Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘እንቁላል’

One of The Largest Egg Factories in The US Was Torched as Jihadi Jawar is Sailing’ back to Minnesota

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 30, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 A Saturday night Massive fire destroyed a poultry building at Forsman Farms in Wright County, MN. A Howard Lake Egg Farm spokesperson says at least tens of thousands of chickens were killed in the fire.

More SHTF As Chicken Farm Burns (Egg Price Inflation to get worse). Food production facilities have been burning down all around the country which will lead to food shortages in 2022!

💭 After a four-year absence from Minnesota, the secret member of Ilhan Omar’s „”some people did something” ‘Jihad Squad’, Genie Jawar Mohammed of Ethiopia is back in Minnesota – and brought back burning genies oil lamp from Ethiopia to Minnesota. In Ethiopia, since the arrival of the Oromo Islamist, and Qatar agent Jawar Mohammed, as many as two million Christians were Massacred or Starved to death by the Islamist Oromo regime of Ethiopia.

💭 Antichrist Turkey’s Armenian & Ethiopian Genocide | የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መንፈስ ነግሷል

😈 የክርስቶስ ተቃውሚ ቱርክ ጂሃድ፤ መጀመሪያ በክርስቲያን አርሜኒያ ቀጥሎ በክርስቲያን ኢትዮጵያ

💭 “የዲያብሎስ በቀል በኢትዮጵያ ላይ | ጂኒ ጀዋር ከቱርኩ ኤርዶጋን እና ከሳውዲው ሸህ ጋር በመካ ተገናኝተዋል”

😈 THE FOUR HORSEMEN OF THE APOCALYPSE & Colored Flags of Islamic Countries & Oromos of Ethiopia

🐎 THE FOUR HORSEMEN OF THE APOCALYPSE (Revelation Chapter 6)

WhiteMohammed

😡 RedAbu Bakar

🌚 BlackUmar

🤢 Pale GreenUthman

👉 4 stands for judgment of men and their sins.

White terror and war

😡 Red – chaos and murder

🌚 Black – famine and disease

🤢 Pale sickly green is DEATH and HELL

This is exactly what’s taking place in Northern Ethiopia. The Islamic Oromos of Abiy Ahmed Ali starving ancient Christians of Tigray, Ethiopia to death.

❖❖❖ [Revelation Chapter 6:8] ❖❖❖

And I looked, and behold a pale horse: and his name that sat on him was Death, and Hell followed with him. And power was given unto them over the fourth part of the earth, to kill with sword, and with hunger, and with death, and with the beasts of the earth.”

🐎 በተጨማሪ በዚህ ቪዲዮ ላይ ያከልኩበትና በመጨረሻው ክፍል ላይ ገብተን ማየት ያለብን አስደናቂ ክስተት፤ የአራቱ ምጽአት ፈረሰኞች መሀመድና ሦስቱ ካሊፎቹ መሆናቸውን የሚያወሳ ነው ፥ ድንቅ ነው፤

መሀመድ (ነጭ ፈረስ)

😡 አቡባከር (ቀይ ፈረስ)

🌚 ኦማር (ጥቁር ፈረስ)

🤢 ኡትማን/ኡስማን (አረንጓዴ ፈረስ)

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የእኅት አገር አርሜኒያ ክርስቲያን ሰራዊት ጠቅላዩን ከስልጣን እንዲወርድ ጠየቀ | “የኢትዮጵያም” ሰራዊት ገና ዱሮ እንዲህ ማድረግ የነበረበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 25, 2021

አለመታደል ሆኖ ልፍስፍስ፣ አሳፋሪና ቅሌታም ትውልድ በአገራችን በቅሎ ነው እንጂ በአረመኔው በግራኝ አብዮት አህመድ ላይ አመጽ መቀስቀስና ይህን አውሬውም የሚጠርግ “ኢትዮጵያዊ” ሠራዊት ልክ ገና እነ ኢንጂነር ስመኘውን እንደገደላቸው መነሳሳት ነበረበት።

በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ የሚደርሰው በክርስቲያን ኢትዮጵያም ላይ ይደርሳል

በሁለቱ እህታማሞች እና ጥንታውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት፤ በአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ክስተት ጎን ለጎን መታየቱ በአጋጣሚ አይደለም። ውጊያችን የክርስቶስ ተቃዋሚው ከሚመራቸው ከመንፈሳዊ ኃይላት ጋር ነው!

ባለፈው መስከረም የሃገራችን አዲስ ዓመት መግቢያ ላይ በክርስቶስ ተቃዋሚዋ የምትመራዋ ሙስሊም አዘርበጃን በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ ጦርነት ከፈተች። አርሜኒያ የቱርኮችን ድሮኖች በመጠቀም በናጎርኖ ካራባኽ የሚገኙትን ጥንታውያኑን ክርስቲያኖች ጨፈጨፈች፤ ዓብያተ ክርስቲያናቱንና ገዳማቱን አፈራረሰች።

የባለሃብቱ ጆርጅ ሶሮስ ወኪል የሆነው የአርሜኒያው ጠቅላይ ሚንስትር ኒኮል ፓሺንያን በአርሜኒያ እና አዘርበጃን መካከል በተፈጠረው ጦርነት ልክ እንደ ግራኝ ክህደት የተሞላበት “የሰላም ስምምነት” በመፈረሙ አገሪቷ ላለፉት ሳምንታት በከፍተኛ የተቃውሞ ማዕበል ላይ ትገኛለች። አርሜኒያውን፤ ጀግኖች!

ኢትዮጵያውያን ኢንጂነር ስመኘው ሲገደል፣ እነ ጄነራል አሳምነው ሲገደሉ፣ በኦሮሚያ ሲዖል ኢትዮጵያውያን ሲታገቱ፣ ሲጨፈጨፉና ሲፈናቀሉ አራት ኪሎ ያለውን ቤተ ፒኮክ እና ፓርላማ እንዲህ መውረር ነበረባቸው። ይህን ሳያደርጉ ስለቀሩ ነው አሁን እባቡ ዐቢይ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ለጀመረው ጥቃት የእሳት ማገዶ እያደረጋቸው ያለው። ግራኝ የሰበሰባቸው ወታደሮች በብዛት ወደ ሱዳን እየሸሹ እንደሆነ ዜናዎች እየወጡ ነው። በዘመነ ኮሮና እንደገና ስደት? አሳዛኝ ነው! የዚህ ‘ጦርነት’ ቀስቃሽ በእብሪት የተወጠረውና ለድርድር አልቀመጥም ያለው ግራኝ መሆኑን አንርሳው።

👉 የክርስቶስ ተቃዋሚ = ቱርክ = ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ = ዳግማዊ ግራኝ አህመድ

ቱርክ በአርሜኒያውያን ላይ ድሮኖቿን እንደተጠቀመችው ግራኝም የመጀመሪያውና ዙር የድሮኖች ጭፍጨፋ በባቢሎን ኤሚራቶች አማካኝነት ከተጠቀመ በኋላ አሁን ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ፊቱን አዙሮ ድሮኖችን በመለመን ላይ ይገኛል። ይገርማል፤ እንድምናየውና እንደምንሰማው ከሆነማ ኤሚራቶችና ቱርኮች የጠላትነት ስትራቴጂ የሚከተሉ “ተፎካካሪዎች” መሆን ነበረባቸው።

እኔ ኢትዮጵያን የሚጠላው ሰይጣን ብሆን ኖሮ ልክ አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ እየሠራውን ያለውን ሥራ ሁሉ ነበር የምሠራው። የዚህ ቆሻሻ ተልዕኮ ኢትዮጵያን መደቆስና ማፈራረስ፣ ኢትዮጵያውያን ማዋረድና ለባርነት ማጋለጥ ነው። ከአልሲሲ ጋር በሶቺ ሲገናኝ ሩሲያ የአደራዳሪ ፍላጎት እንዳላት ፕሬዚደንት ፑቲን ፈቃደኝነታቸውን አሳይተው ነበር፤ ነገር በማግስቱ ፊቱን ወደ አሜሪካ አዙሮ ኢትዮጵያ ከሩሲያም ከአሜሪካም ድጋፍ እንዳታገኝ አደረጋት። ተመሳሳይ ክስተት በእህት ክርስቲያን አገር በአርሜኒያም እያየን ነው፤ የአርሜኒያው መሪ ልክ እንደ አብዮት አህመድ አሊ የባለሀብቱ ጆርጅ ሶሮስ ምልምል ስለሆነ አርሜኒያን ከሩሲያ በማራቅ ወደ አሜሪካ መጠጋቱን መረጠ፤ በዚህም ሩሲያን አስኮረፈ። አሁን ከአዘርበጃን ጋር ጦርነቱ ሲቀሰቀስ አርሜኒያ የሩሲያንንም የአሜሪካንንም ድጋፍ ለማግኘት አልተቻላትም። አባታችን አባ ዘወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦“ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”

በሉሲፈራውያኑ ጆርጅ ሶሮስ እና ባራክ ሁሴን ኦባማ እንዲሁም በአረቦች ድጋፍ የሚንቀሳቀሱት አብይ አህመድ እና ጀዋር መሀመድ ሁሉንም አብረው እንደሚያንቀሳቅሱና ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተል እያዘጋጁ እንደሆነ ሚነሶታን ጠይቁ። የተዋሕዶ ልጆች ሆይ፡ በእነ ጀማል እና መሀመድ የሚመራው ሠራዊት አሁን ወደ ኦሮሚያ ወደተሰኘው ክልል ወታደሮች እልካለሁ ቢል አትመኑት፣ “ቤተክርስቲያንን እራሳችንን እንጠብቃለን!” ብለን መነሳሳት ስንጀምር ደንግጠው ነው፣ ማዘናጊያ ነው፤ በደሉ ሁሉ ለአንድ ዓመት ያህል ያለማቋረጠ ተፈጽሟል፤ ሠራዊቱን ሊያጠነክሩት የሚችሎትን ጄነራሎች አንድ ባንድ ገድሏል፤ ስለዚህ ዐቢይ አህመድና የጂሃድ ቡድኑ ከስልጣን መወገድ ይኖርበታል። አለቀ!

👉 ዘመነ ክህደት፤ ዘመነ ባንዳ!

ሲ.አይ.ኤ ስልጣን ላይ ያወጣሃል፣ ተቃዋሚ ይፈጥርሃል ከስልጣን ያወርድሃል ፣ ይገድልሃል

አበበ ገላው፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ፕሮፈሰር አልማርያም፣ ብርቱካን ሚደቅሳ፣ አይሻ መሀመድ፣ ዳንኤል ክብረት፣ ዘመድኩን በቀለ፣ ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤል፣ ደመቀ መኮንን፣ ጀዋር መሀመድ፣ ለማ መገርሳ፣ አብይ አህመድ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ሁሉም ታሪካዊቷን መንፈሳዊት ኢትዮጵያን ለምጉዳት ነፍሳቸውን የሸጡና የ666 ቺፕሱን ያስቀበሩ ስጋውያን የሲ.አይ.ኤ / CIA ቅጥረኞች ናቸው! ሌሎችም አሉ! አዎ! “ኢሳት” “ኢትዮ360” ወዘተ ከመጀመሪያቸው ጀምሮ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀርና በሲ.አይ.ኤ የሚደገፉ ከእንሽላሊቱ ባለሃብት ጆርጅ ሶሮስ ድጎማ የሚያገኙ ሜዲያዎች ናቸው። ሌሎችም ብዙዎች ተቋማት፣ ሜዲያዎችና ግለሰቦች አሉ!

__________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዩክሬይን እንቁላል? | ወንጀለኛው ግራኝ ለአህዛብ ኦሮሚያ ሪፐብሊክ (ሰ)አራዊቱ እነዚህን ሚሳዔሎች ከዩክሬይን ገዛ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 25, 2021

አረመኔው የኦሮሚያ መሪ ለአህዛብ ()አራዊቱ እነዚህን የአየር መከላከያ ሚሳዔሎችን ከፋሺስት ዩክሬን ለመግዛት መስማማቱ ተገልጧል። ገንዘቡ ከየት ይገኛል? ገንዘቡ ከኤሚራቶችና ከሳውዶዎች ፔትሮዶላር እንዲሁም ከእነ ታማኝ በየነ እና ዘመድኩን በቀለ ጎፈንድሚ ዶላር የሚገኝ ይሆናል። አዎ! የኦሮሚያ “ኩሽ” ሪፐብሊክን ለመመስረት በጉ ሕዝበ ሐበሻ ደሙን ላቡን ብቻ ሳይሆን ገና መቅኒውን ይሰጣል፤ አዲስ አበባን እና የህዳሴውን ግድብ ሐበሻ ደሙን እና ላቡን አንጠብጥቦ ገነባው አሁን አህዛብ ኦሮሞና ሱዳን በነፃ ለመውረስ በማሽኮብከብ ላይ ናቸው።

ልዩ እና ብርቅዬ የሆኑትን የተባረኩትን የሀበሻ ዶሮዎችን ልክ እንደ ሰው አንድ በአንድ እየጨረሷቸው ስለሆነ እንደ ሚሳኤል የሚተኮሱትን መርዘኛ እንቁላል በዩክሬይን ወልጃለሁ ይለናል እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ፤ እግረ መንገዱን ግን የአህዛብ ኦሮሚያ “ኩሽ” ሪፐብሊክ ሰአራዊት ቀስበቀስ እየገነባ መሆኑ ነው።

አዎ! ቀስ በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል!

በሌላ በኩል እኔ የምጠረጥረው፤ ባለፈው ጊዜ ሮኬቶችን ወደ አስመራ፣ ባሕር ዳር እና ጎንደር የተኮሰው እራሱ አብዮት አህመድ ነው፤ ምናልባት በአሜሪካ እና ኤሚራቶች አስተባባሪነት ከአሰብ። ሌላው ደግሞ እነ ደብረ ጽዮንን ገና ዱሮ ይዟቸዋል፤ ወይንም የሆነ ቦታ እንዲቀመጡ ተደርገው አብረው እየሰሩ ነው። ግራኝ ጦርነቱን በጣም ይፈልገዋል፤ በክርስቲያኑ የትግራይ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋውን ለመቀጠልም ይሻል። ታዲያ ልክ አሜሪካኖች በአሪዞና ያስቀመጡትን ቢን ላድንን “ውጣና ተናገር” እያሉ በአፍጋኒስታን ላይ እስከ ዛሬ ድረስ ለ፳/20 ዓመታት የዘለቀ የጦርነት ልምምዳቸውን እያካሄዱ እንደቆዩት ግራኝም “ጦርነቱ አልቋል!” ብሎ እንደለመደው ለማታለያ በመዋሸት እነ ደብረ ጽዮንን ብቅ ያደርጋቸውና “ጦርነቱ ይቀጥላል፤ አንድም ትግራዋይ እስኪቀር እንዋጋለን!” ብለው ድምጻቸውን እንዲያሰሙ ይደረጋሉ። ተሳስቼ ልሆን እችላለሁ፤ ነገር አቅሙና ልምዱ ያላቸው ህወሃት በትግራይ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ግፍ የሰራውን ግራኝ አብዮት አህመድን ምንጊዜም መድፋት ይችላሉና ይህን ለሙከራ እንኳን አለማድረጋቸው እንድጠራጠራቸው አድርገውኛል። በትግራይ ላይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ በአንድ ቀን ለማቆም ግራኝና የኦሮሙማ አመራሩን መድፋት ነበረባቸው። ይህን እስካላደረጉ ድረስ ለእኔ ሁሉም ተናብበው እየሠሩ ነው፤ ሁለቱም በየፊናቸው የሚፈልጓቸውን ትግራዋይን ከኢትዮጵያዊነታቸውና ከጽዮን ማርያም ሰንደቅ የማራቅ ህልማቸውንና ኦሮሚያ “ኩሽ” ሪፐብሊክ የመመስረቱን ሂደት ዕውን ያደረጉ ይመስላሉ።

____________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ነጭ የእንቁላል አስኳል??? White Egg Yolk??? Whaaaat!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2014

ከጥቂት ቀናት በፊት፡ ቁርስ ለመቁረስ ወደ አንድ የአዲስ አበባ ቡና ቤት ገባሁ። አሳላፊው እንደመጣም፡ የእንቁላል ጥብስ እንዲያመጣልኝ፡ እንቁላሉም የ ሐበሻእንዲሆን አስታወቁት። እርሱም፡ የሐበሻ እንቁላል የለንም፡ የፈረንጅ ነው፡ የፈረንጅ እቁላል እኮ አሁን በጣም ተሻሽሏልአለኝ። እኔም፡ በፈገግታ፡ ፈረንጁ ተሻሻለ፡ ሐበሻ ሆነ ማለት ነው?!” አልኩና ፡ የፈረንጁን እንቁላል ፍርፍር እንዲያመጣለኝ ተስማማሁ። ላይ በቪዲዮው ለዓይን ቆንጆ ሆኖ የሚታዬውን ፍርፍር ሳይ፡ ወዲያው፡ የዳቦ ፍርፍር ነው እንዴ?” በማለት እንድጠይቅ ተገደድኩ። አንድ ሁለት ቀመስ ቀመስ ሳደርገው፡ አፈር አፈር የሚልና አቅለሸላሽ የሆነ (ይቅርታ!) ጣዕም ነበረው። መብላቱን አቁሜ ቪዲዮውን ማንሳት ጀመርኩ፡ አሳላፊውም፡ አይጣፍጥም እንዴ?|” አለኝ። እኔም፡ እንቁላሉ ከዬት እንደሚመጣ ጠየቅኩት። እርሱም፡ Elfora / ኤልፎራ ከሚባለው የሸኽ አላሙዲ ድርጅት እንደሚገኝ፡ ዘመናዊየሚባለውን የዶሮ እርባታ ሥራ የሚያካሂደው ብሎም የዶሮ ቀለብ እየቀመመ በዬቦታው የሚያከፋፍለው ይኽው ድርጅት እንደሆነ ጠቆመኝ። ከዚያም ነገሮ አሳስቦኝ አንዳንድ ዶሮ አርቢዎችን ስጎበኝ፡ አስኳላቸው ቢጫ ሳይሆን ነጭ እንደሆነ፡ ዶሮዎቹን በሽታዎች ቶሎቶሎ እንደሚያጠቃቸውና እንደሚሞቱ እንዲያውም ዶሮዎቹ የራሳቸውን እንቁላል እየሠበሩ እንደሚመገቡ ለመረዳት ቻልኩ። ውጭ አገር፡ ፈረንጅበሚባለው አገር ነጭ አስኳል ያለው እንቁላል አይቼ አላውቅም፡ ብዙ የእንቁላል ዓይነቶች አሉ፡ ከነዚህም ከቅርፊቱ ሌላ አንዱም እንኳን ነጭ ቀለም የለውም፡ ሁሉም ቢጫ ናቸው። 17 የሚሆኑ ፈረንጆችንም ጠይቄ እንደተረዳሁት ማንም ነጭ አስኳል አይቶ እንደማያውቅ ነው። ወደ ኢንተርኔት ስገባም፡ ነጭ አስኳል ያለው እንቁላል በአፍሪቃ ብቻ እየታየ እንደመጣ የአህጉሪቷ ጎብኝዎች ይናገራሉ፤ ለምሳሌ፤ Help! My Egg Yolks Are Freakishly White። ዝምታ ሰፍኗል፣ የተለመደ ነው፡ አስጊ አይደለም የሚሉም አይጠፉም፡ ግን ይህ እጅግ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ ነው ያገኘሁት!

Letter to President Teshome and Prime Minister Desalegn of Ethiopia

From Kevin Galalae, Canada

President Teshome and Prime Minister Desalegn,

Re: immediate cessation of covert depopulation methods

Ethiopia joined the Global Depopulation Policy in 1995 and its total fertility rate has declined from 7 to 4.6 children per woman. In urban areas it is 2.2 while in rural areas it is 4.7. This decline was accomplished with naturally fluoridated water that is pumped into the cities from wells in the Rift Valley, where fluoride in water occurs naturally at endemic levels between 1.5 mg-F/L to 36 mg-F/L, which is why 14 million Ethiopians (12% of the population) suffer from skeletal and dental fluorosis, the same percentage that has below replacement level fertility.

Even though cheap defluoridation technology based on zeolite has been developed in your country, the Ethiopian Water Resource Commission is not using it and ascribes its decision “to make water with inevitably high fluoride available to the thirsty populations” due to lack of alternatives. That this is a dishonest position is shown also by the Ethiopian standard for bottled water which allows a maximum of 1.5 ppm Fluoride, just as the World Health Organization advises in order to subvert fertility and do as little damage to the human endocrine system as possible.

Since 1995, when Ethiopia joined the global depopulation effort every large Ethiopian city has gradually started being fed with water from a nearby deep-well that has concentrations of Fluoride higher than 7 mg/l; concentrations that will devastate the people’s ability to reproduce and degrade the people’s genetic and intellectual endowment to such an extent that three generations from now all Ethiopians will be ill, feeble-minded and weak, as western experience amply demonstrates.

EthioFlourideTo know the full extent of the tragedy that awaits you if you continue to commit genocide by covert chemical means, I urge you to read my book “Chemical and Biological Depopulation”. To educate yourselves and your people about the history, methods and consequences of the UN-delegated depopulation agenda you must read my book “Killing Us Softly: The Global Depopulation Policy”. And if you are to abandon your participation in crimes against humanity and genocide and pursue population control without violating the rule of law and the most basic moral code, then you must educate yourselves and your people by reading my book “Survival or Extinction”. I make all my books available to you and the public at large free of cost and I urge you to translate them in your official language, Amharic, and disseminate them widely throughout the country, for that is the only way to replace the covert and criminal methods of population control now in effect with overt legislation and freely available contraceptives.

With a population that has nearly tripled since 1980 (from 33 to 88 million) and that is projected to swell to 210 million by 2060; an already high population density of 83 people per km for the arid landmass you occupy; recurrent famines due to water shortages and overpopulation; a very high population growth rate of 2.6% annually; a very high proportion of children below the age 15 that stands at 42%; a low per capita income of $570; and being landlocked and underdeveloped, you have no choice but to institute an aggressive population control program. But you can do it without committing genocide and excluding the vast majority of your people from the right to reproduce and the right to healthy bodies and minds, which is the criminal path chosen by the West and pushed by the UN.

You are already the most populous landlocked country in the world and the second-most populous nation in Africa living in a dry part of the world and as such face considerable natural disadvantages. But you are also the only Africans to defeat Europe’s colonial powers and retain your sovereignty; the first independent African member of the League of Nations and the UN; a founding member of the Organization of African Unity, which is now the African Union; home to many of the NGOs that operate in Africa; and have an authoritarian regime, which are all political and institutional advantages that will make your transition from covert to overt population control measures relatively easy.

As the birth place of Homo Sapiens you are also the homeland of the human species and can rightfully claim to be the oldest civilization on earth. There is however nothing civilized or ethical about poisoning your fellow human beings into sterility, ill-health and imbecility. Ethiopia is also a bedrock of the world’s Abrahamic religions and as such a spiritual fatherland to the entire world. Do not abandon your morality and betray your faith for demographic objectives that are best achieved by strengthening your faith and renewing your moral standards.

The West is a decadent society that has damaged and degraded its people to the low status of insects. You have nothing to learn from the West and every opportunity to avoid its fatal mistakes.

Not only do you have the political, institutional, ethical and moral preconditions necessary to lead the way to a better future, you are also bound by ecological responsibilities since Ethiopia is one of only seven centers of origin for cultivated plants in the world. I applaud your decision to ban GMO crops and food imports since GMOs, as you may already be aware, are the latest weapon of depopulation in the West’s arsenal.

I urge you to imprison any traitor who so much as proposes a bill to allow GMO crops into the country, as that would spell the end of your nation’s independence and of every Ethiopian’s health. You must instead throw your full support behind the Alliance for Food Security in Africa (AFSA), which is scheduled to meet next week in Ethiopia to discuss how best to oppose the G8 Alliance for food security and Bill Gate’s Alliance for a Green Revolution in Africa (AGRA), which are organizations intended to commit genocide in Africa through GMOs by causing artificial food scarcity, seed dependence, and universal illness.

Most importantly, you must rally all member states of the African Union to expel from the continent every UN and western aid agency that promotes covert methods of depopulation under the pretext of maternal health, reproductive rights, women’s rights, food security, and child health, but who instead use endocrine disruptors, adulterated vaccines, and germ warfare to subvert the fertility of Africans and increase morbidity and mortality throughout the continent in order to combat overpopulation. To defuse the overpopulation bomb African nations must come together and agree on introducing a continent-wide population control law that restricts every nation to replacement level fertility. This will allow you to develop not only your physical infrastructure but also, and more importantly, your human capital, while at the same time reject the West’s immoral and genocidal methods of population control that have allowed western nations to become wealthy by impoverishing their human capital.

I stand by to assist you in forging consensus for a continent-wide population control law and strengthen Africa’s ranks to resist western neo-colonialism and defend itself against chemical, biological and bacteriological attack by NATO and the UN.

Sincerely,

Kevin Galalae

Center of Global Consciousness

Source

__

Posted in Ethiopia, Health, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: