በለንደኑ የመተንፈሻ መናፈሻ፡ ሃይድ ፓርክ፡ ሙስሊሞችን ያንበረከከው ጀግና ክርስቲያን “ቦብ” ለሰላምታ ሙስሊሞችን እጁን እንዲጨብጡት ሲጠይቃቸው፤ “የለም የ ኩፋርን እጅ አንጨብጥም!” አሉት።
ክርስቲያኑ ቦብ ሙስሊሞችን ሲያጋልጣቸው፦፦
ለምን እጄን ለሰላምታ አትጨብጥም? እንደምትሉት ቆሻሻ ኩፋር ስለሆንኩ ነውን?
“አንድ ነገር ግልጽ እናድርግ፡ አሁን ካሜራው ፊት ያያችሁት ትክክለኛው እስልምና ነው፦ሙስሊሙ
““ዉዱ” (ጋኔን የሚጠሩበት “የጸሎት ስነሥርዓት”) ስለማደርግ አልጨብጥህም” አለኝ፤ ማለትም እንደ እነርሱ ከሆነ ክርስቲያኑ ቆሻሻ ሰለሆነ ማለት ነው፤ አያችሁ አይደል?!
ይህን አስመልክቶ ፈሪሳውያን ለ ኢየሱስ እንዲህ አሉት፦ደቀ መዛሙርትህ ስለ ምን የሽማግሎችን ወግ
ይተላለፋሉ? እንጀራ ሲበሉ እጃቸውን አይታጠቡምና።
ኢየሱስ ግን የምከተከልውን አላቸው፦ ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው።
ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ ወደ ሆድ አልፎ ወደ እዳሪ እንዲጣል አትመለከቱምን? ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው።
ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና።
ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው እንጂ፥ ባልታጠበ እጅ መብላትስ ሰውን አያረክሰውም።
ተመልከቱ፤ “ውዱ” እናደርጋለን እያሉ ወደዚህ ፓርክ የሚመጡ እነዚህ ሁሉ ሙስሊሞች ልክ እንደ ፈሪሳውያኑ በወንድሞቻቸው እና እህቶቻቸው ላይ ሲዋሹ እና መጥፎ ነገሮችን ሲናገሩ ይሰማሉ፤
ስለዚህ፡ ሀቁ፡ እነዚህ አስመሳይ ሙስሊሞች ናቸው ቆሻሾቹ።
ፍቅርን፣ ይቅርታን፣ ተስፋን፣ በጎ አድራጎትን፣ ደግነትን፣ ቸርነትን፣ ትብብርን፣ ፍትህን፤ የሚሰብኩት ክርስቲያኖቹ ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ንጹሆች ናቸው።
ይህን ሀቅ ሙስሊሞች መስማት ይኖርባቸዋል።
የኔ ሃሳብ፦
“እኛ ልዮዎቹ ሙስሊሞች፡ ኩፋሯ ክርስቲያን ከጠጣችበት ኩባያ አንጠጣም” በማለት በፓኪስታኗ ክርስቲያን አስያ ቢቢ ላይ መላው የፓኪስታን ለግድያ አመጻ እንደተነሳ ሰሞኑን አይተናል።
በወገኖቼ ላይ በጣም ከማዝንባቸው ነገሮች አንዱ፡ “ሙስሊም ጎረቤቶቻችን ተጋብዘዋልና የክርስቲያን ምግብ የነካውን ሰሃን ማጠብ አለብን” እያሉ ለክርስቶስ አምላካቸው ማሳየት ካለባቸው ፍርሃት፣ ፍቅርና ክብር ይልቅ ለፀረ–ክርስቶስ ጎረቤቶቻቸው አላስፈላጊ “ክብር” ለማሳየት ሲሞክሩ ማየቱ ነው። ያሳዝናል! ሙስሊሞቹ፡ “ባሪያዎች ወይም ድህሚ” ይሏቸዋል።
አሁን እንደሚታወቀው በአብዛኞቹ ሙስሊም አገራት ሙስሊሞች የክርስቲያኖችን እና የሴቶችን እጅ አይጨብጡም። ይታያን፣ መጸዳጃ ቤት እጃቸውን የሚጠቀሙት ሙስሊሞች፣ ውስጣቸው በጣም የቆሸሸው ሙስሊሞች የንጹሑን ክርስቲያን እጅ ለመጨበጥ ይጠየፋሉ። ይህ በእንግሊዝኛው “Projection„ ይባላል – ማሳየት/ማንጸባረቅ፤ ማለትም እራሳቸው ቆሻሾች መሆናቸውን ስለሚያውቁ ከመቀደማቸው በፊት እራሳቸውን ንጹህ አድርገው ሌላውን ቆሻሻ ያደርጋሉ። እነርሱ መናፍቅ ሆነው ሌላውን ኩፋር/ መናፍቅ ይላሉ፣ እነርሱ በምንዝርነት፥ በዝሙት፥ በሌብነት፥ በውሸትና በስድብ ዓለማቸው ውስጥ ተዘፍቀው በእነዚህ ሃጢአቶች ሌላውን ቀድመው ይኮንናሉ፣ እነርሱ በዳዮች እና ገዳዮች ሆነው እኛ ተበድለናል እያሉ ሌላውን ይወቅሳሉ። ከንቱዎች!
የእስልምና እምነት እንዲህ በመሰለው የበታችነት ስሜት መገለጫ ዲያብሎሳዊ ባሕርይ ላይ የተመሠረተ ነው።
[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፭፥ ፩፡ ፳]
፩ በዚያን ጊዜ ጻፎችና ፈሪሳውያን ከኢየሩሳሌም ወደ ኢየሱስ ቀረቡና።
፪ ደቀ መዛሙርትህ ስለ ምን የሽማግሎችን ወግ ይተላለፋሉ? እንጀራ ሲበሉ እጃቸውን አይታጠቡምና አሉት።
፫ እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው። እናንተስ ስለ ወጋችሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ስለ ምን ትተላለፋላችሁ?
፬ እግዚአብሔር። አባትህንና እናትህን አክብር፤ ደግሞ። አባቱን ወይም እናቱን የሰደበ ፈጽሞ ይሙት ብሎአልና፤
፭ እናንተ ግን። አባቱን ወይም እናቱን። ከእኔ የምትጠቀምበት መባ ነው የሚል ሁሉ፥
፮ አባቱን ወይም እናቱን አያከብርም ትላላችሁ፤ ስለ ወጋችሁም የእግዚአብሔርን ቃል ሻራችሁ።
፯ እናንተ ግብዞች፥ ኢሳይያስ ስለ እናንተ።
፰ ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤
፱ የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ብሎ በእውነት ትንቢት ተናገረ።
፲ ሕዝቡንም ጠርቶ። ስሙ አስተውሉም፤
፲፩ ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው አላቸው።
፲፪ በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ቀርበው። ፈሪሳውያን ይህን ቃል ሰምተው እንደ ተሰናከሉ አወቅህን? አሉት።
፲፫ እርሱ ግን መልሶ። የሰማዩ አባቴ ያልተከለው ተክል ሁሉ ይነቀላል።
፲፬ ተዉአቸው፤ ዕውሮችን የሚመሩ ዕውሮች ናቸው፤ ዕውርም ዕውርን ቢመራው ሁለቱም ወደ ጉድጓድ ይወድቃሉ አለ።
፲፭ ጴጥሮስም መልሶ። ምሳሌውን ተርጕምልን አለው።
፲፮ ኢየሱስም እንዲህ አለ። እናንተ ደግሞ እስካሁን የማታስተውሉ ናችሁን?
፲፯ ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ ወደ ሆድ አልፎ ወደ እዳሪ እንዲጣል አትመለከቱምን?
፲፰ ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው።
፲፱ ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና።
፳ ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው እንጂ፥ ባልታጠበ እጅ መብላትስ ሰውን አያረክሰውም።
______
Like this:
Like Loading...