Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኦሮሞ ፖሊስ’

ዓለም ሆቴሎችን ሆስፒታል ያደርጋል ፥ የኮሮሞ ቫይረስ ግን የድሀ ኢትዮጵያውያን ቤቶችን ያፈርሳል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2020

ኮርና እና ቤት ፈረሳ”

የአውሬውን ዓይን ያወጣ ድፍረት እያያችሁ ነው፡ ወገኖቼ? ቤት ማፍረስ፣ ማፈናቀል፣ መግደል ፥ መግደል፣ ቤት ማፍረስ ፣ ማፈናቀል…

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት አሁን“አማራ” በተባለው የኢትዮጵያ ግዛት ቀዳምዊው ግራኝ አህመድ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፎ ሲያዳክማቸው “ሕዝበ ክርስቲያኑን እነረዳለን” በማለት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋላውያን በወቅቱ ለሃገረ ኢትዮጵያ ባይተዋር የነበሩትን እንደ ጨብጥ እና ቂጥኝ የመሳሰሉትን አባለዘር በሽታዎች ይዘው በመግባታቸው እጅግ በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያን ደካክመው አለቁ። ይህን ያየው “ጥንብ አንሳዎቹ” ወራሪ ኦሮሞዎች ከግራኝ ሠራዊት ጋር በማበር ከደቡብ እስከ ሰሜን ሙሉ ኢትዮጵያን ወረሩ።

ያው! ዛሬም ይህን ክልል በኮሮና ለመጨረሰ “ብልጽግና” የተባለው የአውሬው ፓርቲ እና ህገወጡ ከንቲባ በኢትዮጵያውያን ላይ ፋሺስታዊውን ዘርተኮር ጥቃት ቀጥለውበታል። ዛሬም ሰውን በሌላ ነገር እያዘናጉ ኢትዮጵያውያንን በገዛ አገራቸው፣ ከገዛ ቀያቸው ያሳድዳሉ፣ የአራሶችን ቤቶች በድፍረት ያፈርሳሉ። ያውም በሁዳዴ ጾም!

አይይ የሃገረ ኢትዮጵያ ጠላቶች ኦሮሞዎች፤ ማስካችሁን አሁን ገለጣችሁት፡ አይደል?! ወዳጅና ጠላት በችግር ጊዜ ነው በደንብ የሚለየው፤ አይደል?! ለአምስት መቶ ዓመታት ያህል እየተራበ ፣ እየታመመና እየደማ እንኳን በትዕግስት፣ በትህትና እና በፍቅር ተሽክሞ እያገለገለ ነፃ ላወጣችሁና አሰልጥኖ ለዚህ ዘመን ላበቃችሁ ምስኪን ኢትዮጵያዊ ይህ ነው መልሳችሁ? ወንድበሩን ስትይዙ በዚህ መልክ ነው ውለታውን የምትከፍሉት? አቤት ጥጋባችሁ! አቤት ድፍረታችሁ፤ ምን ያህል ጽንፈኞች እንደሆናችሁ ምነው ባወቃችሁ!

መላው ዓለም ዘር፣ ጾታ፣ ሃይማኖት ሳይል ከመጣበት መቅሰፍት ጋር ይፋለማል ፥ ኢትዮጵያውያን በባዕድ ሃገር የማእጠንት ፀሎት በየጎዳናው ያደርሳሉ፣ ዓለም በኮሮና ቫይረስ በተጠመደችበት በዚህ አስከፊ ዘመን መንግስት ያላቸው ሃገራት የቢሮ ህንጻዎችን እና ሆቴሎችን እንደ ጊዚያዊ ሆስፒታል ለህመምተኞቻቸው ያሰናዳሉ ፥ ኢትዮጵያን ጠልፈው እያስተዳደሯት ያሉት አረመኔ ጠላቶቿ ግን እግዚአብሔርን ባለመፍራት የድሆችን ቤቶች በማፈርስ ላይ ናቸው። ሁሉም በአንድ ላይ ተሰባስበው በቫይረስ እንዲያልቁ ይሻሉ ማለት ነው። ልክ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እንደነበረው። ምን ዓይነት እርኩሶች ናቸው?! ሰይጣን ኢንኳን ብልጥ ነው፣ ባይራራም አደብ ይገዛል፣ እናንት ግን ከየት የመጣችሁ አውሬዎች ናችሁ? በቃ! የእንግድነቱ ጊዜ አበቃ፣ ኢትዮጵያ አትፈልጋችሁምና ዛሬዉኑ ለቃችኋት ወደምትሄዱበት ተጠረጉ! እንክርዳዶች!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፱]

አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል

የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ

በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ

በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ

በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ

በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም

በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት

ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ

ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን

ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ

፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት

፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር

፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ

፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ

፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ

_________________________________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ትንኮሳ በመምህር ምህረተአብ ላይ | አይደለም መፈረም ሞት ተዘጋጅቷል ቢባል ለመታረድ ዝግጁ ነን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 12, 2020

ቦሌ ቅዱስ ሚካኤል ፥ ማክሰኞ የካቲት ፫ / ፪ሺ፲፪ ዓ./ በዓታ

አሁን ሁላችንም እንዘጋጅ፣ ሁላችንም እንቁረጥ፣ እንጨክን! እኔ ብታሠር ወንጌል አይታሠር፣ ካህናቱ ሁሉ ቢገደሉ ክህነቱ አይሞት፣ ቤተ ክርስቲያን አትጠፋ.…

እምንሞትም እኛ ፥ እምንበዛም እኛ ፥ እሚገሉም እነሱ ፥ እሚያለቅሱም እነሱ ፥ እሚገፉም እነሱ ፥ እሚወድቁም እነሱ ፥ እሚነቅሉም እነሱ ፥ እሚነቀሉም እነሱ ፤ ግን ማድረግ ያለብንን ድርሻችንን ማድረግ አለብን።

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን ኦሮሞ ፖሊሶች በመምህር ምህረተአብ ላይ ፀያፍ ተግባር ሞከሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 11, 2020

በመስቀል አደባባይ ለተቃውሞ ሰልፍ እንዳትወጡ አሉን፣ ከዚያም ቦታውን ለማርከስ ሰይጣናዊውን ኢሬቻን አከበሩበት፤ አሁን የልብ ልብ ብሏቸው ቤተክርስቲያን ውስጥ እየገቡ መተናኮስና መግደል ጀምረዋል። አዎ! ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቍ!

ነጠብጣቦቹንእናገናኝ፦

+++ ዕለተ መስቀል ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ ፥ በሬው ተጋድሞ ክፉኛ ይንቀጠቀጣል+++

መምህር ዘመድኩን በቀለ እንዳካፈለን፦

ትናንት ምሽት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ በሚገኘው በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን የተደረገውን ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ደፋሩ የኦሮሚያ ፖሊስ በጉባኤው መምህር በመ/ር ምህረተ አብ ላይና በደብሩ አስተዳደር ላይ ያደረገውን ትንኮሳ እንደ ቀላል፣ እንደዋዛ አትመለከተው። ትናንት ፎሊስ ነፍሴ በአንድ ድንጋይ 100 ወፍ ለመምታት ነበር አቅዶ መጥቶ የነበረው። ፎሊስ ነፍሴ ከድንጋዩ ሌላም የሙቀት፣ የስሜት መለኪያ ቴርሞ ሜትርም ይዞ ነበር የመጣው። የ75 ሚልየን ኦርቶዶክሳዊያንን የልብ ትርታና ስሜት፣ የመምህሩንና የቤተክርስቲያኒቱንም አስተዳደር አቋምና ሙቀት ለመለካትም ነበር ዊኒጥዊኒጥ እያለ ዘው ብሎ መጥቶ የነበረው።

ፎሊስ ነፍሴ አስቀድሞ የጉባኤውን አዘጋጆች መረመሩ፣ ስሜታቸውንም ኮርኩረው በማስፈራራት መምህር ምህረተአብ እንዳይመጣና በጉባኤው ላይ ሳያስተምር እንዲመለስ እንዲያደርጉ ወተወቱአቸው፣ ቃታ ስበው አስፈራሩዋቸው። አዘጋጆቹ፣ የጉባኤው አስተባባሪዎችም መለሱላቸው አፍጥኑት፣ ሰማእትነት ብርቃችን ነው እንዴ? በማለት ቴርሞ ሜትሩን አከሸፉት።

ፎሊስ ነፍሴ በአስተናጋጆቹና በጉባኤው አስተባባሪዎች ላይ የዘረጋው የሙቀት መለኪያ እንደከሸፈ ሲያውቅ በቀጥታ ወደ ደብሩ አስተዳደር ቢሮ ገብቶ አለቃውን ከቤተ ክርስቲያን ውጪ አንድ ጊዜ እንዲያናግሩን ብለው በመጥራት ሌላ ዕድል ሞከሩ። አስተዳዳሪውም ከቢሮዬ አልወጣም። የሚፈልገኝ ቢሮዬ ይምጣ፣ ጉባኤውም በሰዓቱ ይካሄዳል። በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የምናዘጋጀውን ጉባኤ የሚከለክለን አንዳችም ምድራዊ ሕግ የለም ብለው በአቋማቸው ጸኑ። ፎሊስ ነፍሴም ይሄኛው ሁለተኛው ቴርሞ ሜትሩም ዐይኑ እያየ እጁ ላይ ቋ ብሎ ተሰበረ።

ፎሊስ የመጨረሻ ሙከራውን በምእመናኑ ላይ ለማድረግ ሞከረ። ግርግር፣ የፖሊስ መዓት በአካባቢው እንዲተራመስ፣ ቤተ ክርስቲያኑ መግቢያ በሮች ላይ የታጠቀ ሠራዊት በማፍሰስ፣ የህዝቡን ሀሞት ለማፍሰስ፣ በዚያውም የሙቀት መጠናቸውን ለመለካት በእጅጉ ጣረ። ጭራሽ ህዝቡ እንኳን ሊፈራ ፎሊስ የመጣው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ስላለ ለዚያ ጥበቃ እንጂ ጉባኤውን ለማጨናገፍ ነው ሳይል ወደ ጉባኤው ነጠላውን መስቀለኛ አጣፍቶ ተመመ። ፎሊስ ነፍሴ ቴርሞ ሜትሩን ይዞ ዊኒጥ ዊኒጥ ቢል ሰሚ አጣ። በሰጨው። ይሄም ከሸፈ።

የመጨረሻ ሙከራው ምህረተ አብን መተናኮል ነው። እኛ ፈቃድ ሳንጠየቅ፣ እኛ ሳናውቅ ይሄ ሁላ ሺ ህዝብ እንዴት ይሰበሰባል? ብሎ ኮማንደር ፍጹም ወበራ፣ በምህረተ አብ ላይ መንገድ ተዘጋ። ወደ ጉባኤው እንዳይመጣ ከመጣ ለሚፈጠረው ትርምስ ኃላፊነቱን እንዲወስድ በገደምዳሜ፣ በሾሬኔ ተነገረው። ይሄ የመጨረሻው የፎሊስ የሙቀት መለኪያ ዘዴው ነበር። “ እረኛውን ምታ በጎቹ ይበተናሉ” የሚለውን መመሪያ መጠቀሙ ነበር ፎሊስ ነፍሴ።

ዑራኤል በነበረው ጉባኤ መምህር ምህረተ አብ አሠፋ ስለ ሰማእታት ክብር አስተምሮ ነበር። በጉባኤው ላይ የነበሩ የ24 ቀበሌ ወጣቶች የዚያኑ ዕለት በታከለ ኡማ የፎሊስ ሠራዊት ተረሽነው የሰማእትነት አክሊልን ተቀብለዋል። ምህረተአብ ልቡ በጣም ተነክቷል፣ አልቅሷል፣ አዝኗል። የሰማእታቱ የቀብር ሥነሥርዓት ላይም ይሄው ስሜቱ በግልጽ ይነበብበት ነበር።

መመህር ምህረተ አብ በዘመነ ህወሓት በብቸኝነት ለአክራሪ እስላሞች መልስ በመስጠት የተጋፈጠ ወንድሜም መምህሬም ነው። ለጥያቄ ፎሊስ ጣቢያ በተጠራ ቁጥር በደስታ ሲሄድ አውቀዋለሁ። መምህር ምህረተ አብ ፓስተር ዳዊት በግልጽ ለኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የይቅርታ ደብዳቤ እንዲጽፍ ያስደረገም ጀግና ነው። ሲኖዶሱ ዝም ባለ ጊዜ ሁሉ ለቤተክርስቲያን አንደበት የሆነ የስስት ልጇ ነው። አይደክመውም፣ ታምሞ እንኳ ጉባኤ የቀረበትን ዘመን አላስታውስም።

እነ ዛኪር ፣ እነ አህመዲን ዲዳት አክራሪ የወሀቢይ እስላሞቹ በቤተ ክርስቲያን ላይ በተነሱ ጊዜ ብቻውን በሲዲም በቪሲዲም መልስ በመስጠት አንገታቸውንም የሰበረም መምህር ነው። ማስፈራሪያ፣ የእንገልሃለን ዛቻን ከቁብም ሳይቆጥር በፅንአት ቤተ ክርስቲያንን ያገለገለም ነው ምህረተ አብ።

ለእኔ ደግሞ ሲበዛ ወንድሜ ነው። በቅርብ አሳምሬ አውቀዋለሁ። ከመጀመሪያ የዐውደ ምህረት ላይ አገልግሎት ዘመኑ ጀምሮ አሳምሬ አውቀዋለሁ። “አለን” የሚለውን ዝማሬ በአንድ ላይ በእኔዋ “ ጌልገላ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት” አማካኝነት በሠራንበት ወቅት ከስብከት ውጪ ያለውን ዕምቅ የግጥምና ዜማ ፀጋውንም በሚገባ አይቻለሁ። በስደት ዘመኔ ወቅት ለልጆቼ በቅርብ እንደ አባት እኔን ተክቶ በጉድለታቸው ሁሉ ይሞላ የነበረም ወንድሜ ነው። ሁሉ በከዳኝ ወቅት ከአጠገቤ የቆመ ያልተለየኝም ነው መምህር ምህረተ አብ። በእነ በጋሻው ደሳለኝ ክስ ስታሰርም ጠያቂዬ ነበር። ልጆቼ እንዳይርባቸው፣ ቤተሰቤ እንዳይበተን፣ እንዳይራብ እንዳይበተንም ያደረገም ወንድሜ ነው ምህረተ አብ። ሲበዛ ሃይማኖተኛ ነው።

በቅርቡ ወላይታ በነበረ ጉባኤ ላይ በ3 ቀን ጉባኤ የእነ ኢዩ ጩፋ መጫወቻ የነበሩና ከበረቱ፣ ከጋጣው ወጥተው የነበሩ የወላይታን ልጆች የተዋሕ በጎችን መመለሱ በፕሮቴስታንቶቹ ዘንድ ብዙም አልተወደደለትም። የማንቂያ ደወል ብሎ ይሄን ፍራሽ ጎዝጉዞ ጫትና ሺሻ ላይ የተወዘፈውን፣ የተዘፈዘፈውን የከተማ ወጣት የግዱን በእግዚአብሔር ቃል እየገረፈ ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዲመለስ ማድረጉንም ሰይጣን ዲያብሎስም አልወደደለትም። ምሮኮ ነጣቂ ነው ምህረተ አብ።

በንግሥ ቀን እንኳ ሰው የማይሞላባቸው፣ ሚልዮኖችን ውጠው ቅም የማይላቸው እነ ቦሌ መድኃኔዓለም። ጉርድ ሾላ ሲኤምሲ ሰዓሊተ ምህረት፣ አዲሱ ሚካኤል መርካቶ አውቶቡስ ተራ ከቅፅረ ቤተ ክርስቲያን አልፎ ዋናው መጋቢ መንገዱ እስኪዘጋጋ ድረስ ጉባኤ ማድረጉ ለሌሎች አሁን ፕሮጀክት ዘርግተው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ለሚፈልጉ አካላት ፈጽሞ አልተመቻቸውም። ምቾት አልሰጣቸውም። ይበሰጫሉ። ኢትዮጵያን መውደዱ፣ ሰንደቋን ከፍአድርጎ ለብሶ መድመቁም ቋቅ የሚላቸው የትየለሌ ናቸው።

ምህረተ አብ እንደሌሎቹ አገልጋዮች አሜሪካና አውሮጳ ብቻ እየዞረ ኮሚሽኑን እየለቀመ ዘና ብሎ እንዲኖር የመንግሥትም የሰይጣንም ፍላጎት ነው። ምህረተ አብ ግን የአውሮጳም የአማሪካም ኑሮን አልፈለገውም። ልጁንና ሚስቱን አውሮጳ ለንደን ትቶ ከህዝቤ ጋር መከራን መቀበሉ ይሻለኛል ብሎ የተሻለውንና ከሁሉ የሚበልጠውን መርጦ ከወገኑ ጋር ከገጠር እስከ ከተማ መከራም ሆነ ደስታ ለመካፈል የቆረጠና ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ላቡን ወዙን ለተዋሕዶ እያፈሰሰ ያለ ጀግና የተዋሕዶ ልጅ ነው። እስከአሁን በተቻለው ሁሉ እናት ቤተክርስቲያንን ሳይከዳ ከፊት መስመር ተሰልፎም ፍልሚያውን እየመራ ያለም ጀግና ሐዋርያ ነው።

በአሁን ሰዓት ከመምህር ምህረተ አብ በቀር ዐውደምህረቱ ላይ ሌላ ማን አለ? አንዳንዴ መምህር ጳውሎስ መልክአ ሥላሴን፣ ሌላ ጊዜ መምህር ዘላለም ወንድሙን እንደ መስቀል ወፍ ብቅ ብለው ከምናይ በቀር ማን አለ? ምህረተ አብ ነው አሁን ከፊት መስመር እየተጋፈጠ ያለው። ፌስቡክን እየተጠቀመ፣ መረጃ እያስተላለፈ፣ ለህዝብ በቅርብ ተፈልጎ የሚገኘው ምህረተ አብ ብቻ ነው። እናም ይሄን በሰገነት ላይ ያለ መብራት ለማጥፈት ነው የኦሮሚያ ፖሊስ ትናንትና ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን ድረስ በድፍረት ቴርሞ ሜትሩን ይዞ የመጣው።

እግዚአብሔር ያሳያችሁ፣ መድኃኔዓለም ያመልክታችሁ። በዚህ በየፌርማታው፣ በየገበያው፣ በየአውራጎዳናው፣ በየአውቶቡስና ታክሲ መያዣው፣ “ ኢየሱስን ካልተቀበላችሁ ሞተን እንገኛለን ” ብለው የፍንዳታ መዓት፣ የወጠጤ መዓት፣ በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ የፕሮቴስታንትና የወሀቢይ እስላሞች ሳይቀር የጆሮአችን ታምቡር እስኪበጠስ ድረስ እዬዬዬዬ እሪሪሪሪ ቋቀምበጭ እያሉ መከራ በሚያበሉን ዘመን በራሷ ዐውደምህረት ላይ ለምታደረግው ዘወትር የተለመደ ጉባኤ ፍቃድ አምጡ ማለት የጤና አይመስልም። ይሄ ከባድ ንቀት ነው። እጅግ ከባድ ንቀት ነው።

የመጨረሻውንም የሙቀት መለኪያ ልኬቷ ቋ እንቀጭ አድርጎ ፎሊስ እጅ ላይ ከሽ አድርጎ ምህረተአብ በታላቅ ክብርና ሞገስ ወጥመዱን ሰባብሮ፣ መረቡን በጣጥሶ የተለመደ አገልግሎቱን ሰጥቶ ጉባኤውን በሰላም ፈጽሟል። ዛሬስ እሺ ነገ ምን ሊኮን ነው? ዘንዶው ደፋር ነው ቱ ምን አለበሉኝ ቅድስተ ማርያም ሄዶ አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ያላወከ እንደሆን? ዛሬ ለስብከት ፍቃድ የጠየቀ ፎሊስ ነገ ለቅዳሴ አስፈቅዱኝ ያላለ እንደሆን ምን አለ በሉኝ። እነማን ናቸው የሚቀድሱት፣ ሰሞነኞቹስ እነማን ናቸው ያላለ እንደሆን ጠብቁ። በዚህ ድፍረቱ ገና ብዙ ታሪክ ያሳየናል።

ለማንኛውም አሁን ሁላችንም እንንቃ። ጎበዝ ጫትህን ትፋ። ሲጋራህን ጣል። ሀሺሽ ሺሻህን አስወግድ፣ አንቡላ ካቲካላህን አረቄ ድራፍትህን ድፋ። በየጋለሞታ ጭን ስር አትርመጥመጥ። ጹም፣ ጸልይ፣ ወደ ቤተ ክርስቲያን ተመለስ። በዕድሜ እኩያህ በፀጋ አባትህ ከሆነው ከመምህር ምህረተ አብ ጎን ቁም። ንስሀ ግባ፣ ሥጋወደሙ ተቀበል። ተዘጋጅተህም ሁሉን ነገር ጠብቅ። አንተ የተኛህ በቶሎ ንቃ።

የፌስቡክ ላይ ፉከራ ብዙም አያዋጣም። ፍከራው ይቅርና መሬት ላይ ቁምነገር ለመሥራት ወስን። በዘወትር ጉባኤያት ላይ በአካል ተገኝ። ተማር፣ ዘምር፣ መስክር። አስቀድስ፣ ተቀደስ። ፀበል ጠጣ፣ ተጠመቅ፣ እምነት ተቀባ፣ በመስቀል ተዳሰስ፣ አንገትህ ላይ ማዕተብህን አጥብቀህ እሰር። በደንብ አጥብቅ እሰረው። በየሰፈሩ፣ በየቤትህ፣ ተሰባሰብ፣ ተመካከር። ተወያይ፣ ተነጋገር። እንደጤዛ ጠዋት ደምቀህ ረፋድ ላይ አትርገፍ። ጽና!!!

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጾም ገባ ፥ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ኢትዮጵያውያንን እንደገና ማሳደድ ጀምረዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 29, 2019

የክርስቶስ ተቃዋሚውና ፋሺስታዊው ኦሮሞ የአፓርታይድ “ፖሊስ” በ “ኮልፌ ቀራንዮ” ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን በማደን ላይ ሲሆን ፥ በ “ልደታ” ደግሞ፡ ልክ ጾመ ነብያት ሲገባ፡ ለጀመሩት የዘር ማጥፋት አጀንዳቸው በሙከራ መልክ ህፃናት ተማሪዎችን በዳቦና ማርማላታ መርዘዋቸዋል። በቀራንዮ በመስቀል ላይ ስለተሰቀለው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ሥጋ እና ክቡር ደሙ እናስብ። ዳቦ = ሕብስት ፥ ማርመላታውን እንደ ደሙ አድርገው ወስደውታል እነዚህ የዲያብሎስ ልጆች።

እነዚህ “ኦሮሞ ነን” የሚሉት ፍጡሮች ሂትለርን እና ሙሶሊኒን የሚያስንቅና የሚያስረሳ ፋሺስታዊ ጭካኔን ተክነው መምጣቸውን እያየን ነው ፥ ከአራት መቶ ዓመታት በፊት በደቡብ የነበሩት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በዚህ መልክ መጨፍጨፋቸውን ለማወቅ እየበቃን ነው ፥ ወገን ተነስ፣ ታጠቅ፣ ጋሻህን ያዝ፣ ጦርህን አንሳ!!!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፭፥፩፡፰]

አቤቱ፥ የሚበድሉኝን በድላቸው፥ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው። ጥሩርና ጋሻ ያዝ፥ እኔንም ለመርዳት ተነሥ። ሰይፍህን ምዘዝ የሚያሳድዱኝንም መንገዳቸውን ዝጋ፤ ነፍሴን። መድኃኒትሽ እኔ ነኝ በላት። ነፍሴን የሚሹ ሁሉ ይፈሩ ይጐስቈሉም፤ ክፉትን በእኔ ላይ የሚያስቡ ይፈሩ ወደ ኋላቸውም ይበሉ። በነፋስ ፊት እንዳለ ትቢያ ይሁኑ፥ የእግዚአብሔርንም መልአክ ያስጨንቃቸው። መንገዳቸው ዳጥና ጨለማ ይሁን፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያሳድዳቸው። በከንቱ ያጠፉኝ ዘንድ ወጥመዳቸውን ሸሽገውብኛልና፥ ነፍሴን በከንቱ አበሳጭተዋልና። ያላወቁት ወጥመድ ይምጣባቸው፥ የሸሸጉትም ወጥመድ ይያዛቸው፤ በዚህ ወጥመድ ውስጥ ይውደቁ።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዘር ማፅዳት በኦሮሚያ ሲዖል | የመቱ [ ሞቱ ] ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተሰምቶ የማይታወቅ ኡኡኡታ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 22, 2019

የኢትዮጵያ ጠላቶች በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ላይ ባላቸው ከፍተኛ ጥላቻ ይህ እንደሚደረስ የምጠብቀው ቢሆንም፡ ግን ይህን የመሰለ ርኩስ ድርጊት በኢትዮጵያ ይፈጸማል ብዬ ለማመን በጣም ይከብደኛል

አውሬዎቹ አብዮት አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና ጃዋር አህመድ ይህን ሲያዩ ጮቤ እንደሚረግጡ አልጠራጠርም፤ ግን ኦሮሞ በተባለው ክልል የሚኖሩ ኦሮሞዎችለምን ዝም አሉ? ዳቦና እንጀራ ከማቀበል ሌላ ለምን ኦሮሞ ያልሆኑትን ተማሪዎች በመከላከል ለመረዳት ሲሞክሩ አይታዩም? ኃይል ያለው ሕዝብ ጋር ከሆነ ለምንስ ተቃውሟቸውን በሰልፍ አይገልጹም? በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቀውን ይህን በደልና ሰቆቃ ይደግፉታል ማለት ነው? ኢትዮጵያውያን ይህን የታሪክ ክስተት በደንብ አድርገን እንመዝግበው።

አውሬዎቹ አብዮት አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና ጃዋር አህመድ ይህን ሲያዩ ጮቤ እንደሚረግጡ አልጠራጠርም፤ ግን ኦሮሞ በተባለው ክልል የሚኖሩ ኦሮሞዎችለምን ዝም አሉ? ለምን ኦሮሞ ያልሆኑትን ተማሪዎች ለመረዳት ሲሞክሩ አይታዩም? ለምንስ ተቃውሟቸውን በሰልፍ አይገልጹም? በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቀውን ይህን በደልና ሰቆቃ ይደግፉታል ማለት ነው? ኢትዮጵያውያን ይህን የታሪክ ክስተት በደንብ አድርገን እንመዝግበው።

በኦሮሚያ ፈላጭ ቆራጮች ላይ ቅዱስ ሚካኤል እሳቱን ያውርድባቸው!

መምህር ዘምድኩን በቀለ እንዳቀበለን፦

በቶሎ ካልተደረሰላቸው በቀር ከ3600 እስከ 4000 ተማሪዎች ላይ ጠባሳ የታሪክ አሻራ የሚጥል ዘግናኝ ታሪክ መመዘገቡ አይቀሬ ነው።

ከመቱ ዩኒቨርስቲ የሚሉ መልእክቶች በተደጋጋሚ ሲደርሱኝ የተለመደው የተማሪዎች ሰቆቃ ነው ብዬ ችላ ብዬ በእኔ ዕይታ ይብሳል ብዬ በማስበው አጀንዳ ላይ ብቻ ሳተኩር ቆይቻለሁ። አሁን ግን ሰሞኑን በተለይ ከትናንት ወዲያ የደረሰኝን መረጃ በቸልታ ማለፍ ስላልወደድኩ በቀጥታ መልእክቶቹን ሳይሰለች በተደጋጋሚ ይልክልኝ ወደነበረ አንድ ተማሪ ዘንድ ደወልኩ። እናም በሰማሁት ነገር ከምር አመመኝ። ፎቶ፣ ቪድዮ በሙሉ ላከልኝ። እናም ለእናንተ ላቀርብላችሁ ወደድኩ። አሁን አሁን ሞትና ሰቆቃ ስለተለመደ የሚያዝንና ለመፍትሄ የሚሯሯጥ ሰው ያለም አይመስለኝም። ቢሆንም ባይሆንም ግን አንብቡት።

በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሁለቱ የኦሮሚያ ተማሪዎች ሞት በተሰማ ማግስት ነው በመቱ ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ የዐማራ ተማሪዎች ላይ መዓት መውረድ የጀመረው። ተማሪዎቹ በወልድያ ስለሆነው ነገር እንኳ ምንም የሚያውቁት ነገር አልነበረም። ብቻ የ OMN ን ዘገባ የሰሙት የኦሮሞ ተማሪዎች ፌሮብረት፣ ፍልጥና ድንጋይ ይዘው ዐማራ ነው ብለው የሚያስቡትን ተማሪ በሙሉ መውገር ጀመሩ። መውገሩ አልበቃቸው ሲል የተማሪዎቹ ዶርም ላይ ቤንዚን አርከፍክፈው እሳት ለቀቁበት። ተማሪ መግቢያ አጣ።

ነገሩ እየባሰ ሲሄድ መሞት ካልቀረ ብለው የዐማራ ተማሪዎች ራሳቸውን ወደ መከላከል ይገባሉ። ቄሮ ሸሸ። እፎይታም ተገኘ። ነገር ግን ያልተጠበቀ ነገር ተከሰተ። የቄሮን መሸሽ ተከትሎ ወዲያውኑ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ነን የሚሉ የኦነግ ፖሊሶች ዩኒቨርሲቲውን ወረሩት። ከዚያ የሆነውን ለመናገር ይከብዳል ነው የሚለው ተማሪው። ቄሮ በፌሮ፣ ኦነግ በጥይት በሰደፍ ዐማራ የሚባሉትን በሙሉ አፈር ከድሜ ያበሉ ጀመር። ብዙ ተማሪዎች ተረፈረፉ። እንዲያም ሆኖ የዐማራ ተማሪዎቹ አሁንም ከመሞት በቀር አማራጭ ስለሌላቸው። መተናነቅ ጀመሩ። ኦነጉም ቄሮውም አፈገፈጉ። ተማሪዎችም ከዶርማቸው ወጥተው በሜዳ ላይ ተሰብስበው በጅምላ ለመሞት ወሰኑ። ሴቶችን ከመሃል አድርገው ወንዶቹ ደረታቸውን ለጥይት ሰጥተው የሚመጣውን መጠበቅ ያዙ።

መሸ ነጋ፣ መሸ፣ ነጋ መሸ ነጋ ወይ ፍንክች የሚነቃነቅ ጠፋ። ከ 3600 – 4000 የሚገመት ተማሪ ሜዳ ላይ ተሰጥቶ ይውላል ያድራል። ታዲያ በቀ10/03/2012 ዓም እንዲህ ሆነ። ይናገራል ተማሪው የመረጃ ምንጬ “ ይኸውልህ ዘመዴ የኛን ሀሳብ ለማስቀየስ ከፌሮና ከገጀራ፣ ከድንጋይና ከጩቤ የተረፍነውን ለማስጨረስ በትናንትናው ዕለት በ0 ማለቱ ነው ያልመጣ የመንግሥት አካልና የሃይማኖት አባት የለም። እኛም ተሰቃይተናልና በሞቱት ወገኖቻችን አጥንትና ደም ስም ይዘናችኋል እባካችሁ ሀገራችን ስደዱን ብለን አልቅሰን እነሱም አልቅሰው ተመለሱ።

ነገር ግን በ10/03/2012 ዓም ከጠዋቱ 5:20 አካባቢ ቁጥሩ ይሄ ነው የማይባል መከላከያ፣ የፌደራል እና ልዩኃይል መጥቶ በግቢው ፈሰሰ። እናም እንዲህ አሉን። አሁን የመጀመሪያው ማረፊያችሁ እንደተቃጠለባችሁ አይተናል። አሁን ግን ሌላ ቦታ ስላዘጋጀንላችሁ በግዴታ ወደተዘጋጀላችሁ ዶርም ተሰለፉና ትሄዳላችሁ ብለው መሳሪያ አቀባብለው ሊያስፈራሩን ሞከሩ። እኛም ሞተን ነው ቆመን እዚሁ በያዛችሁት መሣሪያ ጨርሱን እንጂ አንነቃነቃትም ብለን ቁርጥ ያለ ውሳኔ ወሰነን ነገርናቸው።

መከላከያው ከዳር ቆሞ፣ የኦሮሚያ ልዩ ኃይልና የፌደራል ፖሊሶቹ ከነሙሉ ትጥቃቸው ተጠጉን። እኛም ንቅንቅ አልል አልን። ከዚያማ ምን ይነገራል። የጭስ ቦንቡን ያዘንቡብን ጀመር። ከቄሮ ፌሮ አይበልጥም እያልን እየተቃጠልን ወደ ፖሊሱ መልሰን መወርወር ጀመርን። ወንድ የለ፣ ሴት የለ። እስላም ክርስቲያን የለ ሁላችንም በጀግንነት ተዋደቅን። እንዲሁ ስንዋደቅ መሸ። ምግብ ስላልቀመስን መቋቋም አቃተን። ብዙ ተማሪ የጭስ ቦንቦ አስክሮት ወደቀ። ተማሪው እወደቀበት ላይ ነፍሰ በላው ኦነግ እኛን ለማጥቃት ቦታ ሲፈልግ የነበረው ልዩኃይል ደበደበን፣ ቀጠቀጠን። ደሙና ጭሱ አስክሮት በላያቸው ላይ እየዘለለ ከዩኒቨርሲቲ የእውር ድንብሩን የወጣውን ተማሪ ደግሞ ገጀራውን ይዞ ከውጭ የሚጠብቀው ቄሮ መከራቸውን አበላቸው። ጭስ ቦንቡም አለቀ። ወደ ዶርም ግቡ ሲሉን በፌሮና ጩቤ ድንጋይ ከምንሞት እዚሁ እንደጀመራችሁ በመሳሪያ ግደሉን እንጅ አንነቃነቅም ብለን በጥይት ብዙ ተማሪ ተጨፈጨፈ። የተጎዳውን ተማሪ የሚያመላልሰውን አንቡላንስም መንገድ ላይ በቄሮ ታገተ። መከላከያም ደርሶ የተጎዱትማ ይታከሙ ብሎ ቄሮን ለምኖና አሳምኖ ወደ ሆስፒታል ተወሰዱ። በጫካው የጠፉትን መድኃኔዓለም ይወቃቸው። ያ አፍኖ ሊወስደን የመጣውን ኃይል ግን በፅናት መክተን ወደ ኋላ መለሰነው።

የቄሮው ኦነግ ፖሊስ የቻለውን ያህል ቀጥቅጦን ሊጨርሰን ስላልቻለ ጥይትና ቦንቦንም ስለጨረሰ ተመለሰ። ታዲያ ይሄን የሰማው የመቱ ከተማ ቄሮ ነኝ ባዩ ግሩፕ፣ ገጀራና ፌሮውን ይዞ ወደ ዩኒቨርሲቲው እየተመመ መጣ። የመጣው ይምጣ ብለን ተዘጋጅተን ጠበቅነው። ጾም ስለነበረ ምግብ የሚባል አልቀመስንም። 50 ከሚሆኑ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን በቀር በሙሉ ማለት ይቻላል ኦርቶዶክሳውያን ነን። እናም ረሃቡን በጾም ስለለመድነው ተቋቁመነዋል። እናም ቄሮ ሲመጣም ተዘጋጅተን ጠበቅነው። በመጨረሻ ግን ሁኔታው ያላማረው የሀገር መከላከያ ሰራዊቱ ጣልቃ ገብቶ ቄሮን ከነገጀራው መልሶ ከእልቂት ታደገን።

እኔም ጠየቅኩ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደርና የከተማው ማኅበረሰብስ ምን ይላሉ ብዬ ጠየቅኩ። የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ራሱ ፀረ ዐማራ መርፌ የተወጋ ነው። የሞተ፣ የተደበደበ ዐማራ ሲያዩ ገና ምን አይታችሁ ባዮች ናቸው። ምኒልክ እንዲህ አድርጎን፣ አጼ ዮሐንስ 30 ሺ አርዶብን ነው የሚሉት። በሚኒልክም በአፄ ዮሐንስም ነው የምንወገረው። አፄ ዮሐንስ የትግራይ ሰው ቢሆኑም የትግሬ ተማሪዎች በሃይማኖታቸው ካልሆነ በቀር በትግሬነታቸው የሚነካቸው የለም። በትግሬው ዮሐንስ መከራውን የሚበላው ግን ዐማራው ነው። አስተዳደሩ ነውረኛ ነው። የተማሩም አይመስሉም። የቀበሌ ሊቀመንበር ነው የሚመስሉት።

የከተማው ህዝብ ግን ኦሮሞዎቹ አባቶችና እናቶች እየሆነ ባለው ነገር ያለቅሳሉ። በቤታቸው ተማሪዎችን ይደብቃሉ። እርጎ ወተት አቅርበው ይመግባሉ። ቅያሬ ልብስና ቁስላችንን ያክማሉ። የኦሮሞ እናቶችና አባቶች ያሳዝናሉ። አሁን ከሌላ ቦታ የመጡ መንግሥት ራሱ ያሰማራቸው ቄሮዎች ናቸው ያስቸገሩት። ከኦሮሚያ ፖሊስ ጋር እጅና ጓንት ናቸው። ፖሊስም፣ መከላከያም ቄሮ የሚባሉትን ጫፋቸውን እንዳትነኩ ተብለናል ነው የሚሉት። ከወታደሮቹ መሃል ሰብአዊነት ተሰምቶት ሊረዳን የሚፈልግ እንኳን ካዩ ልዩ ኃይሉም ሆነ ቄሮው ሊገሉት ነው የሚደርሱት። የጨነቀ ነገር ነው።

የከተማው ህዝብ ዩኒቨርሲቲው የገቢ ምንጩ ነው። ዩኒቨርሲቲው ደግሞ ከመንግሥት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል። ባለፉት ዓመታት በፈፀመው በደል ምክንያት መንግሥት ሊዘጋው እንደሚችል የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶታል። እናም የከተማው ህዝብ ለእኛ የሚያግዘው ለራሱም ጥቅም ሲል ነው። ተማሪው ከሌለ የገቢ ምንጩ ይደርቃል። ነገር ግን ማን ሰምቷቸው። ዩኒቨርሲቲው አጥር እኮ የለውም ዘመዴ። ጫካ ነው። የኦነግ ጦር ተግተልትሎ የሚሄድበት አስፈሪ ቦታ እኮ ነው። ጨነቀን። ጠበበን።

ቄሮው የሚለው በዐማራ ክልል ያሉ የኦሮሞ ተማሪዎች ይውጡልንና እናንተ ወደ ክልላችሁ ሂዱ ነው የሚሉት። በዐማራ ክልል ያሉት የኦሮሞ ተማሪዎች ደግሞ በሰላም እየተማሩ ነው። ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ ተማሪዎች መስጊድና ቤተ ክርስቲያን ጭምር እየጸለዩ ነው። ባህርዳር የተመደቡ የኦሮሞ ተማሪዎች ጣና ሀይቅ ዳር ዓለማቸውን እየቀጩ ነው። እኛ ነን እንጂ በረሃ ተጥለንም እንዳንማር ፍዳችንን የምንቆጥረው።

የኦሮሞ ልዩ ኃይሉ በቦንብ አስለቃሽ ጭሱ የተረፈረፈውን ተማሪ የሴቶቹን ሻንጣ ቤንዚን አርከፍክፎ ነው ያቃጠለብን። ምክንያቱ ደግሞ በሴቶቹ ሻንጣ ውስጥ በሶ ስላለ እሱን አንዳንድ ጭብጥ እህቶቻችን እየጨበጡ ስለሚሰጡን ስንቃችንን ማውደማቸው ነው። የኦሮሞ ፖሊስ ሲበዛ ጨካኝ ነው። አብዛኛው ፖሊስ እስላምና ጴንጤ ስለሆነ እኛን መግደል መደብደብ እንደ ጽድቅ ይቆጥሩታል። አረመኔዎች ናቸው።

የተመዘገበ 70 ተማሪ ሆስፒታል ደርሶ ተመዝግቧል። ፖሊሶቹንም እኛንም ያረጋጋ የነበረ አንድ የአዲስ አበባን ልጅ ፖሊሶቹና ቄሮዎቹ እንዳይሞት እንዳይተርፍ አድርገው ቀጥቅጠውት አሁን ሪፈር ወደ አዲስ አበባ ተልኳል። እናም ዘመዴ እባካህ ለዳንኤል ክብረት ንገርልንና፣ ቪድዮውንም ላክለትና ቢያንስ ሴቶቹን ከዚህ ሲኦል ያውጧቸው። ለመያዣነት እኛ ወንዶቹን የፈለጉትን ያድርጉን። አዴፓን እርሳው። አዴፓ ኦነግ ነው። አይናችን እያየ አለቅን። እኛስ ለነገሩ መፈጠራችንን ወቅሰናል ። እባካችሁ ባለ ወንበሮች የታሪክ ተወቃሽ እንዳትሆኑ በልልን። ዘመዴ እስኪርቢቶአችን ሳይቀር እኮ ነው ያቃጠሉብን። ዶክመንታችን፣ ልብሳችንን እኮ ነው ያነደዱብን። እናም ዘመዴ ጩኹልን። የሆነ የመንግሥት ኃይል መጥቶ ከዚህ ሲኦል ያውጣን።

መከላከያዎቹ አልታዘዝንም ምን እናድርግ ነው የሚሉን። ከእኛው እኩል መሃረባቸውን አውጥተው ነው የሚያለቅሱት። አሁን እንዲያውም የፈለገው ይምጣ ብለው ልዩኃይሉን አስወጥተውታል። የሀገር ሽማግሌዎቹ ጨንቋቸዋል። የሆነ መንግሥት ራሱ የቋጠረው ነገር እንዳለ ያስታውቃል። እንጂ ቀላል ነበር እኮ ከቄሮ ላይ ገጀራ፣ ፌሮ፣ ዱላ ቀምቶ በሕግ ልክ ማስገባት እኮ ነው። ግን አልፈለጉም። አልታዘዝንም ነው የሚሉት። እስላም ቄሮዎችማ ሲያዩን ቢበሉን ደስታቸው ነው።

መታወቂያ ሲያዩ እስላም ሆኖ ዐማራ ቢሆን እንኳ አይፋቱትም። በዐማራነቱ ብቻ ይወግሩታል። ቤተሰቡ ኦሮሞ ይሆንና እሱ ደግሞ ከተማ አድጎ ኦሮምኛ አይችልም። ኦሮምኛ ካልተናገረ እሱም ቢሆን አለቀለት። መከራ እኮ ነው። በኪሳችን ይዘን የምንዞረው መታወቂያ ማለት መገደያችን የሆነ ካራ ማለት ነው። እስቲ አንድ ጊዜ መታወቂያችሁን አውጥታችሁ እዩት። ዐማራ የሚል ከሆነ ቀናችሁን ብቻ ነው የምትጠብቁት። አከተመ።

አሁንም እደውልላቸዋለሁ። ስንቅ ጨርሰዋል። በግሩፕ፣ በግሩፕ እየሆኑ በተራ ምግብ ከካፌው እንዲበሉ መከላከያ ፈቅዶላቸዋል። ህፃናት ተማሪዎች ሳያስቡት የጦር ምርኮኛ መስለዋል። በማንኛውም ሰዓት ሊረሸኑ እንደሚችሉ ነው የሚናገሩት። እናም የምትችሉ ሰዎች የፌደራል መንግሥቱን ባለ ሥልጣናት በሥልክም ቢሆን ወትውቱላቸው።

የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ከኢትዮጵያ ጠላት ጋር የተዋደቀ ይመስል ምስኪን የ19 እና የ20 ዓመት ወጣት የዐማራ ተማሪዎች ላይ ወንድ ወንድ ይጫወታል። በረሃብ፣ በብርድ፣ በቄሮ ፌሮና ዱላ ከእሳትም የተረፉትን እንዲህ በጥይት፣ በአስለቃሽ ጭስ ያሰቃያቸዋል። ያውም ትናንሽ ልጆች። ሴት እህቶቹን ያሰቃያል። እህት፣ እናት፣ ሚስት የሌለው ሴት ልጅ የማይወልድ ይመስል አውሬ ይሆናል። የእጃችሁን ይስጣችሁ። ሃይ አቦ በቃ ልቀቁዋቸው። አሰናብቷቸው። የደሃ ልጆች አታስጨርሱ። ሃይ አቦ ምንድነው ሳ !!

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: