Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ካቡል’

በጀርመን የብስክሌት ተላላኪ የሆነው የአፍጋኒስታን ሚኒስትር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 1, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

በአፍጋኒስታን የቀድሞው የመገናኛ ሚኒስትር የነበሩት ሰይድ ሳዳት ባለፈው ዓመት ወደ አገሪቱ ከተዛወሩ በኋላ አሁን በምስራቅ ጀርመኗ ላይፕዚግ ከተማ ብስክሌት እየጋለቡ ምግብ ያቀርባሉ። የ ፵፱/49 ዓመቱ ፖለቲከኛ ሲናገሩ፤ “ለመንግሥት የሠራሁ ከፍተኛ ባለሥልጣን ስለነበርኩ አገር ቤት ያሉ አንዳንድ ሰዎች ዛሬ ምግብ አመላላሽ መሆኔን ተቃውመው ተችተውኛል። ተራ ሥራ እየሠራሁ ነው፤ እና የጥፋተኝነት ወይም የጸጸት ስሜት እንዲሰማኝ የሚያደርግ ምንም ነገር የለም። በፊት ሚንስትር ሆኜ ሕዝቤን ሳገለግል ነበር፤ አሁንም ምግብ በማቅረብ ሰዎችን እያገለገልኩ ነው።” ብለዋል።

“ከንቱ ኩራትን” ወዲያ አሽቀንጥሮ ወደ ቆሻሻ ቅርጫት የሚጥልና ጥገኛ ላለመሆን የሚጥር ጎበዝ ሰው ማለት እንዲህ ነው! በተቃራኒው ግን በታሊባኖቹ የተባረሩት የአፍጋኒስታን ፕሬዚደንት ግን ልክ እንደ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ሚንስትሮቹ ከሕዝባቸው የሠረቁትን ገንዘብ በጆንያ ተሸክመው በተባበሩት የአረብ ኤሚራቶች ወደገነቡት ወደ ዱባይ ቪላቸው ፈርጥጠዋል።

ትናንትና ንጉሥ ዛሬ ተራ ሰው የመሆን እጣ ፈንታ የሁላችንንም በር ሊያንኳኳ ይችላል።

✞✞✞[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፪፥፲፮]✞✞✞

የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።

✞✞✞[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፪፥፪]✞✞✞

የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።

_______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Convicted Rapist, Once Deported, Arrives in US on Ethiopian Airlines Evacuation Flight From Kabul

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 31, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የክፉው አብይ አህመድን ሴት ደፋሪ ወታደሮችን ወደ ትግራይ ያጓጉዛል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስገድዶ ደፋሪ ወንጀለኞችን ከአፍጋኒስታን ካቡል ያወጣል። ዋዉ!

➡ Ethiopian Airlines transports Evil Abiy Ahmed’s rapist soldiers to Tigray.

Ethiopian Airlines evacuates Rapists out of Kabul, Afghanistan. Wow!

ወሲባዊ ጥቃቶችን በመፈጸም በአሜሪካ የተፈረደበት መሀመዳዊ አስገድዶ ደፋሪ ጋደር ሄይዳሪ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የመልቀቂያ በረራ አሜሪካ ገባ። አሁን በዋሽንግተን ዲሲው የዳልስ አውሮፕላን ማረፊያ ታስሯል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላለፉት ሁለት ዓመታት የኮሮና ታክሲ ሆኖ አሜሪካኖችን አገለገለ። ዛሬ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተራቡትና ለተጠሙት፣ ጤንነታቸው ለታወከባቸውና ሕክምና ለሚፈልጉት የትግራይ አባቶቻችን እና እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን ምግብ፣ ውሃ፣ ብርድ ልብስና መድኃኒት በማመላለስ ፈንታ ኦሮሞ ሴት ደፋሪ አውሬ ወታደሮችን ወደ ትግራይ፣ ምስጋና ቢሶቹን የአፍጋኒስታን ሴት ደፋሪዎችን ደግሞ ወደ አሜሪካ ያመላልሳል። በዚህ አላበቃም፤ ይህን ሁሉ ወንጀል ለመፈጸም ኢትዮጵያዊየሆነውን ነገር ሁሉ ለማስወገድ በሉሲፈራውያኑ ሥልጣን ላይ የተቀመጠው አረመኔው የዛሬዋ ኢትዮጵያ መሪከኢትዮጵያ አየር መንገድ ይልቅ በኤሚራቶች፣ በቱርክ፣ በሳውዲ፣ በኬኒያ እና በሩዋንዳ አየር መንገዶች መርጦ እንዳሰኘው በመብረር ላይ ይገኛል።

Convicted rapist who was deported from US in 2017 is arrested at Washington’s Dulles International Airport after catching Ethiopian Airlines evacuation flight out of Kabul.

Ghader Heydari, 47, boarded evacuee flight but was flagged by border officials. How he got on flight unclear because it’s ‘unlikely’ he had Special Immigrant Visa.

Man whose name matches pleaded guilty to rape in Ada County, Idaho, in 2010 A convicted rapist who was deported from the US in 2017 has been arrested at Washington’s Dulles International Airport after catching Ethiopian Airlines evacuation flight out of Kabul.

Ghader Heydari, 47, boarded a flight for evacuees but was flagged by border officials upon arrival into Washington.

He was being held at the Caroline Detention Facility in Bowling Green, Virginia, according to DailyWire, after his criminal and immigration history was pointed that.

He was released in December 2015, according to state records, and was deported from the country in 2017.

When Heydari arrived in the US on the evacuation flight, officials tried to persuade him to cancel his request to enter but he appears to have refused.

The U.S. evacuated 13,400 people from Kabul last Thursday, taking the evacuees to bases in Qatar, Bahrain or Germany before they return to the states.

They flew 5,100 people out of Kabul on US military planes. Another 8,300 were saved by coalition flights. The total – 13,400 – was drastically less than the 19,000 rescued the previous day.

Senator Ted Cruz responded to the situation on Twitter, “Biden’s evacuation from Afghanistan has been chaos. He’s bringing TENS OF THOUSANDS of people into America without thorough vetting. We have a moral obligation to get Afghans who fought with us out of harm’s way. But all unvetted evacuees should be housed in safe 3rd countries.”

💭 ጨፍጫፊው ግራኝ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ፈንታ የሩዋንዳ አየርን ይዞ ወደ ኪጋሊ በረረ

👉 ይህ የጦር ወንጀለኛ እንዴት ከአገር እንዲወጣ ተፈቀደለት?

የኢትዮጵያ አየር መንገድን ትቶታል። በኤሚሬትስ አየር መንገድ፣ በቱርክ አየር መንገድ አሁን ደግሞ በሩዋንዳ አየር። ይህ ቅሌታም አውሬ የኢትዮጵያ መሪ ሊሆን አይችልም። የሃገራችንን ኤምባሲዎችም በመዝጋት ላይ ነው፤ እንግዲህ ይህ ሁሉ ኢትዮጵያን አዋርዶ፣ አፈራርሶና ቀብሮ በምትኳ የእስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራትስ ለመመሥረት ትልቅ ህልም ስላለው ነው። እነ አቡነ ተክለ ሐይማኖት እያሉ ሕልሙ የሲዖልን እሳት የሚያሳየው ሕልም ይቀየራል። ለዚህም ቀዥቃዣ እና እርኩስ የሆኑትን ዓይኖቹን ማየት ብቻ በቂ ነው።

በትግራይ ሕዝብ ላይ ትኩሱ የዘር ማጥፋት ጦርነት ከመጀመሩ ከዓመት በፊት የሚከተለውን መል ዕክት አስተላልፌ ነበር፦

አቡነ ማትያስ + /ር ቴዎድሮስ + /ር ሊያ ታደሰ + አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ካልዘገየ የስልጣን ወንበራቸውን ባፋጣኝ እንዲያስረክቡ ትግራዋያን ወገኖቼ መጠየቅ አለባችሁ! የትግራይን ሕዝብ ለሚመጣው ጥፋት ተጠያቂ ለማድረግ ነው ያስቀመጧቸውና!”

“የጦር ወንጀል | ግራኝ አህመድ የተከዜን ግድብ አፈረሰው፥ ቀጣዩ የሕዳሴው ነው | ወላሂ! ወላሂ!”

👉 ከሦስት ቀን በፊት ታይቶኝ የነበረው ይህ ነበር፦

የጦር ወንጀለኛውና አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ ከብዙ የግድያ ወንጀሎች በኋላ በወለጋ አማራ ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ትምህርት ቤት ውስጥ እንደ ሂትለር ጨፈጨፋቸው፣ ዓለም አትኩሮት መስጠት ስትጀምር በትግራይ ላይ ጦርነት በፌስ ቡክ አወጀ፣ መብራት፣ ስልክ እና ኢንተርኔት ቆረጠ። ብዙም ሳይቆይ “አማራ” ያላቸውን ንጹሐንን ጨፍጭፎ “ተጨፈጨፉ! ኡ!ኡ!” አለና ለአምንስቲ ኢንተርናሽናል ደውሎ፤ “እኔ ነኝ፤ የኖቤል ሰላም ሽልማት የተሸለምኩት የኢትዮጵያ ገዢ ነኝ፤ ባካችሁ ሀወሀት አማራ ንጹሐንን ጨፈጨፉ ብላችሁ ጩኹሉኝ” አላቸው። ከዚያ ተከዜን ሄዶ መታው፣ የዚህን የጦር ወንጀል ተግባር ለመሸፈንና የሜዲያ አትኩሮትን ለመቀየር በባሕር ዳር ቦምብ አፈነዳ! ይህን ስጽፍ በጎንደርም የተኩስ ልውውጥ ሲካሄድ እየተሰማ ነው ተብሏል። አይገርመንም የአማርን ልዩ ኃይል ወደ ትግራይ ልኮ ካስጨፈጨፈ በኋላ ለ፴፫/33 ዙር የሰለጠነው የጋሎቹ ሰራዊት አማራ የተባለውን ክልል “ኬኛ!” እያለ ሰተት ብሎ ለመግባት አቅዶ ይሆናል። እነ ጄነራል አሳምነው እኮ ከመገደላቸው በፊት “ተከብበናል” ብለው ተናገረው ነበር። አብዮት አህመድ የተባለው ሰይጣን በሚቀጥሉት ጥቂናት ውስጥ ካልተጠረገ፤ የሕዳሴውን ግድብ በግብጽ ያስመታና፤ አሁንም ህዋሀት ናት” ይላል። ግብጽ ከፈረንሳይ በቅርቡ የገዛቸውን አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ወደ ፖርት ሱዳን ልካለች።

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Chaotic Scenes at Kabul Airport | ዋ! ሰዶም እና ገሞራ አዲስ አበባ እጅሽን ቶሎ ስጭ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 16, 2021

☆ እግዚኦ! ሰዎች ከC17 አውሮፕላን ሲወድቁ! People falling off a C-17 plane

በቅርቡ በትግራይ ተመትቶ የወደቀውን C-130 አውሮፕላን እናስታውሳለን!?

☆ Coming to Addis Ababa Soon ☆ በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ ይመጣል

💭 እጅግ ብዙ አፍጋኒስታናውያን በካቡል ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ታርካውን አቋርጠው ፣ ምናልባትም እንደ ታክሲ በሚያገለግለው የአሜሪካ አየር ኃይል የትራንስፖርት አውሮፕላን ላይ ለመሳፈር እየሞከሩ ነው።

ሌሎች አስገራሚ ፊልሞች ቀደም ሲል የተጨናነቀውን እና የተጨናነቁትን የአየር ማረፊያዎችን መጨናነቅን ጨምሮ በማሽኮብከቢያው አውራ ጎዳና ላይ ከፍተኛ ትርምስ አሳይተዋል። የአፍጋኒስታን መንግስት ከወደቀ ከአንድ ቀን በኋላ አርፈው በሚገኙ የመንገደኞች አውሮፕላን ተሳፍሮ ከዋና ከተማዋ ከካቡል ለማምለጥ ሲታገሉ ታይተዋል።

Large crowds of Afghans crossing the tarmac of Kabul International Airport, apparently trying to board a taxiing U.S. Air Force transport plane.

Other dramatic footage showed scenes of utter chaos on the runway, including civilians frantically clambering up an already overcrowded and buckling set of airstairs. It was a desperate bid to board a parked passenger plane and escape the city a day after the government’s collapse.

በታሊባን ወረራ ምክንያት ሰዎች ከሀገራቸው ለመሸሽ ወደዚህ የተስፋ መቁረጥ ደረጃ መወሰዳቸው በጣም አሳፋሪ ነው። የግራኝ የገንዘብ ሚንስትሩ አህመድ ሸዴ ከሳምንታት በፊት ስምንት ልጆቹን በዚህ መልክ ለማስወጣት እንደሞከረ ሆኖ ነው የታየኝ።

ይህን መሰል ጉድ በአዲስ አበባው ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንዳይከሰተ፤ አዲስ አበቤዎች እጃቸውን ለጽዮን ልጆች እጃቸውን በመስጠት የአረመኔውን ኦሮሞ አገዛዝ ፈላጭ ቆራጮችን እጅ ቶሎ ማሰር ይኖርባቸዋል። እነ ግራኝ የኢትዮጵያውያንን ደም ለዋቄዮ-አላህ በበቂ አስገብረውና የኢትዮጵያን ኃብትም ሙሉ በሙሉ ዘርፈው ካሸሹ በኋላ የአረብ ኤሚራቶች ባቀረቡላቸው አውሮፕላኖች ከእነ ድኽነታችሁና ሃዘናችሁ ትተዋችሁ ለማምለጥ ሽርጉድ በማለት ላይ ናቸው። እንደለመዱት ጊዜ ለመግዛት ሞኙን ኢትዮጵያዊ በማጭበርበር ላይ ናቸው። እንደ አፍጋኒስታን ከአውሮፕላን ላይ እየወደቁ ከመሞት ብሎም ለሜዲተራንያን እና ቀይ ባሕር አሣ ነባሪዎች ቀለብ መሆን የማትሹ ከሆናችሁ እነ ግራኝን ቶሎ ያዟቸው! ፍጠኑ! ፍጠኑ! ፍጠኑ!

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: