Posts Tagged ‘እስላማዊ አካሄድ’
አባ፡ ዶ/ር አብዮትን በጥብቅ ሲያሳስቡ፡ ኢማሙ ክፉኛ ታመሙ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2019
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ቃጠሎ, ቤተክርስቲያን, ተዋሕዶ, አባት, አብይ አህመድ, አክሱም, ኢማሙ, እስላማዊ አካሄድ, ክርስትና, ወሎ, ጂሃድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
አባ፦ መቼ ነው ሰይጣን የሰጣችሁን ሕገ-መንግስት የምትቀዱት?“ | ዶ/ር አህመድ፦ “ቸርች” ገና ብዙ ይቃጠላል፤ ተለማመዱት”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2019
መጪውን ጽንፈኛ-ጂሃዳዊ-ጥቃትን ተዋሕዶ ክርስቲያኑ ይለማመደውና/ ጸጥ ብሎ ይቀበለው ዘንድ በደንብ የተቀነባበረ እባባዊ/ ሰይጣናዊ አካሄድ ነው። ትግራይ/ አክሱም ከዚያ ወሎ/ላሊበላ…
የሰይጣናዊ አዕምሮ መቆጣጠሪያ መርሃ ግብር መሠረት የሆነው ዒላማዊ የማህበራዊ ቅኝት መመሪያዎች–
-
+ ከብዙዎቹ (ከብቶች) ጋር ሂድ
-
+ ከከብቶች ተለይተህ አትቁም
-
+ አትከራከር፤ ጀልባውን አታናውጥ
-
+ ባለሥልጣንን አትጠይቅ
-
+ አብረህ ሂድ፣ ተስማማ ፥ አሊያ ትገለላለህ
-
+ ዝም በል እና ተቀላቀል/ ተደመር
-
+ መሪዎችህ እና መገናኛ ብዙኃን የሚነግሩህን ነገር ሁሉ እመን
-
+ ማን ነህና ነው ነገሮችን የምትጠይቅ?
___________________
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ቃጠሎ, ቤተክርስቲያን, ተዋሕዶ, አባት, አብይ አህመድ, አክሱም, እስላማዊ አካሄድ, ክርስትና, ወሎ, ጂሃድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »