Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 16, 2018
ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምሞ የተላከው ጥቁር ደመና በባቢሎኗ ሳዑዲ ኃይለኛ ዝናብና በረዶ አወረደ። የዓለም መስጊዶች ሁሉ እናት በሆነችው የመካዋ መስክጊድ ላይ ታይቶ የማይታወቅ በረዶ ወረደ፣ ህንጻዎቻቸውና መኪናዎቻቸውም ከካርቶን እንደተሠራ ሳጥን ጥርግርግ ብለው በጎርፍ ተወሰዱ። ጎርፉ እስካሁን 50 የሚሆኑ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል።
አልዋሽም፤ ሰው ከሚመስሉት አረቦች ይበልጥ የሚያሳዝኑኝ ግመሎቹና እንስሳቱ ናቸው።
በተለይ ልባቸውን አደንድነው ክርስቶስን ለካዱት ሞኝ ወገኖቻችን፤ ሰዓቱ ደርሶባችኋል፤ እድሉ እያመለጣችሁ ነው! ቀላል አይምሰልን፤ በተለይ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ ከፍተኛ ፍርድ ይፈረዳል፤ ሰላማዊ መሆን ብቻ በቂ አይደለም፤ በእስያ እና በየአረብ አገራቱ ያሉት ሙስሊሞች ምናልባት ወንጌልን ለመስማት እድሉ ላይኖራቸው ይችላል፤ የኢትዮጵያውያኖቹ ግን ምንም ምክኒያት ሊኖራችሁ አይችልም፤ ስለዚህ፡
ከሌሎች አገሮች ሙስሊሞች የበለጠ በእግዚአብሔር አገር በኢትዮጵያ ወንጌልን ለዘመናት ሰምታችኋል፣ የእግዚአብሔር ፍቅር ምን እንደሚመስል ተዋሕዷውያን አሳይተዋችኋል፤ በኋላ አልሰማሁም፣ አላየሁም ማለት አትችሉምና ዛሬውኑ በሲዖል እየተቃጠለ ያለውን መሀመድ አብዱአላህን ትታችሁ ወደ መድሀኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ እና ተፈወሱ፣ ዳኑ!
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መካ, መዲና, ሳዑዲ አረቢያ, በረዶ ሙስሊሞች, ባቢሎን, ኢትዮጵያ, እንስሳ, ክርስቲያን, ዝናብ, ግመሎች, ጎርፍ, ፍርድ, Babylon, Catastrophic Flood, Saudi Arabia | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2018
* በ ባቢሎን ሳዑዲ አረቢያ ጨካኞቹ አረቦች አገልጋይ ግመሎቻቸውን ለጎርፍ አደጋ አሳክፈው ሰጧቸው
በርሃ = ሲዖል
+ በቅድስት ኢትዮጵያ (አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን) የተክልዬ ልጆች ውሻዋን ከጎርፍ አደጋ አዳኗት
ለምለም = ገነት
____________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ርህራሄ, ሳዑዲ አረቢያ, ባቢሎን, ኢትዮጵያ, እንስሳ, ክርስቲያን, ውሻ, ዝናብ, ግመሎች, ጎርፍ, Babylon, Catastrophic Flood, Ethiopia, Ethiopian Chrstians, Saudi Arabia | Leave a Comment »