Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኦሮሞች ጀነሳይድ’

Warmonger Abiy Ahmed – Kriegstreiber – Belicista Abiy Ahmed | የጦርነት አቀንቃኝ አብይ አህመድ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 13, 2021

ዛሬ በአራት ቋንቋዎች ከቀጣዩ ቪዲዮ ጋር (ጃፓንኛ) አምስት ቋንቋዎች ሳቀርብ ከፍተኛ ጉልበት ነው የተሰማኝና፤ እግዚአብሔር የማቀርባቸውን መረጃዎች ሁሉ እንደ ጸሎት ይቁጠርልኝ። በግዕዝ ቋንቋ ቢሆንማ ምን ያህል ኃይለኛ በሆነ ነበር። ግዕዝ አልችልም ግን በግዕዝና በአማርኛ ጸሎት ሳደርስ ትልቅ ልዩነት እንዳለው ሁሌ ይታወቀኛል። የግዕዙ በጣም የተለየ ነው። ታዲያ አሁን ቢገባንም ባይገባንም በተለያዩ ቋንቋዎች፤ በተለይ በግዕዝ መስራትና ጸሎት ማድረስ ትልቅ ኃይል አለውና አረመኔውን የጦር ወንጀለኛ ግራኝ አብዮት አህመድና ጭፍሮቹ በእሳት እንዲጠራረጉ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይርዱን። አሜን!

🔥 የጦርነት አቀንቃኝ አብይ አህመድ

🔥 Warmonger Abiy Ahmed

🔥 Kriegstreiber Abiy Ahmed

🔥 Belicista Abiy Ahmed

👉 የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አንድ ሰው የኖቤል የሰላም ሽልማት ሊወሰድበት የሚገባበት ምሳሌ ነው፡፡

👉 “Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed is an example of why someone should be deprived of the Nobel Peace Prize.”

👉 „Äthiopiens Premier Abiy Ahmed ist ein Beispiel, warum einem Menschen der Friedensnobelpreis aberkannt werden müsste.„

👉 El primer ministro de Etiopía, Abiy Ahmed, es un ejemplo de por qué alguien debería ser privado del Premio Nobel de la Paz.”

የአብይ አህመድ ፣ የኢሳያስ አፈወርቂ እና የአማሮች ጸረትግራይ ህብረት (ኦሮማራ + ኢሳያስ) የማይነገር ሰቆቃ ወደ ትግራይ ክልል አምጥቷል ፣ ይህንም አብይ አህመድ ስፍር ቁጥር በሌላቸው ውሸቶች ለመሸፈን ሞክሮ ነበር።”

👉 “The anti-igray alliance of Abiy Ahmed, Isias Afewerki and Amharas brought unspeakable misery to the region, which Abiy tried to cover up with innumerable lies”

👉 “Das anti-Tigray Bündnis von Abiy Ahmed, Isias Afewerki und Amharas brachte unsägliches Elend über die Region, das Abiy durch unzählige Lügen zu verschleiern suchte.„

👉 „La alianza anti-Tigray de Abiy Ahmed, Isias Afewerki y Amharas trajo una miseria indescriptible a la región, que Abiy trató de encubrir con innumerables mentiras.„

💭 ፈረንጆቹ ሳይቀሩ በደንብ ገብቷቸዋል። ተመስገን! በግልጽ የሚታይ እኮ ነው። የሚያሳዝነው ግን ይህ በጭራሽ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ሰነፍና ደካማ ትውልድ ለሃገሩና ለልጆቹ ሲል ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ግንባሩን ብሎ እንደመድፋት ይህን ክፉ፣ ቀጣፊ፣ አረመኔና ደም መጣጭ የጦር ወንጀለኛ እሹሩሩ እያለና ሕዝቡን እያስጨረሰ የኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትና ጠላት በምትሆነው የኦሮሚያ እስላማዊት ሪፐብሊክ ግንባታ ላይ ዛሬም እስክክስታ እየወረደ ሲተባበር መታየቱ ነው።

አህመድ – ለውሸት የኖቤል ሽልማት

Ahmed – Nobel Prize for Lies

Ahmed – Nobelpreis für Lügen

Ahmed – Premio Nobel de las Mentiras

🔥 የጦርነት አቀንቃኝ አብይ አህመድየኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አንድ ሰው የኖቤል የሰላም ሽልማት ሊወሰድበት የሚገባበት ምሳሌ ናቸው፡፡

💭 አስተያየት፦የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሽልማቱን የተነተቀበት ወቅት በጭራሽ አልተከሰተም፤ ምናልባትም ለወደፊቱ ይህ አይሆንም፡፡ በዚህ ላይ የሽልማት ኮሚቴው አንድ ስህተት አምኖ መቀበል ያለበት መሆኑ እና መውጣትም ከእውቅናው የበለጠ አወዛጋቢ ሊሆን ይችላል፡፡ ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት ሽልማቱ እንኳን አከራካሪ አልነበረም። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ጥሩ እጩ ለመሆን ሲበቃ፤ ጨቋኝ ስርዓትን አፍርሶና ከኤርትራ ጎረቤቱ ጋር ሰላም ፈጥሮ ለመኖር የሚሻ ሰላማዊ ሰው መስሏቸው ነበር፡፡ ገና በስልጣኑ መጀመሪያ ላይ መሆኑ ደግሞ ሌላ ጉርሻ ይመስል ነበር ፥ ተራማጅ የመሰለውን የመንግስት ሃላፊ በጀልባ ሸራዎች ላይ እንደተነፋ ነፋስ ነፉት / ፈንጂ አደረጉት፡፡ዛሬ ግን የከፋውን ነገር ተምረናል፡፡ ለካስ የቀድሞው ሚስጥራዊ አገልግሎት (ኢንሳ) መኮንን የነበረው አብይ አህመድ በግልፅ ጠላት ላይ ፥ በትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት በመክፈት እርምጃ ለመውሰድ ይቻለው ዘንድ ከአጎራባች አምባገነን መንግስት ከኤርትራ ጋር ሰላምን ሳይሆን የጦርነት ስምምነት ማድረጉ ነበር፡፡ ከኢሳያስ አፈወርቂና ከአማራዎች ጋር የፈጠረው የጦርነት ህብረት ሊቆጠር የማይችል መከራ ወደ ትግራይ አምጥቶለታል፤ ይህንም መከራ አብይ አህመድ ስፍር ቁጥር በሌላቸው ውሸቶች ለመሸፈን ሞክሮ ነበር ፡፡ ምንም እንኳን የኢትዮጵያ ሚስተር ሃይድ በታዋቂ ምክንያቶች ሽልማቱን መቼም መመለስ ባይኖርበትም በታሪክ መዝገብዎቻችን ውስጥ ግን እንደ የጦርነት አቀንቃኝ ይወርዳል እንጂ እንደ ኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ አይሆንም፡፡

🔥 Deutsch – Kriegstreiber Abiy Ahmed

💭 Kommentar Von Frankfurter Rundschau

Äthiopiens Premier Abiy Ahmed ist ein Beispiel, warum einem Menschen der Friedensnobelpreis aberkannt werden müsste.

Es ist noch nie passiert und wird wohl auch künftig nicht vorkommen: Dass einem Friedensnobelpreisträger seine Auszeichnung aberkannt wird. Dagegen spricht schon, dass das Preiskomitee einen Fehler einräumen müsste – und dass die Aberkennung noch umstrittener als die Anerkennung werden könnte. Vor eineinhalb Jahren war die Auszeichnung nicht einmal umstritten. Äthiopiens Premier Abiy Ahmed schien ein ausgezeichneter Kandidat zu sein: Er hatte ein unterdrückerisches Regime zerlegt und mit den eritreischen Nachbarn Frieden geschlossen. Dass er gleich zu Beginn seiner Amtszeit ausgezeichnet wurde, schien ein weiterer Bonus zu sein: So wurde dem fortschrittlichen Regierungschef noch Wind in die Segel geblasen.

Inzwischen sind wir eines Schlechteren belehrt. Der Ex-Geheimdienstoffizier suchte den Frieden mit der benachbarten Diktatur offensichtlich nur, um besser gegen den gemeinsamen Erzfeind – die Bevölkerung der Tigrai-Provinz – vorgehen zu können. Das anti-Tigray Bündnis von Abiy Ahmed, Isias Afewerki und Amharas brachte unsägliches Elend über die Region, das Abiy durch unzählige Lügen zu verschleiern suchte. Auch wenn Äthiopiens Mr. Hyde seinen Preis aus den bekannten Gründen wohl nie zurückgeben muss: In unsere Annalen wird er als Kriegstreiber und nicht als Friedensnobelpreisträger eingehen.

Source

🔥 English – Warmonger Abiy Ahmed

💭 A comment by The German daily newspaper FrankfurterRundschau

Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed is an example of why someone should be deprived of the Nobel Peace Prize. The comment.

It has never happened and probably will not happen in the future: that a Nobel Peace Prize winner is stripped of his award. Against this, the fact that the award committee would have to admit a mistake – and that the withdrawal could become even more controversial than the recognition. A year and a half ago, the award wasn’t even controversial. Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed appeared to be an excellent candidate: he had dismantled an oppressive regime and made peace with his Eritrean neighbors. The fact that he was honored at the beginning of his term in office seemed to be another bonus: The progressive head of government was blown by the wind in the sails.

In the meantime we have learned worse. The ex-secret service officer was obviously only looking for peace with the neighboring dictatorship in order to be able to take better action against the common arch enemy the population of the Tigraii province. The alliance brought unspeakable misery to the region, which Abiy tried to cover up with innumerable lies. Even if Ethiopia’s Mr. Hyde never has to return his award for the well-known reasons: He will go down in our annals as a warmonger and not as a Nobel Peace Prize laureate.

🔥 Español Belicista Abiy Ahmed

💭 Comentario de Frankfurter Rundschau

El primer ministro de Etiopía, Abiy Ahmed, es un ejemplo de por qué alguien debería ser privado del Premio Nobel de la Paz. El comentario.

Nunca ha sucedido y probablemente no sucederá en el futuro: que un premio Nobel de la Paz sea despojado de su galardón. En contra de esto, el hecho de que el comité de adjudicación tendría que admitir un error y que el retiro podría volverse aún más controvertido que el reconocimiento. Hace año y medio, el premio ni siquiera era controvertido. El primer ministro de Etiopía, Abiy Ahmed, parecía ser un excelente candidato: había desmantelado un régimen opresivo y había hecho las paces con sus vecinos eritreos. El hecho de que se le honrara justo al comienzo de su mandato parecía ser otra ventaja: el jefe de gobierno progresista fue arrastrado por los aires.

Mientras tanto, hemos aprendido cosas peores. El ex oficial de inteligencia obviamente solo buscaba la paz con la dictadura vecina para poder tomar mejores medidas contra el archienemigo común: la población de la provincia de Tigraii. La alianza trajo una miseria indescriptible a la región, que Abiy trató de encubrir con innumerables mentiras. Incluso si Mr. Hyde de Etiopía nunca tiene que devolver su premio por las razones bien conocidas: pasará a nuestros anales como un belicista y no como un premio Nobel de la Paz.

👉 “አምና ሉሲፈራውያኑ ከኦሮሞዎች ጋር በማበር ሰሜን ኢትዮጵያን በረሃብ ቆሏት ዛሬም ሊደግሙት ነው ግን ተክልዬ”

👉 የሚከተለው ከዚህ ቪዲዮ ጋር በተያያዘ ባለፈው ጥቅምት ወር መግቢያ ላይ የቀረበ ጽሑፍ እና ቪዲዮ። ሁሉም ነገር ሲከሰት ዓይናችን እያየው ነው፦

የኖቤል ሰላም ሽልማት የጀነሳይድ ቀብድ ነው | ዘንድሮ ደግሞ በረሃብ ሊቀጡን ነው”

የተቋማቱን አርማዎች ልብ ብለን እንመልከታቸው!

👉 ድርቅ፣ ረሃብና በሽታ

Russia Today | ኖቤል ተሸላሚው ኢትዮጵያን አረሜናዊነት እና እብደት ወደ ነገሱባት ሃገር ቀይሯታል”

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Russia Today | ኖቤል ተሸላሚው ኢትዮጵያን አረሜናዊነት እና እብደት ወደ ነገሱባት ሃገር ቀይሯታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 9, 2020

For many Ethiopians, Abiy Ahmed is seen as an imposter figure – Tigray sources even allege he could be a CIA agent – who has overseen the weakening of a proud independent nation, the only African nation that was never fully colonized by Europeans. His Nobel gong and Western media indulgence is part of the cover for what is otherwise a sabotage operation to turn the country into a failed state henceforth to be dependent on Western capital and geopolitics.

Should we be surprised? War criminals and conmen – from Henry Kissinger to Barack Obama – are often decorated with the accolade.

የኖቤል አሸናፊ የሆነው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃገሪቷን አረሜናዊነት እና እብደት ወደ ነገሱባት ሃገር ቀይሯታል በሚል ርዕስ”

የሩሲያው ብሔራዊ ሜዲያ “RTበተከታታይ ካቀረባቸው ሁለት ጽሑፎች በአንዱ የሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች ተካትተዋል፦

ግራኝ አብዮት አህመድ፤

👉 ለብዙ ኢትዮጵያውያን ዐብይ እንደ አስማሳይ ሆኖ ይታያል፣

👉 የኢህአዴግ አባል ሆኖ ወደ ትግራይ የአሜሪካ ሁለተኛ የስለላ መኮንን ሆኖ አገልግሏል፣

👉 በትግራይ ነዋሪዎች ዘንድ የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ ሆኖ እንደሚታይና የኢትዮጵያን እድገትና ነፃነት ለማደናቀፍ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር አብሮ እንደሚሠራ፣

👉 ከግብጽ፣ አረቦች እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ጋር ሆኖ በሕዳሴው ግድብ ላይ አሻጥር እንደሠራ እና

👉 ኢንጂነር ስመኘውንም አስገድሎት ሊሆን እንደሚችል፣

👉 በአውሮፓውያኖች ሙሉ በሙሉ በቅኝ ግዛትነት ያልተገዛችዋ ብቸኛዋ የአፍሪቃውያን ኩራት የሆነችውን ነፃ ሃገር እያዳከማት ነው፣

👉 በአብይ አገዛዝ የፖለቲካ ጥሰቶች እና ግድያዎች ኢትዮጵያን ከቀድሞዋ የተረጋጋች ሰላማዊና የአፍሪካ አንጋፋ የልማት ሃገር ወደ ውድቀት እና ወደ አለመተማመን ቅርጫት ቀይረዋታል፣

👉 የምዕራብ መንግስታት እና ሜዲያዎች እየሠራው ስላለው ወንጀል ብዙ ነገሮችን እንደሚደብቁለት፣

👉 የኖቤል ሽልማት የተሸለመው እና የምዕራባውያን የመገናኛ ብዙሃን ፍላጎት አገሪቷንወደተራቆተች ሀገር ለመቀየር ከዚያም በምዕራባውያኑየገንዘብ ካፒታል እና በጂኦፖለቲካ ፖሊሲ ላይ ጥገኛ እንድትሆን የማድረግ የጥፋት ተልዕኮ አለው፡፡

👉 የኖቤል ሽልማቱን የጦር ወንጀለኞቹ ሄንሪ ኪሲንጀር እና ባራክ ሁሴን ኦባማ ተሸለመው እንደነበር ብዙ የሚጠቁመን ነገር አለ፤ አያስገርምም

ጽሑፉን ያቀረበው ጋዜጠኛ በኢትዮጵያ ለ፰ ዓመታት ያህል የኖረው በጣም አስተዋይ የሆነ ሰሜን አየርላንዳዊው ጋዜጠኛ ፊኒያን ካኒንግሃም ነው። ጽሑፎቹን ላለፉት ፮ ዓመታት ተከታትያቸው ነበር።

👉 Nobel-winning Ethiopian PM has overseen country’s descent into barbarity and madness

https://www.rt.com/op-ed/505921-nobel-ethiopia-abiy-ahmed/

ሁለተኛው፦

👉 Nobel prize winner up to no good? Ethiopia’s PM reshuffles key officials as ‘rebel’region vows to fight until govt ready to talk

https://www.rt.com/news/506126-ethiopia-tigray-region-conflict/

አዎ! ከአስራ አንድ ዓመታት በፊት ለባራክ ሁሴን ኦባም በሸለሙበት ማግስት በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል ጦርነት ለመቀስቀስ እና ኦርቶዶክሳውያንን ለማስፈጀት ነበር። በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሥር የነበረችው የዩክሬን ቤተ ክርስቲያን ከእናት ቤተ ክርስቲያኗ ተገንጥላ በመውጣት የራሷን ሲኖዶስ እና ፓትርያርክ በቅርቡ አውጃለች።

ዛሬ በሃገራችንም ተመሳሳይ ክስተት ነው በመታየት ላይ ያለው፤ ከበሻሻ ቆሻሻ የውጣውን ጡት ነካሽ ከሃዲ ተጠቅመው!

ዛሬ እያየነው ያለነው ደርግ 2.0ን + ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ 2.0ን ነው። ሉሲፈራውያኑ ግብረ-ሰዶማውያን ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን የሚመሩት ጥቃት በሃገራችን ላይ እየተፈጸመ ነው።

ጋላው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ፭ ሚሊየን ተዋሗውያንን በሰሜን ኢትዮጵያ በረሃብና በመትርየስ ቆላቸው፤ ዛሬም ልጁ አብዮት አህመድ ተመሳሳይ ተግባር ለመፈጸም ቆርጦ ተነስቷል! አብዮት አህመድ ልክ ስልጣን ላይ እንደወጣ ምንድነው ያደረገው? ጠንጋራውን ኃይለማርያም ደሳለኝን ወደ ዚምባብዌ በመላክ ጋላውን የአብዮት አባቱን መንግስቱን እንዲያይና የግድያ ቁልፉንም እንዲረከብ ነበር። ይህ ብዙ ትኩረት አልተሰጠውም።

ዛሬ ግራኝ ተዋሕዷውያንን በሰሜን፣ በመሓል አገርና በደቡብ በረሃብ ይቀጣል ይጨፈጭፋል፤ ልክ እንደ አባቱ መንግስቱ።

ለብዙ ዓመታት የጽዮን ጡት እየጠባ ያደገው መዥገር ዘንዶ ሆኖ ጡቷን ሊነክስ ተመልሶ መጥቷል።

ሉሲፈራውያኑ ወደ ትግራይ፣ ወደ ባድሜ የላኩት ለዚህ ዘመን ዝግጅት ያደርግ ዘንድ ነበር።

ግራኝ፡ ሉሲፈራውያን የሰጡትን ሰውን ቀስ በቀስ የሚያዳክም እና የሚያልፈሰፍሰውን የማይታየውን የሰዶማውያን መርዝ (Gay Bomb)https://www.theguardian.com/world/2007/ ከአየር ላይ ይረጫል፤) ሳተላይት እንዲላክ የተደረገውም ለዚሁ ዘመቻ ይረዳ ዘንድ ነው። ቀደም ሲልም “ቶቶ ቶርስ” የተሰኘው የግብረ-ሰዶማውያን የጉዞ ወኪል እራሱን እንዲያስተዋውቅና ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ይፈትን ዘንድ “ወደ አክሱም እና ላሊበላ እንሄዳለን” ማለት ለእነዚህ ቀናት ዝግጅት ማካሄዱ ነበር። “ቤተ ሙከራ”። ይህም አብዛኛዎቻችንን ክው! ሊያደርገው ይችላል፤ እናስታውሳለን ግራኝ ስልጣን ላይ እንደወጣ በእነ “ዘመድኩን በቀለ” እና “ኢሳት” በኩል አክሱማውያንን እና የትግራይን ሕዝብ ከግብረ-ሰዶማዊነት ጋር ለማያያዝ ሲሞክር፣ የቀን ጅብ የሚለውን የቅጽል ስም አከሎበት ነበር። እንግዲህ የእራሱን ባሕርያት ሳይቀደም ለሰሜን ኢትዮጵያውያን መስጠቱ ነበር።

ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ልክ እንደ አህመድ ግራኝ ቀዳማዊ እና መንግስቱ ኃይለማርያም ተመሳሳይ ጽንፈኛ ተግባር በሃገራችን በመፈጸም ላይ ነው፤ በደንብ እስኪደላደል ድረስ ለሙቀት መለኪያ ይሆነው ዘንድ ትንንሾቹን ዓብያተ ክርስቲያናት ነው ለጊዜው በማቃጠላይ ያለው፤ ለማውደምና ለማጥፋት ያቀደው የሚከተሉትን ቦታዎች ነው፦

👉 አክሱም

👉 ላሊበላ

👉 ግሸን ማርያም

👉 ጎንደር

👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት

👉 ዋልድባ

👉 ደብረ ዳሞ

👉 አስመራ

👉 መቀሌ

👉 ሕዳሴ ግድብ

እነዚህን ቦታዎች ካጠፋ “ኢትዮጵያን ማጥፋት ይቻላል” የሚል ህልም አለው።

ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ፣ ታከለ፣ መንግስቱ፣ አዳነች እና መሀመድ፤ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ በኩል ወደ ሲዖል ይወርዳሉ። 

ህወሃቶች ከግራኝ ጋር ምን ያህል ተባባሪዎች እንደሆኑ በቅርብ የምናየው ነው።

👉 አባታችን አባ ዘወንጌል ይህን ነግረውናል፦

በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: