Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘እስላም’

Qatar 2022: England Fans Dressed as ‘Christian Crusaders’ are being Persecuted by The Enemies of The Cross

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 26, 2022

💭 England fans dressed as ‘Christian Crusaders’ at the World Cup were widely derided on social media after being prevented by security staff from entering a stadium in Doha.

England fans dressed as “Christian Crusaders” were seen being prevented by security staff from entering a stadium in Doha during the Qatar 2022 World Cup.

Footage on social media showed two male fans – dressed in fake armour and covered in sheets showing a red cross on a white background, commonly associated with the Crusades – being spoken to by security staff outside a stadium gate.

The stadium was the Khalifa International Stadium, according to British media reports.

The fans appeared in the clip to be walking away from the stadium after discussions with security staff.

There were unconfirmed reports online the two ‘Crusaders’ were later detained, while others said that they were allowed to enter the stadium but their swords were confiscated.

Another clip of an England fan dressed as a “crusader” and telling reporters that “fans are the essence of the game” also drew scorn online. The video was from an interview for UK news channel TalkTV. “We are what makes football,” he said.

The Crusades Were a Reasonable Response to Unchecked Islamic Aggression

The Crusades were a measured, rational response to violent and unchecked Islamic invasion and colonization.

People who believe the Crusades were somehow bad inevitably are wrong about both Christian and Muslim histories, and about the infamous and barbaric treatment of Christians under invading Muslim armies in Spain, Portugal and France between 711 and 1492.

The Crusades weren’t started by Christians or the Church. Instead, they were slow, measured, moral, reasonable and rational responses to violent and unchecked Islamic invasion and colonization. If anything, the Crusades were supremely holy when compared to the egomaniacal, selfish and hate-filled wars started by atheists between the 18th and 21st centuries. The Crusades were started to protect innocent Christians from being killed. Atheists start wars because they hate, are jealous and because they desire power. To be clear, every war started by Muslims has been, indeed a religious-inspired carnage but this doesn’t mean that every other war was religious in nature. Islam teaches that war is perfectly in keeping with Allah’s capricious and vindictive nature.

By the time the Crusades had started in 1099, invading Muslim armies had slaughtered countless thousands of Christians in the Levant, the Middle East, the Arabian Peninsula, Spain, Portugal, France and Italy. A full 90% of Christian territory had been unjustly invaded and annexed. And under the lash of their “peaceful” Muslim overlords, Christians were enslaved, raped, forced to pay the extortionist tax known as the jizya, forced to convert to their peaceful religion, and summarily executed for no other reason than they were Christians in a formerly Christian country unjustly taken over by Muslims. In fact, Muslims had controlled Spain and Portugal for 400 years before the Catholic Church came to realize that Muslims not only wanted Christian lands and wealth, but also wanted to enslave and destroy Christian souls.

To reinforce this point, let us consider the behavior of Muslims in Spain two centuries before the First Crusade. The 9th-century Christian Martyrs of Cordoba died as a result of a nonviolent campaign during the early Carolingian period in Cordoba, Spain, the seat of power of the Muslim invading forces. At the time of their martyrdom, most of the Iberian Peninsula had been under Muslim control for a century. As a response to outrageous human rights violations, a group of Christians living in Cordoba initiated a pacifistic movement that proved beyond a shadow of a doubt that Islam has never been a “religion of peace.”

Despite widescale administrative efforts on the part of the invading Muslim armies of forcing Christian Spaniards and Portuguese to convert to Islam but by threats of violence and the jizya, only the very poor were swayed — simply because they couldn’t afford the exorbitant taxes imposed on them and they were fearful for the safety of their children being sold into sexual slavery by Muslims.

The evil perpetrated by Muslim spurred a Christian revival within Muslim-occupied Spain and Portugal. However, by AD 850, the Cordoba-based government met this Christian resistance with a horrific pogrom — but, despite the terror unleashed against the Christians, very few converted to Islam.

In April 850, Muslims arrested a Catholic priest named Perfectus and accused him of insulting Mohammed and subsequently murdered him. St. Perfectus’ murder resulted not in violent riots but rather in widespread displays of Christian non-violence and noncooperation. Christians took to the main plazas of Cordoba and denounced Islam and its founder Mohammed, pointing out that the religion wasn’t based in peacefulness. Many of these Christians, clerics, monks, nuns, lay people, Muslim apostates (repentant Christians who had converted to Islam and then reverted back to Christianity) were arrested and tortured but the nonviolent protests continued through 852.

It was in this same year when local invading ruler Emir Abd al-Rahman died. Emir Mohammed I (AD 852-56) succeeded him but the Christian pacifists gained momentum. Church leaders, faced with the out-of-control nonviolent revolt in Cordoba and by a fiercely violent one in Toledo, called a council at Cordoba to end the confrontation. In December 852 the council honored the fallen as martyrs but called on Christians to avoiding any more confrontations that would result in their deaths. Church historian Eulogius of Cordova composed his Memoriale sanctorum (Memorial of the Saints) and Alvarus the first part of the Indiculus luminosus (The Remarkable List).

In June 853, five additional Christians came forward to proclaim their faith. The emir was overwhelmed by the Christians’ faith and threatened to massacre all Christian men and to sell Christian women into prostitution. Though he backed down from this initial threat, the emir purged all Christians from the government, imposed severe taxes (i.e., jizya) destroyed churches, monasteries and schools and launched a massive forced conversion of the Christian populace to Islam.

In 854, however, Alvarus published the second part of his Indiculus luminosus which condemned Mohammed and equated him with the Antichrist of the Apocalypse (1 John 2:18-22, 4:3, 2 John 1:7, Revelation 16:13, 19:20, 20:10). In 855, Christians again spoke out against the Islamic invaders in the public squares and before the magistrates, urging Muslims to convert to Christianity. For this, they were martyred out of hand, but this didn’t stem the flood of Christians eager to witness to the Faith. Eulogius was executed in 859 and with his death came the end of the martyrdom movement. However, the deaths of thousands of Christians served to reinvigorate the Crusaders fighting in the Reconquista in the unoccupied lands of Spain and Portugal.

Thus Christians, natives of their own country, chose to bless and pray for their persecutors, peacefully and nonviolently as the Master himself taught us (Luke 6:27-33):

But I tell you who hear me: Love your enemies, do good to those who hate you, bless those who curse you and pray for those who mistreat you. If anyone hits you on one cheek, let him hit the other one too; if someone takes your coat, let him have your shirt as well. Give to everyone who asks you for something and when someone takes what is yours, do not ask for it back. Do for others just what you want them to do for you. If you love only the people who love you, why should you receive a blessing? Even sinners love those who love them! And if you do good only to those who do good to you, why should you receive a blessing? Even sinners do that!

To fully understand the difference in mentality between the pacifist, non-violent attitude of the Cordoba Martyrs and their violent, oppressive Muslim overlords, we should juxtapose the Muslim legalist al-Razi’s defense of the jizya, the exorbitant and oppressive tax levied against Christians and Jews, to the wise words of the Redeemer quoted above:

The intention of taking the jizya is not to approve the disbelief of non-Muslims in Islam, but rather to spare their lives and to give them some time; in hope that during it; they might stop to reflect on the virtues of Islam and its compelling arguments and consequently converting from disbelief to belief. That’s why it’s important to pay the jizya with humiliation and servility, because naturally, any sensible person cannot stand humiliation and servility. So if the disbeliever is given some time watching the pride of Islam and hearing evidences of its authenticity, then apparently this might carry him to convert to Islam and that’s the main rationale behind the enactment of the jizya. (Tafsir al-Kabir. Koran 9:29)

“Because naturally, any sensible person cannot stand humiliation and servility.” Thus, by this Muslim scholar’s own admission, Islam is not open to the possibility of humility and humble service to others — these aren’t virtues extolled by Islam since no “sensible person” would practice them — the very two virtues Christ demands of his followers.

Islam and Christianity have little in common other than their monotheism, and Islam is certainly the cause of many wars. Christianity isn’t.

💭 Bill Warner, PhD: Jihad vs Crusades

👉 Which was worse? Watch the data and you decide. This video is part of Bill Warner’s astounding lecture: “Why we are afraid. A 1400 years secret”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Ethiopian Slaves Mohammed Purchased | የአህዛብ ነቢይ መሀመድ የገዛቸው ኢትዮጵያዊያን ባሮች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 19, 2021

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የክቡር መስቀሉ ጠላት ቱርክ መስቀል ያረፈበትን ጫማ እንዲረገጥ ወደ ኢትዮጵያ ትልካለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 24, 2020

[ራዕይ ዮሐንስ ፪:፲፫]

የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም

ሞኙ ኢትዮጵያዊ በአዲስ አበባ ጉዳይ ሲባላ የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ በሱዳን እና ሶማሊያ ዳግማዊ ግራኝ አህመድን በመናሳሳት ላይ ነች

ምንም የሌላቸው ውዳቂዎች ውቂያኖስ አቋርጠው ሌሎች ሃገራትን ለመያዝ ይሞክራሉ፤ ዓለምን የመግዛት ፀጋና ስጦታ ያለን እኛ ኢትዮጵያውያን በዘረኝነት፣ ጐጠኝነት፣ ጠባብነት፣ ብሔርተኝነትና መንደርተኝነት በሽታ እራሳችንን ለማጥፋት ተነሳስተናል።

በሱዳን የተፈጠረውን ውጥንቅጥ ሁኔታ በመጠቀም (እስከ መቶ ሰዎች በዚህ ሰሞን ተገድለዋል) ሲ.አይ.ኤና ቱርክ የመለመሉትን ሱዳናዊውን ወታደር መሀመድ ሃምዳን ዳጎሎን፡ “ሄሜቲ” ስልጣን ላይ ለማውጣት እያዘጋጁት ነው፤ ልክ እንድ ኮሎኔል (እንዴት ያገኘው ማዕረግ ነው?) ዶ/ር (ማን የሰጠው ማዕረግ ነው?) አብዮት አህመድ። ሙርሲ= አህመድ = ሄሜቲ።

በአሜሪካ እና ጀርመን እርዳታ ለኢትዮጵያ እንኳን የተረፈ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ የገነባቸው እርኩሷ ቱርክ የቀድሞዋን የኦቶማንን/ኦስማን ግዛት መልሳ ለማምጣት ደፋ ቀና በማለት ላይ ነች። ይህ የኦስማን ግዛት ግራኝ አህመድን ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በማነሳሳት ተዋሕዶ ኢትዮጵያን ለማዳከም ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክታለች። ሦስት ሚሊየን አርሜኒያውያን እና አሽሩ ክርስቲያን ወገኖቻችንን የጨፈጨፈችው የአሁኗ ቱርክም የኢትዮጵያውያን ደም አሁንም ጠምጧታል፤ የግራኝ አህመድን መዋረድ ለመበቀል ወደ ኢትዮጵያ እና አካባቢዋ በየዘመኑ ዘልቃ በመግባት አሉ የተባሉትን የኢትዮጵያ መሪዎች ለመግደል በቅታለች። ከመቶ ሠላሳ ዓመታት በፊት የሃገራቸውን ዳር ድንበር ከወራሪ ጠላት ለመከላከል፤ እንደ ተራ ወታደር በጀግንነት ተፋልመው መተማ ላይ አንገታቸውን ለቱርክ ወኪሎች ለድርቡሽ ሱዳናውያን የሰጡበት ድንቁን አፄ ዮሐንስ ንጉሠ ነገስት ዘኢትዮጵያን እንደምሳሌ መጥቀስ ይቻላል።

ዛሬም ተመሳሳይ ነገር እየታየ ነው፤ በሱዳን፣ በሶማሊያና ‘ኦሮሚያ’ በተባለው ህገ-ወጥ ክልል የመሀምዳውያኑ ቱርኮች ቅጥረኞች ተነስተው በኢትዮጵያ ሃገራችን ላይ እንደገና ለመዝመት እየተዘጋጁ ነው። ለጊዜውም ቢሆን አሁን ሁኔታው በጣም አመቺ ሆኖላቸዋል፤ ዳግማዊ ግራኝ አህመድን በዶ/ር አብዮት በኩል ለማምጣት ችለዋል፣ ልክ በግራኝ እና ጣልያን ወረራዎች ጊዜ እንደታየው በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ ሊነሳ የሚችል እስላማዊ ሠራዊት በተለይ “ኦሮሚያ” እና “ሶማሊያ” (እግዚአብሔር ይይላችሁ በተለይ እነዚህ ሁለት ክልሎች እንዲመሠረቱ ፈቃዱን የሰጣችሁ) በተባሉት ክልሎች ወቅቱን እና ትዕዛዙን በመጠባበቅ ላይ ነው።

👉 የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ ባለፉት ዓመታት

ከታሪክ ለመማር ፈቃደኞች ብንሆን ነው አሁን ለምንገኝበት አሳፋሪ ሁኔታ አንጋለጥም ነበር። ፍዬሎቹ ጠላቶቻችን እነማን እንደሆኑ አንዴም፣ ሁለቴም፣ ሦስቴም… በተደጋጋሚ ለማየት በቅተናል፤ ግን ከታሪክ ስለማንማር እንደ ቱርኮችና አረቦች ከመሳሰሉት ውዳቂዮች መጫወቻ ሆነናል።

በደርግ ጊዜ መንግስቱ ኃይለማርያም አሉ የሚባሉትንና ልምዱ ያላቸውን ጄነራሎችና የጦር መሪዎች በመረሸን አገሪቱን አድክሞ ስለነበር እንደ ሶማሊያ ያሉ ውዳቂዎች እስከ ጂጂጋ ድረስ ሰተት ብለው ገቡ፤ በዚህ በሚሊየን የሚቆጠሩ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸውን አጡ። ዛሬም የዶ/ር አብዮት አህመድ መንግስት ልምዱ ያላቸውን የጦር መሪዎች በጴንጤዎችና ሙስሊሞች እየተካ የኢትዮጵያን ሠራዊት በማድከም ላይ ይገኛል። ቱርኮችና አረቦች በሶማሊያና ሱዳን በኩል በቅርቡ ለሚጀምሩት ወረራ ሕዝባችን ከመቼውም ጊዜ በከፋ ተጋልጦ ይገኛል። ሠራዊቱ ውስጥ የገቡት ጴንጤዎች መሳሪያዎቻቸውን እየወረወሩ ወደ ኬኒያ ያመልጣሉ እንጅ ለኢትዮጵያ ብለው አይሞቱም፥ ሙስሊሞቹም ለቱርክ፣ አረብና ግብጽ “ወንድሞቻቸው” ሲሉ ጡት ያጠባቻቸውን ኢትዮጵያን በመክዳት ከታሪካዊ ጠላቶቿ ጋር ተሰልፈው እንደሚወጓት 100% እርግጠኛ ሆኜ መናገር እደፍራለሁ። ባለፉት አንድ ሺህ ዓመታት ይህን በተደጋጋሚ አይተናል፤ ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም!

ባለፈው ዓመት ቱርክ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሠላሳ አራት ሺህ በጎችን ለበዓል ሰጥታ ነበር፥ አስራ አምስት ሺህ ወደ አማርኛ የተተረጎሙ እርኩስ ቁርአኖችን በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ አከፋፍላ ነበር። (መጀመሪያ በጉን፣ ቀጥሎ ቁርአንን፣ ከዚያም ሜንጫውን) ይታየን፤ እኔ በአንካራ ከተማ መንገዶች ላይ መጽሐፍ ቅዱስን ላከፋፍል ሲፈቀድልኝ! ክርስቲያኖች በሚረገጡባት ቱርክ ፈጽሞ የማይቻልና የሚያስገድል ተግባር ነው። የአገራችን በር ግን ለማንም ውዳቂ ክፍት ነው። በጣም ያስቆጣል! ወገን፤ ሰዓቱ ተቃርቧልና ለመጨረሻው ፍልሚያ እራስህን በሚገባ አዘጋጅ!

“… ናፖሊዮን ራሱን ትልቅ አድርጎ ያይ ይሆናል። እኔ ግን ዛሬም ታላቅ ነኝ። እሱ በቅርብ አመታት የተጎናጸፋቸው ድሎች ይሆናል ታላቅ ያደረጉት። የእኔ ግን ታላቅነት ከጥንትየሚነሳ ታሪክ፤ ገናና ሀገር ያለኝ መሆኔን ሊያውቅ ይገባል። [አፄ ቴዎድሮስ]

“… የኢትዮጵያ ልጅ ሆይ ልብ አድርገህ ተመልከት፤ ኢትዮጵያ የተባለችው አንደኛ እናትህ ናት። ሁለተኛ ክብርህ ናት። ሶስተኛም ሚስትህ ናት። አራተኛም ልጅህ ናት። አምስተኛም መቃብርህ ናት። እንግዲህ የእናት ፍቅር፣ የዘውድ ክብር፣ የሚስት ደግነት፣ የልጅ ደስታ፣ የመቃብር ከታቲነት

እንዲህ መሆኑን አውቀህ ተነሳ።” [አፄ ዮሐንስ ፬ኛ]

“… እናንተ አንድ ልብ ከሆናችሁ፤ እናንተ በምቀኝነት እርስ በርሳችሁ ተዋግታችሁ ካላለቃችሁ በቀር አገራችንን ኢትዮጵያን ለሌላ ለባዕድ አትሰጧትም። ክፉም ነገር አገራችንን አያገኛትም። ነፋስ እንዳይገባባችሁ በያላችሁበት ሀገራችሁን በርትታችሁ ጠብቁ። ወንድሜ ወንድሜ እየተባባላችሁ

ተደጋገፉ።…” [ዳግማዊ አፄ ምኒልክ]

ዛሬም ታሪክን በመድገም ላይ ያሉትና ከታሪክም ለመማር አሻፈረኝ የሚሉት እርኩሶች የሚጠብቃቸው ገሃነም እሳት ብቻ ነው!

____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዲያብሎስ በዚህ ክርስቲያናዊ ትዕግስት፣ ፍቅርና የእምነት ጽናት በጣም ይቀናል፣ ይቃጠላል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 9, 2020

እጣን እጣን ይሸታል መሬቱ.…

ስለዚህ በእኛ በክርስቲያኖች ላይ ዕባባዊ ተንኮሉን፣ ፈተናውንና መሰናክሉን በማፈራረቅ ስልታዊ በሆነ መንገድ ይመጣብናል።

በትናንትናው ቪዲዮ፤ “የቅዱስ ሩፋኤል ተአምር | ቤተ ክርስቲያኗን ካላፈረስኩ እያለ ሲዝት የነበረው ጠንቋይ ፈንድ “ለዚህም ነው ጠንቋዩ በፈነዳበት ቦታ ላይ ያ መስጊድ የተሠራው” ብየ ነበር።

አዎ! ለዚህም ነው ታች በሙስሊሙ በቀረበው “የመቻቻል” ጽሑፍ ላይ ረመዳንን ለማክበር የመጡ ሙስሊሞች ባልጠፋ ቦታ ቀስ ብለው ወደ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን በመጠጋትና ሆን ብለው ወደ ግቢው በመግባት ለዲያብሎስ አላሃቸው ለመስገድ የፈለጉት።

በመቻቻል” ስም ሙስሊሙ ጸሐፊ በከረሜላ ቀለም ነክሮ የጻፈልንን ቃላት አንብበን እንዳንታለል፤ መሀመዳውያኑ የአላህንና የመሀመድን ስም እየጠሩ ለዲያብሎስ አላህ እስከ ሰገዱ ድረስ ሁልጊዜ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው፣ የቤተ ክርስቲያንና ክርስቲያኖች ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው።

ሆኖም ይህ ሙስሊም ጸሐፊ ያየውን ለመጻፍና ለመመስከር በመሞከሩ ሊመሰገን ይገባዋል። ምስክረነቱ በግልጽ የሚያረጋግጥልን በእኔ በኩል ሁልጊዜ የምናገረውን አንድ ነገር ነው፤ ይህም፡ “በፍርድ ቀን በዓለማችን ካሉ ሙስሊሞች ሁሉ ከባዱን ፍርድ የሚቀበሉት ወይም በጥብቅ የሚፈረድባቸው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ናቸው፤ ምክኒያቱም “ወንጌልን አልሰማንም””ክርስቲያናዊ ፍቅርን አላየንም” ማለት አይችሉምና ነው።” የሚለውን መራራ ሐቅ ነው።

ጸሐፊው “ፍቅር ያሸንፋል!” ይላል፤ ግን ይህ ፍቅር በእስልምና ዘንድ አለን? የለም! በጭራሽ፤ የሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ግቢ ቢሞላና ክርስቲያኖች የመስጊዱን ግቢ ለመጠቀም ቢጠይቋቸው መሀመዳውያኑ የሺህ ሆጀሌ መስጊድን በር ይከፍቱላቸው ነበርን? እ እ! በጭራሽ! ለመግባትም የሚሻ ክርስቲያን አይኖርም!

አዎ! ፍቅሩ በክርስትና እና ክርስቲያኖች ዘንድ ብቻ ነው የሚገኘው፤ ፍቅር ደግሞ አሸናፊ ከሆነ “በመቻቻል” ሳይሆን ሊገለጽ የሚችለው ይህን ፍቅር ያዩት ሙስሊሞች ወደ ክርስቶስ መምጣት ሲችሉ ብቻ ነው። ዋናው ጥያቄ ይህን ፍቅር ያየው ይህ ሙስሊም ጸሐፊ ከእስልምና ድቅድቅ ጨለማ ወጥቶ ወደ ክርስቶስ ብርሃን መጥቷልን? የሚለው ነው። ሌላው ነገር ሁሉ ከንቱ ነውና!

ሙስሊሙ ስለ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን እና ጠንቋዩ በፈነዳበት ቦታ ላይ ስለተሰራው መስጊድ እንዲህ ሲል ጽፏል፤ ተመልከቱ “ቤተ ክርስቲያን”ን “ቤተስኪያን” እያለ ሲጽፍ፦

27ኛዋ የረመዳን ሌሊት በቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን”

(አክረም ሐበሻዊ )

በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በረመዳን ወር የመጨረሻዎቹ ቀናት አንድ የተባረከች

ሌሊት አለች ከ 1000 ወር የምትበልጥ “የውሳኔዋ ሌሊት ” ትባላለች አማኙም የዚህ በረከት ተቋዳሽ ለመሆን ሌቱን በፀሎት ያሳልፋል። 2003 ዓ/ም ነበር እኔም በአቋራጭ መክበር ቢያቅተኝ በአቋራጭ ሀጢያቴን ላራግፍ ብዬ የዚች ሌሊት ቋሚ ተሰላፊ ለመሆን ጉዞዬን ወደ ሼህ ሆጀሌ መስጂድ አደረኩ።

ስግደቱን የሚመራው በድምፁ ውበት በሚወደደው መሀመድ ደጉ የተባለ ወጣት ነበር።

በሚገርም ሁኔታ ከአራቱም አቅጣጫ በመጡ ሰጋጆች አካባቢው ተሞልቶ መስገጃ አይደለም መቆሚያ ቦታ ጠፋ ልብ በሉ ይህ የሚሆነው ሌሊት 8:00 ሰዓት ላይ ነው!! እኔና ብዙ እንደኔው ሀጢያታቸውን ለማራገፍ የመጡ ሰዎች ሩፋኤል ደጃፍ ተሰግስገን በአይናችን መስገጃ ቦታ በምንማትርበት ጊዜ ነበር አንድ የቤተስኪያኑ ቄስ የመጡት ሌት ስለነበር መልካቸው ብዙም ትዝ አይለኝም ግን እንደ ካድሬ የሐይማኖት አባቶች በብስጭት ሳይሆን በእዝነት የሸበተ ነጭ ፂማቸው ፊቴ ላይ አለ “እንደምን አመሻችሁ ልጆቼ ” የመጀመሪያ ቃላቸው ነበር ከሁኔታችን መስገጃ ቦታ እንዳጣን ተረዱ የቤተስኪያኑንም ደጃፍ ለስግደት ሲፈቅዱልን ጊዜ አልፈጀባቸውም።

እኛም አመስግነን ስግደታችንን ቀጠልን እሳቸውም ወደ መቅደሱ ዘለቁ ግን አፍታም ሳይቆዩ ተመልሰው መጡ የመሬቱን እርጥበት ለመከላከል ይረዳል ያሉትን የሚነጠፍ ነገር ሰብስበው አመጡልን ያኔ ግን ሁላችንም እንደ መጀመሪያው ማመስገን አልቻልንም ይልቁንም የኒያን ሽማግሌ አባት ፊት እያየን አይኖቻችን እንባ አቀረሩ እንጂ !!

ኢትዮጵያዊነቴን ወደድኩት! ኮራሁበት! ሰዓቱ እየሄደ ሲመጣ ወደ ቤተስኪያኒቱ ለመሳለም የሚመጡ ሰዎች ቁጥር እየበረከተ መጣ። ስግደታችንን ላለማቋረጥ የሚያደርጉት ጥረት እጅግ ልብን ይነካል “እንደምን አደራችሁ” “ሰላም ለናንተ” የሚሉ ድምፆች ይሰሙኛል። እናት ክርስቲያኖች” እኔን ልጆቼ ብርዱ ገደላቹ” ሲሉ ኢትዮጵያዊ እንባ አነባው !!

አንዳንዶቻችን ፍቅር ያሸንፋል ሲባል የሰማነው የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ሊሆን ይችላል እኔ ግን በዛች በተቀደሰች የረመዳን ሌሊት በአይኔ አየሁት!!

ወዳጄ እውነታው ይሄ ነው፤

ስለመቻቻል የሚያስተምሩህ አላማቸው እንድትቻቻል አይደለም ይልቁንም ልዩነትህን እንድታውቅ ነው ከዛም ብስለት ከሌለህ የኔ ይበልጣል ማለት ትጀምራለህ፣ ታዲያ ያኔ መቻቻል ድራሹ ጠፋ አይደል የሚባለው? ከዛም ፍቅር በገሐድ ማሸነፉ ይቀርና የሙዚቃ ኮንሰርቶች ላይ ብቻ “ፍቅር ያሸንፋል”

ሲባል ትሰማለህ። ፍቅርም የሕይወት ማጣፈጫ መሆኑ ይቀርና የአልበም ማሻሻጫ ይሆናል!ይብላኝ ፍቅርና መቻቻልን ከ ETV ዶክመንተሪ ለሚጠብቁ እኔስ ፍቅር ሲያሸንፍ እንዴት እንደሆነ እኒያ ነጭ ፂም ያላቸው የሩፋኤል አባ አሳይተውኛል።

እኔም እንዲህ አልኩ፤

አቦ አትጨቅጭቁን ከተቻቻልን ዘመን አለፈን!!! ወዳጄ፤ ሃገሩን የማይወድ አቦ አይወለድ !!! ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር”

______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የቅዱስ ሩፋኤል ተአምር | ቤተ ክርስቲያኗን ካላፈረስኩ እያለ ሲዝት የነበረው ጠንቋይ ፈንድቶ ሞተ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 8, 2020

ጠንቋዩ በፈነዳበት ቦታ ላይም ይህ መስጊድ ተሠራለት፤ ዲያብሎስን፣ 666 ድል የሚያደርገው ቅዱስ ሩፋኤል ይህን አውሬ የአህዛብ አገዛዝ በቅርቡ ከነ ፒኮኮ ያፈነዳዋል።

ጳጕሜን ፫፥ ፪ሺ፲ በታሪካዊቷ የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን፡ ዝናባማ በነበረበት ቆንጆ የቀትር ሰዓት ላይ፡ የጸሎት ስነሥስርዓቱ ልክ እንዳለቀ የመሀመዳውያኑ ጋኔን አዛን ተለቀቀ። (ቪድዮው መጨረሻ ላይ ይሰማል) ወዲያውም ይህ የዲያብሎስ ተንኮል እንደሆነ በመረዳት ወደ አንድ አባት ጠጋ ብዬ፡ ለምን ቅዳሴና ጸሎት ሲገባደድ ይህ ሰይጣናዊ ጩኽት ይከተላል? ከየትስ ነው የሚመጣው? ብዬ አብረዋቸው ከነበሩት ሌላ ሰው ጋር ስጠይቃቸው፤

130 ዓመታት በፊት የዚህች ውብ ቤተክርስቲያን ህንፃ በተሠራ ማግስት አንድ ከቤተክርስቲያኗ ፊት ለፊት ይኖር የነበረ ጭራቅ/ጠንቋይ በየቀኑ እየመጣ ቤተክርስቲያኗን ካላፈረስኩ፣ ካላቃጠልኩ እያለ ለሳምንታት ሲዝት ከቆየ በኋላ አንድ ቀን እራሱ ፈንድቶ ሞተ” አሉኝ።

እኔም፡ በመገረም፡ “በዚህ ፈጽሞ አልጠራጠረም! ግን ጠንቋዩ የሞተበት ቦታ ምን ተደርጎበት ይሆን?“ ብዬ ስጠይቃቸው፤ “ያው!“ አሉኝና፤ ሦስታችንም ዘወር ስንል ለካስ ቤተክርስቲያኗ ፊት ለፊት (50ሜትር ርቀት)መስጊዱ ተተክሎ ይታያል። እንዴ፡ “ጠንቋዩ ፈንድቶ በሞተበት ቦታ ላይ ይህ መስጊድ ተሠርቷል ማለት ነው“ እንዳልኩ ሁላችንም በመገራረም እርስበርስ ተያየን።

አዎ! የሚያጠራጥር አይደለም፤ እስከ ቅርብ ጊዜ ግን ይህን ሁላችንም አናውቅም ነበር፤ በጣም ይገርማል!

ከዚያም ከቤተክርስቲያኗ ግቢ እንደወጣሁ፤ የኔ ቢጤዎች ከነበሩበት ቦታ አስር የሚሆኑ ወጣቶች ተነስተው ከበቡኝና “ምን ፈልገህ መጣህ? ለምን መጣህ? ምን ትሠራለህ? … ወዘተ” እያሉ በሚገርም መልክ ይጨቀጭኩኝ ጀመር። ልክ እዚህ ቪዲዮ ላይ እንደሚታየው፦ “ለንደን ሃይድ ፓርክ | ሺ ደካማ ጂቦች ጀግናውን አንበሣ አፍነው ሊገድሉት”

እኔም፡ ምንም አለመለስኩላቸውም “በ ስም ልቀቁኝ!” አልኩና ዘወር ብዬ መራመድ እንደጀመርኩ አሁንም ተከተሉኝ፤ በዚህ ወቅት መንገድ ላይ ለነበረው አንድ ፖሊስ “ኧረ እባክዎ ከነዚህ ሰዎች ይገላግሉኝ!“ አልኩት፤ እርሱም “ሂዱ!“ እያለ ይጮኽባቸው ጀመር፤ እኔም ታክሲዎች ወደሚገኙበት ቦታ አመርቼ እንደተሰለፍኩ፤ ልጆቹ አሁንም በየአቅጣጫው ቆመው ወደ እኔ ይመለከቱ ነበር፤ በዚህ ወቅት ከየት መጣ ሳልለው አንድ ደግ ባለ መኪና “ወደ ፒያሳ ነህ?” አለኝና አሳፍሮ ወሰደኝ።

በዚህ ወቅት በ “ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱” ላይ ሰዶማውያን ወደ አብርሃም ዘመድ ወደ ሎጥ ቤት ወጥተው ለማጥቃት ሲሞክሩ መላዕክት በአካል ወደ ሎጥ ቤት እንግድነት ገብተው አደጋ እንዳይፈጠር በር ሲዘጉና ሎጥን ከጥፋት ሲያድኑ የተነገረን ታሪክ ትዝ አለኝ።

ታዲያ የኔ ቢጢዎች ጋር የነበሩት እነዚህ ልጆች እነማን ናቸው? እያልኩ እራሴን ጠየቅኩ። እነዚህን ከ13 እስከ20 የሚጠጉ እድሜዎች ያሏቸውን፡ በደንብ መናገር የሚችሉትን ጎረምሳዎችን ያውኩ ዘንድ የመሀመድ ዲያብሎስ ምዕመናኑን አዘጋጅቷቸው ይሆን? መቼም ሰይጣን ሁሌ ከቤተክርስቲያን አይርቅምና!

______________________________

 

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቃጠሎ በኖርዌይ | ሶማሌው የመሀመድ አርበኛ ፪ ዓብያተ ክርስቲያናትን አቃጠለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 24, 2020

ባለፈው ዓመት ኖርዌያውያን ቁርአን በማቃጠላቸው እኔም ቤተ ክርስቲያንን አቃጥላለሁ ክርስቲያኖችንም እገድላለሁ፤ የአላህ ትዕዛዝ ነው፤ ጀነት የመግቢያዬም መንገዴ ነው” ይላል ይህ ሶማሊያዊው የአረቦች ባሪያ።

ሙስሊም ስደተኞችን አንፈልግም፤ እስልምና መወገድ አለበት” የሚሉ የኖርዌያውያን ቡድን እርኩሱን ቁር አን ባለፈው ዓመት ላይ አቃጥለዋል በሚል በቀል ነው ሶማሌው የአረቡ መሀመድ አርበኛ ሁለቱን ዓብያተክርስቲያናት ለማቃጠል የበቃው። የኖርዌይ ፖሊስ በኖርዌይ ጥገኝነት የተሰጠውን የሃያ ስድስት ዓመቱን ጡትነካሽ ሶማሌ የዘር አሻራ በመከተል ነበር ሊያስረው የበቃው። ቤተ ክርስቲያን ለማቃጠያ የተጠቀመበትን ጠርሙስ በአንዱ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እና የለበሰውን ሱሬ ቅዳጅ በሌላው ቤተ ክርስቲያን በመገኘታቸው ሊያዝ በቅቷል። አሁን ጽንፈኛ ድርጊቱን አምኗል።

ቸርች ማቃጠል ነበር ወደፊትም ይቀጥላል!” ብሎን የለም ሌላው የመሀመድ አርበኛ አሸባሪው ግራኝ ዐቢይ አህመድ።

የፍጻሜ ዘመን ነውና የዲያብሎስ ዋቄዮአላህ ልጆች በሃገራችን እንደሚያደርጉት በመላው ዓለምም በጂሃድ ላይ ተሰማርተዋል። እስልምና መቅሰፍት ነው፤ እስልምና በሄደበት ቦታ ሁሉ ችግርን፣ ጥላቻን፣ ረብሻን፣ አመጽን፣ ውድቀትንና ግድያን ብቻ ነው ይዞ የሚጓዘው።

ይህ ሁሉ የሚያሳየን ዋቀፌታ እና እስልምና አንድ መሆናቸውን ነው። ለዚህም እኮ ነው “ዋቄዮአላህ” የሚለውን ስም ለአምላካቸው ለመስጠት የተገደድኩት። ሁለቱም የበሉበትን ወጪት ሰባሪ፤ ያጎረሳቸውን እጅ ነካሾች ክፉና ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ናቸው፡፡ የሁለቱም ርዕዮተ ዓለማት ተከታዮች “አምጡ!” እንጅ “እንኩን!” ያልለመዱ፣ “በቃኝን” “ትህትናን” እና “ይቅርታን” የማያውቁ “ሁሉ ኬኛ፣ ሁሌ ተበድለና” እያሉ እንደ ጅራፍ እራሳቸው ገርፈው እራሳቸው ሲጮሁ ይሰማሉ።

ነገሩ ለአዲስ አበባ ከተማ ዋና ጎዳና ስያሜ የሰጡትና የቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት ዊንስተን ቸርችል እንደተናገሩት ነው። እ..1899 .ም ላይ ባወጡትና “የወንዙ ጦርነቶች፤ የሱዳን መልሶ ማቅናት ታሪካዊ ዘገባ” (The River WarsAn Historical Account of the Reconquest of the Sudan)በተባለው መጽሐፋቸው የሚከተለውን ጽፈው ነበር፦

መሀመዳዊነት/እስልምና በሰው ልጅ ላይ የጣላቸው እርግማኖች ምንኛ አስከፊ ናቸው! በሰው ውስጥ አደገኛ የሆነ የአክራሪነት ስሜት ከመፍጠር በተጨማሪ በውስጡ ልክ እንደ እብድ፣ ተናካሽ ውሻ ነውጠኛ ያደርጋል። ውጤቶቹ በብዙ ሀገሮች ውስጥ በግልጽ ይታያሉ፤ መጥፎ ልምዶች ፣ ደካማ የእርሻ ስርዓቶች ፣ ዝግምተኛ የንግድ ዘዴዎች እና የንብረት አለመተማመን/አለመረጋጋት(ሁሉም ኬኛ!) የመሀመድ ተከታዮች በሚኖሩባቸውና በሚገዟቸው ቦታዎች ሁሉ ይታያሉ።”

How dreadful are the curses which Mohammedanism lays on its votaries! Besides the fanatical frenzy, which is as dangerous in a man as hydrophobia in a dog, there is this fearful fatalistic apathy. The effects are apparent in many countries, improvident habits, slovenly systems of agriculture, sluggish methods of commerce, and insecurity of property exist wherever the followers of the Prophet rule or live.”

__________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሶሪያዊ ኦርቶዶክስ አባት | አረብ ሙስሊሞች ተሰድደው ወደ አገራችን ሲገቡ ባህልንና ስልጣኔን አስተማርናቸው ዛሬ ግን ይቆጨናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 29, 2020

አረብ ሙስሊሞች በወራሪነት ሲመጡ አውሬዎች ነበሩ፤ ቢሆኑም እኛ ክርስቲያኖች አስተማርናቸው፣ አሰለጠንናቸው፤ ግን ከዱን፤ ይህ ስህተት እንደነበር አሁን ተረዳነው፤ ስላሰለጠንናቸውም ወደፊት ታሪክ ይወቅሰናል።የነነዌ/ ሞሱል ከተማ ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ

ያው እንደምናየው በኢትዮጵያ ሃገራችንም ዛሬ ተመሳሳይ ክስተት እንደገናበመታየት ላይ ነው። በስልጤ እየተፈጸመ ያላው ጂሃድ በጥንታውያኑ ሶርያ፣ ግብጽ፣ ኢራቅ፣ ዛሬ ቱርክ በተባለችው አናቶሊያ በተመሳሳይ ሁኔታ ነበር የተካሄደው።

አዲስ ነገር የለም! ክርስቲያኖች በብዛት ከሚኖሩባቸው የኢትዮጵያ ቦታዎች ሙስሊሞች በግድም ሆነ በውድ እንዲወጡ መደረግ አለበት። ሞኙ ወገናችን መቀራረቡን፣ አብሮ መኖሩንና የጠላቶቹ ቀላቢ መሆኑን ማቆም አለበት። ደጋግሜ የምለው ነው፤ ዳቦ ከመንግስትም ሆነ ከሙስሊሞች ገዝታችሁ አትብሉ፤ የክርስቶስ ተቃዋሚው ህብስትነው። እነ ግራኝ ዐቢይ አህመድ መስጊድ ለመሥራት ቃል ሲገቡ፣ የእስላም ባንኮችና ዳቦ ቤቶችን ሲከፍቱላቸው ለመጨረሻው ጂሃድ ተነሱ ማለታቸው ነው።

ሞኝ ሰው እራሱ ከሠራው ልምድ ብቻ ለመማር ይሻል፤ ብልህ ሰው ግን ከሌሎች ልምድ ይማራል

ከአምስት ዓመታት በፊት ሙስሊሞች በአሁኗ ኢራቅ የዮናስ ከተማ የነበረችውን ሞሱልን/ነነዌን ወርረው ጥንታውያን ክርስቲያኖችን (የክርስቶስን ቋንቋ አራሜይክን የሚናገሩትን)ሲጨፈጭፉና ዓብያተክርስቲያናቱን በእሳት ሲያጋዩ በሕይወት ተርፈው የነበሩት የሞሱል እና የኩርዲስታን ክልል ሀገረ ስብከት የሆኑት የሶሪያ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ ይህን ታሪካዊ የቴሌቪዥን ቃለ መጠይቅ ሰጥተው ነበር። እሳቸው በበኩላቸው ክርስትያኖች ለወራሪዎቹ የአረብ ሙስሊሞች የስልጣኔ ባህልን እንዳስተማሯቸው/ እንዳሰለጠኗቸው፤ ቢሆንም ቆየት ብለው እንደከዷቸውና በከንቱ እንደሸጧቸው በከፍተኛ ሃዘን አውስተው ነበር።”

በአሜሪካ እና በምዕራቡ ዓለም “በተሳሳቱ ፖሊሲዎች” ውጤት የተነሳ ኢራቅ በማፍያዎች/ወሮበሎች የምትገዛ ሃገር ሆናለች ብለዋል፡፡ ሊቀ ጳጳሱ በማናዲን ቴሌቪዥን ቃለምልልስ በነሐሴ 18 ቀን 2014 .ም በተላለፈው ቃለ ምልልስ ላይ “የምዕራባውያን ክፋት ከአረቦች ሞኝነት ጋር ሲዳቀል ብሔራት ይሞታሉ” ብለዋል፡፡

ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ ቪዲዮው ላይ የሚከተለውን መግለጫ ሰጥተው ነበር፦

ቢላዎች እንኳን የሉንም፡፡ ምንም ዓይነት የጦር መሳሪያ ከሌለን እንዴት ራሳችንን መከላከል እንችላለን? እነዚያ [አይሲስ] ታቅፊሮች በወረራ መልክ በመጡ ጊዜ… ሌላውን ሁሉ ይክዳሉ እናም 72 ደናግልን እና ዘላለማዊ ወንድ ልጆችን ለማግኘት ሲሉ መሞት እንፈልጋለን ይላሉ ፡፡

እኛ ክርስቲያኖች የዚህ አይነቱ ፅንሰሀሳብ የለንም ፡፡ እስክሪብቶ ፣ ወረቀት ፣ ባህል እና እውቀት ነው ያለን፡፡ የምንዋጋበት ሌላ ምንም ነገር የለንም፡፡ ሕግ በማይኖርበት ስፍራ አንድ ክርስቲያን መኖር አይችልም፡፡ የምንኖረው በሕግ በሚተዳደር ቦታ ብቻ ነው፡፡ እኛን የሚጠብቀን እና መብቶቻችንን የሚያረጋግጥ ሕግ በሌለበት ቦታ መኖር አንችልም ፣ ምክንያቱም መሳሪያ የለንምና በሃይማኖታችን ፣ በማህበረሰባችን እና በቤተሰባችን ፥ የደም ባህልን ፣ መግደልን እና ዝርፊያን አናውቅምና ነው ፡፡

እኛ እንደዚህ አይነት ባህል የለንም ፣ ይህንን መረዳት አለባችሁ ፡፡ ሙስሊሞቹ ግን ይህ ነው ባህላቸው፡፡ አሁን እኛ ከእነዚህ አራዊት እራሳችንን መከላከል አለብን፡፡ እነሱ እንስሳት ናቸው፡፡ እኛ እንስሶች አይደለንም፡፡ እውነተኛ ሰብአዊነትን እንወክለዋለን እንጅ፡፡ እንዴት እንደሚገደል አናውቅም፡፡ እንዴት እንደምንገድል አናውቅም፡፡ የምናውቀው ነገር ቢኖር በዙሪያችን ያሉትን ባህሎች እንዴት እንደምንፅፍ እና ባህልን እንዴት እንደምናስተምር ነው ፥ ልክ ለ ወራሪዎቹ አረቦች እና ሙስሊሞች ባህልን አስቀድመን እንዳስተማርናቸው።

አረብ ሙስሊሞች ተሰድደው ወደ አገሮቻችን ሲገቡ እኛ በተለይም የሶሪያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ለእነርሱ ባህልንና ስልጣኔን አስተማርናቸው፡፡ እነሱን በማስተማራችን እና ለእንርሱ መፅሐፍትን ወደ አረብኛ በመተርጎማችን ወደፊት ታሪክ ይረገምናል፡፡ እኛ እስከዛሬ ድረስ በጎውን ባህል ስናካፍላቸው ቆይተናል ፣ ግን አሁን በቀላሉ ሸጡን ፥ ለመሞት ፈቃደኞች ከሆንባት ሃገራችን እኛን አባረሩ፡፡

ይህ ሁሉ የአሜሪካ እና የምዕራቡ ዓለም የተሳሳቱ ፖሊሲዎች ውጤት ነው። የምዕራባውያን ክፋት ከአረቦች ሞኝነት ጋር ሲዳቀል ብሔራት ይሞታሉ፡፡ ስለዚህ ያው አሁን እኛ በዓለም ፊት እየተገደልን ነው፡፡

ደግሜ ደጋግሜ የምናገረው ነው፤ በእስልምና የባርነት ቀንበር/ድህሚ ሆኖ ከመኖር መሞትን እንመርጣለን። እግዚአብሔር አምላክ ነፃ አድርጎ ነውና የፈጠረን ባሪያ ከመሆን ነፃ ሆነን መሞት ይሻለናል።

ብለው ነበር።

የሚከተለው ከስድስት ዓመታት በፊት በጦማሬ ላይ ከቀረበው የተወሰደ ነው

በዝምታ ዋሻ ውስጥ የተደበቃችሁ የተዋሕዶ አባቶች፡ ሌቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ የገጠማቸውን ዓይነት ሃዘን ከማየታችሁ በፊት፤ አላየንም፤ አልሰማንም፣ አላወቅንም!” ማለት አትችሉምና ነገሮች ሁሉ በይበልጥ አደገኛ ከመሆናቸውና፣ የቤተክርስቲያን ዕጣ እንደዚህ አሳዛኝና አስለቃሽ የሆነ ደረጃ ላይ ከመድረሱ በፊት፤ እንደተለመደው ሰላም! ሰላም! በማለት ወለም ዘለም ሳትሉ ዛሬውኑ በጎቻቸውን በቆራጥነት መቀስቀስ ይጠበቅባችኋል! የዋቄዮአላህ ተከታዮች ተመሳሳይ ፋሺስታዊ ተግባር በመፈጸም ላይ ናቸውና ፥ የግራኝ አህመድ ታሪክ እየተደገመ ነውና።

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዋሃ’ዐቢይ አህመድ የስልጤ እስላምዊት ሪፓብሊክን ለመመስረት ተግቶ እየሠራ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 29, 2020

ስልጤ የሉሲፈርን ኮክብና ጨረቃ አውርዶ በኢትዮጵያ ላይ ሰለጠነባት፤ የቱርክ ሳተላይት ክልል እንኳን ደህና መጣሽ! አይ ኢትዮጵያ! እነዚህ ከሃዲ አማሌቃውያን እኮ ገና ከመቶ ዓመታት በፊት በቅድስት ሃገራችን ተጠራርገው መውጣት ነበረባቸው።

ከሃዲው የበሻሻ ቆሻሻ ግራኝ አህመድ እንዲህ ይለናል፦

  • አረቦች አቃፊ ናቸው፤ ቤተ ክርስቲያን ለኢትዮጵያውያን ሰርተውላቸዋል፤ ሰልጥነዋል
  • ኢትዮጵያውያን ግን አቃፊ አይደሉም፤ መስጊድ አልሰሩም፤ ኋላ ቀር ናቸው

በየትኛዋ ዓለም እየኖረ ነው? ኢትዮጵያን የማዋረድ እና የኢትዮጵያውያንን ሞራል የመደቆስ አጀንዳ ይዞ ካልመጣ በቀር፤ አጀንዳው በግልጽ ይህ ነው ፥ ከመቼ ወዲህ ነው አረብ የሰለጠነው? ከመቼስ ወዲህ ነው አረብ አቃፊ የሆነው? ይህ ሰው ምን ያህል ቅሌታም ቢሆን ነው?!

ቀጠል አደረገና፦

99% የሚሆነው ሙስሊም በሚኖርበት ቦታ ስልጤዎች ስልጣኔን ከአረብ ተምረዋልና አቃፊ ናቸው፤ ሰልጥነዋል ፥ ክርስቲያኖች ግን አቃፊዎች አይደሉም፣ አስተሳስባቸው ኋላ ቀር ነው፤ መስጊድ ያቃጥላሉ፤ ስለዚህ ኢትዮጵያን በስልጣኔ የዓለም ውራ አድርገዋታል”

ዋው! ታዲያ እንዲህ የመሰለ የኢትዮጵያ ጠላት፣ የአረቦች አሽቃባጭና ወኪል በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ ይታወቃልን? በፍጹም!

👉 ደቡብ ክልልን በዕቅድ ፈረፈረው ፥ አሁን በስልጤ ለቱርክ ዲቃላዎች የእስላማዊት ሪፐብሊክ መሠረቱን ጣለላቸው።

👉 ይህ ባፋጣኝ መጠረግ ያለበት ቀንደኛ የኢትዮጵያ ጠላት ደግሞ ደጋግሞ ነግሮናል፤ በተግባርም እያየነው ነው፦

ኦሮሞ፦ ትናንት ንቆን፣ ሰብሮን፣ ዘርፎን፣ ኦሮሚያ ውስጥ ያለውን ሁሉ ግጦ የወሰደን፣ ልጆቻችሁ ታግለው፣ ሰባብረው፣ ከኦሮሚያ እንብርት አባረው ካስወጡት ጋር ከመቆም ሞት ይሻላል። ትናንትና ያዋረደንን፣ አዋርደነዋል፤ ትናንት የሰበረንን ሰብረነዋል። ትናንትና አትወጡም አትገቡም ብሎ አጥር ያጠረብን ዛሬ ወጥቶ መግባት አይችልም፣ ከእኛ ፈቃድ ውጪ።

አንዳንድ ሰዎች ብልጽግና ለምን ተፈጠረ? የማን ነው? ብለው ይጠይቁናል። ብልጽግና የኦሮሞ ነው፤ ብልጽግና፣ ብልጽግና የኦሮሞን ጠላቶች ከስልጣን፣ ከቤተመንግስት ለማባረር የተፈጠረ ነው። ብልጽግና ጠላቶቻችን ከዚህ በኋላ ከኛ ጋር ቁጭ ብለው በሀገሪቱ ላይ መወሰን እንዳይችሉ የተፈጠረ ነው። “ኦሮሞ የራሱን ድርጅት ገንብቶ ሀገር መምራት አይችልም፤ ሀገር መምራት የለበትም፤” የሚሉት ብልጽግናን ይሰድባሉ። ኦሮሞ ግን የብልጽግና አባት፣ የአዲስ ሃሳብ አእምሮ ባለቤት ስለሆነ የራሱን አያሳንስም፤ የራሱን አይገፋም፤ የራሱን አይጠላም። ይሁን እንጂ በሱ(ብልጽግና) ተጠቅሞ ባሌን ያለማል።

ዛሬ እንደ ሚዳቋ ወዲህና ወዲያ እየሮጠ የሚወራጨውን ይቅርና ሃያ ሰባት ዓመት የበላችንን ወያኔ እንኳን በልተን አባረናታል። ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።

ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣

ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ ፣ ይህን ዘመን የሰጠን እግዝያብሄር በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ።

ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል አንድነታችንን እንጠብቅ።

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

ኮርያዊቷ መሀመድን በሲዖል እንዲህ ሲያለቅስ ሰማሁት ትለናለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2020

የደቡብ ኮሪያዋ “ቦ ራ ቾይ” “መሀመድ በሲኦል ውስጥ ሲሠቃይ በራዕይ ለማየት በቅቼ ነበር” በማለት መስክራለች። በኮርያኛ ቋንቋ ባቀረብችው የድምጽ ቅጅ “መሀመድ “ባካችሁ ወደ ሲኦል እንዳትገቡ፣ ወደ ሰማይ ቤት የሚወስደው ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው” እያለ በጽኑ ለቅሶ እየተማጸነ ሲናገር ሰማሁት።” ትላለች።

መሀመዳውያኑ የነብያቸውን ስም በጠሩ ቁጥር ደጋግመው፤ “ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም”(..)/ ሰላም በሱ ላይ ይሁን፣ ወይንም ነፍሱን ይማረው” የሚሉት እኮ ለዚህ ነው። የሚገርመው ነገር ስሙን በጠሩና ልጆቻቸውንም “መሀመድ” ብለው በሰየሙ እንዲሁም ሰዎችን ወደ እስልምና አምልኮ በጋበዙ ቁጥር መሀመድ የሚገኝበት የገሃነም እሳት ነበልባል መጠን ከፍ እንደሚልበት አለማወቃቸው ነው።

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ይገርማል! | የተዋሕዶ ልጆች በሊብያ እና በናዝሬት በአንድ ዕለት ነው የተሰዉት | በትንሣኤ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 26, 2020

+አንድ ማሳሰቢያ!+

የአውሬውን የ”Copyright” ጨዋታ መብት በመጠቀም ይህን ቻነል ለማዘጋት እየሠሩ ያሉ “ተዋሕዶ ነን” የሚሉ ዩቱበሮች፦

👉 ቻነል ፦ “Lule Quanquayenesh (ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ)”

👉 Content removed by Lule Quanquayenesh (ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ)

👉 ቪዲዮዎች፦

+ “ኢትዮጵያ ማለት ቤተክርስቲያን ናት ፤ እየታረዱላት ያሉትም የተዋሕዶ ልጆች ናቸው”

+ “የሰይጣን ምልክት 666 ነው ፥ የክርስቶስ የሆኑት ደግሞ ባንገታቸው ላይ ያለው ማሕተብ ነው”

👉 ቻነል Semayat/ ሰማያት

👉 ቪዲዮ፦ + “በዶክተሮች ሊፈታ የማይችለው ወረርሽኝ በጻድቁ ማእጠንት ይታጠናል | የማእጠንት ፀሎት በአሜሪካ”

Content removed by Semayat የደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ወአቡነ ሀብተማርያም የማእጠንት ፀሎት በተወሰኑ የቨርጂንያ መንደሮችና

እንግዲህ እነዚህ ዩቱበሮች አውሬው ተነካባቸው መሰለን በምናቀርበው ነገር የተደሰቱ ሆነው አላገኘናቸውም። መልስ እንዲሰጡን ጊዜ ሰጥተናቸው ነበር።

ማንም የሜዲያ ሰው ነኝ ማለት በሚችልበትና መላው የሰው ልጅ በወረርሽኝ ጉዳይ በተጠመደበትና በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወገን መቀራረብና መፈቃቀር በሚኖርበት በዚህ የጭንቀት ዘመን ነጋዴ እንጅ አንድ “ክርስቲያን ነኝ” የሚል አካል በጭራሽ “Copyright“ የተባለውን ዝባዝንኬ እንደ መሀመዳውያኑ መጠቀም የለበትም። በተለይ በፋሲካ ሰሞን፤ ያውም “ሰለጠነች” በምትባለዋ አሜሪካ እየኖሩ። የኛን ቪዲዮዎች ማንም መጠቀም ይችላል፤ እንዳውም ደስ ይለናል!

ልብ ብላችሁ ከሆነ እንደ ውቂያኖስ ሰፊ በሆነ የዩቱብ ቪዲዮዎች ዓለም “Copyright“ን በብዛት የሚጠቀሙት ኢትዮጵያዊ ነን” የሚሉ ዩቱበሮች ናቸው። ታዲያ ይህ የስግብግብነት፣ የምቀኝነት፣ የክፋትና የጠላትነት መገለጫ አይደለምን? 21ኛው ክፍለ ዘመን ፤ ምናልባትም ኢንተርኔት የሚባል ነገር በቅርቡ እልም ብሎ ሊጠፋ በተዘጋጀበት ወቅት በራስህ ወገን ላይ ይህን መሰል እቃ እቃ ጨዋታ መጫወቱ አያሳዝንምን? ሰው እንዲማርበት ነው፤ ““ኮፒራይት” ከ666ቱ ምልክቶች አንዱ ነው፤ የአውሬው ባሪያ ከመሆን ለመዳን ከዩቱብና ጓደኞቹ ገንዘብ አትቀበሉ” ለማለት ነው።

ይህ ቀላል ነገር ነው፤ ዋናው እና ትልቁ ተል ዕኳችን አውሬውን መታገል ነው፤ ሕዝባችንን የሚያሰቃይብንን፣ ሕፃናቱን የሚገድልብንን፣ ካህናትን የሚያስርና የሚገድልብንን፣ እናቶችን የሚያፈናቅልብንን የአውሬ ሥርዓት ማጋለጥ ነው፤ የተሰውትን ሰማዕታት ወገኖቻችንን ማስታወስ ነው።

ለማንኛውም ሌላው ቻነላችን እዚህ ይገኛል፦

+++ዘመነ ኢትዮጵያ+++

ከምስጋና ጋር

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: