Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኦስሎ’

Peace Prize Giving Norway Urges Its Citizens: Do Not to Travel to Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 20, 2022

🔥 የሰላም ሽልማት-ሰጭዋ ኖርዌይ ዜጎቿን ወደ ኢትዮጵያ እንዳይጓዙ አሳሰበች።

💭 For a pact (Ethiopia and Eritrea) of the preplanned genocidal Tigray war, the Norwegian Nobel Committee has awarded the Nobel Peace Prize for 2019 to the Current genocidal Prime Minister of Ethiopia, Abiy Ahmed Ali.

Norwegian authorities have advised its citizens not to travel to large parts of Ethiopia.

Through a statement issued on December 17, the Norwegian Ministry of Foreign Affairs noted that the travel advisories would tighten up for western Oromia, amongst others, SchengenVisaInfo.com reports.

The same emphasises that since an explosion that happened in November 2020, the conflict in Ethiopia has gone through several phases, and the place is no longer safe to travel to for non-essential purposes.

“The Ministry of Foreign Affairs advises against all travel to the conflict-affected areas in western Ethiopia. This includes the areas of Kelam Welega, West Welega, Buno Bedele, East Welega, Horo Guduru Welega in Oromia Region, Gambella Region, and Benishangul-Gumuz Region,” the statement reads.

According to the Ministry, between the negotiations of the parties, a ceasefire agreement was reached, which contributed to the improvement of the situation in northern Ethiopia, but the situation is still very uncertain in the Tigray region.

Thus, the Ministry has also urged citizens not to travel to the Tigray region, as well as the border areas between the Amhara and Tigray regions and the Afar region.

In addition, the riots in Eastern Ethiopia and towards the border with Somalia have caused an insecure situation for these regions as well. At the same time, the situation for the capital in Addis Ababa is still the same, though the capital is exempted from travel advisories. In this direction, air traffic to and from the capital continues to develop normally.

______________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Lucy Kassa on #TigrayGenocide | The Truth Can Not be Hidden Forever

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2022

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖❖❖ [Matthew 10:26] ❖❖❖

So have no fear of them, for nothing is covered that will not be revealed, or hidden that will not be known.”

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፳፮]❖❖❖

“እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና።”

😢😢😢 አጆና/አይዞን ሉሲ፤ እኅትዓለም! እኛ አለንላችሁ እኅቶቼ!😠😠😠

አይ አማራ! አይ ኦሮሞ! አይ ፕሮቴትስታንቶች! አይ መሀመዳውያን! አይ ሕወሓት! አይ ሻዕቢያ! ጽዮናውያንን ከሃገረ ኢትዮጵያ አጥፍታቸው፣ እግዚአብሔር በማይፈቅደው መንገድ ከሦስት አራት ሚስት ፈልፍላችሁ ካቆያችኋቸው ዲቃላ ልጆቻችሁ ጋር ብቻችሁን ልትኖሩባት?! አይይይ! የበቀል አምላክ እግዚአብሔር የት ሄዶ?! ጽዮን እናታችንና ኃያላኑ እነ ቅዱስ ገብርኤል ዝም የሚሏችሁ ይመስላችኋልን? በጭራሽ! ይህን ሁሉ ግፍና ወንጀል በሕዝባችን ላይ ፈጽማችሁ እኛ የእነ ሉሲ ወንድሞች እንደተቀሩት እያለቃቀስን ዝም የምንል ይመስላችኋልን? ዓይን ካላችሁ ታዩታላችሁ! እያያችሁት ነው! ቆሻሻዎቹን የዲያብሎስ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ጂሃዳዊውን ጂኒ ጀዋር መሀመድንና ውዳቂውን ኢሳያስ አፈወርቂን እያያችኋቸው ነው። የቀረችዋን ነፍሳቸውን ለፔትሮ ዶላርና ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር፣ ለመካ ካባ ጥቁር ድንጋይ አራግፈው ስለሸጡ ያው ወደ ገሃነም እሳት ለመወርድ የተዘጋጀች ዓይጠ መጎጥ መስልዋል። ጽዮንን ደፍራችኋልና/ አስደፍራችኋልና ይቅርታ ለመጠየቅና በንስሐም ለመመልስ ፈቃደኞች አይደላችሁምና ገና ሁላችሁም እንዲህ ተዋርዳችሁና በቁማችሁ ጣረሞት ላይ ያላችሁ መስላችሁ ወደ ሲዖል ትጠረጓታላችሁ!

👉 ጦርነቱ ልክ እንደጀመረ፤ ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?” በሚል ጥያቄ ሥር

የጦርነቱ ዓላማ ፤ ኢአማንያኑ የሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣ አባ ዓቢየ እግዚእን፣ ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢአማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው።” በማለት ጽፌ ነበር።”

ይህ ጥቃት/ጂሃድ የጀመረው የእግዚአብሔር የሆነውንና ለመንፈሳዊ ሕይወት በዓለማችን ተወዳዳሪ የሌለውን ተዋሕዶ ክርስትናንና የግእዝ ቋንቋችንን በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሤራ ጠንሳሽነትና የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጋላ/ ኦሮሞ ወራሪዎች አማካኝነት ለማጥፋት ከተነሳበት ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት አንስቶ ነው። ጂሃዱን ጦርነቱን በስጋችን ላይ ብቻ አይደለም የከፈቱብትን፤ በነፍሳችን፣ በመንፈሳዊ ሕይወታችን፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን፣ በቋንቋችን፣ በጽዮናዊው ሰንደቃችን፣ በታሪካችንና በባሕል/ትውፊታችን ላይም ጭምር ነው። ይህ ውጊያ በየደረጃው/በየዘመኑ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት፣ ከአምስት መቶ ዓመታት፣ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ ዓመታት በፊትና ከስድስት ሺህ ዓመታት አንስቶ ዲያብሎስ እና ጭፍሮቹ ዝግጅት አድርገው ሲያካሂዱት/እያካሄዱት ያለው ውጊያ ነው። በአክሱም ጽዮን ላይ ያተኮሩበት ምስጢርም ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላዋ መንፈሳዊቷ ዓለማችን ቁልፍ መሠረት በጥልቁ ተደብቆ የሚገኝባት ምድር ስለሆነች ነው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ይህን በደንብ ያውቁታል/ደርስውበታል።

ለዚህም ነው፤ በጽዮናውያን ላይ የዘር፣ የሃይማኖት፣ የታሪክ፣ የትውፊት፣ የቅርስ፣ የቋንቋ ማጥፋት ጂሃዳዊ ዘመቻ የከፈቱት ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ( መሀመዳውያን + ፕሮቴስታንቶች + ኢ-አማንያን + ኦሮሞዎች + ሶማሌዎች + ከሃዲ አማራዎች + ከሃዲ ተጋሩዎች) ሁሉ የኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ተከፍቶ እየተንከተከተ ይጠብቃቸዋል የምንለው። ፻/100%!

😈 ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው፤ እናመልክት ለሱ እናስታውስ ጠዋት ማታ እንዲያስተራርቀን ለምኖ ከጌታ።

💭 Talks and performances by the wonderful Lucy Kassa at the Oslo Freedom Forum

👉 Courtesy: Oslo Freedom Forum

Lucy Kassa is an Ethiopian investigative journalist who has reported extensively on the war in northern Ethiopia. Her articles in publications including Al jazeera, LA Times, The Telegraph and The Globe & Mail among others have drawn global attention to the atrocities perpetrated against civilians by all belligerents. Despite suffering physical intimidation, death threats and ongoing online trolling and smear campaigns, she continues to report stories bringing attention to the victims of war.

______________

Posted in Ethiopia, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ገዳይ አብይ ከኖርዌይ የኖቤል ሽልማት ኮሚቴ በኩል ያልተለመደ ትችትንና ወቀሳን አገኘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2019

አብዮት አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማትን ለመቀበል በሚቀጥለው ሳምንት ኦስሎ ከተማ በሚገኝበት ወቅት የዜና ማሰራጫዎችን ለማነጋገር ፈቃደኛ አይደለም። ይህም ነፃ እና ገለልተኛ ፕሬስ በጣም አስፈላጊ ነው ከሚለው የሽልማት ኮሚቴው መርሆ ጋር ስለሚጻረር ትችት እየተሰነዘረበት ነው።

የኖቤል የሰላም ሽልማት በተለምዶ ዲሴምበር 10 ቀን ከመካሄዱ አንድ ቀን በፊት የኖቤል የሰላም ሽልማት የዜና ስብሰባ ያካሂዳል ፡፡

አብይ አህመድ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤርና ሶልበርግ ጋር ከተገናኘ በኋላ ከጋዜጠኞች ለሚቀርብለት ጥያቄዎች ለመጠየቅ ፈቃደኛ እንዳልሆነ ከመግለጹ ሌላ በየዓመቱ በኖብል የሰላም ማእከል በሙዚየሙ ውስጥ በሚከበረው የልደት በዓል ላይና ከህፃናት ጋር በሚደረገው ዝግጅት ላይም አይሳተፍም፡፡

አብይ አህመድ የኖርዌይ ፖለቲከኞች እና ምሁራን ከሚሳተፉበት ሚስጥራዊ ሽልማት ኮሚቴው በኩል ያልተለመደ ትችትና ወቀሳ አግኝቷል ፡፡ “ሀሳብን የመግለጽ ነፃነት እና ነጻ ፕሬስ የሰላም ወሳኝ አካላት ናቸው ብለን እናምናለን። አብይ አህመድ የዜና ጉባኤ አለመያዙ ችግር እንዳለበትና በኦስሎ በሚቆይበት ጊዜ ከሜዲያ ጋር እንዲነጋገር በጣም ፈልገን ነበር።” ብለዋል ፡፡

ከዚህ በፊት ከሚዴያ ጋር ለመነጋገር ተመሳሳይ ፍራቻን አሳይቶ የነበረው ምንም ሳይሰራ 2009 .ይህን ሽልማት የተረከበው የአብይ ሞግዚት ባራክ ሁሴን ኦባማ ነበር።፡ ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ!

አሁንስ ምን ዓይነት ድራማ አዘጋጅተውልን ይሆን? ምንስ አስደንግጧቸው ይሆን? የኖበል ኮሜቴው ለገዳይ አብይ ሽልማቱን በመስጠቱ ተጸጽቶ ይሆን? ወይንስ ዲዜምበር 10 አብዮትን ሊጠብቀው የሚችለው ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አስደነገጠው። ብዙ የሚደብቀው ጉዳይ ስላለ በነፃ ከጋዜጠኞች ጋር ነፃ ቃለ መጠይቅ ማድረግ አይችልም፤ በደንብ የተዘጋጀበትና እራሱ ካዘጋጃቸው ጋዜጠኞች ውጭ በገለልተኛ ወይም ተቃዋሚ በግልጽ ሲጠየቅ ታይቶ አይታውቅም። ለምን? ብላችሁ እራሳችሁ ጠይቁ! ለማንኛውም ኖርዌይ ለዚህ ገዳይ ይህን ሽልማት በመስጠቷ ጽንፈኛ ኦሮሞዎች እየፈጸሙት ላሉት የዘር ማጥፋት ድርጊት ከተጠያቄዎቹ መካከል አንዷ ናት።

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: