ሎስ አንጌሌስ | ያበዱ ኢ-አማኒያን በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ካቴድራል ቅዳሴን በኃይል አወኩ።
እንግዲህ፤ “ሴቶቻችን ጽንስ የማስወረድ መብት አይነፈጋቸው፤ የተረገዙ ጨቅላዎችን ካልፈለግናቸው የመግደል መብት አለን ፥ ሰውነቴ የእኔ ምርጫ(My Body My Choice!)” ከሚል ሉሲፈራዊ ወኔ በመነሳት ነው “ትቃወመናለች!” የሚሏትን ቤተ ክርስቲያን ለማጥቃት የደፈሩት። እንግዲህ ይህ ነው ለሰይጣን መገዛት ማለት። ከእባብ መርዝ የተመረተውን የኮቪድ ክትትትባት ግን፤ “ሰውነቴ የእኔ ምርጫ(My Body My Choice!)ብለው ላለመከተተብ ሲታገሉ አላየንም፤ ብዙዎቹ እንደ እንስሳ አንድ በአንድ ተከትበዋል።
በሃገራችንም፤ ላለፉት አራት ዓመታት በወኔ፤ “ጽዮናውያንን ካላጠፋን፣ ገዳማቱንና ዓብያተ ክርስቲያናቱን ካላፈረስን፣ ሴቶችን ካልደፈርን” በማለት ላይ ያሉት የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎቹ አህዛብና ፕሬቴስታንት መናፍቃን እየፈጸሙ ያሉት ልክ ይሄንን ነው። መንፈሱ አንድ ዓይነት ነው፤ ከዲያብሎስ ነው፤ ጥልቅ የሆነ ጥላቻን ያነገበና በመላው ዓለም እንደ ሰደድ እሳት በመቀጣጠል ላይ ያለ እርኩስ መንፈስ ነው። ይህ መንፈስ ነው በተለይ እንደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ፣ አርሜኒያ፣ ሩሲያና ዩክሬይን ባሉት በጥንታውያኑ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ እንዲካሄድባቸው ትንቢት መፈጸሚያ የሆኑትን የሰይጣን አርበኞቹን በማነሳሳት ነው ጭፍጨፋ በማካሄድ ላይ ያለው።
💭 የዛሬው መረጂያዬ ሁሉ ከልደታ ጋር ተገጣጥሟል፤ ይገርማል!ሉሲፈራውያኑ የመናገርና ያቀራረብ ችሎታና ብቃት ያላትን ሄሜላ አረጋዊን ከጽዮናውያን በመንጠቅ ወይንም ለዚህ ጊዜ በአቴቴ መንፈስ ተለክፋ ጽዮናውያን ላይ ትነሳ ዘንድ መሆኑ ነው። በዚህች በዛሬዋ ዓለም ብዙ ድምጽ ለሌላቸው ለጽዮናውያን ነበር ድምጽ መሆን የሚገባት፤ ግን አልታደለችምና ነፍሷን ለመሸጥ በቅታለች። በዚህም ዓለም የመጠሪያ ስም በጣም ትልቅ ሚና ነው የሚጫወተው። ፀረ-ሰሜን፣ ፀረ-ጽዮናውያን የሆኑትን አፄ ምንሊክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግሱት ኃይለማርያምና ኃይለማርያም ደሳለኝን ሥልጣን ላይ ያወጧቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዛኛው ክርስቲያን በመሆኑና ፈሪሃ እግዚአብሔር ስላለው በአንድ በኩል ሊደሉልት ሲሉ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ፤ ኢትዮጵያውያን እነዚህን የክርስቲያን ስሞች ጠልቶ ከአምላኩ፣ ሃይማኖቱና ታሪኩ እንዲፋታ ለማድረግ ነው።
- ☆ ኢትዮጵያዊው ምንሊክ የንግሥት ሳባ ልጅ ቀዳማዊ ንጉሡን ተጸይፎ እንዲረሳው ጽዮናውያንን ከፋፍሎ ግዛታቸውን ለጣልያንና ፈረንሳይ የሸጠውን ኦሮሞ “ዳግማዊ ምንሊክን” አመጡት፣
- ☆ ኦሮሞውን ኃይለ ሥላሴን በማምጣት ጽዮናውያን ከሥላሴ አምላካቸው እንዲላቀቂ፣
- ☆ ኦሮሞውን መንግሱት ኃይለ ማርያምንና፣ ወላይታውን ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ሥልጣን ላይ በማውጣት ጽዮናውያን ከእናታቸው ከቅድስት ማርያም እንዲላቀቁ ለማድረግ ነበር።
ልክ መሀመዳውያኑ እናታችን ቅድስት ማርያም የምትለብሰውን ዓይነት አለባበስ ለብሰው አስቀያሚ፣ ነውረኛና ጽንፈኛ ተግባር በመፈጸም የወላዲተ አማልክን ክብር ለመቀነስ እንደሚሠሩት፣ ሸኾቻቸውም የክርስቶስ ቅዱሳንን መሰል ጢም አጎፍረው ጥላቻን፣ ሁከትንና አመፅን በመስበክ የአባቶቻችንን ስዕል በጥቁር ቀለም ለመቀባት እንደሚሹት። እንደ ጥምቀትና መስቀል ያሉት የተዋሕዶ በዓላት ከጥንት ጀምሮ ታቦት እየወጣ በአደባባይ ነው የሚከበረው፤ ይህ ያስቀናቸው የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ከጥቂት ዓመታት ጀምሮ ጣዖታዊ በዓሎቻቸውን በአደባባይ ለማክበር በመወሰን የኦርቶዶክሳውያንን አደባባዮች፣ የጥመቀተ ባሕር ቦታዎቻቸውን በመንጠቅ ኦርቶዶክሳውያኑ ዲያብሎስ ጋኔኑን ባራገፈበት ቦታ ላይ ዳግም እንዳይወጡ፣ ይዞታዎቻቸውን እንዲያጡና ሥርዓታቸውን እንዲቀይሩ ለማድረግ ነው። የአረብ ሙስሊም ሃገራት ታሪክ ይህን ነው የሚያሳየን።
☆ ግብረ ሰዶማውያኑ የማርያም መቀነትን/የኖህ ቀስተ ደመናን ሙሉ በሙሉ ሊነጥቁን ግማሽ መንገድ ሄደዋል። ለክልሎች የሉሲፈርን ባንዲራ የሰጧቸውም ልክ ኢለን መስክ ትዊተርን ለመጠቅለል እንደወሰነው፣ እንርሱም መቀነታችንን ሊያወልቁብን ስላሰቡ ነው።

☆ ሌላው ደግሞ የሂትለር ናዚዎች ‘የሠረቁት‘ ስዋስቲካ ነው። የስዋስቲካ ምስል እጅግ በሚያሳዝን መልኩ ጥሩ የሆነ ትርጓሜ ከነበረው በኋላ ግን ለመጥፎ አገልግሎት በመዋሉ ስሙ ከጎደፉ ምስሎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ ይህ ቅርጽ ምንጩ በሕንድ እንደሆነ የሚነገርለት ሲሆን፤ ስሙም በእጅግ ጥንታዊው ሳንስክሪት ቋንቋ ውስጥ ከሚገኝ ‹ስዋስቲ› ከሚል ሥርወቃል የተገኘ ነው – ትርጉሙም፤ “ጥሩ፣ መልካም እነሆ” ማለት ነው፡፡ ይህ ምልክትም በዓለም ላይ በብዙ ቦታዎች ላይ የሚገኝ ሲሆን በአጠቃላይ የጥሩ ነገር ምሳሌ ሆኖ ቆይቷል፡፡
ይህ ቅርጽ በክርስትናም ውስጥ አገልግሎት ሰጥቷል፡፡ በክርስትና መንፈሳዊ እንቅስቃሴን – የመንፈስ ቅዱስን መውረድ እና በአጠቃላይ መንፈስ/ መንፈሳዊነትን ይጠቁማል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ባለመንጠቆ መስቀልን ይጠቁማል ፥ የመንጠቆው መኖርም ክርስቶስ በሞት ላይ ድል መቀዳጀቱን የሚያመሰጥር ሲሆን በተለያዩ አብያተ–ክርስቲያናትም ይገኛል፡፡ አንዳንዶች በአስራ ሁለተኛው ክፍለዘመን የተገኙ እና ይህንን መስቀል የያዙ አብያተክርስቲያናቶች መኖራቸውን ይናገራሉ፡፡ በላሊበላም ይህ መስቀል በመስኮቶች ላይ ይታያል፡፡
እኔ በግሌ፤ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች የዳኑት ድነው ሌሎቹ እስካልተጠረጉ ድረስ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የደመራ በዓልን ማክበር አልሻም። አየን አይደል?! ዲያብሎስ አባታቸው ቀጣፊ፣ ገልባጭ፣ አታላይ፣ አስመሳይ፣ ሌባና ገዳይ አይደል።
ከአራት ዓመታት በፊት ‘አህመድ’ የተሰኘውን መጠሪያ የያዘውን ግራኝ አብዮትን ሥልጣን ላይ አውጥተው ወዲያው በብዙዎቹ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘቱ ሉሲፈራውያኑን በጣም ነበር ያስደነቃቸው፤ እንዲህ በቀላሉ ይሆናል ብለው አልጠበቁምና። አሁንማ “መሀመድ” የተባለውን ጂኒ ጃዋርን የግራኝ ተተኪ ለማድረግ በመሥራት ላይ ናቸው። ሃቁ ግን፤ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች የሆኑት አህዛብ ሥልጣን ላይ ወጥተው የእምቤታችን እርስት የሆነችውን ኢትዮጵያን ያስተዳድሩ ዘንድ እግዚአብሔር አይፈቀድላቸውም። ይህን “ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ!” የሚል ወገን ሁሉ በድፍረት፣ በራሱ እና በአምላኩ በመተማመን ወንድ ሆኖ ሊናገረው ይገባዋል።
💭 አሁን የጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ስም ላይ እናተኩር፤ ‘ሄርሜላ’ የእመቤታችን አያትና የቅድስት ሐና እናት ስም ነው፤
😇 ሰባተኛዪቱ እንቦሳ ጨረቃን ስትወልድ ጨረቃዋ ደግሞ ፀሓይን ስትወልድ አየሁ (ቴክታ)

በቅድስና የሚኖሩ ነገር ግን መካን የነበሩት ቴክታና ጴጥርቃ ነጭ እንቦሳ ከበረታቸው ስትወጣ ፤ እንቦሳይቱ እንቦሳ እየወለደች እስከ ስድስት ስትደርስ ፤ ስድስተኛዪቱ ጨረቃን ጨረቃዋም ፀሐይን ስትወልድ አይተው በሀገራቸው መፈክረ ሕልም (ሕልም ፈች ሊቅ) አለና ሂደው ነገሩት፡፡ ደግ ልጅ ትወልዳላችሁ፤ ጨረቃይቱ ከፍጡራን በላይ የምትሆን ልጅ ትወልዳላችሁ፡፡ የፀሐይ ነገር ግን አልተገለጸልኝም፤ እንደ ነቢይ እንደ ንጉሥ ያለ ይሆናል አላቸው፡፡ እነርሱም ጊዜ ይተርጉመው ብለውት ሄዱ፡፡ ከዚህ በኋላ ልጅ ወለዱ፡፡ ስሟንም “ረከብኩ ስእለትዬ፤ ረከብኩ ተምኔትዬ” /የተሳልኩትን አገኘሁ፤ የተመኘሁትን አገኘሁ/ ሲሉ “ሄኤሜን“አሏት፡፡ ሄኤሜን ዴርዴን፤ ዴርዴ ቶናን፤ ቶና ሲካርን፤ ሲካር ሄርሜላን፤ ሄርሜላ ሐናን ወለደች፡፡ ሐና ለአካለ መጠን ስትደርስ ከቤተ ይሁዳ ለተወለደ ኢያቄም ለሚባል ደግ ሰው አጋቧት፡፡ ከኢያቄምና ከሐናም በጨረቃ የተመሰለች ድንግል ማርያም ተወለደች፡፡
💭 Crazed leftists stormed Sunday mass at the Cathedral of Our Lady of the Angels dressed as handmaid’s tale characters to protest in support of abortion.
The godless pro-abortion group “Ruth Sent Us” planned protests this Mother’s Day at Catholic Churches around the country.
The fact that they chose Mother’s Day for their national protest is even more ghoulish than usual. The protesters attempted to shut down the Catholic service.
Security guards and parishioners forced them out of the cathedral.
❖❖❖ Cathedral of Our Lady of the Angels ❖❖❖
What historically took centuries to construct was accomplished in three years in the building of the 11-story Cathedral of Our Lady of the Angels. This first Roman Catholic Cathedral to be erected in the western United States in 30 years began construction on May 1999 and was completed by the spring of 2002.
Spanish architect, Professor José Rafael Moneo has designed a dynamic, contemporary Cathedral with virtually no right angles. This geometry contributes to the Cathedral’s feeling of mystery and its aura of majesty.
Cathedral Design
The challenge in designing and building a new Cathedral Church was to make certain that it reflected the diversity of all people. Rather than duplicate traditional designs of the Middle Ages in Europe, the Cathedral is a new and vibrant expression of the 21st century Catholic peoples of Los Angeles.
Just as many European Cathedrals are built near rivers, Moneo considered the Hollywood Freeway as Los Angeles’ river of transportation, the connection of people to each other. The site is located between the Civic Center and the Cultural Center of the city.
“I wanted both a public space,” said Moneo, “and something else, what it is that people seek when they go to church.” To the architect, the logic of these two competing interests suggested, first of all, a series of “buffering, intermediating spaces” — plazas, staircases, colonnades, and an unorthodox entry.
Worshippers enter on the south side, rather than the center, of the Cathedral through a monumental set of bronze doors cast by sculptor Robert Graham. The doors are crowned by a completely contemporary statue of Our Lady of the Angels.
A 50 foot concrete cross “lantern” adorns the front of the Cathedral. At night its glass- protected alabaster windows are illuminated and can be seen at a far distance.
The 151 million pound Cathedral rests on 198 base isolators so that it will float up to 27 inches during a magnitude 8 point earthquake. The design is so geometrically complex that none of the concrete forms could vary by more than 1/16th of an inch.
The Cathedral is built with architectural concrete in a color reminiscent of the sun-baked adobe walls of the California Missions and is designed to last 500 years.
______________