Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘እስማኤላውያን’

German Chancellor Traveled to Ethiopia to Meet Black Hitler – But The Genocider Didn’t Show up at The Airport

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 25, 2023

😢😢😢 Another big scandal / ሌላ ትልቅ ቅሌት! ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

የፕሮቴስታንቶች ተሐድሶ እንቅስቃሴ እናት ምድር ጀርመን፡ ለጊዜውም ቢሆን፡ ለጋላ-ኦሮሞዎች ትልቅ ‘ባለውለታ’ ናት። ምክኒያቱ? ..አ ከ 1837 እስከ 1843 .ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በኢትዮጵያፋንታ ኩሽየሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከአማራና ትግሬ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

ታዲያ ይህ የካንዝለር ሾልዝ ጉብኝት ለታላቋ ሃገር ጀርመን እንዲህ አሳፋሪ በሆነ መልክ መካሄዱ ምናልባት እርስበርስ ተማክረው የጠነሰሱት ሤራ ሊሆን ይችላል። ዛሬም ጀርመን የጋላ-ኦሮሞዎች የእነ ጂኒ ጃዋር ሞግዚት ናት። በጋላ-ኦሮሞው የሚመራውና ያላግባብ ‘የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን’ ተብሎ የሚጠራው ወንጀለኛ የኦነግ/ብልጽግና ተቋምና ሃላፊው እባቡ ጋንኤል በቀለ የጀርመን አፍሪቃ ሽልማት ማግኘታቸው በአጋጣሚ አልነበረም። በሄሰን ግዛት ፍራንክፍረትም ‘የሰላም ሽልማት’ ማግኘታቸውንና አሁን ሽልማቱን በሠሩት ወንጀል ሳቢያ መነጠቃቸውንም እናስታውሳለን።

በሰሜን ሕዝቦች ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያለውን የዲቃላው አፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመድ ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኛው የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሞግዚት፤ የእነ ዘመድኩን በቀለ አለቃ፤ ለወንጀለኛው ዳንኤል በቀለ ይህን የጀርመን አፍሪካ ሽልማት ያሰጡት ኦሮማራው ‘ልዑል’ አስፋወሰን አስራተ ካሳ ናቸው። እኝህ ቀደም ሲል ሳደንቃቸው የነበሩት ግለሰብ ከአረመኔው ዘር አጥፊ የተዋሕዶ ጠላት ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር አብረው ጽዮናውያንን በጥይት እና በረሃብ በማስጨፍጨፋቸው ከፍተኛ ፍርድ ይጠብቃቸዋል! አፄ ኃይለ ሥላሴን ያስታውሱ፤ በትራስ አፍኖ ከገደላቸው በኋላ ቢሮው ሽንት ቤት ሥር የቀበራቸውም የግራኝ አብዮት አህመድ አባት አረመኔው ኦሮሞ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ነበር። እስኪ ይታየን፤ አፄ ኃይለ ሥስላሴን ጨምሮ ብዙ ዘመዶቻቸውን በአሰቃቂ ሁኔታ ለገደለው የኦሮሙማ አገዛዝ ነው ዛሬ ዶ/ር አስፋወሰን አስራተ ካሳ ድጋፍ እየሰጡ ያሉት። ይህን የሚያደርጉት ደግሞ ቤተሰቦቻቸውን ከገደሉባቸው ጋላ-ኦሮሞዎች ይልቅ ምንም ላላደረጓቸውና እንዲያውም በጋላ-ኦሮሞዎቹ አፄ ምንሊክ፣ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በፈረቃ ለመቶ ሰላሳ ዓመታት ያህል ለተጨፈጨፉት ለአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ከፍተኛ ጥላቻ ስላላቸው ነው።

ወደ ጉብኝቱ ስንመለስ፤ ግን እንደ ጀርመን ኃያል የሆነች ሃገር መሪ የይፋ ጉብኝት ሲያደርጉ ወንጀለኛው የፋሺስቱ ኦሮሞ አዛዝ መሪ አብይ አህመድ አሊ በአውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል አለማድረጉ ምናልባት ለካንዝለር ሾልዝ በረከት ልሆ ይችላል። ነገር ግን መጀመሪያውኑ ካንዝለር ሾልዝ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈውንና እክሰ ሁለት መቶ ሽህ ክርስቲያን ሴቶችን በአስቃቂ መልክ ያስደፈረውን የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ የጠለፋትን ኢትዮጵያን መጎብኘት አልነበረባቸውም። እኔ እንኳን በአቅሜ ካንዝለር ሾልዝ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይጓዙ ለቻንስለሩ ጽሕፈት ቤት ኢ-ሜል ልኬላቸው ነበር።

ሌላዋ፤ “የፌሚንስት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አራምዳለሁ” ባይዋ ኢ-አማኒ የግራ አክራሪና የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ አናሌና ቤርቦክ ከሁለት ወራት በፊት ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ እስከ ሁለት መቶ ሺህ እኅቶቻችንንና እናቶቻችን ከደፋረው ፋሺስት አገዛዝ መሪና ከዘር አጥፊው አረመኔ ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር እጅ መጨባበጧን እናስታውሳለን።

ቀጥሎም ሌላዋ የሉሲፈር ባሪያ የጣልያኗ መሪ ጂዮርጂያ ሜሎኑ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዛ ከዚህ ወንጀለኛ ጋር መሳሳሟን እናስታውሳለን። እነዚህ ‘ስምንት ሲህ ንጹሐንን ገደለ’ ከሚሏቸው ሩሲያውን መሪ ፕሬዚደንት ፑቲንን እንኳን ሊጎበኟቸው በስልክ እንኳን ለመነጋገር ፈቃደኞች ያልሆኑት የአውሮፓና አሜሪካ መሪዎች ከአንድ ሚሊየን በላይ ንጹሐን ክርስቲያኖችን ከጨፈጨፈው ከአርመኔው ግራኝ አብይ አህመድ አሊ ጋር በየወሩ ለመገናኘት መወሰናቸውና መብቃታቸው በጽኑ የታሪክ ተወቃሾች ያደርጋቸዋል። ይህ ቀላል ነገር አይደለም።

💭 Germany, the motherland of the protestant reformation movement, made a big favor to the Gala-Oromo tribes of East Africa. The reason? Between 1837 and 1843 AD, the Protestant German Johann Krapf was motivated to establish the state of Oromia, not to spread Christianity, but as a Protestant to fight against the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. For this reason, he was inspired to organize the tribes that were called “Gala” with the idea that they would agree with the Germans due to their aggressive nature. He traveled to East Africa/Ethiopia with a Bible in which the name of the nation of ‘Ethiopia’ was replaced by the word “Kush” . Thus he started the so-called Oromuma/ Oromization movement. We are witnessing today that the mission of this movement is anti-Ethiopian, anti-Orthodox-Christian and anti-Christ. Their main diabolical purpose; “We are the Kush mentioned in the Bible, we must build a New Nation – making a new religion – an old and a modern Paganism.” For that they must first destroy historical Ethiopia, and gradually snatch Ethiopia and Ethiopianism from Northern Ethiopia’s indigenous Amhara and Tigre Orthodox Christian folks.

“The thief comes for no other purpose than to steal and kill and destroy” [John’s Gospel Chapter 10:10]

But it may be a blessing in disguise for Chancellor Scholz not to be received by the criminal fascist Oromo Abiy Ahmed Ali at the airport. In the first place, Chancellor Scholz should not have visited Ethiopia, where the Fascist Oromo regime massacred more than one million Orthodox Christians and brutalized more than two hundred thousand Christian women and girls. I even sent an e-mail to the chancellor’s office to prevent Chancellor Scholz from traveling to Ethiopia.

Therefore, the fact that for the great country of Germany this visit of Chancellor Scholz was conducted in such a shameful way, is may be a conspiracy that both sides consulted with each other in advance. Even today, Germany is the guardian of the Jini Jawar Mohammad of the Gala-Oromos. It was not by chance that the unfairly called ‘Ethiopian Human Rights Commission’ – which is dependent of the ruling criminal party OLF/Prosperity – and which is led by the Gala-Oromo and its evil head Daniel Bekele won the German Africa Award.

We also remember that before the 2019 Nobel Peace Prize, the fascist Oromo regime first received the ‘The Hessian Peace Prize’ from Frankfurt, the state of Hesse – but now this prestigious prize is withdrawn because of the grave human rights violations and mass atrocity crimes the fascist Oromo regime had committed / is still committing.

👉 The statement said:

“Withdrawal of the Hessian Peace Award 2019The Board of Trustees of the Albert Osswald Foundation decided in December 2021 to withdraw the Hessian Peace Award presented to Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed in 2019. The Board of Trustees based its decision, which became public during the press conference on the 2022 Hessian Peace Award, on the conflict in Ethiopia’s Tigray province. It is the first time in the history of the prize that the Board of Trustees has made such a decision.„

Vielen Dank! Well done

☆ May 4, 2023, German Chancellor Olaf Scholz Arrives at Addis Ababa Airport

🥶 Why visit a genocider, Herr Bundeskanzler? Why? Why? Why?

☆ Chancellor Scholz was received, not by the genocider PM of Ethiopia Ahmed, rather by the Ambassador of Germany to Ethiopia and by an unknown fat Oromo lady in red.

☆ German medias were mocking the airport carpet.

Look at the carpet: Scholz was treated with a Green Carpet instead of Red Carpet. The pagan Galla-Oromo PM is actually mocking and ritualising the National Flower of Ethiopia which is the Adey Ababa (Calla/Arum Lily)

If this evil was an Ethiopian he would have brought fresh Adey Abeba flowers there.

Next, the Antichrist, Anti-Ethiopia evil PM will put green-colored ‘Pagan-Islamic Blasphemy Rugs’ with an inverted cross to match his Satanic agenda. Islam is Paganism in monotheistic wrapping paper – and reptilian ‘people’ are green and King Charles III’s reptilian eye sees.

☆ A month earlier: Italian PM Giorgia Meloni Arrives in Addis Ababa

☆ On the very same day disappointed German Chancellor Olaf Scholz left Addis, and flew to Nairobi, Kenya – Red Carpet Reception

☆ On February 25, 2023, German Chancellor Olaf Scholz arrived in Delhi

☆ A few months ago President Ruto of Kenya arrives in Addis – and the genocider was there at the airport to receive him.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Russian Intel Ship Attacked by Drones in Black Sea. NATO Recon & Fighters Scramble | Large Explosion in Crimea

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2023

🔥 የሩስያ የስለላ መርከብ በጥቁር ባህር በድሮኖች ጥቃት ደረሰባት። ኔቶ ግምት ውስጥ በማስገባት ተዋጊዎቹ ይቧጫሉ። በክሪም/ ክራይሚያ የባሕረ ሰላጤ ትልቅ ፍንዳታ!

🔥 Reports that the Yury Ivanov-class intelligence ship Ivan Khurs was attacked by three maritime drones whilst transiting the Bosphorus Strait, plus the Crimean Bridge was closed for defensive exercises.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia Silenced! The Truth About Early Church History in Africa

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2023

❖ ኢትዮጵያ ታፍናለች! በአፍሪካ የቀደመችዋ ቤተክርስቲያን ታሪክ እውነት ❖

✞ ከአንጾኪያ፣ እስክንድርያ፣ እየሩሳሌም፣ ሮም እና ባይዛንቲየም፣ ጋር መካተት ያለበት ሌላ ከተማ ወይም አገር ቢኖሩ ኖሮ ከጎናቸው መሆን ያለባት ኢትዮጵያ ናት። ዛሬ የኒቆሚዲያው ዩሴቢየስ የቤተክርስቲያን ታሪክ ፪ ኛን መጽሐፍ ከዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፪፣ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፰ እና ከኢትዮጵያ ታሪክ ጋር ሲወሰዱ፣ ኢትዮጵያ በክርስትና እምነት ውስጥ እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነች አገር እንደነበረች የሚገልጹትን አንዳንድ ጠቃሚ እውነታዎችን ይዞ ይጀምራል።

አዎ! መምህር ኒክ ጃሬት ትክክል ናቸው፤ ግን ይህችኛው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ዘ-መንፈስ ናት። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ከጠላት አህዛብ ጋር አብራ የዘመተውን፡ የልፍስፍሱን፣ እራሱን የሚጠላውንና የዳግማዊ ምንሊክ ተረት ተረት ‘ብሔረ ብሔረሰብ’ የመጨረሻ ትውልድ የሆነውን’ኢትዮጵያ ዘ-ስጋን አይመለከትም። ለዚህም ነው ርዕሱ እንደሚጠቁመን ይህች በሰይጣን የምትመራዋ ዓለም ተገቢውን ትኩረት ልትሰጠው ያልፈለገችው። ላለፉት ሁለት ዓመታት እንኳን ከሚሊየን በላይ የተጨፈጨፈው ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ሆኖ ሳለ፤ ይህ ጭፍጨፋ ሃይማኖታዊ ግብ እንዳለውና በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ ያነጣጠረ እንደሆነ ለመናገር የደፈረ አንድም ‘ኢትዮጵያዊ’ የለም።

ለዚህም እኮ ነው፡ እንኳን የተቀረው ዓለም፡ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ዓለም ሳይቀር ድጋፉን እንዲነፍገን የተደረገው። ከዚህ ጨፍጫፊ የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ጎን እንደ ግብጽና ሩሲያ ያሉ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት ሳይቀሩ የተሰለፉት። በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለው ግፍና ጥቃት በኦርቶዶክስ ተውሕዶ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ መሆኑን እያንዳንዳችን እስካላሳወቅን ድረስና፣ “የዘር ማጥፋት ወንጀል በትግሬ ላይ፣ በአማራ ላይ፣ በጉራጌ ወዘተ ላይ ነው የተፈጸመው” ማለቱን፣ ብሎም ክቡር መስቀሉን እና ታቦተ ጽዮንን በመሸከም ፈንታ የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ማውለብለቡን ከቀጠልን እግዚአብሔር አምላክም ፈጽሞ አይሰማንም፣ ከገባንበት መቀመቅም አያወጣንም። ምክኒያቱም ይህ ሃቁ አይደለምና ነው፤ ምክኒያቱም ፈጣሪያችን ‘ትግሬ’፣ ‘አማራ’፣ ጉራጌ ወዘተ የተሰኙትን የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ብሔሮችን ወይንም ነገዶችን አያውቃቸውምና ነው።

ለምሳሌ ያ ዘምድኩን በቀለ የተባለው ግብዝ ሰው፤ “የአማራ አምላክ” “አማራ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚሰቃየው ኢትዮጵያን ለማዳን ነው” እያለ ሲቀባጥር ስሰማው፤ እያቅለሸለሸኝ፤ “እንዴ ይህ ፍዬል ምን ያህል ጸያፍና እጅግ የሚያስኮንን ነገር እያስታወከ መሆኑን አይገነዘበውምን? የቀበሩለት ቺፕስ ነው ወይንስ ዋቄዮ-አላህ እንዲህ የሚያስቀባጥረው?!” ለማለት ነበር የተገደድኩት። እግዚዖ! አቤት ድፍረት! አቤት ውድቀት፤ እንደው ይህን ግለሰብ የሚመክረው ወገን የለምን?

✞ If there were another city or country that should be included with Antioch, Alexandria, Jerusalem, Rome, and Byzantium, Ethiopia, should be right along side them. Today Eusebius of Nicomedia kicks off book 2 of his Church history with some important facts that when taken with Numbers chapter 12, Acts chapter 8, and the history of Ethiopia, reveal it was a much more important Country in the Christian faith.

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

A Word on The End of The World | ስለ አለም መጨረሻ አንድ ቃል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2023

😇 የቭላድሚር ቅዱስ ሴራፒዮን († 1275)

የቭላድሚር ቅዱስ ሴራፒዮን እ.አ.አ ከ 1247 እስከ 1274 ባለው ጊዜ ውስጥ የኪየቭ ዋሻዎች ገዳም ሊቀ ጳጳስ ነበሩ ። ከዚያ በኋላ የቭላድሚር ፣ ሱዝዳል እና የኒዝኒ ኖቭጎሮድ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆነው ተሾሙ ፣ እስከ ቀጣዩ የእረፍታቸው ዓመት ድረስ አስተዳደሩ። በወቅቱ የሀገረ ስብከቱ ግዛት የቭላድሚር ግራንድ ዱቺ እና የጎሮዴት ፣ ኮስትሮማ ፣ ሞስኮ ፣ ፔሬስላቭል ፣ ስታሮዱብ ፣ ሱዝዳል ፣ ኒዝኒ ኖቭጎሮድ እና ዩሪየቭ ርእሰ መስተዳድሮችን ያካተተ ነበር። የቅዱስ ሱራፒዮን አምስት ስብከቶች ተጠብቀው ቆይተዋል፣ አብዛኞቹ እንደ ተዋረዳዊው ዘመን እንደሆነ ይታመናል።

ወንድሞች ሆይ፣ የሚያስፈራው ቀን በድንገት ይመጣል፤ የኃጢአታችን ፅዋ ሞልቶ እጅግ አስፈሪ የሆነ የቅዱሱ የእግዚአብሔር ፍርድ ይጠብቀናልና የእግዚአብሔርን ፍርድ ፍሩ። በበጎ ምግባር ራሳችንን ካላዘጋጀን ራቁታችንን ቀርተንና እና ተቸግን በማይጠፋ እሳት እንቀጣለን።

ወንድሞች ሆይ ፣ እግዚአብሔርን በመፍራት ኑሩ ፣ የዚህ ሕይወት ጊዜ አጭር ነው እና እንደ ጭስ ይጠፋል። ከኃጢአታችን የተነሣ ብዙ መከራ ደረሰብን፥ ትንሽም ሐዘን አይደለም፥ የአሕዛብ ወረራ፥ በሰዎች መካከል መነሣሣት፥ የአብያተ ክርስቲያናት ረብሻ፥ በመኳንንት መካከል አለመረጋጋት፥ ሥጋን ብቻ የሚያስደስቱት አመፀኞቹ ካህናት ለነፍስ ደንታ የሌላቸው ናቸው። የመነኮሳት አለቆችም እንዲሁ። እናም መነኮሳቱ ስለ በዓላት መጨነቅ ይጀምራሉ፣ ግልፍተኛ እና ለፉክክር የተጋለጡ ይሆናሉ፣ እናም ለቅዱሳን አባቶች የማይመች ህይወት ይመራሉ። ሹማምንቱ በባለሥልጣናትና ኃያላን ፊት ይፈራሉ፣ በግል ጥቅማቸው ላይ ተመስርተው ይፈርዳሉ፣ ወላጅ አልባ ልጆችን ያሰናክላሉ፣ ለመበለቶችና ለድሆች አይማልዱም። በምእመናንም ውስጥ፣ አለማመን እና ዝሙት አለ፤ እና እውነትን ትተው ውሸት መፍጠር ይጀምራሉ።

በዚህ ዘመን ግን ማንም የሚፈልግ ቢኖር ይድናል፣ በመንግሥተ ሰማያትም ታላቅ ይባላል። በኖኅ ዘመንም እንዲሁ ነበርና፡ ይበሉም ይጠጡም፣ ያገቡም ያመነዝሩም ነበር ስለዚህ የጥፋት ውኃም መጣ ሁሉንም ስለ በደሉ አጠፋቸው። እንደዚህ ያለ አስፈሪ ክስተት ማየት እንዴት አሳዛኝ ነው! ኖህ ጌታ እንዳዘዘው መርከብን ሲሰራ ከህንድ የመጡ ዝሆኖች እና የፋርስ አንበሶች በጎች እና ፍየሎች ሳይጎዱ አብረው ተጓዙ; የሚሳቡ እንስሳትና አእዋፍ ኖኅ መርከቡን ወደሚሠራበት ቦታ አመሩ። ኖኅም አለቀሰ ሕዝቡንም “ንስሐ ግቡ! ጎርፉ እየመጣባህ ነው” አለው። እናም ይህን ሁሉ ሲያዩ፣ ቃሉን አልሰሙም እናም ትምህርቱን አልሰሙም የጥፋት ውሃ እስኪሸፍናቸው እና አስከፊ ሞት እስኪደርስባቸው ድረስ።

ወንድሞች ሆይ፣ እንፍራ፣ እነሆ፣ የተጻፈው ሁሉ ወደ ፍጻሜው እየመጣ ነው፣ እናም የተተነበዩት ምልክቶች እየፈተጸሙ ነውና። እና ከህይወታችን እና ከእድሜያችን ትንሽ የቀረ ነገር አለ።

ስለዚህ፣ መዳን የሚፈልግ፣ በትህትና፣ በመታቀብ እና በምጽዋት አሁን ይሥራ። ወዳጆች ሆይ፥ ማንም በወንበዴዎች እጅ ቢወድቅ ነፍሱ እንዲተርፍ ንብረቱንም በእነርሱ ፋንታ እንዲወስዱ እንዴት አዝኖ እንደሚለምን ተመልከቱ። ወንድሞች፣ ለመጥፎ ሕይወት ስንል ሁሉንም ነገር መጠቀማችን መጥፎ አይደለም፣ ነገር ግን ለመንፈሳዊ ጥቅማችን ግድ አንሰጥም? ለድሆች ስንሰጥ ለምን እንቆጫለን? ለምን ክፉውን ስራን አንተወውም እና ልባችንን ወደ ንስሃ ሕይወት ለምን አንመልስም?

😇 St. Serapion of Vladimir

St. Serapion of Vladimir (†1275) was archimandrite of the Kiev Caves Monastery from 1247 to 1274. He was then consecrated bishop of the Diocese of Vladimir, Suzdal, and Nizhny Novgorod, which he ruled until his repose the following year. At the time, the territory of the diocese consisted of the Grand Duchy of Vladimir and the principalities of Gorodets, Kostroma, Moscow, Pereslavl, Starodub, Suzdal, Nizhny Novgorod, and Yuriev. Five sermons from St. Serapion have been preserved, most believed to date from his time as a hierarch.

Brethren, fear the terrible and dread judgment of God, for that fearful day will come suddenly. If we don’t prepare ourselves with virtues, then naked and destitute we shall be condemned to unquenchable fire.

O brethren, live in the fear of God, for the time of this life is short and vanishes like smoke; and many calamities befall us for our sins, and no small sorrow: invasions of the heathen, agitation between people, the disorder of churches, unrest between princes, the lawlessness of priests who please only the flesh, taking no care for the soul. And abbots too. And the monks start to care about feasts, they become irascible and prone to rivalry, and they lead a life unbecoming of the Holy Fathers. The hierarchs cower before the powerful, they judge based on personal gain, they offend orphans and don’t intercede for widows and the poor. In the laity, there is unbelief and fornication; and abandoning the truth, they begin to create untruth.

But in such days, if anyone so desires, he will be saved and will be called great in the Kingdom of Heaven. For so it was in the days of Noah: They ate, they drank, they married, they fornicated, and the flood came and destroyed everyone for their iniquity. How awful to see such a fearful phenomenon! When Noah was building the ark as the Lord commanded him, then the elephants from India and lions from Persia traveled together with sheep and goats without harming each other; the reptiles and birds headed to where Noah was building the ark. And Noah wept and told the people: “Repent! The flood is coming for you.” And even seeing all this, they didn’t heed his words and didn’t listen to his teachings until the flood waters covered them and they suffered a wretched death. O brethren, let us be afraid, for behold, all that is written is coming to an end and the signs foretold are coming true. And there is already little left of our life and age.

Thus, whoever wants to be saved, let him labor now in humility, abstinence, and alms. For if anyone falls into the hands of robbers, beloved, then see how tenderly he entreats that his life be spared and that they take his property instead. How, brethren, is it not bad that for the sake of a bad life we are divested of everything, but we take no care for our spiritual benefit? Why do we regret giving to the poor? Why don’t we abandon evil deeds and why don’t we incline our hearts towards repentance?

👉 Courtesy: Orthochristian.com

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን (ጸበል) ሕንፃ ላይ ነፈሰ = የቅዱስ ያሬድ ጸናጽል ውብ ዜማ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2023

✞✞✞ብዙ ፈውሶች የተካሄዱባት የቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን (ፀበል) አዲስ አበባ ✞✞✞

የተጠመቅኩት፣ በመሰቀል የተሰቀልኩትና የተሰዋኹት ለአመኑኝና ቃሌን ለተቀበሉኝ ሁሉ ለስጋቸው በረከት ለነፍሳቸው ድኽነት ለመስጠት ነው!”

ለእያንዳንዱ ለተጠመቀው ክርስቲያን፣ ስጋው ለተቆረሠለት፣ ደሙ ለፈሰሰለትና እግዚአብሔር ሰው ለሆነለት ክርስቲያን ጠባቂ መላእክት አሉት

ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ከፍተኛ የትምህርት ተሰጥዎ ያለው በመሆኑ ትምህርቱን በጣም አስደናቂ በሆነ መንገድ ፈጽሞ ዲያቆን ሆነ ፡፡ ከመምህሩ ከአባ ጌዴዎን በተማረው መሠረት የእብራይስጥና የግሪክ ቋንቋዎችን ደህና አድርጉ ያውቅ ነበር ይባላል ፡፡ ስለዚህ በመጽሐፍ ቅዱስና እንዲሁም በውጭ አገር ቋንቋዎች የአጉቱን የመምህር ጌዴዎንን ሙያ አጠናቆ ቻለ ፡፡ ያሬድ አጉቱ ሲሞት የዐሥራ አራት አመት ልጅ ቢሆንም የአጉቱን ሙያና የትምህርት ወንበር ተረክቦ ማስተማር ጀመረ። በግንቦት ፲፩ (11) ቀን ስንክሳር በተባለው የቅዱሳን የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ያሬድ በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶና ተነሣሥቶ የዜማ ድርሰቶቹን አዘጋጀይላል።

በዚሁ ስንክሳር እንደ ተጻፈው እግዚአብሔር በዚች ምድር እንዲመስገን በፈለገ ጊዜ ያሬድን በራሱ ቋንቋ ሰማያዊ ዜማ እንዲያስተምሩት በአእዋፍ አምሳል ሦስት መላእክትን ከገነት ላከለት ይላል ፥፡ እነሱም ያሬድ ካለበት ሥፍራ አንጻር ባለው አየር ላይ ረበው(አንዣብበው) ጣዕም ያለውና ልብን የሚመስጥ አዲስ ዜማ አሰሙት ፡፡ ያን ጊዜ ያሬድ በጣዕመ ዜማቸው ተመስጦ ቁሞ ሲያዳምጥ ወዲያውኑ ወፎቹ በግዕዝ ቋንቋ ብጹዕ ወክቡር አንተ ያሬድ ብጽፅት ከርሥ አንተ ጾረተከ ውብጹዓት አጥባት አላ ሐአናከብለው በአንድነት አመስግኑት። ትርጉሙ የተመሰገንክና የተክበርክ ያሬድ ሆይ ፡ አንተን የተሸከመች ማኅፀን የተመስገነች ናት ፡፡ አንተን ያሳደጉ ጡቶችም የተመሰገኑ ናቸውብለው አመሰገኑት፡፡

ከዚያም ሐያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ዜማ ወደ ሚዘምሩበት ወጋ ሰማያዊት ኢየሩሳሌም አሳረጉት ፡፡ ቅዱስ ያሬድም በመንበረ ጸባዖት ፊጓ ቁሞ ከሐያ አራቱ ካህናተ ሰማይ በፍጥነት የሰማው ማኀሌት ሁቦ በመንፈስ እግዚአብሔር ተገለጸለትና በልቦናው የተሣለበትን ጰዋትዜ ዜማ በቃሉ ያዜም ጀመር ፡፡ ከዚያም ወደ ቀድሞ ቦታው ወደ አክሱም በተመለሰ ጊዜ ክጥዋቱ በ፫ ሰዓት ወደ አክሱም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ በታቦተ ጽዮን አንጻር ቆሞ እጆቹን ወደ ሰማይ ዘርግቶ ፡ በከፍተኛ ድምፅ በአራራይ ዜማ ሃሌ ሉያ ለአብ ፡ ሃሌ ሉያ ለወልድ ፡ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ቅዳሜሃ ለጽዮን ሰማየ ሳረረ ወዳግም አርአዮ ለሙሴ ዘክመ ይገብር ግብራ ለደብተራብሉ ሥነፍጥረቱንና ሰማያዊት ጽዮንን አሰመልክቶ ዘመረ ይህችንም ማኅሌት አርያም ብሎ ጠራት ዞ አርያምም ማለት ልዕልና ሰባተኛ ሰማይ መንበረ እግዚአብሔር ማለት ነው ፡፡ ያሬድ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ተመርቶ መላእክት እንደ ከበሮ እንቢልታ፣ ጸናጽል ፣ ማሲንቆና በገና በመሳሰሉት የማኅሌት መሣሪያዎች እየዘመሩ አምላካቸውን እግዚአብሔርን ሊያመሰግኑ ስለስማ እነዚህን መሣሪያዎች በሥራ ላይ እንዲውሉ አደረጋቸው ፡፡

✞✞✞[ፈጥኖ የሚረዳን የቅዱስ ሚካኤል ክብር በሊቁ በቅዱስ ያሬድ ድጓ]✞✞✞

😇 የ፺፱/99ኙ ነገደ መላእክት አለቃ ስለኾነው ስለ ቅዱስ ሚካኤል ክብር፣ ውበት፣ ምልጃ ማሕቶተ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ያሬድ በመጽሐፈ ድጓው እንዲኽ ይላል፦

❖ “ክብረ ሚካኤል ናሁ ተዐውቀ

  • በትሕትናሁ ዐብየ ወልሕቀ
  • ዲበ አእላፍ ዘተሰምየ ሊቀ
  • ዘይትዐፀፍ መብረቀ ይተነብል ጽድቀ”

(የሚካኤል ክብረ እነሆ አኹን ታወቀ፤ በትሕናውም ፈጽሞ ላቀ ከፍ ከፍ አለ፤ በአእላፍ ነገደ መላእክት ላይ አለቃን የተባለ መብረቅን የሚጐናፀፍ ርሱ ጽድቅን ይለምናል) ይላል፡

የ፺፱/99ኙ ነገደ መላእክት አለቃ ከመኾኑ ጋር ይልቁኑ ዮሐንስ በራእዩ በምዕራፍ ፰፥፪ ላይ “በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ” ካላቸው፤ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት በመዠመሪያ የሚጠቀሰው ቅዱስ ሚካኤል ነውና ሊቁ ያሬድ፡

❖ “እስመ እምአፉሁ ይወጽዕ ነጐድጓድ

  • ሕብረ ክነፊሁ ያንበለብል ነድ
  • እምሊቃነ መላእክት የዐቢ በዐውድ
  • ሚካኤል ውእቱ መልአኩ ለወልድ”

(የወልድ አገልጋዩ ሚካኤል ነው፤ በዙሪያው ኹሉ ካሉት ከሊቃነ መላእክት ይበልጣል፤ የክንፉ መልክ ነባልባላዊ እሳትን ያቃጥላል፤ ከአንደበቱ ነጐድጓድ ይወጣልና) ይላል፨

❖ “አዕበዮ ንጉሠ ስብሐት

  • ለሚካኤል ሊቀ መላእክት
  • ዘይስእል በእንተ ምሕረት
  • መልአከ ሥረዊሆሙ ለመላእክት”

(የምስጋና ባለቤት ክርስቶስ ለመላእክት ጭፍሮች አለቃቸው የኾነ ስለ ምሕረት የሚማልድ የመላእክት አለቃ ሚካኤልን ከፍ ከፍ አደረገው) በማለት ይጠቅሰዋል፡፡

የስሙ ትርጓሜንም ስንመለከት ሚካኤል ማለት ቃሉ የዕብራይስጥ ሲኾን ሚማለት “ማን”፤ ካ– “እንደ”፤ ኤል– “አምላክ” ማለት ነውና ሚካኤል ማለት “መኑ ከመ አምላክ” (ማን እንደ አምላክ) ማለት ነው፡፡

የመልክአ ሚካኤል ደራሲም ይኽነን ይዞ

❖ “ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ

  • ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ጸሐፈ”

(የያሬድ ልጅ ሄኖክ እንደጻፈው ከልዑል ስም ጋር ለተባበረ ስም አጠራርኽ ሰላምታ ይገባል) ይለዋል፡፡

😇 ቅዱስ ያሬድም፡

❖ “መልአከ ፍሥሐ ሚካኤል ስሙ

  • ለመላእክት ውእቱ ሊቆሙ
  • መልአኮሙ ሥዩሞሙ
  • የሐውር ቅድሜሆሙ እንዘ ይመርሆሙ”

(ስሙ ሚካኤል የተባለ የደስታ መልአክ ለነገደ መላእክት አለቃቸው ነው፤ የተሾመላቸው አለቃቸው ርሱ እየመራቸው በፊት በፊታቸው ይኼዳል) ይላል

በብሉይ ኪዳን ለአበው ነቢያት እየተገለጠ፤ ለሐዋርያትም በስብከት አገልግሎታቸው እየተራዳ፤ ለሰማዕታት፣ ለቅዱሳን አበው በተጋድሏቸው እየተገለጠላቸው አስደሳች መልኩን ያዩት ነበር።

ይኽነን የቅዱስ ሚካኤልን ውበት ቅዱስ ያሬድ እንዲኽ ይገልጠዋል፡

  • ❖ “መልአከ ፍሥሐ ዘዐጽፉ መብረቅ
  • ሐመልማለ ወርቅ ሚካኤል ሊቅ”

(መጐናጸፊያው መብረቅ የኾነ የደስታ መልአክ፤ አለቃ ሚካኤል የወርቅ ዐመልማሎ ነው)

የመልክአ ሚካኤል ደራሲም ይኽነን ውበቱን ሲገልጠው፡

❖ “ሰላም ለአክናፊከ እለ በሰማያት ያንበለብሉ

  • ከመ ሠርቀ ፀሓይ ሥነ ጸዳሉ”

(የጸዳሉ ውበት እንደ ፀሓይ አወጣጥ የኾነ በሰማያት ለሚያንበለብሉ ክንፎችኽ ሰላምታ ይገባል) ይለዋል፡፡

ቅዱስ ያሬድ ደግሞ፡

❖ “ውእቱ ሊቆሙ ወመልአኮሙ ሚካኤል ስሙ

  • ዐይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ
  • ሐመልማለ ወርቅ”

(ዐይኑ የርግብ (እንደ ርግብ የዋህ፣ ጽሩይ) የኾነ ልብሱ የመብረቅ መጐናጸፊያ የኾነለት የወርቅ ዐመልማሎ ስሙ ሚካኤል የተባለ ርሱ የመላእክት አለቃቸው መሪያቸው ነው) ይላል፡፡

የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነትና አማላጅነት ቅዱስ ያሬድ እንዲኽ ይገልጠዋል፡

በ፲ወ፬ቱ ትንብልናከ ዐቢይ ልዕልናከ

  • በመንክር ትሕትናከ
  • አስተምህር ለነ ሰአልናከ”

(በዐሥራ አራቱ ልመናኽ ምልጃኽ፤ በታላቅ ልዕልናኽ በሚያስደንቅም ትሕትናኽ ሚካኤል ትለምንልን ዘንድ ማለድንኽ)

❖ “ዘወሀበ ትንቢተ ለኤልዳድ ወሙዳድ

  • አመ ምጽአቱ ይምሐረነ ወልድ
  • ሰአል ለነ ሚካኤል መንፈሳዊ ነገድ
  • ከመ ንክሃል አምስጦ እምሲኦል ሞገድ”

(ለኤልዳድና ለሙዳድ የትንቢትን ጸጋ የሰጠ የሚኾን ወልድ በሚመጣ ጊዜ ይምረን ዘንድ ከረቂቅ ነገድ ወገን የኾንኸው ሚካኤል ከሲኦል እሳታዊ ሞገድ ማምለጥ እንችል ዘንድ ለእኛ ለምንልን) ይላል፡፡

❖ “ከናፍሪሁ ነድ ዘእሳት አልባሲሁ ዘመብረቅ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ውእቱ ይዕቀብክሙ ነግሀ ወሠርከ ሌሊተ ወመዐልተ” (ከናፍሮቹ የእሳት ልብሶቹ የመብረቅ የኾነ የመላእክት አለቃ ሚካኤል በተራኢነቱ በጠዋትም፤ በሠርክም፤ በቀንም በሌሊትም ይጠብቃችኊ) አለ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ፨

😇 ፈጣኑ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አስቀድሞ የተጣላህን በቀል ባለመርሳት ጋሻህን አንሣ። ፈጣኑ መልአክ ሆይ ነበልባላዊ ሰይፍህን በጠላታችን በዲያብሎስ ላይ መዘህ ተነሣሣበት።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Minnesota: Oromo Mosque Set on Fire | የጂኒ ጃዋር ሚነሶታ መስጊድ ተቃጠለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2023

🔥 በቅርብ ወራት ውስጥ በሚነሶታ/ሚኒሶማሊያ/ሚኒኦሮሚያ መንታ ከተሞች (ቅዱስ ጳውሎስ + ሚኒያፖሊስ ውስጥ የ 6 መስጊዶች ቃጠሎዎች ተከስተዋል። በሚያዝያ ወር ላይ አንድ ሰው በደቡብ ሚኒያፖሊስ በውስጡ ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የሚሰግዱ ሰዎች የነበሩባቸውን ሁለት መስጊዶችን በማቃጠል ተጠርጥሯል። ግለሰቡ በፌደራል ቁጥጥር ስር ውሏል።

🔥 Minnesota mosque in St. Paul, fire believed to be arson, community leaders ‘disgusted’

Authorities believe arson is the cause of a fire at the Oromo American Twhid Islamic Center in St. Paul.

According to authorities, the building at 430 Dale St. N, was not occupied at the time of the fire, which started around 8:45 a.m. No injuries were reported.

Investigators are currently working with the St. Paul Police Department to determine a suspect. State Fire Marshal and ATF officials are also part of the investigation.

“We take this very seriously and will determine who’s responsible for this, and hold them responsible,” said St. Paul Police Department Deputy Chief Josh Lego during a press conference Wednesday morning.

The building was currently undergoing a four-month renovation, which was almost complete at the time of the fire.

“We’ve said it before, and I hate to say it again – we do not tolerate attacks against our community. Communities of faith were attacked today,” said St. Paul Mayor Melvin Carter during the press conference. “We all stand together. An attack against one of us is an attack against all of us.”

Carter said increased patrols around St. Paul mosques will occur as a result of this, and other recent mosque fires.

“This feels like a different version of America that should be taking place at a different chapter in history. And yet here we are once again … Whoever committed this crime, you will be caught,” Carter said.

There have been several mosque fires either suspected as arson, or having been charged as such throughout the Twin Cities in recent months. In April, a man was suspected of setting fire to two mosques in South Minneapolis while there were people worshiping inside. He has since been taken into federal custody.

👉 Courtesy: Fox9

😈 የዋቄዮአላህ ባሪያዎች የሞትና ባርነት መንፈስን በሄዱበት ቦታ ሁሉ ይዘው ይጓዛሉ። የሚገርም ነው ከቀናት ጂኒ ጃዋርን፣ ኢልሃን ኦማርን፣ ኪት ኤሊሰንና የጂሃድ ጓዶቻቸውን የሚመለከተውን ይህን ቪዲዮ + ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፤

💭 Largest Turkish Overseas Military Base & Embassy Are Located in Somalia

💭 ትልቁ የቱርክ የባህር ማዶ ወታደራዊ ቤዝ እና ኤምባሲ በሶማሊያ ይገኛሉ

የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ሶማሊያ እና ቱርክ በጂሃዳዊ ትግል እህትማማቾች ናቸው። ምስጋና ለሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃልኪዳን ኔቶ

ሶማሌዎች ልክ እንደ ጋላ-ኦሮሞዎች ለቱርኮች ያላቸው ‘ፍቅር’ በጣም ልዩ ነው። ከአምስት መቶ ዓመት በፊት የጀመረ የያኔው ግራኝ ቀዳማዊ እና የአሁኑ ዳግማዊ ግራኝ ግኑኝነት መርዛማ ፍሬ መሆኑ ነው። አዎ! ቱርክ ያሉ ሶማሌዎች ግን ከፍተኛ አድሎ ይፈጸምባቸዋል።

አዎ! ሶማሌዎችና ጋላኦሮሞዎች የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን የአፍሪቃ ቀንድ ግዛቶችን ለመጀመሪያ ጊዜ የረገጡት በ፲፮/16ኛው ክፍለ ዘመን በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርኮችና በፕሮቴስታንቶች እንዲሁም ካቶሊክኢየሱሳውያን ምኞት፣ ተልዕኮና እርዳታ ነበር። ሶማሌዎችና ጋላኦሮሞዎች በማደጋስካር፣ በታንዛኒያ፣ በቡሩንዲ እና ኬኒያ ያገሬዎችን ነገዶችና ጎሳዎች ከጨፈጨፏቸው በኋላ ነበር ወደ ኢትዮጵያ ግዛቶች ሰተት ብለው እንዲገቡ መሀመዳውያኑ ቱርኮችና ሉተራን ፕሮቴስታንቶች እንዲሁም ካቶሊክኢየሱሳውያን የፈቀዱላቸው። ሶማሌዎቹና ጋላኦሮሞዎቹ ኢትዮጵያም እንደገቡ ከሃያ ስምንት በላይ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችና ጎሣዎች ከምድረ ገጽ ለማጥፋት በቅተዋል። ዋናውን ተልዕኳቸውን በዚህ በእኛ ዘመን በመተገበር ላይ ይገኛሉ። ያነጣጠረውም በጥንታውያኑን ኦርቶዶክስ ተውሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መሆኑን እየየነው ነው።

በኅዳር ጽዮን ቀናት በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ጭፍጨፋው እንዲካሄድ የተደረገው በቱርኮች፣ አረቦች፣ አይሁዳውያን እና ፕሮቴስታንቶች ፍላጎትና በሻዕቢያ፣ በሕወሓት፣ በኦነግ/ብልጽግና እና በብአዴን አቀነባባሪነት ነበር። በጭፍጨፋው የተሳተፉትም የኤርትራ ቤን አሚር እና የሶማሌ ታጣቂዎች መሆናቸው የሚነሶታዎቹ ጂሃዳውያን የእነ፣ ጃዋር መሀመድ/Jawar Mohammad ፣ ኢልሃን ኦማር/Ilhan Omar፣ ኪት ኤሊሰን/ Keith Ellisonአካሄድ በግልጽ ጠቁሞን ነበር። ፍኖተ ካርታው፤ ሕወሓቶች ወደ ትግራይ እንዲገቡ፣ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ/አብደላሃሰን በአስመራ እንዲገናኙ፣ እነ ኢልሃን ኦማር ወደ አስመራ እንዲጓዙ፣ የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ የሰላም ሽልማቱን ለግራኝ እንዲሰጥ፣ የአሜሪካው ድምጽ(VOA)በበኦባማ አስተዳደር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ዋና ፀሀፊ በነበሩት በእነአምባሳደር ጆኒ ካርሰን በኩል፣ በእነ ጃዋር መሀመድ፣ አሉላ ሰለሞን፣ አቻምየለህ ታምሩ፣ ዶር ደረሰ ጌታቸው በኩል ጋላኦሮሞን በአዲስ አበባ ለማንገስና ተጋሩን ለማራቅ ቅስቀሳዎችን አደረጉ። ሁሉም የሲ.አይ.ኤ ወኪሎች ናቸውን ይህን ስክሪፕትም ሲ.አይ.ኤ ነበር የሰጣቸው።

የሶማሌዎቹን፣ የኢሳያስ ቤን አሚርንና ራሻይዳን፣ የኢዜማን፣ አብንን፣ ፋኖንን፣ የሕወሓትን፣ የብአዴንን እንዲሁም የጋላኦሮሞ ጂሃዳውያኑን ዛሬም ድጋፍ እየሰጧቸው ያሉት መሀመዳውያኑ አረቦች፣ ቱርኮች፣ የማርቲን ሉተር ፕሮቴስታንቶችና የፖፕ ፍራንሲስኮ ካቶሊክኢየሱሳውያን ናቸው።

በትናንትናው ዕለት በጋላ-ኦሮሞዋ: በአቴቴ ብርቱካን ሜድቀሳ የሚመራው የይስሙላው የምርጫ ቦርድ “ሕወሓትን አናውቀውም!” ሲለን፤ እነ ግራኝና ጌታቸው ረዳ + አርከበ እቍባይ ያውጠነጠኑት ሌላ ማለቂያ የሌለው አሰልቺ ድራማ መሆኑን መረዳት አለብን። ለምን? አዎ! ሕወሓት በትግራይ ሕዝብ ዘንድ እየተተፋ ስለመጣ ጽዮናውያን “በእልህ” ከሕወሓት ጋር ተጣብቀው እንዲቀሩ ለማድረግ ሲባል ነው፤ ይህን ሁሉ ሕዝባችንን ጨፍጭፈውና አስጨፍጭፈው እንዲሁም ለረሃብና ስደት አብቅተው ዛሬም ያለሃፍተትና ይሉኝታ ዲያብሎሳዊ ጨዋታቸውን መቀጠል የሚሹት። (Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)

ያኔ ወደ ትግራይ የተመለሱት ከሃዲዎቹ ሕወሓቶች በትግራይ ሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ሊያገኙ የቻሉት ከፍተኛ ፀረ-ሕወሓት ቅስቀሳ እንዲደረግና በኋላም በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲከፈት ከተደረገ በኋላ ነው። የምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ የሆኑት ከሃዲዎች በሰሜኑ ሕዝብ ላይ የመዘዙት ካርድ ‘የእልህ ካርድን” ነው። ሕወሓት ከእነ ርዝራዦቹና ሉሲፈር ባንዲራው ባፋጣኝ መወገድ አለባቸው፤ አሊያ የሕዝባችን ስቃይና መከራ ማቆሚያ አይኖረውም።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

NUCLEAR?: Russians Missiles Hit Ukrainian Ammunition: Depot British Depleted Uranium Tank Shells Destroyed

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2023

🔥 ኑክሌር?፡ የሩስያውያን ሚሳኤሎች የዩክሬን ጥይት ማከማቻ ቦታዎችን መቷቸው፡ ብሪታንያ ለዪክሬን የምትልካቸው የተሟጠጠ ዩራኒየም ታንክ ዛጎሎች ወድመዋል። ምዕራባውያኑ በረጅም እጃቸው ልክ እንደ ሰሜን ኢትዮጵያውያን እዚህም ወንድማማች ሕዝቦችን በማጫረስ ላይ ናቸው።በሁለቱም በኩል እያለቁ ያሉት ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ናቸው። በጣም ያሳዝናል!

🔥 Gamma Radiation Spikes in the Region’s Atmosphere

Russia blew up an ammo depot in “Khmelnytsky” that was storing DEPLETED URANIUM ammo supplied by the UK.

That’s why now the Ukrainians are sending ROBOTS to put out the fire…. Not humans because that place IS RADIOACTIVE.

The West’s proxy war against Russia in the Ukraine has led to progressively more deadly weapons systems and ammunition to be delivered to Zelensky’s Nazi regime.

Possibly, the most controversial of these deliveries are the deadly radioactive shells for Challenger 2 tanks that the British government has given Ukraine.

Robert F. Kennedy Jr commented on Instagram:

“In another reckless escalation, Britain has confirmed delivery of depleted uranium munitions to Ukraine. DU munitions should be banned. They partially vaporize on impact, poisoning the environment with uranium dust that causes cancer and horrific birth defects.”

👉 Courtesy: TGP

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Turkic /Azeri Muslim Brutality Against Orthodox Christian Armenians and Ethiopians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 13, 2023

የቱርክ እና አዚሪ ሙስሊሞች ከፍተኛ ጭካኔ ❖ በኦርቶዶክስ ክርስቲያን የአርመኒያ እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች ላይ

ወንድማችን ቴዎድሮስ ሹባት በደንብ አድርጎ እንደገለጸለን፤ የአዘርበጃን እና ቱርክ ሙስሊሞች ቀደም ሲል በ’ኦቶማን ቱርኮች’ መጠሪያቸው ስም በቡልጋርያ እና ሰርቢያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ዛሬ ደግሞ ‘በቱርክ እና አዚሪ’ ስም በአርመኒያ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትን/የሚፈጽሙትን ዓይነት እጅግ ሰቅጣጭ፣ አሳዛኝ ግፍና ጭካኔ ነው የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች የሆኑት ጋላ-ኦሮሞ አጋሮቻቸው በሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ እየፈጸሙ ያሉት።

እጅግ የሚያሳዝን፣ የሚያስቆጣ፣ የሚረብሽና በጣም ተመሳሳይነት ባለው የአገዳደል ስልት ነው እነዚህ ክፉ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርኮችና ጋላ-ኦሮሞዎች የሚጠቀሙት።

👉 ለምሳሌ፤

  • አርመኒያን/ አርትሳክን (ናጎርኖ ካራባክን) ከብበው በመዝጋትና ክርስቲያኖች እንዳይወጡ አድርገው ዙሪያውን በማፈን ማስራብ፣ ለበሽታ ማጋለጥና በድሮን መጨፍጨፍ። የውሃ፣ የጋዝ፣ የመብራት፣ የትራንስፖርት፣ የስልክ፣ የኢንተርኔት አገልግሎቶችን መቁረጥ/ማቋረጥ። ምግብና መድኃኒት እንዳይገቡ ማድረግ።
  • ክርስቲያን እኅቶቻችንን በአሰቃቂ መልክ በጅምላ ሆነው መድፈር፣ ብልታቸው ውስጥ ቁሳቁሶችን መተው፣ ከዚያም ጡቶቻቸውን ቆርጠው መግደል፣ ሬሳቸውን ማቃጠል
  • የእርጉዝ ክርስቲያን ሴቶችን ሆድ በጎራዴ በመቅደድ ጨቅላዎችን መግደል። ክርስቲያን ሕፃናቱን ወደ ሰማይ ከወረወሯቸው በኋላ ልክ እንደ ባሉን ሲወርዱ በጦር ወግተው መግደል
  • አረመኒያ ክርስቲያኖች በግዴታ ሙስሊሞች እንዲሆኑ ማስገደድ፣ ሴቶቻቸውን ማስረገዝ፣ የቀሩት ደግሞ ከቀያቸው ወጥተው እንዲሰደዱ ማድረግ የቱርኮቹ/አዚሪዎቹ እና ጋላ-ኦሮሞዎቹ የጋራ ዕቅድና ተግባር ነው።
  • በአርትሳክ/ናጎርኖ ካራባክ እንዲሁም በኢትዮጵያ ይህ ለአምስት መቶ ዓመታት ያህል ቱርኮቹና/አዚሪዎቹ ብሎም አጋሮቻቸው ጋላ-ኦሮሞዎች የሚከተሉት የወረራና የዘር ማፅዳት ፖሊሲ ነው። ከሁሉም በኩል ማፅዳት ይፈልጋሉ።

እንግዲህ ቱርኮቹ/አዚሪዎቹ ዘረኞች ስለሆኑ እና አርመኖችን ስለሚጠሉ ነው። እንግዲህ ጋላ-ኦሮሞዎቹ ዘረኞች ስለሆኑ ብለውም ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ስለሚጠሏቸ ነው፤ ምክንያቱም አርመኖችና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ስለሆኑ ነው ቱርኮችና ጋላ-ኦሮሞዎች ለአምስት መቶ ዓመታት ያህል ይህን ያህል ግፍና ወንጀል ያለጸጸት፣ ያለማቋረጠ ወቅትና አጋጣሚ እየጠበቁ እየሠሩባቸው ያሉት። በተለይ በአርመኒያ እና ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ቱርኮችና ጋላ-ኦሮሞዎች ጂሃዱን ማጧጧፍ የጀመሩት ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በአንድ ወቅት መሆኑን ልብ ልንል ይገባል።

💭 ማን አዘርበጃንን ማን አረመኒያን እንደሚደግፍ በሚከተለው ሰንጠረዥ እንመልከት፤

አርመኒያ አዘርበጃን
ግሪክቱርክ
ቻይና.ኤስ አሜሪካ
ኢራንፈረንሳይ
ፍልስጤምእስራኤል
ሊባኖስየተባበሩት አረብ ኤሚራቶች
ኡዝቤክስታንፓኪስታን
ሩሲያዩክሬን
አክሱማዊቷ ኢትዮጵያጋላኦሮሞ

Christian Genocide ❖

🔥 Can Another Armenian Genocide be Stopped? 🔥

Beginning in 2021, military forces from Azerbaijan have been occupying the hills that surround and enclose the rural Armenian villages of Artsakh, trapping them in what some residents –all unarmed — liken to concentration camps. For them, memories have been rekindled of the horrific genocide of Armenians by the Turks that killed over 1.5 million Armenians between 1915 and 1917 — especially since Turkey, which has always denied responsibility for the earlier genocide, has allied itself with the Azerbaijanis.

A few days new conflicts have erupted between Azerbaijani forces and Armenians, triggering fears of a spring offensive aimed at displacing if not eliminating the Armenians of Artsakh. This is not just a local fear. U.S. intelligence is warning of renewed aggression by Azerbaijanis (who are Moslem) against Armenians (who are Christians).

Armenia and Azerbaijan on Thursday, May 11, blamed each other for an exchange of fire along their restive border, which killed one person and wounded four

Armenia said four of its soldiers were wounded in the clashes, which it blamed on Azerbaijan. 1 Azerbaijani soldier dead.

“Azerbaijani forces are shooting artillery and mortars at Armenian position in the Sotk region” in the east, Armenia’s Defense Ministry said

Majority-Christian Armenia and Azerbaijan, whose population is mostly Muslim, were both republics of the Soviet Union that gained independence in 1991, when the USSR broke up.

They have gone to war twice over disputed territories, mainly Artsakh / Nagorno-Karabakh, a majority-Armenian region inside Azerbaijan.

Tens of thousands of people have been killed in the two wars over the region, one lasting six years and ending in 1994, and the second in 2020, which ended in a Russia-negotiated ceasefire deal.

But clashes have broken out regularly since then. The Western mediation efforts to resolve the conflict come as major regional power Russia has struggled to maintain its decisive influence, due to the fallout from its war on Ukraine.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Hindu + Islamic Jihad in India: 60 Christians Killed, +25 Churches Burned

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 11, 2023

✞ በህንድ ሰሜናዊ ምስራቅ የሚገኙ ብዙ ሰዎች 60 ሰዎችን ገድለው 25 አብያተ ክርስትያናትን አቃጥለዋል። ✞

✞✞✞ R.I.P ነ.ይ / ነፍሳቸውን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን ✞✞✞

የዘር ውዝግብ ለአስርተ አመታት ሲባባስ፣ በማኒፑር ያሉ መሪዎች የሃይማኖት አክራሪነት ከፍተኛ ጥቃትን እያባባሰ ነው ይላሉ።

በህንድ ሰሜናዊ ምስራቅ ማኒፑር ግዛት ውስጥ ረብሻ ያደረጉ የአክራሪ ሂንዱ እና ሙስሊም ቡድኖች በትንሹ የስልሳ ሰዎችን ህይወት ሲያጠፉ ከ፳፭/25 በላይ አብያተ ክርስትያናትን አውድመዋል ወይም አቃጥለዋል። ከግንቦት ፫/3 ጀምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጎጂዎች ፣አብዛኞቹ ክርስቲያኖች ፣ቤታቸው እና ንግዶቻቸው በእሳት በመቃጠላቸው ለመሰደድ ተገድደዋል።

በንብረት መብቶች እና በኢኮኖሚያዊ ጥቅሞች ላይ አለመግባባት በግዛቱ ጎሳዎች መካከል ለአስርተ ዓመታት ሲኖር ፣የአካባቢው መሪዎች ለሜዲያዎች እንደተናገሩት የቤተክርስቲያን ቃጠሎው መንስዔ/ምክኒያት የሂንዱ ብሔርተኝነት በዋናዎቹ የሜይት ማህበረሰብ መካከል ማደጉ ነው።

በአሁኑ ጊዜ ሕንድ በተለያዩ ቋንቋዎችና ጎሳዎች የተከፋፈሉ ፳፰/28 ግዛቶች እና ፰/8 የሕብረት ክልሎች አሏት። በሕንድ ፯፻፭/705 በይፋ የታወቁ ብሄረሰቦች አሉ። በህንድ ውስጥ ከ19,500 (አስራ ዘጠኝ ሽህ አምስት መቶ) በላይ ቋንቋዎች ወይም ዘዬዎች እንደ እናት ቋንቋዎች ይነገራሉ። በብዛት የሚነገረው የሕንድ ቀበሌኛና እጅግ ጥንታዊው ቋንቋ የሆነውና ከእንግሊዝኛ ጎን ለጎን የሕንድ ማዕከላዊ መንግሥት ይፋዊው ቋንቋ ሂንዲነው።

💭 ሃይማኖት/አምልኮ በሕንድ

  • 79% ህንዳውያን ሂንዱ ናቸው (1 ቢሊዮን)
  • 15% ሙስሊም ናቸው (170 ሚሊዮን)
  • 2.3% ክርስቲያን ናቸው (28 ሚሊዮን)
  • 1.7% ሲክ (20 ሚሊዮን)
  • 0.7% ቡዲስቶች (8 ሚሊዮን)

ናቸው

የብሔርተኝነት/ የዘረኝነት ወረርሽኝ እንደ ሰደድ እሳት በመላው ዓለም እየተሰራጨ ነው

በኢትዮጵያ እንዲሰራጭ የተደረገውና ሃገራችንን ክፉኛ በማመስ ላይ ያለው የብሔር ብሔረሰብ ወረርሽኝከዓለፈው ወር ጀምሮ በዓለማችን በሕዝብ ቁጥር ብዛት አንደኛ ወደሆነችው ወደ ሕንድ በመሰራጨት ላይ ነው። በተጨማሪ ልክ በኢትዮጵያ እንደሚታየው የሂንዱ ባህልና አምልኮ አክራሪ ብሔርተኝነት ከእስልምና ጋር ጊዚያዊ የስትራቴጂ ህብረት በመፍጠር ክርስትናን እና ክርስቲያኖችን በማጥቃት ላይ ይገኛል። የባንግላዴሽና በርማ ዮሂንጋ እንዲሁም የፓኪስታን ሙስሊሞች በዚህ ፀረክርስቲያን ጂሃድ ላይ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያደርጋሉ። በስደትና በሰርጎ ገብነት። የብሪታኒያ ዋንኛ ባለውለታ ሃገራቱ ሕንድና ፓኪስታን የኑክሌር ቦምብ ባለቤቶች ናቸው። ቻይና ታክላባት ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ያላቸው አራት አገራት በኑክሌር ቦምብ እንዲጠፋና ሕዝባቸው እንዲያልቅ ኤዶማውያኑ ም ዕራባውያን እና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን በጋራ በጠነሰሱት ሢራ ነው ቻይና፣ ሕንድና ፓኪስታን የኑክሌር ቦምብ ባለቤት ለመሆን የበቁት። የአራቱ ጎረቤት ሀገራት፤ ቻይና፣ ህንድ፣ ፓኪስታን እና ባንግላዲሽ አጠቃላይ የህዝብ ብዛት ፫/3 ቢሊየን አልፏል። በአንድ ላይ ፵፩/41 በመቶ የሚሆነውን የዓለም ህዝብ ይሸፍናሉ ማለት ነው።

እንግዲህ የብሔርና የሃይማኖት ግጭት የእስያንና አፍሪቃን ነዋሪ ሕዝቦች ቁጥር ለመቀነሻ ጥሩ መሳሪያ ሆኖ ያገለግላቸው ዘንድ ጥሩ ዕድል ለሉሲፈራውያኑ ፈጥሮላቸዋል። ሉሲፈራውያኑ ተጠያቂ እንዳይሆኑና “አፍሪቃን አልበደልንም፣ አልከፋፈልንም!” ለማለት እንዲረዳቸው በቅኝ ግዛት ተገዘተው የነበሩ የብዙ ጎሳ ሃገራትን በብሔር/በጎሳ ወይንም ቋንቋ እንዲከፋፈሉ አልተፈቀደላቸውም። ለዚህ ዲያብሎሳዊ የክፍፍል ሤራ ሆን ተብላ የተመረጠችው በቅኝ ግዛት ያልተገዛችውእና፣ የራሷብ ሥልጣኔ፣ ባሕልንና ቋንቋን ለብዙ ሺህ ዓመታት አዳብራ የቆየችው ኢትዮጵያ ናት። ኢትዮጵያ በከሃዲዎቹ ጋላኦሮሞዎች እና የምንሊክ መጨረሻ ትውልድ ኢአማንያን እርዳታ የሉሲፈራውያኑ ቤተ ሙከራ ለመሆን በቅታለች።

👉 የሚከተለውን ሰንጠረዥ ስናይ፤ ኢትዮጵያ ለምን?’ ለሚለው ጥያቄ መልሱን እናገኛለን።

🛑 የብሄረሰቦች/ጎሳዎችና ቋንቋዎች ቁጥር በ፲/10 የአፍሪቃ ሃገራት ፤

የብዛት ደረጃሃገርየብሄረሰብ/ጎሳ ብዛት +የቋንቋ/የዘዬዎች ብዛት +
፩ኛሱዳን፭፻ /500+ ፻፳/120
፪ኛኮንጎ፪፻፶/ 250+ ፪፻/200
፫ኛካሜሩን፪፻፶/ 250+ ፪፻፷/260
፬ኛናይጄሪያ፪፻፶/ 250+ ፭፻/500
፭ኛኒጀር፪፻፶/ 200+ ፴፰/38
፮ኛቻድ፪፻፶/ 200+ ፯፻/700
፯ኛታንዛኒያ፲፴/130+ ፻፳፭/125
፰ኛአንጎላ/100+ ፵፮/46
፱ኛጋና/100+ /80
፲ኛኢትዮጵያ/90ከ፵፭/45 እስከ ፹፮/86

ተንኮላቸውን እንታዘብ፤ ነጮች በብዛት በሠፈሩባት በደቡብ አፍሪቃ ሃገሪቷ በብሔር/ጎሳ ሳይሆን የተከፋፈለችው፤ በስልጣኔ ትንሽ ከፍ ለማለት፤ በቆዳ ቀለም ወይንምበዘርነው። እነርሱም ጥቁሮች (80.7%)፣ ነጮች (7.9%)፣ ክልሶች (8.8% ) ና ሕንዶች (2.6%)

በሰሜን አፍሪቃ ልክ እንደ ጋላኦሮሞዎች ወራሪና ዘርአጥፊ የሆኑት አረብ ሙስሊሞች አንድ በአንድ አፍሪቃውያን ጎሳዎችን ስላጠፏቸው ግብጽ፣ ሊብያ፣ ቱኒሲያ፣ አልጀሪያ እና ሞሮኮ በእያንዳንዳቸው ከሁለት ወይንም ሦስት የማይበልጡ ብሄሮች/ጎሳዎች/ዘሮች ብቻ ናቸው የሚኖሩባቸው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋላኦሮሞዎችን ከማደጋስካር አካባቢ ወደ ኢትዮጵያ ያስገቧቸው የኢትዮጵያን ነገዶችና ጎሳዎች ያጠፉላቸው ዘንድ መሆኑን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው። ይህን የሚክድ ጋላ የሆነ ብቻ ነው!

💭 At Present India has 28 States and 8 Union Territories.

There are more than 19,500 mother tongues spoken in India

Indian dialects of over 19,500 and 121 are recognized as languages since they meet the standard of 10,000 or more speakers.

The most commonly spoken Indian dialect, which also happens to be one of the oldest surviving languages in the world, is Hindi, the official language of the Indian central government, alongside English.

💭 As of 2020 about:

  • ➡ 79% of Indians are Hindu (1 billion)
  • ➡ 15% are Muslim (170 million)
  • ➡ 2.3% are Christian (28 million)
  • ➡ 1.7% are Sikhs (20 million)
  • ➡ 0.7% Buddhists (8 million)

25+ Churches BURNED in Manipur, India

Mobs Kill 60, Burn Down 25 Churches in Northeastern India

While ethnic tensions have festered for decades, leaders in Manipur say religious extremism is fueling the extreme aggression.

Rioting mobs have taken the lives of at least sixty people and destroyed or burned down 25 churches in the northeastern Indian state of Manipur. Since May 3, thousands of victims, the majority of them Christians, have fled as their homes and businesses have gone up in flames.

While tensions over property rights and economic interests have existed between the state’s ethnic groups for decades, local leaders told CT that church burnings are the result of the growth of Hindu nationalism among the dominant Meite community.

The chief minister of Manipur, N. Biren Singh, described the situation as a “prevailing misunderstanding between two communities” and said that his government was committed to protecting “the lives and property of all our people.”

“We should not allow the culture of communal harmony in the state to be disturbed by vested interests,” Singh said, adding that he also intended to address the community’s “long-term grievances.”

Manipur borders Myanmar and is home to a diverse range of ethnic groups, including Meiteis, who are a numerical majority in the state and are predominantly Hindu, and various tribal communities, who are largely Christian.

Primarily based in Imphal Valley, a region which includes Manipur’s capital, the Meiteis have long dominated the state’s political and economic landscape. Meanwhile, tribal communities make up around a third of the population (35.4%) and are mainly concentrated in the hills surrounding the valley, 90 percent of the state’s geographical area.

For decades, the issue of land ownership and control has been a source of conflict between the two groups. But in recent years, these tensions have been exacerbated by the political influence of the Hindu nationalist organizations Rashtriya Swayamsevak Sangh (RSS) and the Bharatiya Janata Party (BJP), which have sought to promote their faith as the dominant religion in India and have used the Meitei community to advance their political agenda in the state.

This month’s violence came weeks after the Manipur High Court ordered the state government to respond to the Meitei community’s request for Scheduled Tribe status. The designation gives communities special constitutionally backed protections including reserved seats in the parliament and state legislatures, affirmative action in education and employment, and property protections.

But believing that this categorization would dilute their own protections and political representation, Mainpur tribal groups have long fought this change.

While area leaders believe that the violence was largely a reaction to this political decision, they see its viciousness and severity, particularly the attack on churches, as the growth of the influence of BJP and the RSS. Radical Hindu ideology historically has struggled to find a foothold in Manipur, because of its mix of tribal, Hindu, Christian, and Muslim communities.

Christian leaders from the area told CT that they believed this violence was religiously motivated.

“In this pogrom, the Hindu Meiteis not only burned down churches belonging to tribals but also churches that exclusively belong to Meitei Christians,” said Ngaineilam Haokip, an academic at university in Kolkata, who grew up in Manipur. “They targeted their own brethren who follow Christ by burning their churches.”

“If this is not a pogrom, what is? They are burning churches when the protest rally was simply against the inclusion of Meiteis as Scheduled Tribe by All Tribal Student Union Manipur (ATSUM). There is definitely a religious angle here,” said a Christian leader in the area, who for security reasons asked to be identified by the name Lien.

On Wednesday, thousands of people across the state, the majority Christians, gathered locally to protest the Meitei’s demand. Although the event ended peacefully in several districts, there were reports of arson, vandalism, and confrontations in other areas.

In the district of Churachandpur, one unidentified group set fire to a famous war memorial. Infuriated by this arson, there was a clash among locals, resulting in the destruction of homes and forcing hundreds of residents to seek refuge in nearby forests. Retaliatory attacks by local youths targeted Meitei neighborhoods in Churachandpur, and the violence caused two deaths and injured 11. Some reports alleged attackers carried sophisticated weaponry.

In response, groups of people targeted several tribal neighborhoods in the capital city of Imphal. Residents told The Wire that mobs burned down 23 houses and injured 19 residents.

One victim of the attacks was a tribal legislative assembly representative who sustained severe head injuries and is currently in critical condition.

“Tribals were not prepared for a war. They were holding peace rallies against the demand for Scheduled Tribe status by Meiteis. The Meiteis on the other hand, were planning for this kind of confrontation for a long time, it seems. They collected gun licenses and guns and then lit the fire,” Haokip said.

In the wake of the violence, the government has imposed a curfew and suspended internet access. The severity of the situation has led the Indian government to deploy military to the affected areas and authorize it to use lethal force in “extreme cases” in addressing the increasing violence. The federal government has additionally invoked Article 355, giving it authority over the state of Manipur. More than 7,500 people have been evacuated to safer places.

👉 Courtesy: ChristianityToday

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

At Least 7 Killed After Car Rams into Crowd | What’s Happening in Texas?!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 8, 2023

🔥 የመኪናው ሹፌር ሆን ብሎ ህዝብ ወደሰበሰበት የቴክሳስ ስደተኛ እና ቤት አልባ መጠለያ በመንዳት ቢያንስ ፯/7ሰዎችን ገደላቸው፣ ፲፩/11 የሚሆኑትን አቆሰላቸው| ያሳዝናል፤ ግን ለመሆኑ በቴክሳስ ውስጥ ምን እየሆነ ነው?! ታች ያለውን ቪዲዮና ጽሑፍ እንቃኝ…ቴክሳ ከአሜሪካ ግዛቶች ሕብረት አስቀድማ የምትገነጠል ግዛት እንደምትሆን አሁንም ደግሜ እናገረዋለሁ።

🔥 SUV driver plows into crowd outside a Texas migrant and homeless shelter – killing at least seven and injuring 11 others: Police are investigating if the crash was intentional.

  • Police have arrested the driver following the horrific crash on Sunday morning
  • The Range Rover SUV is believed to have ‘intentionally’ plowed into pedestrians outside the Ozanam Center in Brownsville Texas at 8.20am

👉 Selected Comments Courtesy of: DailyMail

  • Sad news …but our politicians are at fault. RIP innocent victims.
  • Was Texas this bad before California Democrats started fleeing there en masse?
  • Biden’s America. America is a disaster under this administration!
  • America has simply gone mad.
  • Why is there so much hate in America?? Partly due to 24/7 raging news anchors decrying the opposing political party.
  • The United States sure is a scary place.
  • This country is so angry right now. I’ve never seen anything like it in 50+ years. It’s really quite scary and sad.
  • The world has gone completely mental during the forced lockdowns
  • What the hell is wrong with everybody? This is becoming too common and we all just keep going about our lives like it’s business as usual.
  • Heaven help us. Our country is hurting and sick.
  • Those of you complaining about Texas, stop moving to Texas!

💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

👉 Continue reading/ሙሉውን ለማንበብ

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: