Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኩፋር’

በ ካህን፣ በ ቄስ እና በ ፖለቲከኛ መካከል ያለውን ልዩነት መለየት አልተቻለንም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 23, 2020

የፊልሙ ክርስቶስ” ድንቁ ጂም ካቪዜል ስለ አዲሱ ፊልሙ “„Infidelወይንም ኩፋር” በሰጠው ቃለ ምልልስ ወቅትሰርዝ ባህልን!’ የሚል ንቅናቄ በዓለማችን ላይ ይታያል፣ ይህ አመጸኛ ንቅናቄ በክርስትናም ላይ ነው ያነጣጠረው፣ ዓብያተ ክርስቲያናትንና መታሰቢያዎችን ያቃጥላል ክርስቲያኖችን ይገድላል፤ ሆኖም የፓስተሮቹና ካህናቱ ዝምታቸው፤ የአመጸኞቹ ረዳቶች ያደርጋቸዋል። “ሰርዝ ባህልን” ፊት ለፊት መጋፈጥ ያቃታቸው ካህናት እና ጳጳሳት “ከሃዲ ይሁዳዎች፣ ፖንትስ ጲላጦስ ወይም ፈሪሳውያን ናቸው” ይላቸዋል ፡፡ በአሁን ወቅት በ ካህን፣ በ ቄስ እና በ ፖለቲከኛ መካከል ያለውን ልዩነት መለየት ካልቻሉ በእውነቱ ይህ በጣም ያሳዝናል ፡፡ ይህ ለብነት ተብሎ ይጠራል፡፡ እናም ክርስቶስ ለእነሱ ልዩ ቦታ እንዳለው በደንብ ያውቁታል፡፡

ዋው! ድንቅና ወቅታዊ የሆነ አስተያየት ነው! በሃገራችንም በብዙ ቀሳውስት፣ ካህናትና ጳጳሳት ዘንድ እየታየ ያለው ይህ በጣም አሳዛኝ የሆነ ክስተት ነው።

ፊልም ካየሁ በጣም ብዙ ዓመታትን አስቆጥሪያለሁ፡ ይህን „Infidel/ኩፋር” የተሰኘውን ፊልም ግን ለማየት ጓጉቻለሁ። “የጌታችን ህማማተ መስቀል / The Passion of the Christ“ በሚለው ፊልም ክርስቶስን የወከለው ጂም ካቪዜል ነው። ይህን እጅግ በጣም የሚመስጥ ስራ ከዘማሪ አቤል ተስፋየ “የመድኃኔ ዓለም ሕማም” የበገና ዜማ ጋር እናዳምጥው እንባ በእንባ ነው የሚያደርግን። ዩቲዩብ ፊልሙን ስለማያስለፈው በሌላ ፕላትፎርም አቀርበዋለሁ። የሚገርመው የተዋናይ James Caviezel (JC) ስሞች ፊደላት = (JC) Jesus Christ.

የሃገራችንም ክርስቲያን የፊልም ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ እያየን ያለውን ሰቆቃ በፊልም እና ድራማ መልክ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል!

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዋው! | በአንድ ጡጫ የተዘረረው ግብጻዊ ሙስሊም ስም “አህመድ አሊ” ነው | መጭው የዶ/ር አህመድ ዕጣ ፈንታ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 2, 2019

በመጀመሪያው ክፍል፡ አህመድ አሊ፡ ከጀግናው ክርስቲያን፡ ከ “ቦብ” ጋር ባሳፋሪ መልክ ሲከራከር ይታያል

ክርስቲያኖችን አዘውትሮ የሚሳደበውና መጽሐፍ ቅዱሳቸውንም ያላግባብ የሚያንቋሽሸው ይህ ጉረኛና ዕብሪተኛ ሙስሊም ከሳምንት በፊት በሚያስቅ መልክ ከነቀሚሱ ተዋርዶ ነበር፣ በአንድ ጡጫ መሬት ላይ ተዘረሮ የለንደን መሳቂያ ሆኖ ነበር ፥ በጣም ያስቃል፤ እንደ ፍየል እንጣጥ ብሎ በእግሩ ለመማታት ሲሞክር ቀሚሱ አሠረው። በዚህ ጉዳይ ሳምንቱን ሙሉ ውርደትና ሃፍረት እንቅልፍ ነስቷቸው የነበረው መሀመዳውያኑ ባለፈው እሑድ እንደ ጅብ ግር ብለው ወደ ለንደኑ ፓርክ በማምራት የተለመደውን “አላህ ስናክ ባር!” መፈክር በማሰማት በክርስቲያኖች ላይ ጂሃድ ወይም የጥላቻ ዘመቻ አካሄዱ። ጩኸት የሚያበዛ ደካማ ነው!

ሌላው የገረመኝ፤ ስሙ ልክ እንደ ዶ/ር አብዮት አህመድ አሊ ነው፣ ተግባሩም እንዲሁ። ዶ/ር አህመድ፡ ፈጠነም ዘገየም ልክ እንደ ሙስሊም ወንድሙ እንደሚዘረር እርግጠኛ መሆን እንችላለን። የሚያጠግብ ሳይሆን ፥ የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል የሚለው አባባል ለዶ/ር አህመድ በትክክል ይመጥናልና።

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እስልምና እንዲህ ያደርጋል | ጠበኞቹ አጋንንት፡ ጥቁሩን በጥላቻ ሲያሳድዱት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 1, 2019

አሁንም፤ በ “ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱” ላይ ሰዶማውያን ወደ አብርሃም ዘመድ ወደ ሎጥ ቤት ወጥተው ለማጥቃት ሲሞክሩ መላዕክት በአካል ወደ ሎጥ ቤት እንግድነት ገብተው አደጋ እንዳይፈጠር በር ሲዘጉና ሎጥን ከጥፋት ሲያድኑ የተነገረን ታሪክ ትዝ አለኝ።

የሰዶማውያን እና ሙስሊሞች ጠበኛ ባሕርይ አንድ ዓይነት ነው፤ ምክኒያቱም አላህ = ሰይጣን

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፍትህና ፍርድ | ጀግናውን ክርስቲያን ከፓርክ አሳገድነው ብሎ ሲደሰት የነበረው ሙስሊም ተደባድቦ እራሱ ታገደ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 10, 2019

እንዴት ደስ ይላል!

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፩፥፲፭]

ፍርድን ማድረግ ለጻድቅ ደስታ ነው፤ ኃጢአትን ለሚያደርጉ ግን ጥፋት ነው።

[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፭፥፳፬]

ነገር ግን ፍርድ እንደ ውኃ፥ ጽድቅም እንደማይደርቅ ፈሳሽ ይፍሰስ።

በጣም ያስገርማል፤ ከሦስት ሳምንታት በፊት በለንደኑ የመተንፈሻ መናፈሻ፡ ሃይድ ፓርክ ጀግናው ክርስቲያን ቦብእስልምናን አመድ በአመድ ስላደረገው ቱግ ያሉትና መልስ ያልነበራቸው መሀመዳውያኑ ከፓርኩ ሊያሳግዱት ተንኮል ሠርተው እንደነበር እናስታውሳለን፤ ሙስሊሙ የክርስቲያኑ ቦብን እግር በጃንጥላ ጫፍ ስለወጋው ክርስቲያኑ ሙስሊሙን በያዘው ቁርአን አጩሎት እንደነበር።

በዚያን ዕለት ሙስሊሞቹ ይህን ድርጊት እንደ ትልቅ ወንጀል አድርገው በመውሰድ እየተጠራሩ በብዛት በመሰባሰብ ለሰዓታት ያህል ከፖሊስ ጋር ሽርጉድ ሲሉ ነበር፤ በሃይማኖት ዕውቅት ሊረቱት ያልቻሉትን ክርስቲያን ከፓርኩ ለማባረር። በወቅቱ ቦብ እንዲባረርለት ይሹ ከነበሩት ሙስሊሞች መካከል “ራጂቭ” የተባለው ጥቁር አንዱ ነበር። ይህ ሰው በተለያዩ አጋጣሚዎች በክርስቲያኖች ላይ ሲሳለቅ እንዲሁም ሽርሙጥናን እና ሕፃናትን የመድፈር ቅሌት እንደሚደግፍ በግልጽ ሲናገር የነበረ ወስላታ ነው።

በትናንትናው ዕለት (06/09/19)ወስላታው ጥቁር ሙስሊም አንዱን ክርስቲያን ደብድቦ ግንባሩን ክፉኛ አደማው። ሙስሊሙ በፖሊሶች ቁጥጥር ሥር ከዋል በኋላ ለ፩ ዓመት ያህል ፓርኩን እንዳይረግጥ ትዝዝ ተሰጥቶታል። አሁን እድሜ ልኩን የሃፍረት ፓርክ ውስጥ ይንጎራደዳታል!

ሙስሊሞች ምን ያህል እንደሚያጭበረብሩና በተብዳይነት ስሜት ቁንጫዋን ዝሆን በማሳከል ሁልጊዜ ዲያብሎሳዊ ድራማ እንደሚሠሩ ይህ ቪዲዮ በምስክርነት ይቀርባል።

በተቃራኒው፡ ክርስቲያኖቹ እንደ መሀመዳውያኑ ግር ብለው በመምጣትና በማለቃቀስ “ካፊሩን ቦሊስ” እርዳታ ሲጠይቁት አይታዩም።

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የረመዳን ጋኔን በለንደን | ሙስሊሙ ክርስቲያኑን በጃንጥላ ሲወጋው፤ ክርስቲያኑ ሙስሊሙን በቁርአን አጮለው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2019

Reality Show

የመሀመድ አርበኞች ጀግናውን የሃይድ ፓርክ ክርስቲያን ቦብን አልቻሉትም፤ በረመዳናቸው አርፈው እንዳይቀመጡ ክርስትያኖችንን እና ሥላሴ አምላካቸውን ለማጥላላት፣ ጋኔናቸውን ለማራገፍና ጸብ ለመጫር ወደ ፓርኩ አመሩ፤ እዚያ ግን የሚፈሩት ቦብን አገኙት፣ ከእርሱም ጋር ስለ እምነታቸው ለመወያየት አመነቱ፤ ግን አላስቻላቸውምና ውይይት ውስጥ ገቡ፤ ቦብ ክርስቲያኑም የሚከተሉትን አሳፋሪ እውነቶች በማውጣት አፋቸውን አስያዛቸው፦

– “አላህ አምስቱን የእስልምናን መሠረቶች እንዴት በቁርአን ላይ አልጻፋቸውም? የሚገኙት ከመህመድ ዘላለማዊ ሞት፡ ከህለት መቶ አመታት በኋላ በተጻፈ በሃዲስ ላይ ነው

ቁርአን ላይ ስላተጻፉ የመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች ሰለአምስቱ የእስልምና መሠረቶች ምንም ዓይነት ዕውቀት አልነበራቸውም ማለት ነው

ሙስሊሞች በየቀኑ አምስት ጊዜ እንዲሰግዱ የሚያዛቸው ጽሑፍም በቁርአን ላይ የለም፤

በሃዲስ እንጅ

ሻሃዳ ወይም አንድ ሰው ሙስሊም ለመሆን “ላኢላ ሀኢለላ ሙሐመደን ረሱልአላህ”

(ከአላህ በስተቀር አምላክ የለም ሙሐመድም ደግሞ መልእክተኛው ነው)ማለት አለባቸው።ግን፤ ይህን ቁርአን ላይ የለም፤ ሃዲስ ላይ እንጅ

(ክርስቲያኖች አደራ! ይህን ሻሃዳ ተሳስታችሁ በጭራሽ እንዳትናገሩ፤ የ666ቱ መኻላ ነውና)

ጀግናው ክርስቲያን ቦብእስልምናን አመድ በአመድ ስላደረገው ቱግ ያሉትና መልስ የሌላቸው መሀመዳውያኑ አሁን በረዳት ጋኔናቸው መሪነት አንድ ተንኮል አቀዱ፦

ቪዲዮው ላይ የሚታየውን ጉድ እንከታተል

__________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የእስልምና ቫይረስ በታናሿ ብሪታኒያ | እብሪተኞቹ መሀመዳውያን ክርስቲያኖችን በቀድሞዋ ክርስቲያን አገር ሲተናኮሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 13, 2019

ኩፋር በሚሏት የቀድሞዋ የክርስቲያኖች አገር፡ ይህን ያህል አደፋፍረዋቸዋል

እዛኛው ቪድዮ ላይ ሲጨፍር የነበረው ኢማም ሲዋሽና ተጠቂውን የህንድ ክርስቲያን ሲወነጅል ተመልከቱ፤ እነዚህ የመሀመድ አርበኞች እያንዳንዱን የእግዚአብሔር ትዕዛዝ የሚጥሱ ናቸው።

በሀሰት አትመስክር፦እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉርጓድ ትገባለህ፡፡ መጽ አስቴ 7÷1

ትዕቢተኛ አትሁን፦እንደ ሰናክሬም ትወድቃለህ፡፡ 2ነገ 19÷35

እልከኛ አትሁን፦ እንደ ፈርፆን ትሰጥማለህ፡፡ ዘፀ 14÷28

አትመኝ፦ እንደ አዳም የዲያቢሎስ ባርያ ትሆናለህ፡፡ ዘፍጥ 31-8

አትቅና፦እንደ ቃኤል ወንድምህን ትገላለህ፡፡ ዘፍጥ 4÷1-8

አትስከር፦አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ስራ ትሰራለህ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38.

አለምን አትመልከት፦እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ሆነህ ትቀራለህ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23

በአባትህ አትሳቅ፦እንደ ካም ትረገማለህ፡፡ ዘፍጥ 9÷20

ክፉ ባልንጀራን አትያዝ፦ እንደ ሳምሶን በጠላትህ እጅ ትወድቃለህ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15

አትዘሙት፦እንደ ሰሎሞን አምላክህን አስረስቶ ጣፆትን እንድታመልክ ያደርግሀል፡፡ 1ነገ 11÷1-8

ስልጣንን አትውደድ፦ እንደ አቤሴሎም በአባትህ ላይ ትነሳለህ፡2ነገ ሳሙ 15÷13-17

ገንዘብን አትውደድ፦እንደ ይሁዳ ጌታን ያስክድሀል ፡፡ ማቴ 26÷ 14÷16

___________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በክርስቲያኖች ላይ ሲሳለቅ የነበረው ግብጻዊው ሙስሊም አሁን ክርስቲያኖችን “ባካችሁ እርዱኝ!” ማለት ጀመረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 29, 2019

በለንደኑ “የመተንፈሻ መናፈሻ”/ Hyde Park፡ እንደ እስልምና ኑክሌር ቦምብ፤ ብዙ ሕዝብ አጥፊ መሣሪያ፡ ሆኖ በየሰንበቱ፡ በክርስቲያኖች እና በክርስቶስ አምላካቸው ላይ ለ አሥር ዓመታት ያህል በአስከፊ መልክ ሲያሽሟጥጥባቸው እና ሲሳለቅባቸው የነበረው እርጉም መሀመዳዊ አብዱል አሁን ተመልሶ ክርስቲያኖችን፡ ተቸግሬአለሁ፣ ቤት የለኝም፣ ባካችሁ፡ ባካችሁ ምንም የለኝም፣ እርዱኝ እያለ ይለምናቸው ጀመር።

አብዱል፡ ንስሃ እስካልገባና ክርስቶስን እስካልተቀበለ ድረስ“እንዳትረዱት፤ ሳውዲዎች ይርዱት፡ በየሳምንቱ ክርስቲያኖችን የሚያጠቁት ሙስሊሞች ይርዱት!” እላለሁ። ቁርአናቸውንና ሃዲታቸውን በደንብ ያነበበ ሰው፡ በእውነት፡ መሀመድ ልክ ይህን ዓይነት ሰው እንደሚመስል ይገነዘባል፤ መሀመድ ያውላችሁ!

_________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሙስሊሙ ለክርስቲያኑ | ኩፋር ክርስቲያን ስለሆንክ ሰላምታ አልሰጥህም፤ እጅህን አልጨብጥም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 7, 2018

በለንደኑ የመተንፈሻ መናፈሻ፡ ሃይድ ፓርክ፡ ሙስሊሞችን ያንበረከከው ጀግና ክርስቲያን “ቦብ” ለሰላምታ ሙስሊሞችን እጁን እንዲጨብጡት ሲጠይቃቸው፤ “የለም የ ኩፋርን እጅ አንጨብጥም!” አሉት።

ክርስቲያኑ ቦብ ሙስሊሞችን ሲያጋልጣቸው፦፦

ለምን እጄን ለሰላምታ አትጨብጥም? እንደምትሉት ቆሻሻ ኩፋር ስለሆንኩ ነውን?

አንድ ነገር ግልጽ እናድርግ፡ አሁን ካሜራው ፊት ያያችሁት ትክክለኛው እስልምና ነው፦ሙስሊሙ

““ዉዱ” (ጋኔን የሚጠሩበት “የጸሎት ስነሥርዓት”) ስለማደርግ አልጨብጥህም” አለኝ፤ ማለትም እንደ እነርሱ ከሆነ ክርስቲያኑ ቆሻሻ ሰለሆነ ማለት ነው፤ አያችሁ አይደል?!

ይህን አስመልክቶ ፈሪሳውያን ለ ኢየሱስ እንዲህ አሉት፦ደቀ መዛሙርትህ ስለ ምን የሽማግሎችን ወግ

ይተላለፋሉ? እንጀራ ሲበሉ እጃቸውን አይታጠቡምና።

ኢየሱስ ግን የምከተከልውን አላቸው፦ ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው።

ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ ወደ ሆድ አልፎ ወደ እዳሪ እንዲጣል አትመለከቱምን? ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው።

ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና።

ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው እንጂ፥ ባልታጠበ እጅ መብላትስ ሰውን አያረክሰውም።

ተመልከቱ፤ “ውዱ” እናደርጋለን እያሉ ወደዚህ ፓርክ የሚመጡ እነዚህ ሁሉ ሙስሊሞች ልክ እንደ ፈሪሳውያኑ በወንድሞቻቸው እና እህቶቻቸው ላይ ሲዋሹ እና መጥፎ ነገሮችን ሲናገሩ ይሰማሉ፤

ስለዚህ፡ ሀቁ፡ እነዚህ አስመሳይ ሙስሊሞች ናቸው ቆሻሾቹ።

ፍቅርን፣ ይቅርታን፣ ተስፋን፣ በጎ አድራጎትን፣ ደግነትን፣ ቸርነትን፣ ትብብርን፣ ፍትህን፤ የሚሰብኩት ክርስቲያኖቹ ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ንጹሆች ናቸው።

ይህን ሀቅ ሙስሊሞች መስማት ይኖርባቸዋል።

የኔ ሃሳብ፦

እኛ ልዮዎቹ ሙስሊሞች፡ ኩፋሯ ክርስቲያን ከጠጣችበት ኩባያ አንጠጣም” በማለት በፓኪስታኗ ክርስቲያን አስያ ቢቢ ላይ መላው የፓኪስታን ለግድያ አመጻ እንደተነሳ ሰሞኑን አይተናል።

በወገኖቼ ላይ በጣም ከማዝንባቸው ነገሮች አንዱ፡ “ሙስሊም ጎረቤቶቻችን ተጋብዘዋልና የክርስቲያን ምግብ የነካውን ሰሃን ማጠብ አለብን” እያሉ ለክርስቶስ አምላካቸው ማሳየት ካለባቸው ፍርሃት፣ ፍቅርና ክብር ይልቅ ለፀረክርስቶስ ጎረቤቶቻቸው አላስፈላጊ “ክብር” ለማሳየት ሲሞክሩ ማየቱ ነው። ያሳዝናል! ሙስሊሞቹ፡ “ባሪያዎች ወይም ድህሚ” ይሏቸዋል።

አሁን እንደሚታወቀው በአብዛኞቹ ሙስሊም አገራት ሙስሊሞች የክርስቲያኖችን እና የሴቶችን እጅ አይጨብጡም። ይታያን፣ መጸዳጃ ቤት እጃቸውን የሚጠቀሙት ሙስሊሞች፣ ውስጣቸው በጣም የቆሸሸው ሙስሊሞች የንጹሑን ክርስቲያን እጅ ለመጨበጥ ይጠየፋሉ። ይህ በእንግሊዝኛው Projection„ ይባላል – ማሳየት/ማንጸባረቅ፤ ማለትም እራሳቸው ቆሻሾች መሆናቸውን ስለሚያውቁ ከመቀደማቸው በፊት እራሳቸውን ንጹህ አድርገው ሌላውን ቆሻሻ ያደርጋሉ። እነርሱ መናፍቅ ሆነው ሌላውን ኩፋር/ መናፍቅ ይላሉ፣ እነርሱ በምንዝርነት፥ በዝሙት፥ በሌብነት፥ በውሸትና በስድብ ዓለማቸው ውስጥ ተዘፍቀው በእነዚህ ሃጢአቶች ሌላውን ቀድመው ይኮንናሉ፣ እነርሱ በዳዮች እና ገዳዮች ሆነው እኛ ተበድለናል እያሉ ሌላውን ይወቅሳሉ። ከንቱዎች!

የእስልምና እምነት እንዲህ በመሰለው የበታችነት ስሜት መገለጫ ዲያብሎሳዊ ባሕርይ ላይ የተመሠረተ ነው።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፭፥ ፩፡ ፳]

በዚያን ጊዜ ጻፎችና ፈሪሳውያን ከኢየሩሳሌም ወደ ኢየሱስ ቀረቡና።

ደቀ መዛሙርትህ ስለ ምን የሽማግሎችን ወግ ይተላለፋሉ? እንጀራ ሲበሉ እጃቸውን አይታጠቡምና አሉት።

እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው። እናንተስ ስለ ወጋችሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ስለ ምን ትተላለፋላችሁ?

እግዚአብሔር። አባትህንና እናትህን አክብር፤ ደግሞ። አባቱን ወይም እናቱን የሰደበ ፈጽሞ ይሙት ብሎአልና፤

እናንተ ግን። አባቱን ወይም እናቱን። ከእኔ የምትጠቀምበት መባ ነው የሚል ሁሉ፥

አባቱን ወይም እናቱን አያከብርም ትላላችሁ፤ ስለ ወጋችሁም የእግዚአብሔርን ቃል ሻራችሁ።

እናንተ ግብዞች፥ ኢሳይያስ ስለ እናንተ።

ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤

የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ብሎ በእውነት ትንቢት ተናገረ።

ሕዝቡንም ጠርቶ። ስሙ አስተውሉም፤

፲፩ ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው አላቸው።

፲፪ በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ቀርበው። ፈሪሳውያን ይህን ቃል ሰምተው እንደ ተሰናከሉ አወቅህን? አሉት።

፲፫ እርሱ ግን መልሶ። የሰማዩ አባቴ ያልተከለው ተክል ሁሉ ይነቀላል።

፲፬ ተዉአቸው፤ ዕውሮችን የሚመሩ ዕውሮች ናቸው፤ ዕውርም ዕውርን ቢመራው ሁለቱም ወደ ጉድጓድ ይወድቃሉ አለ።

፲፭ ጴጥሮስም መልሶ። ምሳሌውን ተርጕምልን አለው።

፲፮ ኢየሱስም እንዲህ አለ። እናንተ ደግሞ እስካሁን የማታስተውሉ ናችሁን?

፲፯ ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ ወደ ሆድ አልፎ ወደ እዳሪ እንዲጣል አትመለከቱምን?

፲፰ ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው።

፲፱ ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና።

ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው እንጂ፥ ባልታጠበ እጅ መብላትስ ሰውን አያረክሰውም።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: