Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኦሮሞነት’

ኢትዮጵያውያን በኦሮሞዎች እየተጨፈጨፉ ተሳላቂው ዐቢይ ስለ ኦሮሞነቱ ያወራል? | ምን ዓይነት ቅሌት ነው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 8, 2020

ባለፈው ግዜ 86 አሁን 166 = 666

በኦሮሞነቱ ማፈር ሲገባው ዛሬም እንዴት “ኦሮሞ ነኝ” ለማለት ደፈረ? በኦሮሞዎች የታረዱትን 166 ኢትዮጵያውያን ብሔር ማንነትን ምነው ዛሬ ሳያስተዋውቅ ቀረ?

አፄ ኃይለ ሥላሴ ከሥልጣን ሊወገዱ ጥቂት ዓመታት ሲቀራቸው፡ ሉሲፈራውያኑ በሰሜን ኢትዮጵያ (የህይወት ዛፍ በሚገኝበት አካባቢ)ሃይለኛ ድርቅ እንዲፈጠር አደረጉ፤ በዚህም በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸውን አጡ፤ ኢትዮጵያ ሞራሏ ወደቀ። ኢትዮጵያ የሚለው ስም የረሃብ ተመሳሳይ ቃል መግለጫ ሆነ።

ምዕራባውያኑ እራሳቸው ያታለሏቸውን አፄ ኃይለ ሥላሴን ሲወነጅሉ (ቢቢሲ)እንዲህ ይላሉ፦ “ሰሜን ኢትዮጵያውያን በረሃብ እየተቆሉ አፄ ኃይለ ሥላሴ ውሾሻቸውን ከብር ሳህኖች ይመግባሉ”

The decision to depose the Emperor was taken on September 10, 1974, by a small group led by Mengistu Haile Mariam’s military Dergue regime.They used scenes from Dimbleby’s film, interposed with scenes of the Emperor’s dogs feeding from silver platters in order to enrage the public in Addis Ababa.

እሱን ለታሪክ እንተወውና፤ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ዛሬ እያየነው፣ እየሰማነው ኢትዮጵያውያን በሜንጫ እና ጥይት ሲቆሉ፣ እናቶች ሲፈናቀሉ፣ ዓብያተ ክርስቲያናት ሲቃጠሉ በትዕይንተ መስኮት ብቅ እያለ ስለ ችግኝ ተከላ፣ ስለተሰረቁ አበባዎች፣ ስለ ፒኮክ ምስጢር፣ ስለ ቤተ መንግስት ውበት፣ ስለ ኦሮመነቱና ኦሮሞ አንድነት ደግሞ ደጋግሞ ይለፍፋል።

በኦርሞዎች ስለታረዱትና በይፋ 166 እንደሆኑ ስለተነገረን ኢትዮጳውያን አሰቃቂ ሞት ዛሬም ጭጭ ብሎ በማገስቱ ስለ ኦሮሞነቱ እና ኦሮሞዎች ሳይከፋፈሉ በስልት እንዴት ኢትዮጵያን ማፈራረስ እንዳለባቸው ደፍሮ ይናገራል።

ባለፈው ጊዜም ያየነው ይህ ነበር፤ ከጂኒ ጃዋር ጋር አብሮ 86 የተዋሕዶ ልጆችን ካሳረደና ዓብያተ ክርስቲያናትም በእሳት ባጋየበት ማግስት ነበር ስለ ኦሮሞነቱና ከጀዋር ጋር ስላለው አንድነት አዋጅ አውጆ ሲሳለቅብን ነበር፤ ችግኝ ተከላውንም የቀጠለው ልክ የታረዱትን የ86ቱን ኢትዮጵያውያን ብሔር ማንነት ካስታወቀ በኋላ ነበር። ይህ አውሬ የኢትዮጵያውያኑ መታረድ እንደማያሳስበው ያው በተደጋጋሚ ታይቷል።

ይህ ቅሌት የማያስቆጣው፣ የማያናድደውና የትግል ወኔውን የማይቀስቅስበት ኢትዮጵያዊ የሞተ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው።

__________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: