Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኦጋዴን’

Strong mag. 5.0 earthquake in Ethiopia | ጠንካራ የመሬት መንቀጥቀጥ በኢትዮጵያ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 24, 2021

Strong mag. 5.0 earthquake – Somalia Regional State, 92 km northwest of Dire Dawa, Ethiopia, on Sunday, Oct 24, 2021 5:26 PM

❖❖❖ ያው! በድጋሚ በአቡነ አረጋዊ ዕለት!❖❖❖

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፲፰]✞✞✞

መብረቅና ድምጽም ነጎድጓድም ሆኑ፥ ትልቅም የምድር መናወጥ ሆነ፤ ሰው በምድር ከተፈጠረ ጀምሮ እንዲህ ያለ ታላቅ መናውጥ ከቶ አልነበረም፤ ከሁሉ በለጠ። ታላቂቱም ከተማ በሦስት ተከፋፈለች፥ የአሕዛብም ከተማዎች ወደቁ። ታላቂቱም ባቢሎን የብርቱ ቍጣው ወይን ጠጅ የሞላበትን ጽዋ እንዲሰጣት በእግዚአብሔር ፊት ታሰበች። ደሴቶችም ሁሉ ሸሹ ተራራዎችም አልተገኙም።”

✞ይህ ከአክሱም/ አድዋ ጋር የተያያዘ ነው፤✞ ዛሬ አድዋ በፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ተደብድባለች

በትግራይ በጽዮናውያን ላይ ከተከፈተው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ጋር የተያያዘ ነውን? አዎ! የሚገርም ነው በሶማሊያ እና ኦሮሚያ ህገወጥ ክልሎች መከሰቱ ለዚያውም “አድዋ” የተሰኘው የተኛ እሳተ ገሞራ ነቃ ነቃ በሚልበት አቅራቢያ። ዋው!

በተጨማሪ ከዚሁ ጋር በተያያዘ፤ እርቀት የማይወስነው መለኮታዊ ኃይል በአትላንቲክ ውቂያኖስ አፍሪቃ ጠረፍ በምትገኘውና የስፔይን ግዛት በሆነችው የላስ ፓልማስ ደሴት ኃይለኛ የእሳተ ገሞራን ቀስቅሷል። ይህ በጣም የሚፈራው እሳተ ገሞራ የሚፈጥረው የመሬት መንሸራተትና፣ የሱናሚ ጎርፍ አውሮፓን እና ምስራቅ አሜሪካን አውድሞ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሊገድል ይችላል። ይህ ለብዙ ዓመታት ሲጠብቅ የነበረ አስፈሪ ትንቢት ነው። የቱሪስቶች መናኸሪያ ከሆኑት ከካናሪ ደሴቶች መካከል በሆነችው ላስ ፓልማስ ልክ ከወር በፊት እሳተ ገሞራው ፈንድቶ የላቫ ፍሰቱ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ ቀጥሏል። ከደሴቲቷ ሰማኒያ አምስት ሺህ ነዋሪዎች መካከል አሥር ሺህ የሚሆኑት ተፈናቅለዋል።

አንዳንድ ታዋቂ ሳይንቲስቶች እርግጠኞች ሆነው እንደሚናገሩት ከዚህች ደሴት የሚቀሰቀሰው ከፍተኛ የእሳተ ገሞራ በሰሜን አሜሪካ ምስራቃዊ ዳርቻ (ኒው ዮርክ) እና የሜዲትራንያን ባሕር አዋሳኝ በሆኑ የአውሮፓ ሃግራት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሊገድል ይችላል፤ ይህ እስኪሆን ድረስ የጊዜ ጉዳይ ብቻ እንደሆነም ያስጠነቅቃሉ።

❖❖❖“ሰዶምና ገሞራ | የጣልያኑ እሳት ገሞራ በድጋሚ ፈነዳ | አክሱም ጽዮን + ደብረ አባይ + ደብረ ዳሞ”❖❖❖

❖❖❖ ጥንታዊው የአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ በድጋሚ ተዘረፈ፣ በቦምብ ተደበደበ ❖❖❖

🔥 👉 ❖ አደገኛውና የአውሮፓ ከፍተኛው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ የሚገኘው ንቁ እሳተ ጎሞራ ትናንትና በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር። አባታችን አቡነ አረጋዊውን ያየሁ መስሎ ነው የታየኝ።

በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የበላይነት እየተመራ በእነ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ግፍ የኛዎቹን ከሃዲዎች ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን በማያውቁትና ባላሰቡት መልክ ያስጨንቃቸዋል፤ ገና ደም ያስለቅሳቸዋል። ቀላል ነገር እንዳይመስለን! የእግዚአብሔር ቅዱሳን ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው። የጽላተ ሙሴን እና የቅዱሳኑን ኃይል ለመፈተነ/ለመፈታተን ሲሉ ነው ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ ሃያላኑ ሃገራት ሁሉም በህብረት ጸጥ ብለው ኮሮና ያላጠፋችላቸውን ሕዝባችንን ለመበቀልና የሕዝባችንን ሰቆቃ ዓይኖቻቸውን ገልጠው በማየት ላይ የሚገኙት። ግን ቀድመው አንድ በአንድ በእሳቱ የሚጠረጉት እነርሱው ይሆናሉ።

👉 ኤትና – ኤርታ አሌ – እሳተ ገሞራ – ሰዶምና ገሞራ

ኤርታ አሌ ዝግጁ ነው፤ እነ ግራኝንም እየጠበቃቸው ነው!

በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያም መቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላት አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “ኢ-አማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በህብረት ተግተው እየሠሩ ነው።

____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Earthquake in Ethiopia 6-7? | የመሬት መንቀጥቀጥ በኢትዮጵያ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 17, 2021

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፲፰]✞✞✞

መብረቅና ድምጽም ነጎድጓድም ሆኑ፥ ትልቅም የምድር መናወጥ ሆነ፤ ሰው በምድር ከተፈጠረ ጀምሮ እንዲህ ያለ ታላቅ መናውጥ ከቶ አልነበረም፤ ከሁሉ በለጠ። ታላቂቱም ከተማ በሦስት ተከፋፈለች፥ የአሕዛብም ከተማዎች ወደቁ። ታላቂቱም ባቢሎን የብርቱ ቍጣው ወይን ጠጅ የሞላበትን ጽዋ እንዲሰጣት በእግዚአብሔር ፊት ታሰበች። ደሴቶችም ሁሉ ሸሹ ተራራዎችም አልተገኙም።”

🔥 4.5 / 4.3 አማካይ መጠን የመሬት መንቀጥቀጥ

ዓርብ፣ ጥቅምት ፭/፳፻፲፬ ዓ.ም(አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ)

እሑድ፣ ጥቅምት ፯/ ፳፻፲፬ ዓ.ም (ሥላሴ)

‘አድዋ’ በተባለው እሳተ ገሞራ አካባቢ

(ሶማሌ + ኦሮሚያ በተሰኙት ፀረ-ኢትዮጵያ ክልሎች)

🔥 6 እስከ 7 ከፍተኛ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ

በመጭው ማክሰኞ ጥቅምት ፱/ ፳፻፲፬ ዓ.ም (ጨርቆስ)

‘አድዋ’ በተባለው እሳተ ገሞራ አካባቢ

(ሶማሌ + ኦሮሚያ በተሰኙት ፀረ-ኢትዮጵያ ክልሎች)

ይህ ከአክሱም/አድዋ ጋር የተያያዘ ነው፤✞

በትግራይ በጽዮናውያን ላይ ከተከፈተው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ጋር የተያያዘ ነውን? አዎ! የሚገርም ነው በሶማሊያ እና ኦሮሚያ ህገወጥ ክልሎች መከሰቱ ለዚያውም “አድዋ” የተሰኘው የተኛ እሳተ ገሞራ ነቃ ነቃ በሚልበት አቅራቢያ። ዋው!

በተጨማሪ ከዚሁ ጋር በተያያዘ፤ እርቀት የማይወስነው መለኮታዊ ኃይል በአትላንቲክ ውቂያኖስ አፍሪቃ ጠረፍ በምትገኘውና የስፔይን ግዛት በሆነችው የላስ ፓልማስ ደሴት ኃይለኛ የእሳተ ገሞራን ቀስቅሷል። ይህ በጣም የሚፈራው እሳተ ገሞራ የሚፈጥረው የመሬት መንሸራተትና፣ የሱናሚ ጎርፍ አውሮፓን እና ምስራቅ አሜሪካን አውድሞ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሊገድል ይችላል። ይህ ለብዙ ዓመታት ሲጠብቅ የነበረ አስፈሪ ትንቢት ነው። የቱሪስቶች መናኸሪያ ከሆኑት ከካናሪ ደሴቶች መካከል በሆነችው ላስ ፓልማስ ልክ ከወር በፊት እሳተ ገሞራው ፈንድቶ የላቫ ፍሰቱ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ ቀጥሏል። ከደሴቲቷ ሰማኒያ አምስት ሺህ ነዋሪዎች መካከል አሥር ሺህ የሚሆኑት ተፈናቅለዋል።

አንዳንድ ታዋቂ ሳይንቲስቶች እርግጠኞች ሆነው እንደሚናገሩት ከዚህች ደሴት የሚቀሰቀሰው ከፍተኛ የእሳተ ገሞራ በሰሜን አሜሪካ ምስራቃዊ ዳርቻ (ኒው ዮርክ) እና የሜዲትራንያን ባሕር አዋሳኝ በሆኑ የአውሮፓ ሃግራት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሊገድል ይችላል፤ ይህ እስኪሆን ድረስ የጊዜ ጉዳይ ብቻ እንደሆነ ያስጠነቅቃሉ።

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አንድ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሶማሌ የፖሊስ መኮንን ክርስትናን በመቀበሉ ከሥራው ተባረረ፤ አካባቢውንም እንዲቀይር ተገደደ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 8, 2019

ይገርማል፤ ትናንትና የኒው ዮርክ ሻሪያ ፖሊሶችን አስመልክቶ ያኛውን ቪዲዮ ባቀርብኩ ማግስት ይህባጋጣሚ? አይደለም! እግዚአብሔር ሊጠቁመን የሚፈልገው አንድ ነገር አለ

በኢትዮጵያ ሶማ ክልል ውስጥ የሚገኝ አንድ ክርስትናን የተቀበለ የፖሊስ መኮንን ወደ እስልምና እንዲመለስ የተጠየቀ ቢሆንም የሃገሪቱን ሕገ መንግታዊ የሃይማኖት ነጻነትን በመጥቀስ ለመመለስ ፈቃደኛ አልነበረም

በዚህም ምክኒያት ኢትዮጵያዊ የፖሊስ መኮንን በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ ከትውልድ ከተማው ተፈናቅሎ ወደ ሌላ የአገሪቱ ክፍል እንዲዛወር ተደረጓል።

መቶ በመቶ እስላም በሆነበት በምስራቅ ሶማሌ ክልል ውስጥ ያደገው ይህ ከሶማሌ ጎሳ የሆነው የፖሊስ መኮንን 25 ዓመቱ ሲሆን፤ ክርስቲያን ለመሆን የወሰነውም ከሁለት አመታት በፊት ነበር።

በአካባቢው የሚገኝ አንድ ምንጭ እንደጠቆመው ከመኮንኑ የሥራ ባልደረቦች አንዱ ባደረገው ጥቆማ ነበር የተያዘው። መኮንኑ በአንድ ወቅት ስለ አዲ የክርስትና እምነ ሲናገ ሰምቶ ነበርና። ከሶማሌ ጎሳ መካከል አንድ ክርስቲያን መኖሩን ማወቃቸው በጣም አስገርሟቸው ነበር።

ክርስቲያኑ መኮንን በሰብአዊ መብት ጽ / ቤት ሊቀመንበር ጣልቃገብነት ከእስር ከተለቀቀ በኋላ ከነበረበት የፖሊስ ኃይል ተባረረ፥ ከዚያም በአካባቢው በርካታ ጠላቶችን ስላተረፈ ወደ ሌላ አካባቢ እንዲዛወር ተደርጓል።

በአብዛኛ ሙስሊም በሚኖርበት ሶማሌ ክልል ውስጥ ያሉ ክርስቲያኖች በእምነታቸው ምክንያት ከቤተሰብ እና ከማኅበረሰቡ በኩል ጥላቻ ይደርስባቸዋል፤ የጎሣዎች ግጭት ሲከሰ መጀመሪያ ጥቃት የሚደርስባቸው ክርስቲያኖች ናቸው።

በምስራቃዊ ኢትዮጵያ በኦሮሞና በሶማሌ ሕዝቦች መካከል ለረጅም ጊዜ የዘለቀው ግጭት ወደ ሦስት ሚሊዮን የሚጠ ኢትዮጵያውያንን ከመኖሪያ መንደራቸው እንዲፈናቀሉ አድርጓቸዋል።

በነሐሴ ወር በተከሰተው ሁከት ምክንያት በርካታ ክርስቲያኖች ተገድለዋል ብዙ አብያተክርስቲያናት ም ተቃጥለዋል። ከሁለት ወራት ቀደም ብሎ ከሶማሌ ክልል በስተምዕራብ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ጎባ አካባቢ ሃያ ክርስቲያኖች ተገድለዋል

በደቡባዊው የኢትዮጵያ ክፍል ጂሃድ ታውጇል፤ ስለዚህ ክርስትያኖች ለሙስሊሞች ክፍት ጥቃት ተጋልጠዋል።

በዚህም ሳቢያ በዓለማችን ላይ ክርስቲያኖች በጣም ከሚበደሉባቸው ሃምሳ ሃገራት መካከል (ከሁለት ሳምንት በፊት በወጣው መረጃ)ኢትዮጵያ ሃያ ስምነተኛውን ቦታ ይዛለች፤ ከእንደ ሶማሊያ፣ ሶሪያ፣ ኢራቅ፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ሳውዲ አረቢያና መሰሎቻቸው ካሉት ሙስሊም አገሮች ቀጥሎ ማለት ነው።

ቪዲዮው ቀጣዩ ክፍል የሚያሳያው በአሜሪካዋ ሚነሶታ ግዛት በሚኒያፖሊስ ከተማ ትውልደ ሶማሊያዊው የፖሊስ መኮንን ክርስቲያን ወንጌላዊ ሰባኪዎች ወንጌሉን እንዳይካፈሉ ለመከልከል ሲሞክር ነው።

እነዚህ ወንጌል ሰባኪዎች ላለፉት አምስት ዓመታት በዚህ ጎዳና ላይ ወንጌልን ያካፍሉ ቆይተዋል፤ ታዲያ እስካሁን ልክ ይህ የ ሶማሌ ፖሊስ እንደሚሰራው የእግዚአብሔርን ቃል መስበክ ለመቃወም ተሞክሮ አይታወቀም። ሶማሌው በሐሰት እንደተነጋረው የእግረኛ መንገዱ ታግዶ አያውቅም።

ወደ ሚኒሶማሊያ እንኳን ደህና መጡ! ሚነሶታ ብዙ ሶማሌዎች የሚኖሩባት የአሜሪካ ግዛት ናት። የመጀመሪያዋ ሙስሊም የአሜሪካ ምክር ቤት አባል የተመረጠችውም ከዚህ ግዛት ነው፤ ወንድሟን አግብታ ወደ አሜሪካ ያመጣችው ሶማሊት። እነ ጃዋር በዚህ ግዛት ነበር በኦባማና የሲ.አይ.ኤ አለቃው፡ ጆን ብሬነን የተመለመሉት፥ ኢንጂነር ስመኘው በተገደለ ማግስት ዶ/ር አብይ አህመድወ ደዚህ ግዛት ነበር ቀድሞ ያመራው፤ እንደ ኦባማ “አሳላማሊኩም!“ ለማለት።

የሚገርም ዘመን ነው፤ በአንድ በኩል ምዕራባውያኑ እና አረቦች በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ነፃ ሆነው እንዲሰብኩ ተፈቅዶላቸዋል፤ በሌላ በኩል ሶማሌ ፖሊሶች በአሜሪካ ከተሞች ጎዳናዎች ላይ ወንጌል ሰባኪዎችን ይተናኮላሉ። ዋውው!

_________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: