Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘እንስሳት’

“Mysterious” Death of Livestock in Italy: A Real Medically-Induced Horror

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2023

🐂 በጣሊያን የከብቶች “ሚስጥራዊ” ሞትና በአሳዛኝ መልክ በሕክምና-የተከሰተ አስፈሪና ወንጀለኛ ሁኔታ። በጣሊያን ፒዬድሞንት “ሚስጥራዊ” በሆነ መልክ እንስሶች እየሞቱ ነው።

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 ይህ እንዴት ሊከሰት ቻለ?

የእንስሳት ሐኪሙ ወደ ውስጥ ገብቶ ሁሉንም እንስሳት “የዘመኑን በሽታ (ኮሮና)” ክትባት ከሰጣቸው በኋላ ሁሉም ሞቱ።

👉 በምግብ በኩል ያን የ666 መርዝ ሊከትቡን ስላቀዱ ነው እነዚህን ምስኪን እንስ ሳት እየገደሏቸው ያሉት። አረመኔዎች! ይህች ዓለማችን ምን አይነት ክፉና ጨካኝ ዓለም ሆነች፤ ጃል!?

🐂 In Italian Piedmont there has been a “mysterious” loss of livestock.

Do you know how it happened?

The veterinarian came in and vaccinated all the animals against “the fashionable disease,” and then they all DIED.

👉 They are killing these poor animals because they plan to inject us with that 666 poison through food. Barbarians! What a wicked and evil world this world has become!?

______________

Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Attorney Tom Renz: “We’ve Confirmed ‘This mRNA Stuff’ is in The Food Supply”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 18, 2023

🐂 ኮቪድ-19 ክትባቶች፡ በሰው ልጆች ላይ የሚፈጸም ወንጀል? 🏃‍

💭 ጠበቃ ቶም ሬንዝ፡ “‘ይህ ለኮቪድ እና ለሌሎች ወረርሽኞችና ነቀርሳዎች ተብሎ የተዘጋጀው የኤም. አር. ኤን ኤ’ክትባት በምግብ አቅርቦት ውስጥ በኩል መምጣቱን አረጋግጠናል”

እነዚህን [ክትባቶች] ከምግብ አቅርቦታችን ጋር በማዋሃድ ላይ ሲሰሩ ቆይተዋል። ቢያንስ ለሁለት አስርት ዓመታት ሲሰሩበት ቆይተዋል። አንጋፋዎቹ የፋርማሲ ኩባንያዎች ሜርክ/Merck እና ሞደርና/Moderna ቀድሞውኑ ለአሳማዎች የኤም አር ኤን ኤ ክትባት ሠርተዋል እና ከ 2018 .ም ጀምሮ ጥቅም ላይ ውሏል። ይህ ቁጥጥር ያልተደረገበት የሙከራ ቴክኖሎጂ የአሜሪካን ህዝብ በጅምላ ለመከተብ በቅርቡ ወደ መላው የምግብ አቅርቦት ሊሰራጭ ይችላል። አሁን፣ ይህ ኤምአርኤን ነገር በምግብ አቅርቦቱ ውስጥ እንዳለ አረጋግጠናል። ሜርክ/Merck ሴኪውቪቲ/Sequivity የሚባል ምርት እንዳለው እናውቃለን። ለምሳሌ፤ ከ 2018 .ም ጀምሮ ኤም አር ኤን ኤ ክትባቱን ወደ አሳማዎች ሲወጉ ነበር

እነዚህ የዲያብሎስ አገልጋዮች በስጋ ምግብ ውስጥ ብቻ አስገብተው አይመስለኝም ይህን የሉሲፈር ምራቅ ለማስራጨት የወሰኑት። በአየር ላይ፣ በፍራፍሬዎች፣ ሰላጣዎችና በመጠጥ ውስጥ፣ በጨረር በኩልና በንክኪት፡ በተለይም በወሲብ ግኑኝነት አማካኝነት ይህን ጋኔን በመላው የሰው ልጅ እና በእንሳቱ ውስጥ ለመቅበር እየሠሩ ነው። እንዲያውም ከጀመሩ ምናልባት ሃያ ሰላሳ ዓመት ሳያልፋቸው አይቀርም። እግዚአብሔር መዓቱን ያውርድባቸው።

ለማንኛውም እጣናችንንማጤሱን አንርሳ። እጣኑም ቢሆን ከሰሜንና ከክርስቲያኖች እጅ ብቻ የተገኘ መሆን አለበት። ከመሀመዳውያን ሐረሬዎች፣ ሶማሌዎች ወይንም አረቦች አንግዛ! በጭራሽ አንድ ዓይነት አይደለም ፤ የተበከለ/የተመረዘ ነው። አስቀድሜ እንዳወሳሁት፤ በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጦርነት አንዱ ምክኒያት ይህን ለወረርሽኝ ትልቅ መድኃኒት የሆነውን ክቡር እጣን የሚሰጡንን ብርቅዬ ዛፎች ለማውደም ነው።

🐂 COVID-19 Vaccines: a Crime Against Humanity? 🏃‍

💭 My Note: I don’t think these minions of the devil decided to spread this Luciferian saliva just by putting it in meat food. In the air, in fruits, salads and drinks, through radiation and touch, especially through sexual intercourse, they are working to bury this demon in the whole human being and in the animal kingdom. In fact, it may have been twenty or thirty years since they started this diabolic adventure. May God bring down his day on these evils.

💭 Lawyer and activist Thomas Renz has warned that mRNA vaccinations have already been administered to pigs in the United States since 2018 and that beef and chicken will be next. Big pharma companies Merck and Moderna have already developed an mRNA vaccine for pigs and it has been in use since 2018. This unregulated experimental technology could soon spread to the entire food supply to mass-vaccinate the American population. On Saturday Renz told Real America’s Voice: “Right now, we’ve confirmed this mRNA stuff is in the food supply. We know that Merck has a product called Sequivity. They’ve been injecting mRNA into pigs since 2018”

He added: “We know that they can actually make what’s called transmissible mRNA. And what that means is that they can put this stuff in an animal so that it transmits to whoever is ingesting whatever it is that they’re ingesting and they become vaccinated” He also warned that “they could engineer this into plants, into animals, into various things” InfoWars reports: Renz has been bringing attention to Missouri House Bill 1169, which would simply require labeling of food products that can alter your genes. “And if we don’t get disclosure, if we don’t pass some informed consent laws, what’s going to happen is, for all you guys that stood strong and said no to these mRNA vaccines, well, you’re going to get them anyways through your food,” Renz said. The National Cattleman’s Beef Association, which opposes the food labeling transparency bill, has confirmed mRNA vaccines may soon be used on the U.S. beef supply. And in addition to the avian influenza RNA shot for chickens licensed in 2015, newer mRNA-lipid nanoparticle shots for avian influenza are also in development. Renz explained in an earlier interview with journalist Naomi Wolf that NIH documents prove the federal government and pharmaceutical industry have been pursuing mRNA vaccine technology for the food supply “for at least two decades.” “I’ve got documents from the NIH – from 2002 – talking about integrating vaccines into foods,” Renz said. “They’ve been working on integrating these [vaccines] into our food supply. They’ve been working on it for at least two decades.”

👉 Courtesy: Planet Today

______________

Posted in Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዓለማችን ጥንታዊው ኤሊ ፲፻፺/190እና የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ቤ/ክ ኤሊ | አባታችን ምን እየጠቆሙን ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 ሙሉ ቪዲዮው ታች ይገኛል…

🐢 Tortoise – ♰ Tekle Haymanot ፤ ሁለቱም ስማቸው በ T/ፊደል ነው የሚጀምረው። የዓለማችን ጥንታዊ ኤሊ የሚኖረው ደግሞ በንግሥት እሌኒ ስም (St.Helena) በምትጠራዋ ደሴት ላይ ነው። ቅድስት እሌኒ የታላቁ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ እናቱና እግዚአብሔር ለበጐ አገልግሎት የጠራት ቡርክት ሴት (ንግሥት) ናት።

ንግሥት ዕሌኒ የጌታችንን መስቀል መስከረም ፲፮/16 ቀን ፫፻፳/320 . ም በዕጣን ጢስ ምልክት ቁፋሮ አስጀምራ መጋቢት ፲/10 ቀን አግኝታ በማውጣት ታላቅ ቤተመቅደስ ጎልጎታ ላይ ሠርታ በክብር አስቀመጠችው። ይህ መስቀልም ከዚያ ዕለት ጀምሮ እንደ ፀሐይ እያበራ ድውይ እየፈወሰ አጋንንት እያባረረ ልዩ ልዩ ተአምራት እየሰራ ሙት እያነሳ ዕውር እያበራ ተአምራቱን ቀጠለ፡፡ ይህንንም ከኃያላን ነገሥታት መካከል የፋርስ ንጉሥ መስቀሉን ማርኮ ፋርስ ወስዶ አስቀመጠው፡፡ በዚህ ጊዜ የአየሩሳሌም ምዕመናን የድሉን ዜና ሰምተው ስለነበር የአንድ ቀን መንገድ ያህል ሄደው በመቀበል ካህናቱ በዝማሬና በቸብቸቦ ወንዱ በሆታ ሴቱ በእልልታ ሆ ! እያሉና ችቦ አብርተው ተቀብለዋቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያኖችም ለመስቀል ችቦእያበሩ በዓሉን በሆታ በእልልታ በስብሐተ እግዚአብሔር የሚያከብሩት ይህንን ታሪካዊ ትውፊት በመከተል ነው፡፡

ብዙ የቤተክርስቲያን አባቶች እንደሚሉት ንጉሡ ሕርቃል ይህንን ታላቅ ድል ለማግኘትና የጌታን ቅዱስ መስቀል ከአሕዛብ / ከፋርሶች / እጅ ለማስመለስ የቻለው በዚያን ጊዜ አብያተ ክርስቲያንናት ሁሉ ለአንድ ሳምንት / አንድ ሱባዔ / ባደረጉትጾም ጸሎት ነው፡፡ ይህንንም ለማስታወስና ጌታን ለማመስገን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና የግብጽ ኮፕቲክቤተክርስቲያን በየዓመቱ የዐቢይጾም / የጌታ ጾም / ከመጀመሩ አስቀድሞ ጾመ ሕርቃል ብለው አንድ ሳምንት ይጾማሉ፡፡ ፓትርያርክ ተረክቦ ወስዶ በክብር አስቀመጠው፡፡

ይህ ግማደ መስቀልም ለብዙ ዘመን በእስክንድርያ ሲኖሩ በግብጽ ያሉ እስላሞች እየበዙ ኃይላቸው እየጠነከረ ሔደ በእስክንድርያ የሚኖሩትን ክርስትያኖች ላይ ሥቃይ ያጸኑባቸው ጀመር፡፡ ክርስቲያኖቹም አንድ ሆነው መክረው ለኢትዮጵያዊው ዓጼ ዳዊት እንዲህ የሚል መልእክት ላኩ ንጉሥ ሆይ ! በዚህ በግብጽ ያሉ እስላሞች መከራ አጽንተውብናል ኃይልህን አንሥተህ አስታግስልን ብለው ጠየቁት ዳግማዊ ዓጼ ዳዊትም ለመንፈሳዊ ኃይማኖት ቀንተው የክርስቶስ ፍቅር አስገድዷቸው ሃያ ሺህ ሠራዊት አስከትለው ወደግብጽ ዘመቱ በዚህ ጊዜ በግብጽ ያሉ ኃያላን ፈሩ ተሸበሩ ንጉሡ ዳግማዊ ዳዊትም እንዲህ የሚል መልዕክት ለእስላሞቹ ላከ በተፈጥሮ ወንድሞቻችሁ ከሆኑት ክርስቲያኖች ካልታረቃችሁ ሀገራችሁን መጥቼ አጠፋለሁ የሚል ማስጠንቀቂያ ላከ፡፡

የንጉሡ መልዕክትም ለእስላሞቹ እንደደረሳቸው ፈርተው እንደ ጥንቱ በየሃይማታቸው ጸንተው በሰላም እንዲኖሩ ከክርስቲያን ወንድሞቻቸው ጋር ታረቁ፡፡ መታረቃቸውን ዓጼ ዳዊት ሰሙ በዚህም ጉዳይ ንጉሡ ደስ አላቸው፡፡ እግዚአብሔር አመሰገኑ በግብጽ የሚኖሩ ክርስቲያኖችም ከ አስራ ሁለት ሺህ ወቄት ወርቅ ጋር ደስታቸውን ለኢትዮጵያዊው ንጉሥ ለዳግማዊ ዳዊት በደብዳቤ አድርገው ላኩላቸው፡፡ ንጉሡም የደስታውንደብዳቤ ተመልክተው ደስ አላቸው ወርቁን ግን መልሰው በመላክ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፉ፡፡ በግብጽ የምትኖሩ የክርስቶስ ተከታዮች ሆኖ እንኳን ደስ አላችሁ የላካችሁልኝ 12,000 ወቄት ወርቅ መልሼ ልኬላችኋለሁ፡፡ የእኔ ዓላማ ወርቅ ፍለጋ አይደለም የክርስቶስ ፍቅር አስገድዶኝ በተቻለኝ ችግራችሁን ሁሉ አስወገድኩላችሁ አሁንም የምለምናችሁ በሀገሬ ኢትዮጵያ ረሀብና ቸነፈር ድርቅ ስለወረደብኝ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀልና የቅዱሳን አጽም ከሌሎች ክቡራን ዕቃዎች ጋር እንድትልኩልኝ ነው የሚል ነበር፡፡ በእስክንድርያም ያሉ ምዕመናን ይህ መልዕክት እንደደረሳቸው ከሊቃነ ጳጳሳትና ከኤጲስ ቆጶሳቱ ጋር ውይይት በማድረግ ይህ ንጉሥ ታላቅ ክርስቲያን ነው፡፡ ስለዚህ ልቡን ደስ እንዲለው የፈለገውን የጌታችንን ግማደ መስቀል ከቅዱሳን አጽምና ንዋየ ቅዱሳት ጋር አሁን በመለሰው ወቄት ወርቅ የብርና የነሐስ የመዳብና የወርቅ ሣጥን አዘጋጅተን እንላክለት ብለው ተስማምተው በክብር በሥነ ሥርዓት በሠረገላና በግመል አስጭነው ስናር ድረስ አምጥተው ባስረከቧቸው ጊዜ በእጃቸው እያጨበጨቡ በእግራቸው እያሸበሸቡ በግንባራቸው እየሰገዱ በክብር በደስታ ተቀበሏቸው፡፡ መስከረም 16 በኢትዮጵያ ታላቅ ብርሃን ሌሊትና ቀን ሦስት ቀን ሙሉ ሲበራ ሰነበተ፡፡

ግማደ መስቀሉ ወደ መካከለኛው ኢትዮጵያ ሳይደርስ በድንገት ዓጼ ዳዊት ስናር ላይ አረፉ፡፡ ግማደ መስቀሉም የግድ በዚያው በስናር መቆየት አስፈለገው፡፡ ከዚህ በኋላ የሟቹ የዳግማዊ ዳዊት ልጅ ዓጼ ዘርዓ ያዕቆብ እንደነገሠ ወደ ስናር ሔደ ግማደ መስቀሉን ከሌሎቹ ንዋያተ ቅዱሳት ጋር አምጥተው በመናገሻ ከተማቸው በደብረ ብርሃን ላይ ቤተመቅደስ ሠርተው ለማስቀመጥ ሲደክሙ በሕልማቸው አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል ወዳጄ ዘርዐ ያዕቆብ ሆይ መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ ላይ አስቀምጥ የሚል ሕልም አየ፡፡ ንጉሡም መስቀለኛ ቦታ እየፈለጉ በኢትዮጵያ አውራጃዎች ሁሉ በመፈለግ ከብዙ ቦታ አስቀምጠውት ነበር፡፡ ለምሳሌ በሸዋ በደርሄ ማርያም፣ በማናገሻ ማርያም፣ በወጨጫ መስቀሉን አሳርፈውት ነበር፡፡ ነገር ግን የመጨረሻውን ቦታ ባለማግኘታቸው በራዕይ እየደጋገመ መስቀሌን በመስቀለኛ ሥፍራ አስቀምጥ እያለ ይነግራቸው ነበር፡፡ ዓጼ ዘርዓ ያዕቆብም ለሰባት ቀን ሱባዔ ገቡ፡፡ በዚያም የተገለጸላቸው መስቀለኛውን ቦታ የሚመራህ ዓምደብርሃን ይመጣል አላቸው፡፡ እርሳቸውም ከዚያ እንደወጡ መስቀለኛውን ቦታ የሚመራ የብርሃን ዓምድ ከፊታቸው መጥቶ ቆመ፡፡ በዚያ መሪነት ወደ ወሎ ክፍለ ሀገር አምባሰል አውራጃ ውስጥ ግሸን ከምትባል አምባ መርቶ አደረሳቸው፡፡ በእውነትምይህች ግሸን የተባለችው አምባ ጥበበኛ ሰው እንደቀረጻት የተዋበች መስቀለኛ ቦታ ሆና ስላገኟት የልባቸው ስለደረሰ ደስ አላቸው፡፡ በዚያም አምባ ታላቅ ቤተመቅደስ ሰርተው መስቀሉንና ሌሎች ንዋየ ቅዱሳቱን በየመዓረጋቸው የክብርቦታ መድበው አስቀመጡዋቸው፡፡

ዘመኑም በ ፲፬/14 ኛው ክፍለ ዘመን ነው፡፡ ከእስክንድርያ ሀገር ከመስቀሉ ጋር በልዩ ልዩ ሣጥን ተቆልፈው የመጡትም ዝርዝር ስማቸው ጌታ በዕለተ ዓርብ ለብሶት የነበረው ቀይ ልብስ፣ ከሮም የመጣው ከለሜዳው፣ ሐሙት የጠጣበት ሰፍነግ / ጽዋ / ፣ ዮሐንስ የሳለውኩርዓተ ርዕሱ ስዕል እንዲሁም የተለያዩ የቅዱሳን አጽም፣ ከግብጽ ታላላቅ ገዳማት የተቆነጠረ አፈር፣ የዮርዳኖስ ውሃ ይገኛል፡፡

የስምህ መነሻ ፊደል የመስቀል ምልክት (♰)ለሆነው እና ክቡር ገናና ለሆነው ስም አጠራርህ ሰላም እላለው ። የወንጌል ተቀዳሚ ስም ማቴዎስ የተባልክ ተክለ ሐይማኖት ሆይ እንደ ችሎታዬ አመሰግንህ ዘንድ አንደበቴ ትፈታልኝ ዘንድ ድንግል ማርያምን እማልዳለሁ።” ገድለ ተክለ ሐይማኖት።

😈አረመኔው ግራኝ ልክ በተክለ ሐይማኖት ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ከፈተ፤ ለዋቄዮአላህሰይጣን የክርስቲያኖችን ደም የገበረበትን ዕለት እና ሥልጣኑን ለማደላደል በዓለ ንግሥናውንየሚያከብርበትን ዕለትም የመረጠው ሆን ብሎ በሰይጣናዊው ኢሬቻ ማግስት በዚሁ ዕለተ አቡነ ተክለ ሐይማኖት መሆኑን እናስታውስ

🐢 በዚህ በዛሬው የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት ሁለቱንም የዓለም ጦርነቶች ያየ የዓለማችን ጥንታዊው ኤሊ ፲፻፺/190ኛ የልደት ቀንን አክብሯል

በአዲስ አበባም ጥንታዊው አንጋፋ ዔሊ“ለቡ” ተብሎ በሚጠራው ሠፈር (እኔ ሠፈሩን “ተክልዬ” እለዋለሁ) ሚገኘው የአባታችን የጻድቁ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ውብ ቤተ ክርስቲያን

💭 ኤሊ በዛሬዋ ኢትዮጵያ ዘስጋ በመታደን ላይ ነች

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሥልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በኢትዮጵያ የተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ኤሊ ብዙ ገንዘብ ታስገኛለችበማለት ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን በማደን ላይ ያሉት አረመኔዎቹ የዋቄዮአላህ ጭፍሮች ወደ ኤሊ አደንም እየገቡ መሆኑ እየተነገረ ነው።

በበርካታ የሃገራችን ክፍሎች ኤሊ በርካታ ሚሊዮን ብሮችን ታስገኛለች በማለት አድኖ በአንድ ቦታ ማከማቸት እና የኤሊ ሕገወጥ ዝውውር እየተደረገ መሆኑ ተረጋግጧል።

አዲስ አበባን ጨምሮ፣ ሻሸመኔ፣ ሐረርጌ፣ ምዕራብ ኦሮሚያ እና አፋር ክልል ይህን መሰል ተግባር በስፋት እየተፈጸመ እንደሆነ መረዳት ተችሏል።

የዱር እንስሳዋን በተመለከተ በርካታ የተሳሳቱ መረጃዎች ይሰራጫሉ። ገንዘብ እናገኛለን በሚል በተሳሳተ መረጃ ኤሊ የሚያድኑት ሰዎች እጅግ ተፈላጊየምትባለዋን ኤሊ አድነው ካገኙ እስከ ፪፻/200 ሚሊዮን ብር ድረስ ዋጋ ታወጣለች ብለው ያምናሉ።

🐢 “እጅግ ተፈላጊ” የምትባለዋ ኤሊ የሚከተሉት ልዩ መለያዎች አሏት ተብሎ ይታመናል፤

  • እንደ ማግኔት ብረቶችን የመሳብ አቅም አላት፣
  • ንጹህ ውሃ ጎን ብትቀመጥ፤ ውሃው ይደፈርሳል፣
  • ጭለማ ውስጥ አንገቷ አንጸባራቂ ብርሃን ያወጣል፣
  • በካሜራ ምስሏ ሊነሳ አይችልም፣
  • በኤሊ ውስጥ ሜርኩሪ ይገኛል፣

እርኩስ የዋቄዮአላህ መንፈስ በሰፈነባት በዛሬዋ ኢትዮጵያ ዘስጋ ወራሪዎቹ የዘመናችን አማሌቃውያን እነዚህን ሐሰተኛ መረጃዎች በማሰራጨት የሰውን ልጅ ጨምሮ እነዚህንም ምስኪን እና ሰላማዊ የሆኑ የእግዚአብሔር ፍጥረታትን በማደን ላይ ናቸው።

ለፅንስትከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ አስቀድሞ በማኅፀን ለተፀነስከው ፅንስትህና በታኅሣስ ፳፬/24 ቀን ለተውለድከው መወለድም ሰላም እላለሁ።

ለዝክረ ስምከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ የስምህ የመነሻ ፌደሉ ትዕምርተ መስቀል ለሆነው ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ። እሱም ገናና የከበረ ስም ነው።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከአረጋዊ ተክል የተገኘህ አዲስ የተክል አበባ ነህ። የሌዊና የይሑዳ ካህናት ይህ ሰማያዊ መልአክ ነውን ወይስ ምድራዊ ሰው እያሉ ስለ አንተ ይደነቃሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ስግደትህ በማዕረገ መላእክት ደረጃ ነውና አከናውነህ የሠራሃት ጸሎትህ ባለ ዘመናችን ሁሉ ከጦርነትና ከጽኑ መከራ ሁሉ ጠባቂ ትሁነን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ መሥዋዕትን የምታሣርግ ታላቅ ካህን የእግዚአብሔር ባለሟል ነህና ቀንዶቹ ዓሥር ከሆኑ ከእባብ መተናኮልና አንደበቱ ሁለት ከሆነ ሰው ፀብ በክንፈ ረድኤትህ ሠውረህ አድነኝ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና እረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከሐዲዎችን የምትበቀል ቄርሎስ የተባልክ አንተ ተክለ ሐይማኖት ነህ እኮን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ የሥላሴን አንድነት ሦስትነት በማስተማር ዓዋጅ ነጋሪነትህ ፍጹም ድንቅ ነው። እባቡን በእርግጫ አንበሳውን በጡጫ ብለው የሚያልፉ የሴትና የወንድ ደቀ መዛሙርት በጸጋ ወልድሃልና።

ያለምንም ተድኅሮ በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ በተንኮል ወንድማማቾችን እርስ በርስ የሚያባሉትን፣ ደንፍተው የሚያጠቁንን፣ ወዳጅ መስለው ሊያጠፉን የፈለጉትን የሚከተሉትን የጽዮንን ጠላቶች የእግዚአብሔር ቃል ይቅሰፋቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይቍረጣቸው፤ አሜን!!!

የአባታችን የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ረድኤትና በረከት፡ ምልጃና ጸሎት በሀገራችን በኢትዮጵያ እንዲሁም በመላው ሕዝበ ክርስቲያን ላይ አድሮ ይኑር፡ ሀገራችንን ሊያጠፋ የተነሳውን እርኩስ የዋቄዮአላህአቴቴ መንፈስን ያጥፉልን፤ ጠላቶቻችንን በእሳት ይጠራርግልን፤ ለዘላለሙ አሜን!

❖❖❖ ተክለ ሐይማኖት ፀሐይ ❖❖❖

የክርስቲያኖች መመኪያ

ተክለ ሐይማኖት ጻድቅ

የእንባችን ማበሻ

ከፈጣሪ የምታስታርቅ

ሰባሊ ወንጌል መናኝ

ሰማያዊ አርበኛ

በጸሎትህ ትሩፋት

ፀሐይ ያበራህ ለእኛ

ቅዱስ አባትችን ሆይ

ሀጢአታችን ስለበዛ

በቃልኪዳንህ አማልደን

በነፍሳችን ሁናት ቤዛ።

አደራ!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

World’s Oldest Tortoise That Has Seen Both World Wars Celebrates 190th Birthday

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🐢 ሁለቱንም የዓለም ጦርነቶች ያየ የዓለማችን ጥንታዊው ኤሊ ፲፻፺/190ኛ የልደት ቀንን አክብሯል

💭 My Note: I grew up with a huge tortoise that used to give me a ride. What a wonderful and peaceful animal!

🐢 Meet 190-year-old Jonathan who has lived through TWO World Wars and 25 US presidents (making this tortoise the oldest known living land animal on Earth)

  • Jonathan the Seychelles Giant Tortoise will enjoy a three-day birthday party.
  • He has lived on St Helena’s island in South Atlantic Ocean since 1882

The world’s oldest tortoise has turned 190 years old – and will celebrate for three days to mark his milestone.

Jonathan the Seychelles Giant Tortoise who has lived on St Helena’s island in the South Atlantic Ocean since 1882, has officially been named the oldest tortoise in the world.

He hatched in the Georgian era and is the oldest known living land animal on Earth and the oldest chelonian ever recorded.

Jonathan’s age is estimated but shell measurements documented from a photograph taken shortly after his arrival to St Helena show he was fully mature and at least 50 years old when he arrived from Seychelles.

Joe Hollins has helped look after Jonathan since he became St Helena’s vet.

Retired vet, Mr Hollins, said: ‘When you think, if he was hatched in 1832 – the Georgian era – my goodness, the changes in the world.

‘The world wars, the rise and fall of the British Empire, the many governors, kings and queens that have passed, it’s quite extraordinary.

‘And he’s just been here, enjoying himself.’

At the start of 2022 Jonathan achieved the Guinness World Records title for the world’s oldest living land animal and this month, he has also been named as the oldest tortoise ever.

Jonathan has spent the majority of his life on the British Overseas Territory, one of the world’s most remote islands.

He lives in the grounds of Plantation House alongside three much younger tortoises David, Emma and Fred.

He has witnessed more than 35 governors come and go from Plantation House and has seen the island introduce radio, telephones, TVs, internet, cars and an airport.

Mr Hollins said it has been a ‘privilege’ to look after the elderly animal, who he described as ‘magnificent’.

‘I do think he’s fabulous actually, he’s a great animal,’ he said.

‘And as a vet – what greater privilege is there than to be looking after the oldest known living land animal in the world? I mean, how often does that happen?

‘It is such a privilege to be able to care for this magnificent animal.’

To celebrate his 190th birthday, residents from across the island will be come together on Friday to honour Jonathan over three days at a birthday party at the Governor’s House.

Highlights will include a display of a range of posters celebrating Jonathan’s life, bearing pictures and messages from those who have visited him over the years.

On Saturday, a series of activities honouring his birthday will include a chat with the Governor and his wife as they feed Jonathan his favourite vegetables.

The event will be live streamed online from Plantation House so anyone from across the world can join in with the celebrations.

An animated video and song dedicated to celebrating Jonathan’s life will premiere on Sunday, and he will be given a ‘birthday cake’ – made entirely out of his favourite healthy foods.

A special stamp will also be on sale alongside other memorabilia which islanders will be able to win during novelty tortoise-themed games.

Source

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“Survivors Said All They Could See Were Bodies and People Crying”—War Crimes in Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2021

👉 የጦር ወንጀል በኢትዮጵያ

Murder in the mountains. Soldiers have killed hundreds of civilians in Tigray. Reports are mounting of atrocities in Ethiopia’s civil war

____________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአማራ ፋሺስት ፋኖ የአድዋ ድል ስጦታ ለትግራዋያን | የዘር ማጽዳት ወንጀል በሁመራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2021

👉 ጋላው ያሰለጠነውን አማራን ይገድላል፤ አማራ ያስለጠነውን ትግሬን ይገድላል፤ ዋው!

‘አማራ እስኪበስል ትግሬ አረረ’ እንዲሉ። እስኪ መቼ ነው አንድ ትግሬ በአማራ ወይም በጋላ ላይ ተመሳሳይ ጽንፈኛ ተግባር ሲፈጽም የነበረው? እስኪ ይህን የመሰለ ግፍ የሰሩበትን አንዲት ምስል እንኳን ያሳዩን! የለም! ይህ ግን ለታሪክ ይቀመጣል። በሁመራ፣ ወልቃይት፣ ማይካድራና ራያ አማራዎችና ጋላማሮች እጅግ ብዙ በጣም አሰቃቂ ግፍ፣ ከባባድ ወንጀል እየሰሩ እንደሆኑ እየተወራ ነው፤ ምስሎቹ መውጣታቸው አይቀርም። የወንጀሉ ክብደት የአሜሪካን መንግስት እንኳን አላስቻለውም፤ ሳተላይቶቻቸው አንድ በአንድ ቀርጸዋቸዋልና፤ ዝም የሚሉት ለራሳቸው አመቺ የሆነ ወቅት ስለሚጠብቁ ነው፤ ኤርትራንና ትግራይን በጣም እንደምፈልጓቸው ግልጽ ነው። በአማራዎች፣ ጋላማሮችና ጋሎች ላይ አቤት እየመጣባቸው ያለው መቅሰፍታዊ ቅጣት! አልመኝላቸውም! ግን እየፈጸሙት ያለው ወንጀል ልጅ መውልደ እስከ ማይችሉ ያበቃቸዋል፤ የሚቀጡበት ዘመን ሩቅ አይመስልም። ለጊዜው ከእነዚህ አውሬዎች ጋር አብሮ እንዲኖር ለትግራይ ሕዝብ በጭራሽ አልመኝለትም፤ እንደው አፈርኩባቸው፤ ውዳቂዎች!

ቁራው (ጋላው/ጋላማራው ግራኝ) ሁለቱን ወንድማማች ድመቶች(አማራ እና ትግሬን)ገደል እየከተተ አባላቸው፤ ከዚያ የተቀሩትም እርስበርስ እንዲባሉ ቪዲዮ አንስቶ ለቀቀው፤ የቁራው ጋላ የወረራ ህልሙ በጋላማራ ድጋፍ ለጊዜው ተሳካላት!

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮]

፲፮ እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤

፲፯ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥

፲፰ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥

፲፱ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አማራና ትግሬ ተባበሩ፤ የተነሳባችሁን ጠላት ቄሮ ቁራ በአንድነት አባርሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2020

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ

ኢትዮጵያን ለማዳን የተፈጠረ ትልቅ ዕድል፤ ጥቅምት ፳፬ / ፪ሺ፲፫ ዓ.ም / አቡነ ተከለ ሐይማኖት፤ ካልደፈረሰ አይጠራም ፥ ይህን ዕለት በሚገባ እናስታውሰው!

ከሦስት ወራት በፊት ያቀረብኩት ጽሑፍ፦

የቁራ እና ድመት ባሕርይ እንደሚከተለው ይገለጻል፦

👉 ቁራ (የአእዋፋት ቤተሰብ)= ቄሮ / ኦሮሞ

ሥጋዊነት

የሞትና ባርነት ምልክት

መጥፎ ዕድል አብሳሪነት

ነጣቂ / ቀማኛ

ከዳተኛነት

ምኞተኛነት

ተለዋዋጭነት

ጥገኛ፣ በሌሎች ላይ ተጠቃሚነት

ምስጋና ቢስነት

እርካታ ቢስነት

አታላይነት ፣ አምታችነት ፣ ተንኮለኛነት

ቁራን – ቁራና/ኮሮና – ቄሮ

👉 ሲአትል ከተማን የወረሯትን ቁራዎች እናስታውሳለን? (ዛሬ የኢትዮጵያውያኖች ሰልፍ እዚያ ይደረጋል)

👉 የፍጻሜው ዘመን ምልክቶች | የክትባት ባላባት ቢል ጌትስ ክተማ በቁራዎች ጨለመች

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፰]

ከአርባ ቀንም በኋላ ኖኅ የሠራውን የመርከቢቱን መስኮት ከፈተ፥

ቁራንም ሰደደው፤ እርሱም ወጣ፤ ውኃው ከምድር ላይ እስኪደርቅ ድረስ ወዲያና ወዲህ ይበር ነበር።

ርግብንም ውኃው ከምድር ፊት ቀልሎ እንደ ሆነ እንድታይ ከእርሱ ዘንድ ሰደዳት።

ነገር ግን ርግብ እግርዋን የምታሳርፍበት ስፍራ አላገኘችም፥ ወደ እርሱም ወደ መርከብ ተመለሰች፥ ውኃ በምድር ላይ ሁሉ ስለ ነበረ፤ እጁን ዘረጋና ተቀበላት፥ ወደ እርሱም ወደ መርከብ ውስጥ አገባት።

👉 ድመት(አንበሣ የድመት ቤተሰብ ነው) = አምሐራ / ትግሬ

መንፈሳዊ

የነፃነትና የሕይወት ምልክት

ትዕግስተኛ፤ እርምጃ ለመውሰድ ትክክለኛውን ጊዜ በትዕግሥት መጠበቅ

በራስ የመመራት ነፃነት ፣ ግን በማኅበራዊ ግንኙነቶች መደሰት

የጀብድ መንፈስ ፣ ድፍረቱ

ከራስ ጋር ጥልቅ ፣ ዘና ያለ ግንኙነት

ከውስጥ ወደ ውጭ ፈውስ

የማወቅ ጉጉት ፣ የማያውቁትን ወይም ያልታወቁትን ነገሮች ፍልጋ

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፭፥፭]

ከሽማግሌዎቹም አንዱ። አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ።”

ከሦስት ወራት በፊት ያቀረብኩት ጽሑፍ፦

👉 ቁራ እና ድመት

ቁራው ለድመቶቹ፦ “ሂዱና እርስበርስ ተጣሉ እንጂ፤ ይህን ቦታ ለእኔ ልቀቁልኝ፤ ጣራ ኬኛ”

ቁራዎቹና ድመቶቹ በሃገራችን ላይ በተለይ ላለፉት ፻፶/150 ዓመታት ያህል በግልጽ ሲታዩ የነበሩትንና ኢትዮጵያን በባርነት ቀንበር የያዟትን ክስተቶች ነው የሚያንጸባርቁት።

ቁራዎቹ ኦሮሞዎች ደመቶቹን አምሐራዎችና ትግሬዎች እርስበርስ እያባሉ እነርሱ ደማቸውን ሳያፈሱና ልጆች እየፈለፈሉ እንደ ግራር በመላዋ ኢትዮጵያ ለመስፋፋት በቅተዋል። ዛሬም እንደምናየው ቁራዎቹ ኦሮሞዎች ድመቶቹን አምሐራዎችና ትግሬዎች እርስበርስ ለማባላትና ኢትዮጵያንም ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ሽርጉድ ሲሉ ይታያሉ። መጥፊያቸው ተቃርባለችና ይሞክሯት!

ለዚህም እኮ ነው ዘወርወር ብለን በጥሞና ስናይ ቄሮዎቹ/ኦሮሞዎቹ የግራኝ አብዮት አህመድ መንጋዎች ከሞትና ባርነት አፈር የተገኙና ሥጋዊ የሆኑት ቆለኞቹ የሆኑት።

የእግዚአብሔር ሕግ የአምላክ ሕግ ነው፤ የፉክክር ጉዳይ አይደለም፤ እግዚአብሔር ነብያቱን፣ ሐዋርያቱንና ቅዱሳኑን ሁሉ ከደገኞቹ እስራኤላውያን ዘር ሲመርጥ ዓለምን ሁሉ የማገልገል ተፈጥሯዊ ብቃት ስላላቸው ነው። ለምን እስራኤላውያንን መረጠ የሙሉ ከሆነ የዲያብሎስ ልጆች ናቸው ማለት ነው።

የእግዚአብሔር ምድር የሆነችውን ኢትዮጵያንም የመምራት፣ የመንከባከብና ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ጠብቆ የማቆየት ኃላፊነት የተሰጣቸው ከነፃነትና ሕይወት አፈር የተገኙትን መንፈሳዊ የሆኑት ደገኞች ናቸው። የፉክክር ጉዳይ አይደለም፤ በዝቅተኛ ቦታ ከሚገኘው የሞትና ባርነት አፈር የተገኙት ሥጋውያኑ ቆለኞች ኢትዮጵያ ሃገራችንን የመምራት ወይም የማስተዳደር ኃላፊነት አልተሰጣቸውም። ዛሬ የሥልጣኑን ወንበር የያዙት እነዚህ ቆለኞች በእግዚአብሔር ላይ ያመጹ የዲያብሎስ ልጆች ስለሆኑ ነው ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበት መቀመቅ ውስጥ የገባችው።

የይሑዳ አንበሳን የሚጠላ አንድ ቆለኛማ “ጠማማ መሪ” በምንም ዓይነት ተዓምር በረከት፣ ብልጽግና እና ሰላም ለኢትዮጵያ ሊያመጣ አይችልም። በተቃራኒው ይህ “ጠማማ መሪ” ለኢትዮጵያ መጥፎ ዕድልን፣ ነፃነትአልባነትን፣ በሽታን፣ ረሃብንና ሞትን ይዞ ነው የመጣው፤ ከሞትና ባርነት አፈር የተገኘ ነውና።

ስለዚህ አሁን ከነፃነትና ሕይወት አፈር የተገኙት ደገኞቹ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር በኃላፊነት ያስረከባቸውን ሃገር ነፃነት ለማስጠበቅ እና የሕይወትንም ዛፍ ለመትከል በተፈጥሮ የተሰጣቸውን የተዋጊነት መንፈስ በመቀስቀስ ስልጣን ላይ ያሉትን ቆለኛማዎች መጠረራረግ ይኖርባቸዋል። ይህ ባፋጣኝ መደረግ ያለበት ተግባር ነው!

__________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አፍሪካዊቷ ግዙፍ ዓይጥ “የሰላም ሽልማት” ተሰጣት | ከቄሮ ዓይጥ ተሽላ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 25, 2020

ማጋዋ” ተብላ የምትጠራዋ የአምስት ዓመቷ ግዙፍ ዓይጥ በብሪታንያ ከፍተኛ የእንሰሳት አቻ የሲቪል ክብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆናለች። የመጀመሪያዋ ዓይጥ መሆኗ ነው። ዝነኛዋ ዓይጥ ፈንጂዎችን እና ያልተፈነዱ መሣሪያዎችን በማሽተት ባልተለመደ ችሎታዋ የብዙ ሰዎችን ሕይወት አትርፋለች በሚል ምክንያት ነው ሽልማቱን ያገኘችው፡። ዓይጧ ማጋዋ ፴፱ /39 ፈንጂዎችን፣ ፳፰/28 ያልፈነዱ ፈንጂዎችን እያሸተተች ፈልጋ ለማግኘት በቅታለች፤ ባጠቃላይ ላለፉት አራት ዓመታት ከ ፩./1.5 ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ መሬት ከፈንጂዎች ለማጽዳት ረድታለች፡፡

👉 ይህች ታታሪ ዓይጥ “የሰላም ሽልማት” ከተሰጠው ከተሳላቂውና ከአሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተሽለች እኮ! ይገርማልየአፍሪቃ ዓይጥ ካምቦዲያ ድረስ ተጉዛ የሰው ሕይወት ታድናላች ፥  ሰው-መሰል የቄሮ ዓይጥ ሕዝብን በሃገሩ ይጨፈጭፋል

👉 ፖለቲኮ የተሰኘው የአሜሪካ ጋዜጣ ዛሬ ባወጣው ጽሑፉ ላይ ገዳይ አብዮት አህመድን “የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር “ድምቀቱን” አጣ / መገርጣት ጀመረ፤ ከኖቤል የሰላም ሽልማቱ ከአንድ ዓመት በኋላ ተቺዎች የአብይ አህመድ መንግስትን በአምባገነናዊ ለውጥ ይከሳሉ፡፡ “የኖቤል ተሸላሚ ውርስ በአንደኛው ዓመት የስልጣን ዘመን እንዲህ ቀደም ብሎ ለጥያቄ ቀርቦ አያውቅም፡፡”

👉 Ethiopia’s PM Abiy Ahmed loses his shine.

A year on from his Nobel peace prize, critics accuse Abiy Ahmed’s government of an authoritarian shift.

“Very seldom has the legacy of a Nobel laureate been questioned so early, already during the first year incumbency.” — Kjetil Tronvoll, professor at Bjorknes University in Oslo.

_____________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጉድ በቻይና ፤ እግዚዖ! | የገዳይ ዐቢይ ቄሮ ሠራዊት ወገኖቼን ከዚህ በከፋ ቆራርጦ ነው በየመንገዱ የጣላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 17, 2020

የቻይና ጎርፍ አሳዛኝ ሰለባ የሆኑትን ምስኪን እንስሳቱንና ከብቶቹን እንዲህ ሳይ ብልጭ ብለው የታዩኝ በአውሬዎቹ ኦሮሞዎች ተገድለው፣ ተሰቅለውና ተቆራርጠው ወደ የወንዙ፣ ኩሬውና ጫካው የተጣሉት ወገኖቼ ናቸው። ወገኖቼን ፍትሐት አድርጎ የሚቀብራቸው አካል እንኳን አጥተዋል፤ ለጭልፊትና ለጅብ ተትተዋል፤ እነዚህ እንስሶች ግን በስነ ሥርዓቱ ይቀበራሉ። ቪዲዮው መጨረሻ ላይ ውሻዋ እንኳን ሌላዋን ውሻ እንዴት አድርጋ እንደምታድናት እንመልከታት፤ አውሬዎቹ ኦሮሞዎች ግን በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረውን የሰው ልጅ እንኳን እንዲህ ሊያድኑ….

______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አታላዩና አምታቹ ቁራ ነፃነትና ሕይወት አፍቃሪዎቹን ድመቶች እርስበርስ ሲያባላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 3, 2020

የቁራ እና ድመት ባሕርይ እንደሚከተለው ይገለጻል፦

👉 ቁራ (የአእዋፋት ቤተሰብ)= ቄሮ / ኦሮሞ

  • ሥጋዊነት
  • የሞትና ባርነት ምልክትነት
  • መጥፎ ዕድል አብሳሪነት
  • ነጣቂ / ቀማኛ
  • ከዳተኛነት
  • ምኞተኛነት
  • ተለዋዋጭነት
  • ጥገኛ፣ በሌሎች ላይ ተጠቃሚነት
  • ምስጋና ቢስነት
  • እርካታ ቢስነት
  • አታላይነት ፣ አምታችነት ፣ ተንኮለኛነት
  • ቁራን – ቁራና/ኮሮና – ቄሮ

👉 ሲአትል ከተማን የወረሯትን ቁራዎች እናስታውሳለን? (ዛሬ የኢትዮጵያውያኖች ሰልፍ እዚያ ይደረጋል)

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፰]

  • ከአርባ ቀንም በኋላ ኖኅ የሠራውን የመርከቢቱን መስኮት ከፈተ
  • ቁራንም ሰደደው፤ እርሱም ወጣ፤ ውኃው ከምድር ላይ እስኪደርቅ ድረስ ወዲያና ወዲህ ይበር ነበር
  • ርግብንም ውኃው ከምድር ፊት ቀልሎ እንደ ሆነ እንድታይ ከእርሱ ዘንድ ሰደዳት
  • ነገር ግን ርግብ እግርዋን የምታሳርፍበት ስፍራ አላገኘችም፥ ወደ እርሱም ወደ መርከብ ተመለሰች፥ ውኃ በምድር ላይ ሁሉ ስለ ነበረ፤ እጁን ዘረጋና ተቀበላት፥ ወደ እርሱም ወደ መርከብ ውስጥ አገባት

👉 ድመት(አንበሣ የድመት ቤተሰብ ነው) = አምሐራ / ትግሬ

  • + መንፈሳዊ
  • + የነፃነትና የሕይወት ምልክት
  • + ትዕግስተኛ፤ እርምጃ ለመውሰድ ትክክለኛውን ጊዜ በትዕግሥት መጠበቅ
  • + በራስ የመመራት ነፃነት ፣ ግን በማኅበራዊ ግንኙነቶች መደሰት
  • + የጀብድ መንፈስ ፣ ድፍረቱ
  • + ከራስ ጋር ጥልቅ ፣ ዘና ያለ ግንኙነት
  • + ከውስጥ ወደ ውጭ ፈውስ
  • + የማወቅ ጉጉት ፣ የማያውቁትን ወይም ያልታወቁትን ነገሮች ፍልጋ

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፭]

ከሽማግሌዎቹም አንዱ። አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ።

👉 ቁራ እና ድመት

ቁራው ለድመቶቹ፦ “ሂዱና እርስበርስ ተጣሉ እንጂ፤ ይህን ቦታ ለእኔ ልቀቁልኝ፤ ጣራ ኬኛ”

ተዓምር ነው! በጣም የሚደንቅ እኮ ነው፤ ቁራዎቹና ድመቶቹ በሃገራችን ላይ በተለይ ላለፉት 150 ዓመታት ያህል በግልጽ ሲታዩ የነበሩትንና ኢትዮጵያን በባርነት ቀንበር የያዟትን ክስተቶች ነው የሚያንጸባርቁት።

ቁራዎቹ ኦሮሞዎች ደመቶቹን አምሐራዎችና ትግሬዎች እርስበርስ እያባሉ እነርሱ ደማቸውን ሳያፈሱና ልጆች እየፈለፈሉ እንደ ግራር በመላዋ ኢትዮጵያ ለመስፋፋት በቅተዋል። ዛሬም እንደምናየው ቁራዎቹ ኦሮሞዎች ድመቶቹን አምሐራዎችና ትግሬዎች እርስበርስ ለማባላትና ኢትዮጵያንም ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ሽርጉድ ሲሉ ይታያሉ። መጥፊያቸው ተቃርባለችና ይሞክሯት!

ለዚህም እኮ ነው ዘወርወር ብለን በጥሞና ስናይ ቄሮዎቹ/ኦሮሞዎቹ የግራኝ ዐቢይ አህመድ መንጋዎች ከሞትና ባርነት አፈር የተገኙና ሥጋዊ የሆኑት ቆለኞቹ የሆኑት።

የእግዚአብሔር ሕግ የአምላክ ሕግ ነው፤ የፉክክር ጉዳይ አይደለም፤ እግዚአብሔር ነብያቱን፣ ሐዋርያቱንና ቅዱሳኑን ሁሉ ከደገኞቹ እስራኤላውያን ዘር ሲመርጥ ዓለምን ሁሉ የማገልገል ተፈጥሯዊ ብቃት ስላላቸው ነው። ለምን እስራኤላውያንን መረጠ የሙሉ ከሆነ የዲያብሎስ ልጆች ናቸው ማለት ነው።

የእግዚአብሔር ምድር የሆነችውን ኢትዮጵያንም የመምራት፣ የመንከባከብና ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ጠብቆ የማቆየት ኃላፊነት የተሰጣቸው ከነፃነትና ሕይወት አፈር የተገኙትን መንፈሳዊ የሆኑት ደገኞች ናቸው። የፉክክር ጉዳይ አይደለም፤ በዝቅተኛ ቦታ ከሚገኘው የሞትና ባርነት አፈር የተገኙት ሥጋውያኑ ቆለኞች ኢትዮጵያ ሃገራችንን የመምራት ወይም የማስተዳደር ኃላፊነት አልተሰጣቸውም። ዛሬ የሥልጣኑን ወንበር የያዙት እነዚህ ቆለኞች በእግዚአብሔር ላይ ያመጹ የዲያብሎስ ልጆች ስለሆኑ ነው ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበት መቀመቅ ውስጥ የገባችው።

የይሑዳ አንበሳን የሚጠላ አንድ ቆለኛማ “ጠማማ መሪ” በምንም ዓይነት ተዓምር በረከት፣ ብልጽግና እና ሰላም ለኢትዮጵያ ሊያመጣ አይችልም። በተቃራኒው ይህ “ጠማማ መሪ” ለኢትዮጵያ መጥፎ ዕድልን፣ ነፃነትአልባነትን፣ በሽታን፣ ረሃብንና ሞትን ይዞ ነው የመጣው፤ ከሞትና ባርነት አፈር የተገኘ ነውና።

ስለዚህ አሁን ከነፃነትና ሕይወት አፈር የተገኙት ደገኞቹ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር በኃላፊነት ያስረከባቸውን ሃገር ነፃነት ለማስጠበቅ እና የሕይወትንም ዛፍ ለመትከል በተፈጥሮ የተሰጣቸውን የተዋጊነት መንፈስ በመቀስቀስ ስልጣን ላይ ያሉትን ቆለኛማዎች መጠረራረግ ይኖርባቸዋል። ይህ ባፋጣኝ መደረግ ያለበት ተግባር ነው!

_________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: