Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘እስራኤላዊት ተማሪ’

ምዕራባውያኑ ወደ አፋር በርሃ የሚጓዙት ምን እየጠራቸው ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 20, 2019

በአፋር ደናኪል በረሀ ላይ ጠፍታ የነበረችው አያ ናምኔህ የተባለችው የ፳፩ አመት እስራኤላዊት ተማሪ ህይወቷ ማለፉን በሰማን ማግስት፤ የኒውዚላንዳዊቷ ሴት ደግሞ በዚህ በአለም በጣም ሞቃታማ ከሆኑ ቦታዎች መካከል አንዱ በሆነው በርሃ ሐይቅ ውስጥ እርቃኗን መዋኘቷ ታወቀ።

እስከ ሺህ ሁለትመቶ ዲግሪ ሴንቲግሬድ በሚደርስ የእሳት እቶን የሚንቀለቀለው ዝነኛው የኤርታ አሌ እሳተ ጎሞራ የሚገኝበት የደናኪል በርሃ የሲዖል መግቢያ በር ወይንም Gateway to Hell የሚል ቅጽል ስም ተሰጥቶታል።

Hell is really really HOT ወዮላችሁ! to The Enemies of ZION

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: