይወት ሕግና ሥርዓት ብቻ እንጂ ስለ ቁንቋ፣ ስለ ቀለም፣ ስለ ባሕል፣ ስለ ዘር ማለቴ አይደለም። የስጋን ማንነትና ምንነት ከመንፈስ ጋር በማዋሃድና በማጣመር አንድ አገር ለመፍጠር ከተሞከረ መንግስቱ ቀስ በቀስ የፖለቲካውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለአጥፊው ማንነትና ምንነት አሳልፎ ለመስጠት ይገደዳል። ቀስ በቀስም ቢሆን የሚነሠውና ሙሉ በሙሉ የመንግስቱን ሥልጣን የሚቆጣጠረው ያ የስጋ አካል ( ማንነትና ምንነት ) ይሆናል።
የምኒልክ ተከታዮች የሆኑት ዲቃላዎቹ ኦሮሞዎች አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና አብዮት አህመድ ሰሜኑን በመከፋፈል፣ በሰሜኑ ላይ ጦርነት በማካሄድ ( ከ፳፯ /27 ጦርነቶች በትግራይ ) በማውደም፣ የሕዝቡን መንፈሳዊ ስብጥር ለማናጋት እስከ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ሕዝቡን በመደቀል የስጋ አካል ( ማንነትና ምንነት ) ለሳጥናኤል እንዲነግስ ላለፉት ፻፴ /130 ተሰርቶበታል። የምኒልክ በኦሮሞዎች በኩል የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ ተግባራዊ የተደረገበት የብሔር ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የትክክለኛው ኢትዮጵያዊ መንፈሳዊው ማንነትና ምንነት ለስጋ ሕግ ለዘመናት ባሪያ እንዲሆን አድርጎት አልፏል።
ግዛት አስፋፊው የኦሮሞ ሞጋሳ ሥርዓት ከእስልምናው የአረብ ሻሪያ ኢምፔሪያሊዝም ጋር በጣም የሚቀራረብ ነው ! መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የነበራቸው አርቆ አሳቢውና ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ አፄ ዮሐንስ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ለነበራቸው ለአፄ ምኒልክ የጋልኛ ስም የተሰጣቸውን የቦታ መጠሪያ ስሞችን በመቀየር መንፈሳዊ ሕይወትን አንቀበልም የሚሉትን ጋሎች ቀስበቀስ ከቅድስት ኢትዮጵያ ምድር እንዲያስወጧቸው መክረዋቸው ነበር፤ አፄ ምኒልክ ግን ዲቃላዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ስላሸነፋቸው ይህን ሊያደርጉት አልፈለጉም ነበር፤ ይህን ባለማድረጋቸው ትልቅ ስህተት እንደሆነ አሁን በግልጽ እያየነው ነው !
በተለይ የቤተ ክህተንት አባቶችና መምህራን የፖለቲከኞችን ፈለግ በመከተል ፈንታ ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ዋና ጠላት የሆነውን የጋላን ስጋዊ ማንነትና ምንነት በግልጽ በማሳወቅና እነርሱም የሚድኑበት መንገድ አንድ እና አንድ ብቻ እሱም በክርስቶስ ብቻ መሆኑን ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የማስተማር ግዴታ ነበረባቸው፤ በተለይ በዚህ ዘመን።
ታሪክ የዛሬውና የወደፊቱ መስተዋት ነው። የስጋ ማንነት ያላቸው ኦሮሞዎች “ በጋላ ” ስም መጨፍጨፍ የቻሉትን ሰው ሁሉ ከጨፈጨፉ በኋላ ትንሽ ቆየት ብለው “ ኦሮሞ ነን ” አሉ፤ አሁን በኦሮሞነታቸው በቂ ሰው ከጨፈጨፉ በኋላ አለፍ ብለው ደግሞ “ ኦሮማራ ነን ” ብለው ይመጡና የተጠሩበትን የጭፍጨፋ ተልዕኳቸውን ማንነታቸውና ምንነታቸው በሚፈቅድላቸው ተፈጥሯዊ መልክ ይቀጥሉበታል።
ፈረንጆቹ የኦሮሞዎችን ማንነትና ምንነት ገና ከ፬፻ /400 ዓመታት በፊት አጠንቅቀው ስላወቁት ነው ለፀረ – ኢትዮጵያና ፀረ – ተዋሕዶ ተልዕኮዎቻቸው የሚጠቀሙባቸው። ሞኙ የምኒልክ ኢትዮጵያዊ ግን ፍልውሃ ላይ ቁጭ ብሎ “ ሁላችንም አንድ ነን ! አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብንላት ክፋቱ ምኑ ነው ?” እያለ ይጃጃላል። የአክሱም ግዛት የነበረው ‘ አማራ ሳይንት ‘ በምኒልክ ተንኮል ወሎ ሆኖ በመቅረቱ ዛሬ “ወሎ ኬኛ !” መባልና ከተሞችንም ማቃጠል ተጀምሯል።
በሞጋሳ ሥርዓት ተገድደው ጋላ ለመሆን የበቁትን ወገኖቻችንን ከዚህ አስከፊ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ነፃ የሚወጡበትን ስልት ( በግድም ቢሆን ) መፍጠር አለብን። ፸ /70% የሚሆኑት ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋሎች አይደሉምና !
መንፈሳዊ የሆኑት ኢትዮጵያውያን የክፍለ ሃገራትን፣ የከተማዎችንና የአውራጃ መጠሪያዎችን በቆራጥነት ከአጋንንታዊ የጋልኛ መጠሪያ ስሞቻቸው ወደ ኢትዮጵያኛ መጠሪያ ስሞች መቀየር መጀመር አለባቸው ፥ ምናባዊ በሆነ መልክም ቢሆን።
__________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Anti-Ethiopia , Axum , መድፈር , ሜዲያ , ረሃብ , ታሪክ , ታየ ቦጋለ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አክሱም , ኦሮሞ , ኬኛ , ወረራ , ወንጀል , ዘር ማጥፋት , የጦር ወንጀል , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ተጋሩ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , Famine , Genocide , Human Rights , Massacre , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2021
VIDEO
ቴዲ ወንድማችን፣ እንደ እኔ ከሆነ፤ ምናልባት እስካሁን ከተናገረካቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ጠቃሚውንና ማንነት-አዳኝ የሆነውን መልዕክት ነው ዛሬ ያስተላለፍከው። በዚህ ጉዳይ ተከታታይ የሆኑ ዝግጅቶችን ብታቀርብ፣ በስቱዲዮም በስልክም እንግዶችን እየጋበዝክ ውይይቶችን ብታካሂድ የብዙ ግራ የተጋቡ ትግራዋይን ነፍስ ልታድን ትችላለህ። ከትግራይ ሜዲያ ሃውስ ጋር ያደረግከው ዓይነት ውይይትን በየጊዜው ብታደርግ ጠቃሚ ነው። በተለይ በትግርኛ የሆነ ፕሮግራም ቢኖርህ ሸጋ ነው። የሃይማኖት መሪዎች በዚህ ጉዳይ ዝም ማለታቸው ተገቢ አይደለም። ለዚህ ቁልፍ ጊዜ ካልሆኑ ለመቼ?! ለቴዲ፤ ምንም ዓይነት ግላዊና ሴራዊ አጀንዳ ሳይኖርህ መላው የኢትዮጵያን ሕዝብ የምታገለግል ብቸኛው ጋዜጠኛ አንተ ነህና፤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! በርታ!
የትግራይ ወገኖቼ ሕዝባችን፤ በተለይ ተዋሕዶ አማኙ እጅግ በጣም ከፍተኛ መስዋዕት እየከፈለ ባለበት በዚህ በጣም ከባድ ወቅት አንዳንድ የትግራይ አክቲቪስቶች ዛሬም ከሰላሳ ዓመታት በፊት የሠሯቸውን ስህተቶች በመድገም ሕዝባችንን በመጨፍጨፍ ላይ ካሉት የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ቫይረስ ተሸካሚዎች ከሆኑት ከኦሮሙማ ልሂቃኑ ጋር ሲለጠፉ እያየን ነው። ይህ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው! የትግራይ ሕዝብ ይህ አይገባውም፣ አያስፈልገውም፤ ከእግዚአብሔር በቀር፣ ከጽዮን ማርያምን እና ቅዱሳኑ በቀር የማንንም እርዳታ መሻት የለበትም። ጽላተ ሙሴን የመሰለ ከሰው-ሰራሽ ኑክሌርና ጨረራጨረር መሣሪያዎች ሁሉ ያየለ “መሣሪያ” በጓዳው ያለው ሕዝብ የማንንም “ስትራቴጃዊ” ህብረት አይሻም! እስኪ ሰልፍ ስትወጡ በቻይና ባንዲራው ምትክ “ጽላቱን” ይዛችሁ ለመውጣት ሞክሩ፤ ጠላት እንደ አረጀች ጃርት በሰዓታት ውስጥ በተብረከረከ ነበር። ከኦሮሙማ አውሬዎች ጋር ህብረት ሊኖር አይችልም፤ በረከቱን ለመስረቅ ነውና የሚጠጉን ልታርቋቸው ይገባል። ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ህወሃቶች ከትግራይ ሕዝብ ይልቅ የጠቀሟቸው ኦሮሞዎችን ነው። ገና ከጅምሩ ለእነርሱ ባርያ ሆነው እያገለገሏቸው እንዳሉ እስኪመስሉ ድረስ! አዎ! ከአዲስ አበባ ያባረሯቸውንና ዛሬ ሕዝባቸውን በመጨፈጨፍ ላይ ያሉትን ኦሮሞዎች ነው ከማንም አስበልጠው በመጥቀም ግማሽ ኢትዮጵያን ቆርሰው የሰጧቸው። አሁን ግን ይብቃ፤ ከእንግዲህ በኋላ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ኃውልት ሆነን እንዳንቀር ወደኋላ መመለስ የለብንም፤ በቃ! ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ምኒልክ + ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ኃይለ ሥላሴ + ኦሮሞው (ዲቃላው) መንግስቱ ኃይለ ማርያም በትግራይ ሕዝብ ላይ ለ፻፴/130 ዓመታት ያህል የሠሯቸውን ግፎች አንርሳቸው! + ኦሮሞው (ዲቃላው) ግራኝ አብዮት አህመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየሰራው ያለውን ሁሉም ከሠሩት የከፋ ግፍ አይተን እንበቀለው ዘንድ 100% እግዚአብሔር የሰጠን መብታችን ነውና፤ ከጨፍጫፊው ኦሮሙማ ጠላት ጋር መለሳለሱ ይብቃ! ይበቃ! ይበቃ!
VIDEO
____________ ___________ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Infos | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Abeba , Aksum , Amhara , Anti-Ethiopia , Axum , AxumGenocide , ልሂቃን , ሴቶች , ቴዎድሮስ ፀጋዬ , ትግራይ , ትግሬ , አማራ , አረመኔነት , አስገድዶ መድፈር , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኦሮሞ , ኬኛ , ዋቀፌታ , ዘር ማጽዳት , የጦር ወንጀል , ጋላ , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽላተ ሙሴ , ጽዮን ማርያም , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , Ethnic Cleansing , Gala , Hatred , Islam , Jihad , Oromo , Rape , Tigray , War Crimes , Women | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2021
VIDEO
ይህ ሁሉ ጉድ ሊገርመን፣ ሊያስደንቀንና ሊያስቀን ይችል ይሆናል፤ ግን መሳቅ ያለበን በራሳችን በሰሜን ሰዎች ላይ ነው። ለዚህ ሁሉ ያበቋቸውና ተጠያቂዎቹ አማራዎችና ትግራዋያን ናቸው። አማራዎች በዋቄዮ – አላህ – አቴቴ ቫይረስ በእጅጉ የተበክሉ ስሆኑ ኢትዮጵያንም ሆነ ተዋሕዶ ክርስትናዋን የማዳን ዕድል ይኖራቸዋል የሚለው ተስፋየ ተሟጥጦ አልቋል። በተዋሕዶ ክርስትና በኩል ያለውን ኃላፊነት ለትግራዋይን ሰጥተው ኢትዮጵያን በሚመለከት ግን በመላው ሃገሪቷ የአማርኛ ቋንቋ እየተነገረ ሁሉንም የኢትዮጵያ ጎሣዎች አስተሳስረው ኢትዮጵያን በማዳኑ ረገድ ከፍተኛ ሚና መጫወት የነበረባቸው አማራዎች ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች አህዛብ ጎን ቆመው በትግራይ ሕዝብ ላይ፣ ከሁሉም በሚቀርባቸው ወንድማቸው ላይ፣ በአክሱም ጽዮን ላይ በመዝመታቸው ትልቅ ታሪካዊ ስህተት ሰርተዋል።
የዋቄዮ – አላህ ልጆች የሆኑት ኦሮሞዎች ግን ልክ እንደ መሀመዳውያኑ እባባዊ ባሕርይ ስላላቸውና እንደ አንድ ፀረ – ኢትዮጵያ፣ ፀረ – ክርስቶስ መጤ፣ ወራሪ ሕዝብ በታሪካዊቷ ኢትዮጵያ መኖር እንደማይገባቸው በሚገባ ስለሚያቁት እንደ ፓራሳይት የግድ ትግራዋያንን እና አማራዎችን መጠጋትና ሰርገው መግባት አለባቸው። የዋቄዮ – አላህ – አቴቴ 666 መንፈስ የመስፋፊያ ስልት፤ የአውሬውን ዘር በመዳቀል፣ አስገድዶ በመድፈር፣ በማምታታት በማታለል፣ ወንድማማሞችን በማጋጨት፣ በወረራና በጭፍጨፋ አሰራጭ።
አስገራሚ ነው፤ ከሁሉም “ሰሜናዊ” ከሆኑ ወገኖች ጋር ተናብቦ እየሰራ ያለ ብቸኛው ቡድን ኦነግ ነው። ኦነግ ከራያው ኢሳያስ አፈቆርኪ ጋር፣ ከራያው ጌታቸው ረዳ ጋር፣ ከጅፋር አብዮት አህመድ ጋር፣ ከኤርዶጋን ሙስጠፌ ጋር፣ ከአዴፓ ጋር፣ ከአብን ጋር፣ ከሲዳማ እና ወላይታ እንቅስቃሴዎች ጋር፣ ከግብጽ ጋር፣ ከሱዳን ጋር፣ ከቱርክ ጋር፣ ከሳውዲ እና ኤሚራቶች ጋር፣ ከአውሮፓውያን እና አሜሪካውያን ጋር አብሮ ይሰራል። ወንጀለኛው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እኮ እንዲህ ብሎናል፤ “ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን።”
እነዚህ አውሬዎች አንድ የሆነ ከባድ ወንጀልና ዘግናኝ ነገር እንደሰሩ ያውቃሉ ፥ እናም አሁን የበለጠ ክፋታቸውን እንዲቀጥሉ ትግራውያንን እያዘጋጁ ነው – ባለፉት ሦስት ዓመታት በዲያብሎስ የግብር ልጅ አቢይ አህመድ አሊ አማካኝነት ደረጃ በደረጃ የሰይጣናዊ ተግባሩን፣ ግፍንና ሞትን ለህዝብ የማለማመድ ሁኔታዎችን ሲያመቻች እየተመለከትን ነው። በእህቶቻችን ላይ የተፈጸመውን የአስገድዶ መድፈር ወንጀልን አስመልክቶ ከወራት በፊት ከግራኝ ጄኔራሎች አንዱ ሆን ተብሎና በተዘጋጀ መልክ በቴሌቪዥን ወጥቶ “አስገድዶ መድፈር እና የጦርነት ጊዜ“ እያለ እንዲቀበጣጥር ሲደረግ ሰምተነዋል። ከትናንትና ወዲያ ደግሞ ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤ “ እነሱ ሴቶቻቸው ነው የተደፈሩት ፤ የኛ ወታደሮች እኮ በሳንጃ ተደፍረዋል ” አለን። ይህ እንግዲህ ሆን ተብሎ፣ ታስቦበትና ላሰቡት የዘር መበከል ጂሃድ ሞኙን ሕዝብ ማለማመዳቸው ነው። የስጋ ማንነታቸው እና ምንነታቸው አስገድዷቸው የገለጡት የዋቄዮ – አላህ – አቴቴ አዋጅ ነው !
ከቀናት በፊት CNN ካቀረበው አሰቃቂ ዘገባ አንድ ብዙ ትኩረት ያልሰጠነው ቃለ መጠይቅ አለ፤ ይህም ከ ዶ / ር ቴድሮስ ተፈራ የተደረገው ነው። እንዲህ ብለው ነበር፦
🔥“እሱ ገፋኝና “እናንተ የትግራይ ተወላጆች ታሪክ የላችሁም ፣ ባህል የላችሁም ፣ የምፈልገውን ላደርግባችሁ እችላለሁ፣ ማንም ግድ አይሰጥም !” አለኝ ፡፡”
🔥 “ተደፋሪዎቹ ሴቶች ደፋሪዎቻቸው የነገሯቸውን ነገሮች ሲገልጹ፤ “ማንነታቸውን መለወጥ እንዳለባቸው ፥ ወይ አማራ ለማድረግ ወይም ቢያንስ የትግሬ ማንነት ደረጃቸውን እንዲተው … እና እዚያ የመጡትም እነሱን ለማጥራት፣ የደም መስመሩን ለማጥራት እንደሆነ” ይናገራሉ … “ ። ዶ / ር ቴድሮስ ተፈራ አክለውም፤ “በተግባር ይህ የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው !” ብለዋል፡፡
እንግዲህ በዘገባው “አማራ ለማድረግ” ቢልም እነዚህ አውሬዎች ደፋሪዎች ግን ከኮሮና ወይም ከኤች.አይ.ቪ የከፋው የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ቫይረስ ተሸካሚዎች መሆናቸው ነው። 100%
💭 ሲ.ኤን.ኤን. ‘በተግባር ይህ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሆኗል’ | አስገድዶ መድፈር በኢትዮጵያ እንደ ጦር መሣሪያነት አገልግሏል
VIDEO
🔥 ተደፋሪዎቹ ሴቶች ደፋሪዎቻቸው የነገሯቸውን ነገሮች ሲገልጹ፤ “ማንነታቸውን መለወጥ እንዳለባቸው ፥ ወይ አማራ ለማድረግ ወይም ቢያንስ የትግሬ ማንነት ደረጃቸውን እንዲተው… እና እዚያ የመጡትም እነሱን ለማጥራት፣ የደም መስመሩን ለማጥራት እንደሆነ” ይናገራሉ … “። ዶ / ር ቴድሮስ ተፈራ አክለውም፤ “በተግባር ይህ የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው!” ብለዋል፡፡
🔥 እንደ ሀኪሞቹ ገለፃ የሚያክሟቸው ሁሉም ሴቶች ማለት ይቻላል በኢትዮጵያና በኤርትራ ወታደሮች የተደፈሩት ሁሉ ተመሳሳይ ታሪኮችን ይተርካሉ።፡ ሴቶቹ እንዳሉት ወታደሮቹ የመበቀል ተልእኮ ላይ እራሳቸውን አውጀዋል እና በክልሉ ውስጥ ከሞላ – ጎደል – የጅምላ ቅጣት ጋር ይንቀሳቀሳሉ።
🔥 “አንዲት ሐኪም እንዳስተናገደቻቸው ያከሟቸው ብዙ ሴቶችም በአካል ተጎድተዋል ፣ አጥንቶቻቸው ተሰባብረዋል፣ የአካል ክፍሎቻቸው ቆሳስለዋል፡፡ ከታካሚዎቹ መካከል ትንሹ ልጃገረድ የ ፰ /8 ዓመት ልጅ ስትሆን ትልቋ ደግሞ የ፷ /60 ነበሩ።”
ይህ ሁሉ የሚያሳየን ዋቀፌታ እና እስልምና አንድ ዓይናት መሆናቸውን ነው። ለነገሩማ አንድ እምነት፣ አንድ ሰው ወይ ከቅዱስ መንፈስ አልያ ደግሞ ከእርኩስ መንፈስ ነው ሊሆን የሚችለው። ዋቀፌታም ሆነ እስልምና ከእርኩስ መንፈስ መሆናቸው ምንም የሚያጠራጠር አይደለም። ወይ ለዚህም እኮ ነው “ዋቄዮ – አላህ” የሚለውን ስም ለአምላካቸው ለመስጠት የተገደድኩት። ሁለቱም የበሉበትን ወጪት ሰባሪ፤ ያጎረሳቸውን እጅ ነካሾች ክፉና ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ናቸው። የሁለቱም ርዕዮተ ዓለማት ተከታዮች ሁሌ “አምጡ !” እንጅ “እንኩን !” ያልለመዱ፣ “በቃኝን” ፣ “ተመስገንን” ፣ “ትህትናን” እና “ይቅርታን” የማያውቁ “ሁሉ ኬኛ፣ ሁሌ ተበድለና ል፣ ” እያሉ እንደ ጅራፍ እራሳቸው ገርፈው እራሳቸው መጮህ፣ ማለቃቀስ፣ መዋሸት፣ ታሪክ መቀየር፣ መስረቅ፣ ማጥፋት፣ መግደል” ። ዛሬ በትግራይ እያሳዩት ያለው ይህን ነው። እነዚህ ሁሉ የእርኩስ መንፈስ ያደረባቸው ሰዎችና ሕዝቦች መገለጫዎች ናቸው። ምንም እንኳን በእነዚህ ማሕበረሰባት በግለሰብ ደረጃ የመዳን ዕድል ያላቸው ወርቅ የሆኑ ሰዎች ቢኖሩም ቅሉ እራሱን “ሙስሊም ነኝ” “ኦሮሞ የዋቀፌታ አማኝ ነኝ” የሚለው ሕዝብ ግን አማሌቃዊ ነው፣ በእግዚአብሔር ቅድስት ሃገር መኖር ያልተፈቀደለት የክርስቶስ ተቃዋሚ ሕዝብ ነው።
ለአዲስ አበባ ከተማ ዋና ጎዳና ስያሜ የሰጡትና የቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት ዊንስተን ቸርችል እንደተናገሩት ነው። እ.አ.አ 1899 ዓ.ም ላይ ባወጡትና “የወንዙ ጦርነቶች፤ የሱዳን መልሶ ማቅናት ታሪካዊ ዘገባ” (The River Wars፡ An Historical Account of the Reconquest of the Sudan) በተባለው መጽሐፋቸው የሚከተለውን ጽፈው ነበር፦
“መሀመዳዊነት / እስልምና በሰው ልጅ ላይ የጣላቸው እርግማኖች ምንኛ አስከፊ ናቸው ! በሰው ውስጥ አደገኛ የሆነ የአክራሪነት ስሜት ከመፍጠር በተጨማሪ በውስጡ ልክ እንደ እብድ፣ ተናካሽ ውሻ ነውጠኛ ያደርጋል። ውጤቶቹ በብዙ ሀገሮች ውስጥ በግልጽ ይታያሉ፤ መጥፎ ልምዶች ፣ ደካማ የእርሻ ስርዓቶች ፣ ዝግምተኛ የንግድ ዘዴዎች እና የንብረት አለመተማመን / አለመረጋጋት ( ሁሉም ኬኛ !) የመሀመድ ተከታዮች በሚኖሩባቸውና በሚገዟቸው ቦታዎች ሁሉ ይታያሉ።”
“How dreadful are the curses which Mohammedanism lays on its votaries! Besides the fanatical frenzy, which is as dangerous in a man as hydrophobia in a dog, there is this fearful fatalistic apathy. The effects are apparent in many countries, improvident habits, slovenly systems of agriculture, sluggish methods of commerce, and insecurity of property exist wherever the followers of the Prophet rule or live.”
ለአረመኔው ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እንደ አረአያ የሆነው የቀዳማዊ ግራኝ አህመድ ሞግዚት ሃገር ቱርክ መሪ ወፈፌው የቱርኩ “ቄሮ” ፕሬዚደንት ጣይብ ኤርዶጋኔን በቱርክ የሚገኙትን ጥንታውያኑን የኦርቶዶክስ ዓብያተክርስቲያናትን ለሰይጣን መስገጃ መስጊድ ማድረግ አለበቃውም አሁን ደግ ሞ፤ “ኢየሩሳሌም የቱርክ ናት፣ ማስመለስ አለብን” ( Erdogan: ‘Jerusalem is our city, a city from us )‘ በማለት ሲቀበጣጠር ተሰምቷል ። ኤርዶጋኔን ባንድ ወቅት ፤ “አሜሪካንንም እኛ ሙስሊሞች ነን ከኮለምበስ በፊት ያገኘናት ፤ ‘ አሜሪካ ኬኛ ! ‘ ” ሲል ነበር ( Muslims found Americas before Columbus says Turkey’s Erdogan ) ። ልክ እንደ ጋሎቹ የመንገስ ዘመዶቹ። በቅርቡ እነዚህ ኤልዛቤላውያን፡ ምላሳቸውን አንድ በአንድ ካልቆረጥንባቸው በቀር፡ ሁሉም በጋራ፤ “ኢትዮጵያ የግራኝ አህመድ ናት፣ ኢትዮጵያ ኬኛ !” ማለታቸው አይቀርም። አብረው ታዲያ እንዴት ሰው ከእነዚህ ነውረኞች፣ ለሰው ልጅ ሕይወት፣ ነፃነትና እድገት ምንም ዓይነት በጎ የመንፈሳዊም የስጋዊም አስተዋጾ ማበርከት ከማይችሉ እብዶች ጋር አብሮ ይኖራል ?!
የትግራይ ወገኖቼ ሕዝባችን፤ በተለይ ተዋሕዶ አማኙ እጅግ በጣም ከፍተኛ መስዋዕት እየከፈለ ባለበት በዚህ በጣም ከባድ ወቅት አንዳንድ የትግራይ አክቲቪስቶች ዛሬም ከሰላሳ ዓመታት በፊት የሠሯቸውን ስህተቶች በመድገም ሕዝባችንን በመጨፍጨፍ ላይ ካሉት የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ቫይረስ ተሸካሚዎች ከሆኑት ከኦሮሙማ ልሂቃኑ ጋር ሲለጠፉ እያየን ነው። ይህ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው! የትግራይ ሕዝብ ይህ አይገባውም፣ አያስፈልገውም፤ ከእግዚአብሔር በቀር፣ ከጽዮን ማርያምና ከቅዱሳኑ በቀር የማንንም እርዳታ መሻት የለበትም። እነዚህ አውሬዎች በረከቱን ለመስረቅ ነውና የሚጠጉን ልታርቋቸው ይገባል። ላለፍቱ ሰላሳ ዓመታት ህወሃቶች ከትግራይ ሕዝብ ይልቅ የጠቀሟቸው ኦሮሞዎችን ነው። ገና ከጅምሩ ለእነርሱ ባርያ ሆነው እያገለገሏቸው እንዳሉ እስኪመስሉ ድረስ! አዎ! ከአዲስ አበባ ያባረሯቸውንና ዛሬ ሕዝባቸውን በመጨፈጨፍ ላይ ያሉትን ኦሮሞዎች ነው ከማንም አስበልጠው በመጥቀም ግማሽ ኢትዮጵያን ቆርሰው የሰጧቸው። አሁን ግን ይብቃ፤ ከእንግዲህ በኋላ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ኃውልት ሆነን እንዳንቀር ወደኋላ መመለስ የለብንም፤ በቃ! ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ምኒልክ + ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ኃይለ ሥላሴ + ኦሮሞው (ዲቃላው)መንግስቱ ኃይለ ማርያም በትግራይ ሕዝብ ላይ ለ፻፴/130 ዓመታት ያህል የሠሯቸውን ግፎች አንርሳቸው! + ኦሮሞው (ዲቃላው) ግራኝ አብዮት አህመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየሰራው ያለውን ሁሉም ከሠሩት የከፋ ግፍ አይተን እንበቀለው ዘንድ 100% እግዚአብሔር የሰጠን መብታችን ነውና፤ ከጨፍጫፊው ኦሮሙማ ጠላት ጋር መለሳለሱ ይብቃ! ይበቃ! ይበቃ!
______________ ____________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Infos | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Abeba , Aksum , Amhara , Anti-Ethiopia , Axum , AxumGenocide , ልሂቃን , ሴቶች , ትግራይ , ትግሬ , አማራ , አረመኔነት , አስገድዶ መድፈር , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኦሮሞ , ኬኛ , ዋቀፌታ , ዘር ማጽዳት , የጦር ወንጀል , ጋላ , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽላተ ሙሴ , ጽዮን ማርያም , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , Ethnic Cleansing , Gala , Hatred , Islam , Jihad , Oromo , Rape , Tigray , War Crimes , Women | Leave a Comment »