Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኪነት ትግራይ’

Addis Ababa | Tigray Artists Wore The Color of Sadness | የትግራይ አርቲስቶች ጥቁር ለብሰው ሃዘናቸውን ሲገልጹ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 22, 2021

🔥 #TigrayGenocide – 200 Days of Rape, Starvation, Massacres, Blocked Aid etc.

💭 The illegal Tigray interim administration had sent ‘KinetTigray’ cultural group to Addis Ababa to participate in “Ethiopia Week” traditional program organized by the cruel drama queen, 😈 Abiy Ahmed to improvise a non-existent normalcy in Tigray to her babysitters – instead, the artists wore black to show their resistance & condolences to the ongoing genocidal war & alleviate the suffering of the population in occupied Tigray

ከአቡነ ተክለሐይማኖት እስከ አቡነ አረጋዊ ፪፻/200 ቀናት

🔥 ፪፻/200 ቀናት የትግራይ ዘር ማጥፋት ወንጀል፤ ረሃብ ፣ ጭፍጨፋ ፣ የታገደ እርዳታ፣ አስገድዶ መድፈር… ወዘተ

ህገ-ወጥ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ወደ አዲስ አበባ የላከውና 😈 ጨካኟ የድራማ ንግስት አብዮት አህመድ አሊ፤ “በትግራይ ውስጥ ሁሉም ነገር ሰላም ነው” በማለት ለሞግዚቶቿ ለማሳየት ባዘጋጀችው “የኢትዮጵያ ሳምንት” ባህላዊ መርሃግብር ላይ “ኪነት ትግራይ” የተሰኘው የባህል ቡድን በትግራይ እየተከሰተ ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ ተቃውሞቻቸውንና ሃዘናቸውን ለመግለጽ እንዲሁም በወራሪዎች በተያዘችው ትግራይ ውስጥ የህዝቡን ስቃይ ለማቃለል ይረዳ ዘንድ ጥቁር ለብሰው በአንድነት ሲያዜሙ ይታያሉ።

______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: