Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • July 2022
  M T W T F S S
   123
  45678910
  11121314151617
  18192021222324
  25262728293031
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ካሊፎርኒያ’

መስከረም ፩ በአሜሪካ | ደም የለበሰው የፍጻሜ ዘመን ሰማይ ላይ ኢትዮጵያ + ላሊበላ ታዩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 14, 2020

[ትንቢተ ኢዮኤል ምዕራፍ ፪፥፴፡፴፩]

በላይ በሰማይ ድንቆችን አሳያለሁ፥ በታች በምድርም

ደምና እሳት የጢስም ጭጋግ። ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር

ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ፥ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣል።

በአዲስ ዓመታችን ዙሪያ በጣም አስገራሚ የሆኑ ክስተቶች በመላው ዓለም በመታየት ላይ ናቸው።

በአዲስ አመታችን ዕለት ቪዲዮው ላይ የሚታየውንና የኢትዮጵያ ካርታን እና የቤተ ጊዮርጊስን ቤተ ክርስቲያን የሚያሳየውን ምስል ያቀረበልን የእንግሊዝ ቴሌቪዥን ጣቢያ እራሱ ”SKY / ሰማይ” ይባላል።

ነፍሳቸውን ይማርላቸውና በአሜሪካዋ የኦሬገን ግዛት ኃይለኛ ሰደድ እሳት ከአያቱ ጋር እያለ በእሳት ተቃጥሎ የሞተውን ወጣት ታሪክ ስሰማ የታየኝ በአሸባሪ አብዮት አህመድ አሊ በህገወጡ ኦሮሚያ በተባለ ክልል በተዋሕዶ ሕጻናት ላይ የተካሄደው አሰቃቂ ጭፍጨፋ ነው። የንጹሕ ኢትዮጵያውያን ደም ይጣራል።

የሰኔውን የፀሐይ ግርዶሽ በላሊበላ እናስታውሳለን?! ቪዲዮው ያስታውሰናል! ከዚህ ስላሊበላ የታየው ምስል ጋር በተያያዘ ባለፈው መድኃኔ ዓለም ዕለት ያነሳሁት አስደናቂ ቪዲዮ አለ። በቀጣዩ ቪዲዮ ይቀርባል!

______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አሜሪካ ደመራ እንዳይበራ ለፖሊስ ዐቢይ ትዕዛዝ ሰጠሽ ፤ 9/11 ደረሰ ፤ እንደ ችቦ ተቀጣጠሉ ግዛቶችሽ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 9, 2020

ከፍተኛ የሰደድ እሳት በ ካሊፎርኒያ/ California፣ በኦሬገን/ Oregon፣ አሪዞና /Arizona እና ዋሽንግተን /Washington ምዕራባውያን ግዛቶች

_________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዓለም መጨረሻ | ሰዶምና ገሞራ ካሊፎርኒያ በኃይለኛ እሳት እየጋየች ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 22, 2020

ምስራቁ የአሜሪካ አትላንቲክ ውቂያኖስ ዳርቻ በአውሎ ነፋስ እየተመታ ሲሆን ምዕራቡ የፓሲፊክ ውቂያኖስ ዳርቻ ደግሞ በእሳት እየጋየ ነው። ለደኖቹና ጫካዎቹ መቃጠል መንስኤው አስራ አንድ ሺህ መብረቆች ናቸው ተብሏል።

የዚህ ቃጠሎ ሰለባ የሆኑት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የካሊፎርኒያ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ይለቁ ዘንድ ተገድደዋል፤ በጊዚያዊ መጠለያ ድንኳኖች ውስጥም ለመኖር ተገድደዋል።

መብረቅ፤ በጣም የሚገርም የተፈጥሮ ክስተት ነው፤ ለሳይንስ ሊቃውንት የመብረቅን አፈጣጠር ምስጢር እስከ አሁን ድረስ በደንብ ሊያውቁት አልተቻላቸውም። “የቀዝቃዛና ሙቅ ዓየር መላተም” ከማለት ውጭ የመብረቀን ምስጢር ማንም አያውቀውም።

ያው እንግዲህ መብረቅ ሁሌ ከእኛ ጋር ነው፤ በየቀኑ እናየዋለን ነገር ግን ስንት የረቀቀ ቴክኖሎጂ ሠርተናል የሚሉት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ልሂቃን የዚህን ቀላል የሚመስል ክስተት ምስጢር ሊያገኙት ብሎም በየጊዚው መብረቅ የሚፈጥረውን አደጋ ለመከላከል የሚያስችል ነገር መፍጠር አልቻሉም። በእውነት በጣም አስገራሚ ነገር ነው። እግዚአብሔር የሚፈቅድላቸውና የማይፈቅድላቸው ነገሮች አሉና።

ካሊፎርኒያ በቅርቡ በኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ትናወጣለች ተብሎ ይጠበቃል፤ ከካሊፎርኒያ ውጡ! አምልጡ! ለማንኛውም ኪዳነ ምሕረት ትድረስላችሁ!

______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመነ እሳት | ባቢሎን ቁ. ፯ አሜሪካ ፥ ሰዶምና ገሞራ ካሊፎርኒያ በእሳት ጋየች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 13, 2020

_____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሊመጣ ነው | ወገኖች ሰዶም እና ገሞራ ካሊፎርኒያን እና ኔቫዳን ቶሎ ለቅቃችሁ ውጡ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 4, 2019

ዛሬ በአሜሪካ 4th Of July,Independence Day ወይም የነፃነት ቀን የሚባለው ሃገራዊ ክብረበዓል ይከበራል። በዚህ ዕለት በደቡብ ካሊፎርኒያ ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ተመዝግቧል። ይህ ባጋጣሚ አይደለም፣ ይህ የመጀመሪያው ምልክት ነው! ካሊፎርኒያውያን The Big One“ ወይም ትልቁን መንቀጥቀጥ በማንኛውም ጊዜ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ፤ ያመንዝራና የግብረሰዶማውያን ማዕከላት የሆኑት ካሊፎርኒያ እና ኒቫዳ (ላስ ቬጋስ)ይጠፋሉ። የሆሊውድ ታዋቂ እና ኃብታም ሰዎች ይህን ተገንዝበው ቤቶቻቸውን እና ንብረቶቻቸውን እየሸጡ ወደ ሌላ ግዛት መዘዋወር ከጀመሩ ስንብተዋል። እዚያ ያላችሁ ወገኖች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፤ ግን እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ኃውልት እንዳትሆኑ ፈጥናችሁ ካሊፎርኒያን እና ኒቫዳን ለቅቃችሁ ውጡ!

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

የአሜሪካ ውድቀት | የድንግል ማርያም ጠላቶች በካሊፎርኒያ ሐውልቷን አፈረሱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2019

ፖሞና ቫሊ በሚባለው አካባቢ ነው ይህ ጽንፈኛ ድርጊት የተፈጸመው። ከወር በፊት በዚሁ የካሊፎርንያ አካባቢ ሌላ ቤተክርስቲያን ላይ ተመሳሳይ ድርጊት ተፈጽሞ ነበር።

ሊበራል ዲሞክራሲ (ለዘብተኝነት) የተባለው ርዕዮተ ዓለም የምዕራባውያኑን ማሕበረሰብ ብልሹ እንዲሆን እና እንዲዘቅጥ አድርጎታል (The Degenerate Society)። እነ ዶ/ር አመድና ደካማ ቲፎዞዎቻቸውም በኢትዮጵያ ተመሳሳይ ሥርዓት እንዲፈጥሩ ነው በሉሲፈራውያኑ የታዘዘዙት። ወዮላቸው!

ለዘብተኛዋ ካሊፎርኒያ ልክ እንደ ሰዶም እና ጎሞራ ናት፤ አንድ ቀን በመሬት መንቀጥቀጥ ክፉኛ መናወጧ አይቀርም።

A vandal appears to be targeting Catholic churches in Pomona Valley, with the most recent attack on a beloved statue at a Chino church.

This is a place we come to feel safe, to feel God’s presence, to worship with our community,” said Marianne Hacker, pastoral administrator at Saint Margaret Mary’s Church.

She’s guarded the chapel for more than 50 years, the entire time the church has been in existence on Central Avenue in Chino.

It brings people comfort,” Hacker said.

But on March 30, a vandal trespassed onto the property and delivered a blow that severed the statue in two.

It’s like a clean cut,” Hacker said.

The damage made the church recall a strikingly similar crime at another local Catholic church.

That’s why I’m thinking it was a sledgehammer like they used at Our Lady Lourdes,” Hacker said.

Just a month ago and three miles away in Montclair, a person was caught on camera hopping onto a planter at Our Lady Lourdes Catholic Church and using what appeared to be a sledgehammer to hack the heads off two of their statues.

Definitely trying to make a statement,” Hacker said.

Saint Margaret Mary’s Church thinks the same person is responsible for both crimes, and now they wonder if the same person destroyed their double pane stained glass window last month.

It’s a picture also of Mary that was just shattered by a huge, huge stone,” Hacker said.

Both churches say they don’t know why they were targeted, but they’re praying for the person who’s trying to hurt them.

We’re always willing to forgive, and we’re always willing to help if there’s anger,” Hacker said.

The church says it will be using part of its renovation budget to purchase a new security camera.

Source

_________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ካሊፎርኒያ ሰዶም እና ገሞራ | በኢትዮጵያ ፀበላት ላይ ሤራ የሚጠነስሱት የ እነ ዊል ስሚዝ ቤቶች በእሳት ጋዩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 12, 2018

ካሊፎርኒያ (ካሊፍ + ኦርኒያ) እየነደደች ነው። በህይወቴ እንደዚህ የመሰለ ነገር አይቼ አላውቅም

ከጥቂት ወራት በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ ላይ “የአርቲስት ዊል ስሚዝና ባለቤቱ ጄዳ የኢትዮጵያ ጉብኝት

ክቡሩን ፀብል ፍለጋ ወይስ ውሃ ለመጠጥ?“ የሚል ጥያቄ ጠይቄ ነበር። ሁሉም በእርዳታ ስም ወደ አገራችን እየገቡ ዲያብሎሳዊ ሥራዎቻቸውን አሁንም ቀጥለዋል።

በጣና ሐይቅ ያሉትን ብርቅ ገዳማት ለማዘጋት እምቦጩን ተከሉ፣ በላሊበላ መኻን ለሆኑ እህቶቻችን ለመጸንስ እንዲችሉ የሚረዳቸውን ኩሬ “ቢልሃርዝያ” አለበት በማለት አዘጉት፣ በትግራይ ደግሞ ፈውስ የሚሰጡትን ድንቅ ፀበላት በ ”ኮሌራ” አምጭ ባክቴሪያ በመበከል ብዛት ያላቸውን ወገኖቻችን ከገደሏቸው በኋላ ነዋሪው ጸበል እንዳይጠቀም ተደረገ…. እንግዲህ፡ ይህ ለአለፉት ጥቂት ወራት ብቻ መሆኑ ነው። እግዚአብሔር አያይም፥ የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም እያሉ እኮ ነው።

ጊዜውን ጠብቆ ልክ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት የወጣ ዜና፤ የኛዎቹ ፀጥ ብለው ነበር፥ ርዕሱ ላይ እናተኩር፦

+ ‘Holy Water’ Blamed for Cholera Outbreak In Ethiopia

+ Cholera Outbreak ‘sparked By Holy Water’ as Deadly Disease Kills 10 And Infects 1,200

+ Cholera Outbreak Spread By Holy Water Leaves 10 Dead And 1,200 Infected

ታዋቂ የሆኑት የሆሊውድ አርቲስቶች እና የሉሲፈር አምባሳደሮች፤ የእነ ካርዴሺያኖች፣ ሊሊ ፓምፕ፣ ማርቲን ኢጊ አዛሊያ፣ ኬንዳል ጄነር ካትሊን ጄነር ዊል ስሚዝ ሌዲ ጋጋ (ስሞቻቸው ሁሉ ልክ እንደ ጣዖት አምላኪዎቹ፡ ዲያብሎሳዊ ቃና ያላቸው ናቸው) እና የሌሎችም መኖሪያ ቤቶች፡ “ ውልሴይ እሳት” የሚል ቅጽል ስም በተሰጠው በካሊፎርንያው የዱር እሳት በመጋየት ላይ ናቸው። እነዚህ ትዕቢተኞች በእሳት ቃጠሎው ሳቢያ ቤቶቻቸውን ለመልቀቅ ተገደዋል። ይቅመሷት፤ ማሊቡ የተባለውን መንደር የምድር ገነት ለማድረግ አልመው ነበርና። ዊልሴይ እሳት = ዊል = ዊሎው = ዊል ስሚዝ

አሁን ድሃዎቹም ኃብታሞችም እኩል ናቸው፤ ሁሉም ቤት አልባ ሆነዋል!

እነዚህ ቅብጥብጥ ሀብታም ሰዎች አሁን ለድሆች እና ለቤት አልባዎች የበለጠ ይቆረቆሩ ይሆናል የሚል ተስፋ አለኝ።

የመጭው ዘመን ምን እንደሚመስል እግዚአብሔር እያሳየን ነው።

ከዚህ አሰቃቂ ሁኔታ የምናገኘው ጥልቅ ትምህርት አለሰዶም እና ገሞራም ድራሻቸው እስኪጠፋ ተቃጥለዋል፤ የዘመናችን የሰዶማውያን መናኽሪያ የሆነችው ካሊፎርኒያም ዳግም ሎጥ ለቅቆ ከወጣ በኋላ በመሬት መንቀጥቀጥ ትናወጣለች፣ በእሳትም ትጋያለች።

ካሊፎርኒያ እና ሳዑዲ ባቢሎን ለምንገኝ ወገኖች፡ ዳግም ሎጥ ለመሆን ቶሎ ያብቃን።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Miracle: Iconic Ventura Cross Still Standing After California Fire

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 14, 2017

An iconic cross in Ventura County, California survived the Thomas fire that ravaged the area over the past week and was left standing in what many people are calling a miracle.

Everything surrounding the cross, which was located on top of a hill overlooking the Mission San Buenaventura church, was destroyed.

Selected Comments:

The magnificent Ventura Cross has survived California’s wild fires, but can it survive the idiot children of California’ Left?

God is omniscient. His timing is His own. As impatient as I am, His wisdom is where I plight my troth ALL THE WHILE FIGHTING FOR RIGHTEOUSNESS AND JUSTICE.

God has left signs for the faithful throughout time. This is yet one.

Psalm 103

As for man, his days are like the grass;
he blossoms like a flower in the field.
A wind sweeps over it and it is gone;
its place knows it no more.

The Cross stands.

Meanwhile Christians are being raped and murdered throughout the Muslim world. Muslims do not serve God. Muslims serve satan. Islam makes a sacrament of murdering Christians and Jews (“people of the book”). It makes sacraments of lying, stealing, pillaging, raping and so on.

Martyrs receive special honor in Heaven, and a special crown for dying for their faith in Jesus. The Bible says they are calling out for God to avenge their martyrs death. Their blood cries out, actually. God says “a little longer”.

Evil can only triumph when good men do nothing. America could stop the slaughter of Christians any time they wanted to. It isn’t God’s fault that America
in general has become a Hedonistic and amoral country at best and will no longer respond to a cry for be it from Kurd or Christian.

The real question, irrespective of the Ventura Cross, should be, “Can the idiot children of California’ Left survive the sins of their own “Free Will”? ..

I wouldn’t say never… once they stand before him it’s going to be pretty hard to deny him.

Source

ድንቅ ተዓምር ነው! | ታላቁ የካሊፎርኒያ የእንጨት መስቀል ከኃይለኛ የእሳት ቃጠሎ ተረፈ

______

Posted in Curiosity, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ተዓምር ነው! | ታላቁ የካሊፎርኒያ የእንጨት መስቀል ከኃይለኛ የእሳት ቃጠሎ ተረፈ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2017

በካሊፎርኒያ፡ የቶማስ እሳት በመባል የሚጠራው ኃይለኛ ቃጠሎ በቬንቱራ ከተማ ዙሪያ ያለውን አካባቢ በሙሉ ሲያቃጥል ዝነኛውን የ ሴራየእንጨት መስቀልን ግን ሳያቃጥለው ቀርቷል።

... 2003 .. ይህ ግዙፍ መስቀል ከቦታው እንዲነሳ ቬንቱራ ከተማ ዓለማውያን የመሰቀል ጠላቶች ሕገመንግሥታዊ ክስ ቀርቦበት ነበር። የከተማ ምክር ቤት ግን መስቀሉን ለመሸጥና በመስቀለኛ መንገዱ እንዲቆይ ለማድረግ የሚያግዝ አንድ ሄክታር መሬት ለመሸጥ መርጦ ነበር።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፴፭ & የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፫፡ ፴፩]

ምንጭ

______

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: