ታላቁን ንጉሣችንን፡ አፄ ምኒሊክን በማታለል ጂቡቲን እና ኤርትራን ከእናት አገራቸው ኢትዮጵያ የነጠለቸው፥ ብላም የማታለያና ጥገኛ የማድረጊያ የምድር ባቡር ከረሜላውን ለኢትዮጵያ የሰጠችው ፈረንሳይ በእሳት በመጋየት ላይ ነች። ይህን ቪዲዮ በማቀርብበት ወቅት የክርስቶስ ጠላቶች በሽትራስበርግ ከተማ የገና ገበያ ላይ የንጹሀኑን ደም አፍስሰዋል። ወስላታው ማክሮን በሰሞኑ አመጽ ተረብሿል፣ ከሃሳብ ረሃብ የተነሳ በጣም ተጨንቋል፤ አሁን ከዚህ የጭንቀት ጉድጓድ ለመውጣት ምናልባት ማካሮኒውን ለመቀቀል ሲል ይህን የሽብር ጥቃት አቀነባብሮት ይሆናል። ሦስቱ “M“ች፤ ማክሮን፣ ሜርከል እና ሜይ፡ በሚሊየን የሚቆጠሩትን እስማኤላውያኑን የዱር አህዮች ወደ አገሮቻቸው ያስገቡት እንደዚህ ባሉት የጭንቅ ቀናት እንደፈለጉት ሊጋልቧቸው ስለሚችሉ እንዲህ ሊጠቀሙባቸው ነው። የንጹሀኑ ህይወት ግድ አይሰጣቸውም።
በአገራችንም ከሞግዚቶቹ ትምህርት የወሰደው ግራኝ አህመድም ተመሳሳይ ድርጊቶችን በመፈጸም ላይ ነው። የመስቀል አደባባዩ ድራማ የሚጠቀስ ነው። እነዚህ ሉሲፈራውያን የንጹሀኑን ደም እንዳፈቀዳቸው በማፍሰስ ላይ ናቸው፤ ህፃናቶቻችንን በመመረዝ ላይ ናቸው። ባለፈው መስከረም ወር ላይ፡ የእነ ፈረንሳይን ትዕዛዝ በመቀበል አዲስ አበባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፊት ለፊት የቆመውን የ አፄ ሚኒልክ መታሰቢያ ኃውልት ካላፈረስን እያሉ ሲዝቱ የነበሩት የዋቄዮ አላህ ልጆች ባለፈው “ሰንበት” (ሰንበት መካሄዱ ያለምክኒያት አይደለም) በፈረንሳይ ከተቀጣጠልው ችቦ ትልቅ ትምህርት ፈጥነው ሊወስዱ ይገባቸዋል።
እጃችሁን ከሃገረ እግዚአብሔር ላይ አንሱ!