Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኦሮሚያ ክልል’

አስኪ በደንብ አስቡበት | ሙስሊምና ዋቀፌታ ፖሊሶች በቅዱስ ታቦት ላይ ጥይት ይተኩሳሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 25, 2020

 

ዋቄዮአላህ የምንለው ለዚህ ነው

ምን ዓይነት ዘመን ላይ እንደምንገኝ እንገንዘበው፤ በሐረርጌ የታየው ጂሃድ በተመሳሳይ ሁኔታ እስልምና ግብጽንና ሶሪያን በወረረበት ዘመን ተካሂዶ ነበር። ያው ተዋወቁት! ይሄ ነው እስልምና! ሱፊ የተባለው እስልምና በመተትና በድግምት ጸጥ ብሎ ቀስ በቀስ ነፍሳችሁን እና መንፈሳችሁን ያደክምባችኋል፤ ወሀቢያ ሰላፊያ ቅብርጥሴ የተባለው ሌላው እስልምና ደግሞ ደማችሁን ይመጥጣል/ያፈሳል። እስልምና አንድ ነው፤ እሱም የሰይጣን አምልኮ ነው።

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተወልዶ ከተሰቀለበት ዘመን አንስቶ ከዲያብሎስ የሆነው እስልምና ከእኛ እና ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር በውጊያ ላይ ይገኛል። ዛሬ የፍጻሜው ዘመን በመቃረቡ በጣም ስለተደናገጠ ጩኸቱን ከፍ በማድረግ ላይ ይገኛል።

ሕዝበ ክርስቲያኑ ዛሬውኑ ግልብጥ ብሎ ወደ ቤተ መንግስትበማምራት የግቢውን መውጫና መግቢያ ለብዙ ቀናት በቁጣ እስካልዘጋ ድረስ ሰቆቃው ይቀጥላል። ወጣት ተማሪዎች የልደትንና ጥምቀትን በዓላት ከቤተሰቦቻቸው ጋር አብረው እንዳያከብሩ በየጫካው ታግተው ሲሰቃዩና ሲደፈሩ ይህን ሁሉ ጊዜ እንዴት በሰላም መተኛት እንችላለን? ጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ምን ነካን? የት ሄድን? ይሄን ጽንፈኛ የወረበሎች ስብስብ መንግስት እንዴት ማንበርከከ አቃተን?

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢትዮጵያን ባንዲራ ከልክለው የግብጽን ፈቀዱ | ፖሊሶች ባንዲራውን ሲጠብቁት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 9, 2019

በታሪክ፤ ኢትዮጵያን፣ ግብጽን፣ ሶርያን፣ ኢራቅን እና የመንን ብዙ የሚያገናኟቸው ነገሮች አሉ። ከአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት፣ ማለትም፤ የእስልምና ቫይረስ እነዚህን ሃገራት ከመውረሩ በፊት ቅዱሳን የክርስቶስ ልጆች ከግብጽ፣ ሶርያና ኢራቅ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ፣ በ6ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ደግሞ የኢትዮጵያ (የአክሱም) መንግሥት ቀይ ባሕርን ተሻግሮ እስከ ደቡብ ዓረብ (የመን) ድረስ ግዛቱን አስፍቶ እንደነበር ይታመናል። ከ495-525 .. የነገሠው አጼ ካሌብ በየመን (ናግራን/Najran) አካባቢ የሚገኙ ክርስቲያኖች ድሁ ንዋስ (ፊንሐስ) በተባለ አይሁዳዊ ከደረሰባቸው ጥቃት ለመከላከል 120000 ሠራዊት በ60 መርከቦች አዝምቶ ከጥቃት ታድጓቸዋል። አጼ ካሌብ ከየመን በድል ከተመለሰ በኋላ ድል ያቀዳጀውን ክርስቶስን አመስግኖ፣ አክሊለ ንግሡን (ዘውዱን) ወደ ኢየሩሳሌም ለመታሰቢያ ልኮ፣ ልጁ ገብረ መስቀልን በምትኩ አንግሦ ቀሪ ሕይወቱን ከዘጠኙ ቅዱሳን አንዱ አባ ጰንጠልዮን አክሱም አካባቢ በመሠረቱት ገዳም በምናኔ አሳልፏል።

ቀስበቀስ ግን ግብጽ፣ ሶርያ፣ ኢራቅና የመን ተዋሕዶ ኢትዮጵያን ለመተናኮል በመምረጣቸው በመቅሰፍታዊው የእስልምና ቫይረስ ለመጠቃት በቅተዋል። እነዚህ ሃገራት ላለፉት 1400 ዓመታት በአህዛቡ መሀመዳውያን ሰይፍ ወድቀዋል።

ግብጽ፣ ሶርያ፣ ኢራቅ እና የመን ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ቀንደኛዎቹ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ለመሆን በቅተዋል። ለኤርትራ ከእናት ኢትዮጵያ መገንጠል ቁልፍ ሚና የተጫወቱት ሶርያና ኢራቅ ነበሩ። የሶርያው ፕሬዚደንት አሳድ አባት እና የኢራቁ ሳዳም ሁሴን ነበሩ “ጀብሃ” የሚባለውን የኤርትራ ጂሃዲስቶች ቡድን በመርዳት የእርስበርስ ጦርነቱን እና የመገንጠል እንቅስቃሴውን የጀመሩት፤ ልክ አሁን ኦሮሞ ነን ለሚሉት ጂሃዲስቶች እርዳታ እያደረጉላቸው እንዳለው። ዛሬ ሶርያ፣ ኢራቅና የመን ፍርክስክሳቸው እየወጣ እንደሆነ በማየት ላይ ነን። ለኦሮሞ ከሃዲዎች ድጋፍ በመስጠትና በኢትዮጵያ ላይ የኦነግን ወይም የኦሮሞን የበላይነት ለማስፈር የሚታገሉትን እነ አብዮት አህመድንና እነ ጀዋርን በማስታጠቅ፣ በማሰልጠንና በመምከር ላይ የምትገኘው ግብጽም በቅርቡ ድምጥማጧ ይጠፋል። ዲያብሎሳዊው የኢሬቻ መስዋዕት በዓል ላይ ሲውለበለብ የነበረው የኢሬቻ ምልክት የግብፅ ባንዲራ እንደነበረ ለማየት በቅተናል። አዎ! “ኦሮሞዎቹ” የግብጽ ባሪያዎች የኢትዮጵያና አምላኳ ቀንደኛ ጠላቶች መሆናቸውን በግልጽ እያሳዩን ነው።

ቀይ•ነጭና ጥቁር ቀለማቱ ያረፉባቸው የግብጽ ባንዲራ የሶርያ፣ ኢራቅ፣ የመንና እስላማዊት ኦሮሚያም ባንዲራ ነው።

  • የግብጽ ቀለማት = የኦሮሞ ቀለማት

  • የየመን ቀለማት = የኦሮሞ ቀለማት

  • የሶሪያ ቀለማት = የኦሮሞ ቀለማት

  • የኢራቅ ቀለማት = የኦሮሞ ቀለማት

መምህር ዘመድኩን በቀለ በትክክል እንዳወሳው፤ “የወደፊቷ እስላማዊት ኦሮሚያ እንዳለ ከግብጽ እና ከግብጽ ባንዲራቸውን ከወረሱ የዐረብ ሃገራት በቀጥታ የተቀዳ ነው። ፈረሰኞቼ አደዋ ድረስ ዘምተው ከወራሪው ጣሊያን ጋር ተዋጉ የሚለው የእነ ሃጫሉ ሁንዴሳ ትርክት ፉርሽ የሚሆነው ኦሮሞ በኢትዮጵያ ውስጥ በገዛ ሀገሩ ውስጥ ተቀምጦ ዐረብ መናፈቁ፣ ዐረብ ለመምሰል መጣሩ ነው። ሰው እንዴት በእንግሊዝ ቅኝ ግዛት በባርነት ስትታሽ ለኖረችዋ ግብጽ ግርድና ያምረዋል? ሰው እንዴት ነፃ ሀገር ውስጥ እየኖረ ባርነት ይናፍቀዋል?”


***የወደፊቷ እስላማዊት ኦሮሚያ ህልም፣ ራእይ፣ ዓርማና ምንጮቻቸው***


በመምህር ዘመድኩን በቀለ

እያቃጠሉን፣ ቤተ ክርስቲያንን እያወደሙ፣ ካህናትን እያረዱ፣ ሊያጠፉንና ሊውጡን እያሰፈሰፉ ስለ መቻቻል የምለፍፍበት አንጀትም የለኝ!!! * እንደነ አህመዲን ጀበል በቀጭን የፌስቡክ ትእዛዝ ከንቲባና ጠቅላይ ሚንስትር በአንድ ቀን በጉልበት እግር ሥር የሚያስደፋ ኦርቶዶክሳዊ ኃይል እሲከፈጠር ብቻዬንም ቢሆን እሪሪ እላለሁ። —• እስላማዊት ኢራቅ እና የኦህዴዷ ኦሮሚያችን። ••• ኢትዮጵያ ለጥቁር ህዝቦች ነጻነት በር ከፋች ስለሆነች ቁጥራቸው አነስተኛ የማይባሉ የአፍሪካና የዓለም ሃገራት የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ አቀማመጡን ገለባብጠው ኢትዮጵያ ነፃ ሀገር፣ የነፃነት ቀንዲልም ስለሆነች ሰንደቃችንን ይጠቀሙበታል። ከፍከፍም አድርገው ያውለበልቡታል። ለምሳሌ የኢትዮጵያና የጋና ብሔራዊ ቡድኖች ሲጫወቱ የሁለቱም ደጋፊ የሚለዩት ቀለማቱን በመገለባበጣቸው ብቻ ነው። ኢትዮጵያውያን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለም ሲያውለበልቡ። ጋናዎቹ ደግሞ ቀይ ቢጫ አረንጓዴ ያውለበልባሉ። ይሄ ያኮራል። ደስም ይላል። የግብጽና የኦሮሚያ ግን ያስቃል። የምን መቀላወጥ ነው። ••• የወደፊቷ እስላማዊት ኦሮሚያ ግን እንዳለ ከግብጽ እና ከግብጽ ባንዲራቸውን ከወረሱ የዐረብ ሃገራት በቀጥታ የተቀዳ ነው። ፈረሰኞቼ አደዋ ድረስ ዘምተው ከወራሪው ጣሊያን ጋር ተዋጉ የሚለው የእነ ሃጫሉ ሁንዴሳ ትርክት ፉርሽ የሚሆነው ኦሮሞ በኢትዮጵያ ውስጥ በገዛ ሀገሩ ውስጥ ተቀምጦ ዐረብ መናፈቁ፣ ዐረብ ለመምሰል መጣሩ ነው። ሰው እንዴት በእንግሊዝ ቅኝ ግዛት በባርነት ስትታሽ ለኖረችዋ ግብጽ ግርድና ያምረዋል? ሰው እንዴት ነፃ ሀገር ውስጥ እየኖረ ባርነት ይናፍቀዋል? ይሄንን ሰይጣንና ጀበሎ ብቻ ናቸው የሚያውቁት። ••• አረቦቹ አካባቢ ትንሽ እንደ ንቁ፣ ፊደል እንደቆጠረች አረብ የሚቆጥሩት ግብጽ ነው። ኢትዮጵያውያንና እስራኤላውያን የሠሩትን ፒራሚድ እያዩ በግብጽ ይደመማሉ። እናም ልክ አፍሪካውያኑ በኢትዮጵያ ነፃነት ቀንተው ባንዲራዋን እንደወሰዱት ዐረቦቹም እንዲሁ ግብጽን የሁለነገራቸው ምሳሌ አድርገው ለመታየት ሁለ ነገሯን ለመውሰድ ይሞክራሉ። ሲጣሉ እንኳ እንደ አስታራቂ የምትከበረው ግብጽ ናት። ይሄን አይታ ነው እንግዲህ የእኛዋም እስላማዊቷ ኦህዴዷም እስላማዊት ኦሮሚያን ለመፍጠርና ዐረብ ለመምሰል ስትጋጋጥ የምትታየው። •••

የእስላማዊት ኢራቅ ባንዲራና የእኛዋ ጉደኛ እስላማዊት ኦሮሚያ ባንዲራም ተመሳሳይ ባንዲራ ነው። አንድ ኦሮሞ ነኝ የሚል እስላም ኢራቅ ሄዶ የሀገሬ ባንዲራ ነው ብሎ የኦሮሚያን ባንዲራ ቢያወጣው ልዩነቱ የኢራቁ በባንዲራው መሃል “ አላሁ ወአክበር” የሚል ጽሑፍ፤ የኦሮሚያው ደግሞ ዕድሜ ጠገብ የዋርካ ዘፍ በላዩ ላይ መኖሩ ብቻ ነው። በተቀረ ባንዲራው ያው አንድ ዓይነት ነው። • ቀይ • ነጭ • ጥቁር ••• እንዴት ሰው በብርሃን ሀገር ተቀምጦ ጨለማን ይመኛል? ••• ለዚህ ነው የወሃቢያ የኦሮሞ እስላም ኢትዮጵያን የሚጠላው። ለዚህ ነው የአፄ ሚኒልክን ስም ሲሰማ የሚንገሸገሸው። ለኢትዮጵያ ነጻነት የደከሙ እነ አፄ ቴዎድሮስን፣ አፄ ዮሐንስን፣ አጼ ኃይለ ሥላሴን ሲያብጠለጥል የሚውለው። ለዚህ ነው በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት ላይ አላሁ ወአክበር እያለ እሳት ሲለቅባት የሚታየው። ለዚህ ነው ዐማራ የሚባል ፍጥረት ሲያይ ዐይኑን ብርግድ ብሎ በርበሬ የሚመስለው፣ ደም የሚሞላውም። ••• የኦሮሚያ ቦለጢቀኞች የጅል ብጥጅሎች ናቸው። ዐረብን እያሞኙ የነዳጅ ዘይቱን ፈረንካ ያልቡታል። ፈረንካው ቀዝቀዝ ሲል ቤተ ክርስቲያን እያቃጠሉ፣ ክርስቲያን እያረዱ ዐረቦችን ጨምር እንጂ፣ ግፋ ጨላውን ልቀቅ፣ ይኸው ካፊርን እያጋደምነው ይሉታል። ዋነኛ ሥራቸውም ይኸው ነው። በኦሮሚያ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት ዐረብ እንዲሆኑ፣ ዐረብ እንዲመስሉ የቤተ ክርስቲያን ጣሪያ ግድግዳ የግብጽ ባንዲራ እንዲቀባ የሚወተውቱት እኮ ለዚሁ ነው። ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጣሪያ ቀለም በአስቸኳይ በኦህዴዷ እስላማዊት ኦሮሚያ አርማ ይለወጥ ብለው የሚወተውቱት አክራሪ የወሃቢያ እስላሞቹ ናቸው። ••• የኦህዴድ እስላማዊ ወዳጅ ሀገራትና የኦነግ እስላማዊ ወዳጅ ሀገራት ደግሞ ይለያሉ። ሁለቱም ተከፋፍለው ነው አረቦቹን የሚቀፍሉት። ዕድሜ ይስጠኝ እንጂ ሁሉንም በዝርዝር ቀስ በቀስ ተራ በተራ እናያለን። የመንና የግብፅ ባንዲራ የየመን ሪፑብሊክ በዓረቢያ ምድር ወይንም ፔኒሱላ በደቡብ ምዕራብ እስያ ውስጥ የምትገኝ ሀገር ናት። ጥንት የኢትዮጵያ ግዛት አካልም ነበረች። የኢትዮጵያ ባህር ኃይል መሥራች የነበሩት አፄ ካሌብ ወደ የመን ሀገረ ናግራን ተሻግረው የተጨቆኑ ህዝቦችን ነፃ አውጥተው የተመለሱባት ሀገርም ስትሆን 530,000 ስኩኤር (ካሬ) ኪሎ ሜትር ስፋት እና ከ23 ሚሊዮን በላይ የሚሆን ነዋሪ እንዳላት የሚነገርላት ናት። አሁን ይሄ ቁጥር ስለመኖሩ ማንም እርግጠኛ አይደለም። ዋና ከተማዋ ሰንዓ ተብሎም ይታወቃል። ••• በአንድ ወቅት ሀገረ የመን ከ2 ተከፍላ ሰሜንና ደቡብ ተብላም ትጠራ የነበረች ሀገር ነበረች። አሁን አንድ ሆናለች። የመን የእስልምና እምነት ተከታይ ሀገርም ናት። የቃሚዎች ሃገርም ናት። ጀዝባ ይበዛባታል። በጫት ሚርቃና ያበዱ እንደ ጀበሎና ጃዋር ህዝቅኤል ጫቶ ዓይነት መራታም የሚበዛባት ሀገር ናት። ልብ በሉ የመን የእስልምና እምነት ተከታይ ሀገር ናት። ••• አሁን የመን እንደ ሀገር የሚያስጠሯት መዋቅሮቿ በሙሉ ፈራርሰዋል። ህዝቡ ከላይ በፈጣሪ ቁጣና በእስላሟ ሳዑዲ አረቢያ ቦንብ እየነደደ ነው። ሳኡዲ ከአሜሪካ የምትገዛቸውን የጦር መሳሪያዎች የምትሞክረውም በየመኖች አናት ላይ እንደ ዶፍ ዝናብ በማዝነብ ነው። የመን እስላም መሆኗ ብቻውን ከእስልምና ዋናዋ መስራች ከሳዑዲ አረቢያ እሳት ሊያድናት አልቻለችም። የሳውዲ አረቢያ ጣምራ ኃይል እአአ በመጋቢት ወር 2015 .ም የየመንን መንግሥት በመደገፍ የሁቲ ሸማቂዎችን ማጥቃት ከጀመረ ወዲህ ብቻ ከ11 ሺህ 7 መቶ በላይ እስላም ሲቪል የመኒዎች መገደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዘገባ ይገልፃል፡፡ ••• በሚሊዮን የሚቆጠሩ የመናውያን አሁን በረሃብ እያለቁ ነው። እንደ ቅጠልም እየረገፉ ነው። ገዳይዋ የሽብርተኛ ቀላቢዋ ሳዑዲ አረቢያ ናት። ዓለም ድርጊቱን በጸጥታና በቸልታ እየተመለከተ ነው። አሁን እንዲያውም የወሃቢያ ጽንፈኛ እስላሞቹ የመንንን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠራቸው እየተነገረም ነው። ከዚያ ኢትዮጵያ በእነ ጀበሎ በኩል ቀጣይ ፕሮጀክታቸው ያደርጓታል። ዕድሜ ለዐቢይ አህመድ ለእስላማዊቷ ሀገር ለየመን ያልራራች ሳዑዲ ለክርስቲያን ደሴቷ ኢትዮጵያ ትራራላታለች ማለት ዘበት ነው። •••

ነገርን ነገር አምጥቶት እንጂ እኔ ዛሬ ስለየመን መከራ ላወራ አይደለም የተከሰትኩት። ትናንት በጀመርኩት መሠረት ዛሬም ለየመን ባንዲራ ሠርታ የሰጠቻት ግብጽ እንደሆነችና ለእኛም ለወዲፊቷ አዲሲቷ ኦህዴድ ከኦነግ ጋር ለሚመሰርታት እስላማዊቷ ኦሮሚያ የሚሆን ባንዲራም ሠርታ እንደሰጠቻት ላማሳየት ነው የመጣሁት። ሀ፤ ግብጽንና የኦህዴድ ኦሮሚያን ባንዲራ በግልጽ አይተናል። ተመልክተናልም። •ቀይ•ነጭ•ጥቁር ሁ፤ ኢራቅንና የኦህዴድ ኦሮሚያን ባንዲራ ብግልፅ አይተናል። ተመልክተናልም •ቀይ •ነጭ•ጥቁር ሂ፤ የኦህዴድን እስላማዊት ግብጻዊ ባንዲራም አይተናል። ተመልክተናልም •ቀይ•ነጭ•ጥቁር ሃ፤ ዛሬ ደግሞ የየመንንና የኦሮምያን ባንዲራ አንድነትና ልዩነት እናያለን። እንመለከታለንም። የየመንን ባንዲራም ሠርታ ለየመን የሰጠቻት ያቺው እሜቴ ግብጽ ናት ለማለት ያህል ኖ። •ቀይ •ነጭ•ጥቁር ኦቦሌሶ ሦስት አትልልኝም። ኢራቅ መሃሉ ላይ “ አላሁ ወአክበር”፣ የመን መሃሉ ላይ ልሙጥ፣ ግብፅ መሃሉ ላይ ንስር አሞራ፣ ኦሮሚያ መሃሉ ላይ የዋርካ ዛፍ የተሳለበት ቀይ፣ነጭ፣ ጥቁር የግብፅ ባንዲራ ነው። አራተኛውን የግብጽ ጥብቆ ለባሽ ሀገር ባንዲራ ደግሞ ወደኋላ ላይ እመለስበታለሁ። የሚገርመው ነገር ደግሞ የግብፅን ባንዲራ የለበሱ፣ ያንጠለጠሉ፣ ያውለበለቡ ሃገራት በሙሉ ዐይናችን እያየ ወድመዋል፣ እየወደሙም ነው። • ኢራቅ የግብጽን ባንዲራ እያውለበለበች ወድማለች።• የመን የግብፅን ባንዲራ እያውለበለበች ወድማለች። የሌሎቹም ይቀጥላል። ••• ኦህዴድ ግን ምን ነካው ነው ያልከኝ ኦቦሌሶ? ኢንጃባቱ እኔ ምን አውቅለታለሁና ነው የምትጠይቀኝ። ••• #ማስታወሻ | ~ በግብጽ የሚኖሩ የኢትዮጵያና የእስላማዊት ኦሮሚያ ዜጎች ፍጥጫን አልረሳሁትም። የእሱ ምስጢር በደንብ እንዲገለጥላን እንደ መግቢያ መጀመሪያ ይሄ ይቀድም ዘንድ ቀኝ ትከሻዬን ስለሸከከኝ ነው ያስቀደምኩት።

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በመስቀል አደባባይ መስቀል የለም ፥ የዋቄዮ አላህ ዛፍ ግን ተተክሏል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 8, 2019

የገዳይ አልአብይ ችግኝ ተከላ ዘመቻ ግቡን መትቷል!

vintageeastermotion02መስቀል አደባባይ” ተብሎ ለዘመናት በሚታወቀው የአዲስ አበባ ከተማ አደባባይ ላይ አንድ ትልቅ መስቀል በቋሚነት መተከል ነበረበት፤ ይህ እስከ አሁን ድረስ ባለመደረጉ ሁልጊዜ ይከነክነኛል። የመስቀሉ ልጆች ይህን የተባረከ ተግባር ቸል በማለታቸው የመስቀሉ ጠላቶች የሆኑት የዋቄዮአላህ ፍየሎች እርኩስ የሆነውን ጣዖታዊ ተግባራቸውን ይፈጽሙ ዘንድ ኦዳየተሰኘውንና የኦሮሞዎች ምልክት ተደርጎ የሚቆጠረውን ዛፍ በመስቀል አደባባይ ለመትከል ደፍረዋል። አየን አይደለም ልዩነቱን!? በጎቹ ሲያንቀላፉ የካልዲ ፍየሎች ክንፍ አውጥተው ይበርራሉ።

ዛፎቹ በመስቀል አደባባይ በቋሚነት የተተከሉ ከሆኑ የክርስቶስ አርበኞች የማንንም ፈቃድ ሳይጠይቁ ቶሎ ሄደው መቆራረጥ ይኖርባቸዋል። ለጥቅምት ፪ የተጠራው ሰልፍ ለዚህ ተግባር ጥሩ አጋጣሚ ሊሆን ይችላል፤ ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ ማንንም አትፍሩ!

ሃገራችን ኢትዮጵያ ከዓለም ሃገራት የተለየች ሃገር መሆኗ በብዙዎች ዘንድ የሚታወቅ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎ እንደምናገኘው አንድም ጊዜ ቢሆን ኢትዮጵያ እግዚአብሔርን ከማምለክ ያቋረጠችበት ዘመን እንደሌለ እንረዳለን። ዛሬ ዛሬ ግን በታሪካችን ታይቶ የማይታወቅ አሳዛኝ ክስተት በመፈጸም ላይ ነው፤ “ኦሮሞዎች” ነን የሚሉት ምስጋናቢሶቹ የክርስቶስ ጠላቶች በኢትዮጵያ እና በእግዚአብሔር ላይ በግልጽ በመነሳሳት ላይ ናቸው።

ከዚህ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አሁን ያላትን የአማኝ ብዛት አስጠብቃ እንዳትሄድ ፍየሎቹ ዘረኞች፣ ፖለቲከኞች፣ መናፍቃንና አህዛብ በአንድ ልብ በአንድ ሃሳብ አብረውና ተባብረው “ከተዋሕዶ የጸዳች ኢትዮጵያ” ህልማቸውን ለማሳካት በመስራት ላይ መሆናቸውን አሁን አብረን እያየን ነው።

እውነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እንደጠላት መታየት ነበረባት? የሚለውን ጥያቄ ስናነሳ ህሊናውን ያጣ ወገን ካልሆነ በቀር ይህንን ሃሳብ አያስበውም። ህሊና የሌለው ሰው በሚያደርገው ነገር የመጸጸትም ሆነ የርህራሄ ልብ ስለሌለው ወዳጅና ጠላት ለይቶ ለማወቅ አይችልም በዚህም የተነሳ የበላበትን ወጭት ሊሰብር ይችላል። ስለዚህ ዘመኑ ህሊናቢሶች የበዙበት በመሆኑ እንደትላንቱ ተንጋሎ መተኛት ይቅርና ማንነትንና ክብርን ለመጠበቅ ዘብ መቆም ያስፈልጋል።

የመጥፎ ትንቢት መፈጸሚያዎቹ ኦሮሞዎችሰይጣናዊ የአጽራረ ኢትዮጵያ አጀንዳ በግልጽ ፀረ እግዚአብሔር እና ፀረ ተዋሕዶ ክርስትና የሆነ ባሕርይ የለበሰ ነው። ያለንበት ዘመን ክፉ ስም ይዞ የሚያልፈው ባለዘመኖቹ እኛ በምንፈጽመው ክፉ ድርጊት በመሆኑ ሌሎቻችንም የትንቢቱ መፈጸሚያዎች እንዳንሆን በጊዜ ወደ ንስሃ ብንመለስ ይሻላል።

ኢትዮጵያ ሃገራችን ተከብባለችና የኢትዮጵያ ነፍጠኞች ተነሱ፤ እነዚህን የኢትዮጵያና ልዑል አምላኳ ጠላቶችን ምንም ሳትምሩ ቶሎ አንበርክኳቸው፤ ከመሪዎቻቸው ጀምሩ!

[ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፬፥፱]

ነገር ግን በእግዚአብሔር ላይ አታምፁ፤ እንደ እንጀራ ይሆኑልናልና የምድሪቱን ሰዎች አትፍሩ፤ ጥላቸው ከላያቸው ተገፍፎአል፥ እግዚአብሔርም ከእኛ ጋር ነው፤ አትፍሩአቸው ብለው ተናገሩአቸው።

______________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዋቄዮ-አላህ ጂሃድ “በኦሮሚያ” | በሮቤ ባሌ የነበረ የመካነ እየሱስ ቸርች ሕንጻ እንዲዘጋ ታዘዘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2019

ቸርቹ ለአሥር ዓመት ያህል ጴንጤዎችን ሲያገለግል ነበር። አሁን እንዲዘጋ የታዘዘው ጩኽት ፈጥራችኋል የአካባቢውን ነዋሪዎች ረብሻችኋል በሚል ክስ ነው። ዜናውን ያቀበለን ይህ ድህረገጽ ነው፦

https://www.worldwatchmonitor.org/

ድህረገጹ ካወጣቸው አንዳንድ መረጃዎች መካከል፦

If noise is the problem, Protestant churches cannot be the first to be accused of sound pollution. Other religious institutions use much more powerful sound systems all over the country. Noise from mosques and Ethiopian Orthodox churches can be heard throughout the day and even at night.

የድምፅ ብክለትን ስለፈጠራችሁ ነው ብለው የሚወንጅሉን ለምንድ ነው? ሌሎች የሀይማኖት ተቋማትም እኮ በመላዋ ሀገሪቱ በጣም ኃይለኛ የሆኑ የድምፅ አሰራሮችን ይጠቀማሉ፤ መስጂዶች እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተክርስቲያናት ቀኑን ሙሉ እና በምሽት ላይም ድምጽ ያሰማሉ።”

It’s not only the state’s Protestant churches that face problems. Some Ethiopian Orthodox churches have reported an increase in difficulties, World Watch Monitor was told. In Woliso, 120km southwest of Addis Ababa, authorities are reported to have confiscated church land and handed it to followers of the increasingly powerful Wakefeta African Traditional Religion.

ችግር የሚገጥማቸው የክልሉ ፕሮቴስታንት ቸርቾች ብቻ ሳይሆኑ፤ አንዳንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናትም እየተቸገሩ እንደሆነ ተዘግቧል። ከአዲስ አበባ በደቡብ ምዕራብ 120 ኪሎሜትር ርቃ በምትገኘዋ ወሊሶ ከተማ ባለስልጣናት የቤተክርስቲያንን መሬት በመወረስ እየጠነከረ ለመመጣው የአፍሪካን ባህላዊ እምነት ተከታይ ለሆኑ፤ ለዋቀፌታ ተከታዮች አሳልፈው ሰጥተዋል።”

ጴንጤዎቹ ላይ አሁን መጣባቸው እንጅ ይህ የዋቄዮአላህ ልጆች ጂሃድ በዋንነት ያተኮረው በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ነው። ባለፈው ጥር ወር ላይ በባሌ ሀገረ ስብከት ሮቤ ከተማና አካባቢው ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር የሚገኘው የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን እስካሁን ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ መቃጠሉ የሚታወስ ነው፡፡

ወገኖቹ፤ ኦሮሚያ በተባለው ክልል እየተፈጸመ ያለው ወንጀል በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ነው። ብዙ ወጣቶች በዘርና በፖለቲካ አስተሳሰብ እየተነዱ ጣዖታዊ ወደ ሆኑት የእስልምና እና ዋቄፈታ አምልኮት ተቀላቅለዋል ፤ በዚህም ብዙዎች ማህተማቸውን እየበጠሱ በመጣል እና ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በጠላትነት ፈርጀው በማጥቃት ላይ ናቸው።

በእነዚህ ኦሮሞ ነን በሚሉ ምስጋናቢሶች አማካኝነት በየቀኑ ቤተክርስቲያን ይጠቃል ፤ በዚህ አመት ብቻ ፲፩ አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፣ ሌሎች አብያተክርስቲያናት ተዘርፈዋል፣ ምእመናን ተገድለዋል፣ በመንግስትና ዘረኛ ተቋማት ሳይቀር ተዝቶባታል፣ በይፋም ጠላት ተብላ ተፈርጃለች። ልጆቿ ዘራቸውን አስበልጠው ክደዋታል። ከውስጥ ዶግማዋን፣ ቀኖናዋን በዘር ጦራቸው ወግተው አቁስለዋታል። ገና ብዙም ተደግሶላታል። እነዚሁ ዘረኞች አቡነ ናትናኤልን፣ አቡነ ጎርጎሪዮስን፣ እና ሌሎች ጳጳሳት እንዲሁ እንግልት እየደረሰባቸው ይገኛል። በአቡነ ናትናኤል በይፋ ሲኖዶሱን ከቄለም ወለጋ እንዲያነሳቸው መጠየቃቸውን ከዚህ ቀደም ሰምተናል።

ለእኔ፡ እንደ ከሃዲ የሚናቅና የሚያስጠላ ሰው ያለ አይመስለኝም፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ያሉ የተዋሕዶ ልጆች እየተራቡና እየተጠሙ እንዲሁም ብዛት ባላቸው ጦርነቶች ደማቸውን እያፈሰሱ ክብርት የሆነችውን ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አጋሯቸው/ መዳኛውን ለብዙ ሺህ ዓመታት ያህል መስዋዕት እየከፈሉ “በነፃ” ሰጧቸው፥ ወርቅ ወርቁን እንኩ ሲባሉ፥ አንፈልግም መዳብ ይሻለናል አሉ፤ በክህደት። አይይ ጉዳችሁ፣ አቤት መጨረሻችሁ! ዝነኛው የጣሊያን ፈላስፋ ዳንቴ፡ “ምስጋናቢስ ሰው ወደ ሲዖል ነው የሚገባው” ያለን ትክክል ነው።

ኦሮመነትን” ከፈረንጆች የተቀበላችሁ የተዋሕዶ ልጆች “ኦሮመነታችሁን” የምትክዱበት ጊዜ አሁን ነው!

[፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፬፥]

አንተ እንድትበልጥ ማን አድርጎሃል? ያልተቀበልኸውስ ምን አለህ? የተቀበልህ ከሆንህ ግን እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድር ነው?“

አሁን ጠግባችኋል፤ አሁንስ ባለ ጠጎች ሆናችኋል፤ ያለ እኛ ነግሣችኋል፤ እኛ ደግሞ ከእናንተ ጋር እንድንነግሥ ብትነግሡ መልካም ይሆን ነበር።

ለዓለም ለመላእክትም ለሰዎችም መጫወቻ ሆነናልና፤ እግዚአብሔር እኛን ሐዋርያቱን ሞት እንደ ተፈረደባቸው ሰዎች ከሁሉ ይልቅ የኋለኞች እንዳደረገን ይመስለኛልና።

እኛ ስለ ክርስቶስ ሞኞች ነን እናንተ ግን በክርስቶስ ልባሞች ናችሁ፤ እኛ ደካሞች ነን እናንተ ግን ኃይለኞች ናችሁ፤ እናንተ የከበራችሁ ናችሁ እኛ ግን የተዋረድን ነን።

፲፩ እስከዚህ ሰዓት ድረስ እንራባለን፥ እንጠማለን፥ እንራቆታለን፥ እንጐሰማለን፥ እንንከራተታለን፥

፲፪ በገዛ እጃችን እየሠራን እንደክማለን፤ ሲሰድቡን እንመርቃለን፥ ሲያሳድዱን እንታገሣለን፥ ክፉ ሲናገሩን እንማልዳለን፤

፲፫ እስከ አሁን ድረስ የዓለም ጥራጊ የሁሉም ጉድፍ ሆነናል።

ዋውው!


የጂጂጋውን ጭፍጨፋ በማስመልከት አንድ የምስራቅ ኦርቶዶክስ ወንድም ይህን ልኮልኝ ነበር፦

This was a large scale attack in which 15 priests were murdered and Ten churches burned down! This is another level of coordinated islamist attack on Ethiopian Christians and this kind of large scale attack has never happen in Ethiopia before, never!

Rest In Peace!

The massacred Orthodox priests didn’t deserve this! In this day and age It is always very dangerous to set up churches in islamic regions even in countries where muslims are a minority! Uncolonized, in its long history, Ethiopia has always been staunchly Orthodox Christian since Biblical times and defeated many islamic armies and others who tried to conquer it! However, lately many Ethiopians are worried the direction their country is moving under their new, pro-Western and pro-Arab prime minister. Many Ethiopians think that Saudi Arabia and a US-backed coup has taken place in their country a few months ago! Please read more of their concerns on the link below and please pray for Ethiopia!”

https://www.strategic-culture.org/news/2018/08/20/ethiopia-turmoil-of-us-saudi-backed-coup-not-reforms.html

____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: