Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ካይሮ’

ዘመነ እሳት| ከፍተኛ ቃጠሎ በዝነኛው የግብጽ ቍ. ፩ መስጊድ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 8, 2020

የአልአዝሃር መስጊድ እ..አ በ 970 .ም በወራሪዎቹ አረብ መሀመዳውያን ነበር የተመሠረተው። የፋቲሚድ ሺያ ካሊፋት ሥርወ መንግሥት ማዕከሉን በግብጽ ካደረገ በኋላ የካይሮ ከተማን ቆረቆረ፣ ከዚያም በመላው ሰሜን አፍሪቃ እና ሲሲሊ ጣልያን ክርስቲያን ሕዝቦችን ማደን ጀመረ፤ ኢየሩሳሌምንም ተቆጣጠረ፤ ከዚህም የተነሳ ክርስቲያን ሕዝቦች ኢየሩሳሌምን እና አገሮቻቸውን ከመሀምዳውያኑ ወራሪዎች ነፃ ለማውጣት የመስቀል ጦርነቶችን ቀሰቀሱ። ታሪክ እራሱን ይደግማል፤ ዛሬም የምናየው ይህን ነው፤ ስለዚህ የመስቀል ጦርነቶች ሊቀሰቀሱ ግድ ነው፤ አሁን በአርሜኒያ እና ቱርክ/አዘርበጃን መካከል የተቀሰቀሰው ጦርነት ይህን ያመላክታል።

አብዛኞቹ በግብጽ እና ቱርክ የሚገኙ መስጊዶች ኮኒስታንቲኖፕል/ኢስታንቡል ከሚገኘው ቅድስት ሶፊያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ህንፃ ንድፍ ነው የተገነቡት። ሉሲፈር ሰይጣን ሁልጊዜ መኮረጅ/መቅዳት/መገልበጥ ይወዳልና።

_________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብጽ | በ አል-ሲሲ ላይ አመጹ ዛሬም ቀጥሏል | በ አል-አቢ ላይስ መቼ ነው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 22, 2020

ግብጻውያን “የዳቦ ዋጋ ናረ” ብለው ለአመጽ በመነሳሳት መንገዶችን እና አደባባዮችን በማጥለቅለቅ ላይ ናቸው፤ ኢትዮጵያውያን ግን ይህ ሁሉ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እየተካሄደባቸው በጂኒ ግራኝ ዳቦ አፋቸው የተለሰነ ይመስል ጸጥ፣ ጭጭ።

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኃይለኛ እሳት በግብጽ | ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 14, 2020

ዛሬ በካይሮ ከተማ አንድ የነዳጅ ዘይት ፈንድቶ ኃይለኛ እሳት ተቀሰቀሰ። ግብጽ፣ አረቢያ፣ አሜሪካ አውሮፓ ሁሉም ባቢሎን ናቸውና ተራ በተራ ይወድቃሉ!

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፥]

ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች።

በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤

አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።

ከሰማይም ሌላ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል። ሕዝቤ ሆይ፥ በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ፤

ኃጢአትዋ እስከ ሰማይ ድረስ ደርሶአልና፥ እግዚአብሔርም ዓመፃዋን አሰበ።

እርስዋ እንደ ሰጠች መጠን ብድራት መልሱላት፥ እንደ ሥራዋም ሁለት እጥፍ ደርቡባት፤ በቀላቀለችው ጽዋ ሁለት እጥፍ አድርጋችሁ ቀላቅሉባት፤

ራስዋን እንደ አከበረችና እንደ ተቀማጠለች ልክ ሥቃይና ኀዘን ስጡአት። በልብዋ። ንግሥት ሆኜ እቀመጣለሁ ባልቴትም አልሆንም ኀዘንም ከቶ አላይም ስላለች፥

ስለዚህ በአንድ ቀን ሞትና ኀዘን ራብም የሆኑ መቅሰፍቶችዋ ይመጣሉ፥ በእሳትም ትቃጠላለች፤ የሚፈርድባት እግዚአብሔር ብርቱ ነውና።

ከእርስዋም ጋር የሴሰኑና የተቀማጠሉ የምድር ነገሥታት የመቃጠልዋን ጢስ ሲያዩ ስለ እርስዋ ዋይ ዋይ እያሉ ያለቅሳሉ፤

ሥቃይዋንም ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ቆመው። አንቺ ታላቂቱ ከተማ፥ ብርቱይቱ ከተማ ባቢሎን፥ ወዮልሽ፥ ወዮልሽ፥ በአንድ ሰዓት ፍርድሽ ደርሶአልና እያሉ ይናገራሉ።

፲፩ የመርከባቸውንም ጭነት ከእንግዲህ ወዲህ የሚገዛ የለምና የምድር ነጋዴዎች ያለቅሱላታል ያዝኑላትማል፤

፲፪ ጭነትም ወርቅና ብር የከበረም ድንጋይ ዕንቁም፥ ቀጭንም ተልባ እግር ቀይም ሐርም ሐምራዊም ልብስ የሚሸትም እንጨት ሁሉ፥ ከዝሆን ጥርስም የተሰራ ዕቃ ሁሉ፥ እጅግም ከከበረ እንጨት ከናስም ከብረትም ከዕብነ በረድም የተሰራ ዕቃ ሁሉ፥

፲፫ ቀረፋም ቅመምም የሚቃጠልም ሽቱ ቅባትም ዕጣንም የወይን ጠጅም ዘይትም የተሰለቀ ዱቄትም ስንዴም ከብትም በግም ፈረስም ሰረገላም ባሪያዎችም የሰዎችም ነፍሳት ነው።

፲፬ ነፍስሽም የጎመጀችው ፍሬ ከአንቺ ዘንድ አልፎአል፥ የሚቀማጠልና የሚያጌጥም ነገር ሁሉ ጠፍቶብሻል፥ ሰዎችም ከእንግዲህ ወዲህ ከቶ አያገኙአቸውም።

፲፭፲፯ እነዚህን የነገዱ በእርስዋም ባለ ጠጋዎች የሆኑት እያለቀሱና እያዘኑ። በቀጭን ተልባ እግርና በቀይ ሐምራዊም ልብስ ለተጐናጸፈች በወርቅና በከበረ ድንጋይም በዕንቁም ለተሸለመች ለታላቂቱ ከተማ ወዮላት፥ ወዮላት፥ ይህን የሚያህል ታላቅ ባለ ጠግነት በአንድ ሰዓት ጠፍቶአልና እያሉ ስቃይዋን ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ይቆማሉ። የመርከብም መሪ ሁሉ በመርከብም ወደ ማናቸውም ስፍራ የሚሄድ ሁሉ መርከበኞችም ከባሕርም የሚጠቀሙ ሁሉ በሩቅ ቆሙ፥

፲፰ የመቃጠልዋንም ጢስ ባዩ ጊዜ። ታላቂቱን ከተማ የምትመስላት ምን ከተማ ነበረች? እያሉ ጮኹ።

፲፱ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነስንሰው እያለቀሱና እያዘኑ። በባሕር መርከቦች ያሉአቸውን ሁሉ ከባለ ጠግነትዋ የተነሣ ባለ ጠጋዎች ላደረገች ለታላቂቱ ከተማ ወዮላት፥ ወዮላት፥ በአንድ ሰዓት ጠፍታለችና እያሉ ጮኹ።

ሰማይ ሆይ፥ ቅዱሳን ሐዋርያት ነቢያትም ሆይ፥ በእርስዋ ላይ ደስ ይበላችሁ፥ እግዚአብሔር ፈርዶላችኋልና።

፳፩ አንድም ብርቱ መልአክ ትልቅን ወፍጮ የሚመስልን ድንጋይ አንስቶ ወደ ባሕር ወረወረው እንዲህ ሲል። ታላቂቱ ከተማ ባቢሎን እንዲህ ተገፍታ ትወድቃለች ከእንግዲህም ወዲህ ከቶ አትገኝም።

፳፪ በገና የሚመቱና የሚዘምሩም ድምፅ እንቢልታንና መለከትንም የሚነፉ ድምፅ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፥ የእጅ ጥበብም ሁሉ አንድ ብልሃተኛ እንኳ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይገኝም፥ የወፍጮ ድምጽም ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፥

፳፫ የመብራትም ብርሃን ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይበራም፥ የሙሽራና የሙሽራይቱም ድምጽ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፤ ነጋዴዎችሽ የምድር መኳንንት ነበሩና፥ በአስማትሽም አሕዛብ ሁሉ ስተዋልና።

፳፬ በእርስዋም ውስጥ የነቢያትና የቅዱሳን ደም በምድርም የታረዱ ሁሉ ደም ተገኘባት።

_________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | በጣልያን፣ ግብጽ፣ ሳውዲ አረቢያ፣ አሜሪካ ወዘተ እምነት ተነስንሷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2020

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብጽ ላይ ፍርድን አደርጋለሁ | የጎርፍ ዶፍ እያወረደ ባለው ደመና የኢትዮጵያ ካርታ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 17, 2020

በአባይ ጉዳይ ፀረኢትዮጵያ የሆነ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ያሉት ግብጽ እና እስራኤል፡ እስከ አሁን የ21 ሰዎችን ህይወት በወሰደውና Dragon Storm / ዘንዶ” በተሰኘውበከባድ አውሎ ንፋስ ባስከተለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የዝናብ ማዕበል እየታመሱ ነው።

ልክ በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው ህዋሃት የኢትዮጵያውያን ጠላት ከሆኑት ኦሮሞ ሙስሊሞች ጋር ዛሬም ዲያብሎሳዊ “የስትራቴጂ ጥምረት ፈጥርያለሁ” እንደሚለው እስራኤልም “አይሁዶችን ወደ ባሕር እንወረውራችዋለን!” ከሚሉት ከታሪካዊ አረብ ሙስሊም ጠላቶቿ ጋር ተመሳሳይ ጥምረት ለመፍጠር ወስናለች። በዚህም ከእነርሱና ውሀችንን ለጠላት አሳልፈው በመስጠት ላይ ካሉት ከሃዲ የሃገራችን መሪዎች ጋር አብራ በድጋሚ ትቀጣለች።

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እንዲሁ በግብጽ ላይ ፍርድን አደርጋለሁ | ነጎድጓድ፣ አውሎ ነፋስ፣ ጎርፍ፣ ቸነፈር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 13, 2020

ግብጽ፤ የግዮን ወንዝ የኔ ነው አልሽ፤ ከሃዲውም የኢትዮጵያ ፈርዖን “ወላሂን!” ማለልሽ ፥ እንግዲያውስ ያውልሽ!

[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፳፱]

ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ሰይፍ አመጣብሃለሁ፥ ሰውንና እንስሳንም ከአንተ ዘንድ አጠፋለሁ።

የግብጽም ምድር ባድማና ውድማ ትሆናለች፥ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፤ አንተ። ወንዙ የእኔ ነው የሠራሁትም እኔ ነኝ ብለሃልና።

ስለዚህ፥ እነሆ፥ በአንተና በወንዞችህ ላይ ነኝ፥ የግብጽንም ምድር ከሚግዶል ጀምሮ እስከ ሴዌኔና እስከ ኢትዮጵያ ዳርቻ ድረስ ውድማና ባድማ አደርጋታለሁ።

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአባይ ጥገኛዋ ግብጽ በከፍተኛ የአየር ሙቀት እየተለበለበች ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2019

ዱባይ በበረዶ ካይሮ በእሳትሙቀቱ ወደ ቱርክም እያመራ ነው፤ እነዚህ የፍየል ሃገራት የአገራችን ቀንደኛ ጠላቶች ናቸውና ይቅመሷት

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፱]

ሰዎችም በታላቅ ትኵሳት ተቃጠሉ፥ በነዚህም መቅሠፍቶች ላይ ሥልጣን ያለውን የእግዚአብሔርን ስም ተሳደቡ፥ ክብርንም እንዲሰጡት ንስሐ አልገቡም።

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

ግብጽ | ሙስሊሟ ተማሪ “ላግባሽ!” ብሎ የጠየቃትን እጮኛዋን በማቀፏ ከዩኒቨርሲቲ ተባረረች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 14, 2019

..2009 . ወስላታው ባራክ ሁሴን ኦባማ ለሙስሊሙ ዓለም ንግግር ያሰማበት ታዋቂው የግብፅ አልአዝሃር ዩኒቨርሲቲ፡ ተማሪዋ ሴት ላግባሽ ብሎ አበባ የስጣትን እጮኛዋን በማቀፏ ከዩኒቨርሲቲው አባርሯታል። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይህ ቪዲዮ በመታየቱ ነው ዩኒቨርሲቲው እዚህ አወዛጋቢ ውሳኔ ላይ ለመድረስ የደፈረው። ቪዲዮው የትምህርት ቤቱን መልካም ስም ያጎድፋል፤ ሙስሊሞች መተቀቃፍ የለባቸውምብሎ በመግለጽ ተማሪዋን ለማባረር መገደዳቸውን የዩኒቨርሲቲው መስተዳደር አስታውቋል።

በ ቪዲዮ ላይ አንድ ወጣት እቅፍ አበባ በመያዝ የጋብቻ ጥያቄን እንደማቅረብ በሚመስል መልክ ወጣት ሴቷን በደስታ ሲያቅፋት ይታያል።

______

Posted in Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምረ ማርያም | ክርስቲያን ወገኖቻችንን ለመግደል መጥቶ የነበረው ሰይጣን በራሱ ፈንጅ ተበጣጥሶ ሞተ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 12, 2018

በትናንትናው ቅዳሜ ዕለት ከካይሮ ከተማ በስተሰሜን ከምትገኘው ሞስቶሮድ ከተማ በሚገኝ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ላይ የታቀደወን የአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ጥቃ ቅድስ ድንግል ማርያም አክሽፋዋለች።

ድንቅ ተዓምር ነው፤ ልክ በጅጅጋው የጂሃድ ጥቃት ሣምንት፤ እነ ቀብሪ ደኃር ደብረ መድኃኒት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በተቃጠለት፣ እነ ቄስ ኪዳነ ማርያም ንብረቱ እና አባ ገብረ ማርያም አስፋው በተገደሉ በሳምንቱ።

ቀናችንን በዚህ ዓይነት ዜና ስንጀምር እንዴት ደስ ይላል! እጅግ በጣም እንጂ! ፍርድ ለማየት ዛሬ ብዙ መጠበቅ የለብንም፤ ክብር ለፍትህ አምላክ ለእግዚአብሔር!

ምንጭ

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የ ኮፕት ወንደሞቻችን ቀብር | ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2018

በትናንትናው ዕለት ኮፕት ክርስቲያኖች፡ ከእንባ እና ደስታ ጋር፡ ለዎቹ ኮፕት ሰማዕታት አካላት ዕረፍትጧቸው።

የታረደውን አባቱን ፎቶ የሚነካው ክርስቲያን ህፃን ልጅ በጣም ያስለቅሳል።

የዲያብሎስ ልጆች ሞራላችንን ለመስበርና እኛን ክርስቲያኖችን ለማዋረድ ሞክረዋል፤ አልተሳካላቸውም፤ የመዋረጃቸውና ደም የማልቀሻቸው ጊዜ ተቃርቧል፡ ወዮላቸው!

የነገውን የ”ዕርገት ዕለት” ለሰይጣን ረመዳን መጀመሪያ ዕለት ማድረጋቸውም ብዙ ነገር ነው የሚጠቁመን።


Tears And Joy As Egyptian Christians Killed In Libya Laid To Rest


Tears mixed with joy on Tuesday as the remains of 20 Christians were laid to rest in Egypt’s Minya province more than three years after they were kidnapped and beheaded in Libya in an attack that provoked rare Egyptian air strikes.

The return of the bodies of 20 Egyptian Copts has brought families in rural Egypt a chance for some closure after years in mourning with little hope of having the bodies of their loved ones being recovered for burial.

“Everyone stood beside the martyr that belongs to him and cried a little, but they were tears of longing, nothing more,” said Bishri Ibrahim, father of Kerolos, one of the victims, at the funeral service at a church in the village of al-Our in Minya province, where they were all laid to rest.

“But we are happy and joyful that they have returned to the village. This is a blessing for the country and to all Copts all over the world,” he added.

Thirteen of the 21 Libya victims came from al-Our, a rural town of around 10,000 people south of Cairo.

President Abdel Fatah al-Sisi ordered the Church, named The Church of the Martyrs of Faith and Homeland, to be built soon after the incident and dedicated in their memory.

Sisi also ordered a wave of air strikes on the Islamic State’s militant bases in Libya.

The remains of the victims, who were flown from Libya about a private jet to Cairo on Monday night, were placed inside cylinder-shaped containers covered in velvet cloth with the names of each victim and interred under the church altar.

Families said the burial place would be opened as a shrine for visitors.

The victims had been among the many poor Egyptians who risked their lives to find work in the lawless chaos of Libya following the downfall of Muammar Gaddafi in 2011 and civil war.

A video posted by Islamic State in January 2015 showed 21 people — 20 Egyptian Copts and one Ghanaian Christian — lined up on a Libyan beach in orange jumpsuits before they were executed.

“I wanted to see Milad come back from Libya on his feet after his struggle and hard work to earn a living in a harsh life abroad,” 55-year-old Zaki Hanna, the father of one of the victims.

“But thanks be to God, he died a hero, did not beg anyone to spare his life and he and his brothers, the martyrs, did not abandon their faith or homeland.”

Bashir Estephanos, whose two younger brothers were killed by Islamic State in Libya, said all Christians in al-Our village had been praying for the past three years for the bodies of the “martyrs” to be found.

Libyan authorities recovered the bodies in October after the area where they were buried was recaptured from the militant Islamist group.

“Our prayers were answered, so thanks be to God from the bottom of our hearts,” he said, speaking before the bodies arrived in the village.

The head of the Coptic Church in Egypt, Pope Tawadros II, was at the airport to receive the remains when they arrived in Cairo on Monday night.

Source

______

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: