Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘እረፍት’

አቡነ መርቆርዮስ በሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ዕለትና በአቡነ ማትያስ በዓለ ሲመት ማግስት አረፉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 4, 2022

የአቡነ መርቆርዮስ እረፍት፤ የሀዘን መግለጫ በቅዱሳን ጳጳሳት ✞

👉 ገብርኤል 👉ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

አቡነ መርቆርዮስ በከንቱ የዲያስፐራ አማራ ፖለቲከኞች ቍጥጥር ሥር ሆነው አንዳንድ ስህተቶችን ቢሠሩም ቅሉ፤ በዚህ የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ዕለት ነፍሳቸውን ይማርላቸው። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ይደምርልን! ✞

በቅዱስ መርቆርዮስ ዕለትና በብጹ እ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በዓለ ሲመት (የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ አክሱም ጽዮናውያን አባቶቼንና እናቶቼን በረሃብ በሚቆላበት በዚህ ወቅት ይህን በዓለ ማክበር አልነበረባቸውም! የሚል እምነት አለኝ!) ማግስት መሆኑ አስገራሚ ነው፤ ባለፈው ሳምንት ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ ሆስፒታል ሄዶ ጎብኝቷቸው ነበር የሚል ዜና ስመቼ ነበር። ይህ አረመኔ የኦሮሞ አገዛዝ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ባርነትን፣ ስቃይንና ሞትን ይዞ ነው የመጣው። ኦሮሞዎች በጭራሽ ሥልጣኑን መረከብ አልነበረባቸውም፤ በግለሰብ ደረጃ ሰሜናውያኑን ለመርዳት እስካልሆነ ድረስ በቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ አይፈቀድላቸውምና። ይህን መለኮታዊ እውነት መቀበል ግድ ነው!

ሰማዕት ቅዱስ ፒሉፓዴር መርቆሬዎስ ✞

ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ አገሩ ሮም አስሌጥስ ሲሆን በ፪፻/200 .ም አካባቢ እንደተወለደ የሚነገርለት ቅዱስ መርቆርዮስ ውልደቱ ጣዖትን ከሚያመልኩ ቤተሰብ ነበር ነው። ቅዱስ መርቆሬዎስ ከተወለደ በኋላ መልአኩ የተናገረው ቃል ሁሉ እንደተፈጸመ ሲያውቅ አባቱ ከነቤተሰቡ አምነው ተጠምቀዋል። የመርቆሬዎስ ስመ ጥምቀቱ “ፕሉፖዴር” ነው፤ ገብረ እግዚአብሔር ማለት ነው። በጥበብ በፈሪሀ እግዚአብሔር አድጎ አባቱ ሲሞት የአባቱን ሹመት ወረሰ።

††† ንጉሱ ዳኬዎስ ይባላል። መምለኬ ጣዖት ነበር። በርበሮች በጠላትነት ተነስተውበት እንደምን ላድርግ ብሎ የምክር ቃል ሲልክበት መልአኩ በአምሳለ ወሬዛ ቀይህ በሊህ ሰይፍ ይዞ በዚህ ጠላቶችህን ድል ትነሳለህ ደስ ብሎህ …በተመለስክ ጊዜ ግን ጌታህ እግዚአብሔርን አስበው ሲለው ታይቶት ነበርና አትፍራ ጌታ ጠላቶቻችንን አሳልፎ ይሰጠናል ብሎት አጽናንቶት ዘመቱ። መርቆሬዎስም ኃይል ተሰጥቶት ጠላቱን ድል ነስቶ ሲመለስ ከሃዲው ንጉስ ኡልያኖስ ወዲያው ኃይል ለሰጡን ለረዱን ለዓማልክቶቼ በዓል አድርጌአለሁና ፈጥነህ ና ብሎ ላከበት። ሄዶ ሹመት ሽልማትህ ላንተ ይሁን “አንሰ ኢይክህዶ ለአግዚአብሔር አምላኪየ /እኔ ጌታዬን አልክድም/ ላቆመው ጣኦት አልሰግድም በማለቱ የሰው ልጅ ሊሸከመው የማይችለውን መከራ ተቀበለ።

††† መርቆሬዎስ ከዕረፍቱም በኋላ ብዙ ተአምራትን አድርጓል፤ ፈረሱ ለሰባት ዓመት ወንጌልን አስተምሯል፤ በኋላም አንገቱን ቆርጠው ገድለውታል እንዴት ብሎ የሚገረም የበልአምን አህያ ይጠይቃት፤ እኛስ እስመ አልቦ ነገር ዘይሳኣኖ ለእግዚአብሔር ብለን እንመልሳለን።[ዘኁልቁ ፳፪፥፳፰]

የቅዱስ መርቆሬዎስ ስዕልም በአዎንታ አንገቱን ዘንበል አድርጎ ምስክርነት ሰጥቷል። ይህም ሊታወቅ ዛሬ በሀገራችን በምድረ ተጉለት በስሙ ከታነጸ ቤተ ክርስቲያን ካህናት ደነነ ስዕሉ እያሉ ሲዘምሩ ጎንበስ ቀና ሲሉ እንደሚታይ ይነገራል።

††† የሰማዕቱ የቅዱስ መርቆሬዎስ ረድኤቱ፣ በረከቱ፣ አማላጅነቱና ቃል ኪዳኑ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን። †††

____________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ይህን ቪዲዮ ካቀረብኩ ከወር በኋላ የሕንድ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አረፉ | ምልክቱ ምን ሊሆን ይችላል?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 25, 2021

💭 ሐምሌ ፲፪/፪ሺ፲፫ ዓ.ም (አቦ፣ ጾመ ሐዋርያት መፍቻ፣ ሊቃነ መላዕክት ሳቁኤል)

ብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ጳውሎስ ዳግማዊ፤ የሕንድ ማላንካራ ሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አረፉ

❖❖❖ ነፍሳቸውን በቅዱሳኑ ዕቅፍ ያኑርንል ከማህበረ ፃድቃን ይደምርልን!❖❖❖

❖❖❖ገድለ ሃዋርያ ቅዱስ ቶማስ ፥ ፆመ ሃዋርያት(በትግርኛ)❖❖❖

ይህን ዜና ገና ዛሬ መስማቴ ነው፤ ያውም በቅዱስ ቶማስ ወርሃዊ በዓል፣ በቅዱስ ያዕቆብ የጌታችን ወንድም ዓመታዊ ኃዋርያዊ/ወንጌላዊ በዓል።

ብጹዕነታቸው ከማረፋቸው ከወር በፊት እሳቸውን እና ኤንዶሶልፋን የተባለውን መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል አስመልክቶ ታች የሚገኘውን ቪዲዮና ጽሑፍ አቅርቤ ነበር። አሁን ሁሉም ነገር መገጣጠሙን ሳሰላስልበት ምን እንደምል በጣም ግራ ገብቶኛል። ምን ሊሆን ይችላል? ብጹዕነታቸው ከጽዮን ጋር፣ ከቅዱሳኑ መላዕክት ጋር፣ ከፃድቃን አባቶቻችን ከእነ አቡነ አረጋዊ፣ አቡነ ሳሙኤል፣ አቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ አቡነ አብየ እግዚእ፣ አቡነ ሐብተ ማርያም፣ አባ ዘወንጌልጋር ሆነው በጽዮን ልጆች ላይ የተቃጣውን የባሱና የከፉ ጭፍጨፋዎችን እንዲሁም የኬሚካሎችና መርዛማ ምግቦች ጥቃቶች በመመከት የዋቄዮ አላህዲያብሎስ ሰአራዊትን ለመዋጋት ይሆን አስቀድመው ከእኛ የተሰናበቱት? በሺህ የሚቆጠሩ ሥውር ቅዱሳን እየተዋጉልን እንደሆኑ 100% እርግጠኛ ነኝ። ይህን የማያውቁና ለማወቅ የማይፈልጉ፤ ቢያውቁም እንኳን ከጽዮን ልጆች ጎን ለመሰለፍ “አሻፈረን! አምብዬው! ምናልባት ነገ!” የሚሉ ትዕቢተኛ፣ ሰነፍ፣ ግብዝና ልበ ደንዳና ወገኖች ምን ያህል ያልታደሉ ቢሆኑ ነው?! ምን ያህል ቢዘቅጡስ ነው?! ምን ያህልስ በዋቄዮአላህዲያብሎስ እጅ ውስጥ ቢገቡ ነው?!

እነዚህ ወገኖች ዛሬ ክርስቶስ መጥቶ ቢሆን በድጋሚ ይሰቅሉታል። አይይ! ይብላኝ ለእነርሱ ንጉሡ ክርስቶስማ ከእናታችን ድንግል ማርያም ተወልዶ አስተምሮ፣ ተሰቅሎ፣ ዓለምን አድኖ ከሞት ተንሥቶ አርጓል፤ ዳግም ለመፍረድ እና ዓለምን ለማሳለፍ እንደ መብረቅ ይመጣል፤ እረኛ በጎቹን ከፍየሎቹ እንደሚለይ ጻድቃንን በቀኙ ኃጥዓንን በግራው ለይቶ ያቆማቸዋል። በቀኙ ያሉትን “እናንተ የአባቴ ቡሩካን ወደ እኔ ኑ ወደ አባታችሁ መንግስተ ሰማያት ግቡ፡፡” ብሎ ለዘለዓለም ሕይወት ይጠራቸዋል፡፡ በግራው ያሉትን ደግሞ እጅግ በሚያስፈራና በሚያስደነግጥ የቁጣ ቃል “እናት ርጉማን ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀው ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ” ይላቸዋል፡፡ እግዚአብሔርን መፍራት ያቆሙት፣ የትግራይ እናቶች እርግማን የሚያመጣውን ከጦር የከፋ መዘዝ ለማወቅ የተሳናቸው ፺/90% የሚሆኑት የዛሬዎቹ “ ኢትዮጵያውያን ነን” ባይ ከሃዲዎች በስተግራ የሚቆሙ ፍዬሎች ናቸው። የዘጠኝ ወር ጊዜ ነበራቸው፤ ሆኖም ዛሬም የፍዬል ተግባራቸውን በተጠናከረ መልክ ቀጥለውበታል። አባታችን አባ ዘወንጌል /10% የሚሆኑት ተዋሕዷውያን ብቻ ናቸው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት የሚተርፉትሲሉን ትክክል ናቸው፤ ቄስ ነኝባዩ ጎንደሬም ሆነ እራሱን ለዋቄዮአላህ ኦሮሞ ባሪያ ለማድረግ የወሰነውና በአህዛብ ቡና፣ ጫትና፣ ሺሻ የታሠረው አብዛኛው አማራ ከትግራይ ተዋሕዶ ወንድሞቹና እኅቶቹ ጎን ቆሞ የአቴቴን አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከአዲስ አበባ አባርሮ እራሱንም የአማርኛ ቋንቋንም እንደማዳን፤ ዛሬ እንደገና ለአቴቴ ጋኔን የደም መስዋዕት ለመገበር ወስኗል። ስለዚህ በጭራሽ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሊሆን አይችልምና ከክርስቶስ ተቃውሚዎቹ አባገዳይ ኦሮሞዎች ጋር ወደ ጥልቁ ይወርዳል፤ በጣም አዝናለሁ ግን ይህ ሊሆን ግድ ነው።

በድጋሚ የምመለስበት በጣም ከባድና አስፈላጊ የሆነ ጉዳይ ነው ግን ጂኒው ግራኝ አብዮት  አህመድ አሊ “መቀሌን ተቆጣረናል” ብሎ ‘አባ ገዳዮችን’ ወደ መቀሌ እንደላካቸው እንዲህ ብዬ ነበር፦

አባገዳዮቹ የሞጋሳ ወረራ አጀንዳ ነው ይዘው የሄዱት፤ የደከመውን ሕዝብ እንደ ጥንብ አንሳ ለመብላትና በእርዳታና ትብብር ስም አምስት ሚሊየን ኦሮሞ በትግራይ ለማስፈር ሲሉ ነው። ወራሪ ምንግዜም የራሱ የሌለው ወራሪ ነው!

ሁሉም የሚያውቀው ጉዳይ ነው አብዛኛው ዛሬ ኦሮሞ ነውየተባለው ኦሮምኛ ተናጋሪ በውስጡ ጋላ አይደለም፤ ደጋግሜ የምለው ነው ለመጥቀስ የማልፈልጋቸውና ለረጅም ጊዜ የማውቃቸው በቅርብ የማውቃቸው ምርጥ የሆኑ ኦሮምኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን አውቃለሁና/70% የሚሆኑት ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋሎች አይደሉም አይደሉም የሚል እመንት አለኝና! በሞጋሳ ሥርዓት ተገድደው ጋላ ለመሆን የበቁትን ወገኖቻችንን ከዚህ አስከፊ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ነፃ የሚወጡበትን ስልት (በግድም ቢሆን) መፍጠር አለብን፤ እላለሁ። ዛሬ በመጮኽ ላይ ያለውን የኦሮሞ ሥርዓት የፈጠረው የአባገዳዮች ኦሮሞ ግን እኔ እንደሚሰማኝ፤  በመጽሐፈ ሄኖክ “የወደቁ መላእክት” ተብለው በተገለጹት እና በሰው ልጆች መካከል የነበረው ጾታዊ ተራክቦ ውጤት የነበሩት “ኔፊሊም” ወይም “ረዓይት” ስለተባሉት ፍጥረታት ዲቃላዎች  ናቸው። እነዚህ ሰውመሰል ፍጥረታት በእብራይስጡ ኔፌሊም፣ በግዕዙ ደግሞ ረዓያት ከሚባሉት የወደቁ መላዕክት የተገኙ ዘሮች በአውሮፓ፣ እስያ እና አሜሪካዎች እንዳሉ እናውቃለን፤ በኢትዮጵያም በመካከላችን እንዳሉ ያለፉት ሦስት ዓመታት በተለይ ደግሞ እነዚህ ዘጠኝ ወራት  እየጠቆሙን ነው።  ረዓይት” + “ራያ” …”ራያ ኬኛ” ማለት ጀምረዋል አይደል!?

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፴፱]❖❖❖

አቤቱ፥ ከክፉ ሰው አድነኝ፥ በልባቸውም ክፉ ካሰቡ ከዓመፀኞች ሰዎች ጠብቀኝ፤ ቀኑን ሁሉ ለሰልፍ ይከማቻሉ።

ምላሳቸውን እንደ እባብ ሳሉ፤ ከከንፈራቸው በታች የእፉኝት መርዝ ነው።

አቤቱ፥ ከኃጢአተኞች እጅ ጠብቀኝ፥ እርምጃዬንም ሊያሰናክሉ ከመከሩ ከዓመፀኞች አድነኝ።

ትዕቢተኞች ወጥመድን ሰወሩብኝ፥ ለእግሮቼም የወጥመድ ገመድን ዘረጉ፤ በመንገድ ዕንቅፋትን አኖሩ።

እግዚአብሔርንም። አንተ አምላኬ ነህ፤ የልመናዬን ቃል፥ አቤቱ፥ አድምጥ አልሁት።

አቤቱ፥ ጌታዬ፥ የመድኃኒቴ ጕልበት፥ በሰልፍ ቀን ራሴን ሸፈንህ።

አቤቱ፥ ከምኞቴ የተነሣ ለኃጢአተኞች አትስጠኝ፤ በላዬ ተማከሩ፤ እንዳይጓደዱ አትተወኝ።

የሚከብቡኝን ራስ የከንፈራቸው ክፋት ይክደናቸው።

የእሳት ፍም በላያቸው ይውደቅ፤ እንዳይነሡም ወደ እሳትና ወደ ማዕበል ይጣሉ።

፲፩ ተናጋሪ ሰው በምድር ውስጥ አይጸናም፤ ዓመፀኛን ሰው ክፋት ለጥፋት ይፈልገዋል።

፲፪ እግዚአብሔር ለድሀ ዳኝነትን ለችግረኛም ፍርድን እንዲያደርግ አወቅሁ።

፲፫ ጻድቃንም በእውነት ስምህን ያመሰግናሉ፤ ቀኖችም በፊትህ ይኖራሉ።

❖❖❖በግንቦት ፲፰/፪ሺ፲፫ ዓ.ም ያቀረብኩት ቪዲዮ❖❖❖

ሐዋርያው ቶማስ + ሕንድ + ትግራይ + ኤንዶሰልፋን/ Endosulfan ኬሚካል ☠”

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

💭 ቅዱስ ቶማስ ወደ ሕንድ እና አርሜኒያ ተጉዟል፤ ሐዋርያት ቅዱስ ማቴዎስ(በኢትዮጵያ/አክሱም ነው የሰማዕትነትን አክሊል የተቀዳጀው)፣ ቅዱስ ማትያስ፣ ቅዱስ በርተሎሜዎስ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል፤ ዛሬ ግንቦት ፳፮/26 የቅዱስ ቶማስ ክብረ በዓሉ ነው።

✞✞✞እንኳን ለሐዋርያው እና ወንጌላዊው ቅዱስ ቶማስ ዓመታዊ በዓል አደረሰን!!!✞✞✞

ጰራቅሊጦስ በጽዮን አደባባይ በቅዱስ ቶማስ ላይ በቅዱስ ነቢይ ፊት የበራ ነው።

ሐዋርያው እና ወንጌላዊው ቅዱስ ቶማስ እ.አ.አ በ፶፪/52 ዓ.ም ወደ ሕንድ ተጉዞ በመስበክ የማልያላም ቋንቋ ተናጋሪዎች የሆኑት የኬርላ ወገኖቻችን ክርስቶስን እንዲቀበሉ ረድቷቸዋል። የዚህ የደቡብ ሕንድ ኬረላ ግዛት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወንድሞቻቸንና እህቶቻችን በ፪ሺ፲ ዓ.ም ቱ የደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ደመራውን በደመቀ መልክ ከእኛ ጋር አብርተውት ነበር። የሕንድ(ኬረላ)ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፤ ፓትርያርክ እና መዘምራን በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ክርስቲያናዊ አንድነትን እና በወንድማማቾች/በእኅትማማቾች መካከል ሊኖር የሚገባው የእግዚአብሔር ፍቅር ምን እንደሚመስል አሳይተውን ነበር። እግረ መንገዳቸውንም በዚሁ የ፪ሺ፲ ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በጥንታውያን ክርስቲያን ሕዝቦችን ላይ ጦርነት እንደተከፈተባቸው እና ይህን ኬሚካል አስመልክቶም በኬረላ ግዛት ምን እይተሠራ እንደሆነ መለኮታዊ ጥቆማ አድርገውልን ነበር።

ይህም፤ ልክ በዚሁ በ ፪ሺ፲/2010 ዓ.ም ዓመት ሥልጣን ላይ እንዲወጣ የተደረገው የባራክ ሁሴን ኦባማ + የግብጽ + የሳውዲ + የኤሚራቶች + የሸህ አላሙዲን ምልምል ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በመላው ዓለም ክልክል የሆነው እና ጊዜው ስላለፈበት ቀደም ሲል በዘመነ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ወደ እስራኤል እንዲመለስ የተደረገውን☠ አደገኛ “ኤንዶሰልፋን/Endosulfan Pesticide“ መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል ከእስራኤል መልሶ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ አደረገ። ለምን?

ቅዱስ ቶማስ ወደዚህ አንገብጋቢ/አሳዛኝ ጉዳይ መራኝ፤

በዚህች እኅት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የኬረላ ግዛት ከ1978 .ም ጀምሮ

ኤንዶሰልፋን/Endosulfan የተባለውና በመላው ዓለም የተከለከለው የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል በሰብል ላይ ተረጭቶ በሕዝቡ ላይ ዛሬም ድረስ በጣም ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ላይ ነው።

😈 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ግዜው ያለፈበትን አደገኛ “Endosulfan Pesticide“ መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል ከእስራኤል ወደ ኢትዮጵያ ያስገባው ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ሊመርዝበት መሆኑ ዛሬ በትግራይ የምናያቸው አሰቃቂ ሁኔታዎች ማስረጃዎች ናቸው። የእግዚአብሔርን ፍጡር እንዲራብ ሰብሉን የሚጨፈጭፍና የሚያቃጥል፣ ሕፃናት በኬሚካል ተቃጥለው እንዲሰቃዩ የሚያደርግ አውሬ ምን ያህል ሰይጣንን የሚያስንቅ አወሬ እንደሆነ መገንዘብ አለብን። ሰይጣን እኮ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም ይፈራዋል!

☠“ሙሉ አ/አን ማፈንዳት የሚችል ኬሚካል ተከማችቶ ተገኘ!” የሚል ዜና በቅርቡ ሰምተን ነበር። እንግዲህ ይህ ዜና በምን መልክ እና ለምን እንዲናፈስ ማስፈራሪያ መሆኑ ነው። እንግዲህ ይህን ኬሚካል መልሶ ያስገባው በትግራይ ላይ ለመረጭት አስቦ ለጦርነቱ ገና ያኔ መዘጋጀቱ ነበር።

😈ግራኝ አብዮት አህመድ የሰይጣን ቁራጭ ነው!😈

በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ለማፈንዳት ገና የኑክሌር መሳሪያዎችን ለማግኘት ይጥራልይህ ስሜት የዛሬ ሦስት ዓመት ገና ፎቶውን እንዳየሁ ተሰምቶኝ በጦማሬ ገልጬ ነበር። የዚህን አውሬ ድምጽ የሰማሁትና ተንቀሳቃሽ ምስሉንም ያየሁት ስልጣን ላይ ከወጣ ከዓመት በኋላ ነበር። በምክኒያት! አንድ ወቅት ላይ ቴሌቪዥን ላይ ሲታይ፤ አጠገቤ ለነበሩ፤ “ይህ ሰው ማን ነው?” ብዬ ስጠይቃቸው፤ “እንዴ አታውቀውም እንዴ ጠቅላያችን እኮ ነው!” ብለው በመደነቅ ሲመልሱልኝ አስታውሳለሁ። አዎ! በመንፈስ ነበር የማውቀውና ዲያብሎሳዊ የሆነውን ቆሻሻ መንፈሱን አይቸዋለሁና

ለማንኛውም፤ እያንዳንዱ የጽዮን ልጅ፣ የክርስቶስ አርበኛ ትግራዋይ ወደ ትግራይ ብቻ ሳይሆን መዝመት ያለበት ወደ አዲስ አበባ ወይም ወደ ደብረ ዘይት አምርቶ ይህን ቆሻሻ 😈 ባፋጣኝ 🔥የመጥረግ ግዴታ አለበት። ይህን የሚያደርገው ጀግና የፀደቀ ነው!100%!

✞✞✞በትግራይ እጅግ በጣም አሰቃቂ ግፍና ወንጀል በመፈጸም ላይ ያሉት እነ ግራኝ ከሃዲዎች የኤዶማውያንና እስማኤላውያን ወኪሎች ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ! አሜን! አሜን! አሜን!✞✞✞

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምረኛው አባ ዘ-ወንጌል ተሰወሩ | አሁን የኢትዮጵያ መከራዋ ይጀምራል ፥ ትንሣኤዋም ይቀርባል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 22, 2019

እግዚአብሔር የአባታችንን ነፍስ ከቅዱሳን አበው ነፍስ ጋር ይደምርልን!!!

አባ ዘወንጌል✦

አባታችን አባ ዘወንጌል በሰሜን ኢትዮጵያ፡ ኢሮብ በሚባል መድኃኒያለም ገዳም ላይ የሚገኙ ሲሆን የ610 አመት እድሜ ባለ ፀጋ እንደነበሩ ይነገርላቸዋል። እንደ እውነቱ ከሆነ በኛ ዘመን ሰው እንደ ቅጠል በሚረግፍበት፣ የደሀ እንባ እንደ ጎርፍ በሚፈስበት ወቅት እንዲህ ያሉ አባቶች በዚህ ጊዜ መገኘታቸው እጅግ በጣም የሚገርምና የሚያስደስትም ነው። እድሜ እንደ ማቱሳላ ይሉሀል ይህ ነው።

ስለ አባ ዘወንጌል ብዙ አለመስማታችንና ዓለማችንም ስለ አባታችን የእድሜ ፀጋና (በዚህ ዓለም ያልተሰማ) ሲፈጽሟቸው በነበሯቸው ተዓምራት ላይ አለመነጋገሩ እጅግ በጣም አሳዛኝ ጉዳይ ነው። እኔ እራሴ፡ “አልተፈቀደልኝም ነበርና”፡ ገና አሁን መስማቴ ነው። ሌሊቱን ሙሉ ሲያስገርመኝ ነው ያደረው!

ታታሪው ወንድማችን ዘመድኩን በቀለ የሚከተለውን አካፍሎናል

በትግራይ ክፍለ ሃገር አዲግራት አቅራቢያ በምትገኘው ኢሮብ ከተማ ውስጥ የሚገኙት አባታችን አባ ዘወንጌል በምድር ላይ ከ300 አመት በላይ የኖሩ ሲሆን እጅግ በጣም የሚያስደንቁ ተአምራትን እንደሚፈጽሙ ይነገራል።

አባ ዘወንጌል የአሲምባ መስቀለ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ከተመረቀ በኋላ ወደ አምላኬ እሄዳለሁ ብለው አስቀድመው በተናገሩት መሠረት እንደ ቃላቸው ወደ አምላካቸው ተጠርተዋል።

አሁን እንደተነገረው የኢትዮጵያ መከራዋ ይጀምራል። ትንሣኤዋም ይቀርባል። የቀረውን የበረኸኞቹን ትእዛዝ በቀጣይ ጊዜ እንነጋገራለን። [ፈጥነን ንስሐ እንግባ]

መእምዝ ሶበ ፈጸመ ሑረቶ ሠናየ ወአሥመሮ ለእግዚአብሔር ወአዕረፈ በሰላም ”

ከዚህም በኋላ መልካም ጉዞውን በፈጸመ ጊዜ እግዚአብሔርንም አገልግሎ በሰላም አረፈ። ”

ወስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቱ ለዝንቱ አብ ወበረከቱ ተሀሉ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን።”

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን። እኛንም በዚህ አባት ጸሎት ይማረን። በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር። ለዘላለሙ አሜን።

ይህ ከመፈጸሙ በፊት ቀደም ብዬ ከበረኸኞቹ በተነገረኝ መሠረት መስከረም 18/2012 ዓም የጻፍኩላችሁን ማስታወሻም እነሆ፦

*★★★* በበረኸኞቹ ሲጠበቅ የቆየው ዕለት

መስከረም 18/2012 ዓም

#ETHIOPIA | ~ ከትንሣኤ በፊት ያለው የኢትዮጵያ ኅማማት ከዛሬ ዕለት በኋላ ይጀምራል የሚሉት ቀን ዛሬ ነው። ለአጨዳ የተዘጋጀ … … …

በብዙ በረኸኞች የቅዳሴ ቤቱ ምረቃ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በትግራይ ክፍለ ሀገር በአሲምባ በረሃ የሚገኘውና በአዲስ መልክ የተሠራው የመስቀለ ኢየሱስ ህንፃ ቤተክርስቲያን ይህ ነው።

መስቀለ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ከአዲግራት 80 ኪ ሜ ተጉዘው በትግራይ ክልል ኢሮብ ወረዳ አሲምባ ተራራ ላይ የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ነው።

እንደሚታወቀው አሲምባ ማለት የዛሬዋን ኢትዮጵያ ትርምስምሷን ያወጡ የዘመኑ ወጣቶች የተሰባሰቡባት፣ የብዙዎችም ደም የፈሰሰበት አካባቢ ነው። በበረሃው ስፍር ቁጥር የሌላቸው ቅዱሳን መኖሪያም ነው። የመስቀለ ክርስቶስ በስፍራው የነበረ ቢሆንም ይሄኛው በአዲስ መልክ እግዚአብሔር ፈቃዱ የሆነላቸውና ያሳሰባቸው ባለ ተስፋ ምእመናን ያሠሩት ቤተ ክርስቲያንም ነው።

ዕድሜያቸው በትክክል ይህን ያህል ዘመን ነው ብሎ ለመግለጽ ያልተቻለ አባ ዘወንጌል የተባሉ ፀጋ እግዚአብሔር የበዛላቸው አባትም ያሉበት ስፍራም ነው። ይህ ቤተ ክርስቲያን በዛሬው ዕለት መስከረም 18/2012 ዓም በታላቅ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይመረቃል።

ከዚህ ቤተ ክርስቲያን ምረቃ በኋላ አረጋዊው አባ ዘወንጌል ይሰወራሉ። የኢትዮጵያም መከራ ይጀምራል። እስከ 2015 .ም ድረስ ደስ አይልም። ረሃብ፣ የእርስ በእርስ ጦርነትና ክፉ ገዳይ በሽታም ይከሰታል ይላሉ በረኸኞቹ። ታቦተ ኢየሱስ ያለበት ገዳምም ሆነ ቤተ ክርስቲያን መትረፊያ ነውም ይላሉ።

ከዚያ በኋላ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ይጀምራል። የዓለም መከራዋም ይጀምራል። ኃያላኑ ራሳቸው በሠሩት መሣሪያ እርስ በእርሳቸው ይጫረሳሉ። በውጭ ሀገራት የተሠሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት የብዙ ሀበሾች መትረፊያ ይሆናሉ። ስደት ወደ ኢትዮጵያ ይሆናል። በተዋሕዶ ሃይማኖት አምኖ ለመጠመቅ በባህርና በየብስ የሰው ዘር ይጎርፋል። እና ሌሎች ከበድ ከበድ ደግሞም መጨረሻው ደስ የሚል ነገር ይናገራሉ።

እንደወረደ ለመናገር ቢጨንቀኝ ጊዜ ነው ቆንጠር ቆንጠር ማድረጌ። 7 ተላላቅ ገዳማት ይቃጠላሉ፣ ይወድማሉ። በዳር ሀገር ያሉ ክርስቲያኖች በተለይ ወጣቶቹ በሰይፍ፣ በመሃል ሀገር ያሉት በጦርነትና የሚበዛው በረሃብ ይጎዳሉ። ከላይ እና ከታች እሳት ይዘንባል። የማይነቅዝ እህል እና ጨው በብዛት ወደ ገዳማት ይላክ ይቀመጥ። ከጦርነቱ ረሃቡ ይከፋል። ስለ ቅዱሳኑ ሲል ዘመኑ ያጥራልም ይላሉ።

••• አክሱም ጽዮን፣ ማኅበረ ሥላሴ፣ ጉንድ ተክለሃይማኖት፣ አሰቦት ሥላሴ፣ ደብረ ሊባኖስ

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ | “ ከ A – Z ያሉ የላቲን ፊደላት ሁሉም ከኢትዮጵያዉያን የተወሰዱ ናቸዉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2019

አባቶች ለእኛ ትውልድ ከባድ ኃላፊነት በማስረከብ ትተውን እየሄዱ ነው።

ሉሲፈራውያኑ መጀመሪያ ቋንቋችንን ቀጥሎ ጤፋችንና ውሃችንን ከዚያ ደግሞ ሃይማኖታችንን አንድ ባንድ ሊነጥቁን ዳር ዳር እያሉ ነው። ታዲያ አባቶች እንዳያዝኑብን፣ እግዚአብሔርም እንዳይቀየመን የተሰጠንን ተወዳዳሪ የሌለው ትልቅ ፀጋና ኅብት የመከላከል ግዴታ አለብንና ወለም ዘለም ሳንል ቀበቷችንን ጠበቅ አድርገን እንዝመት።

ከሃዲዎቹ “ኦሮሞ ነን” ባዮች ቅራሬውን ላቲን መምረጣቸው ምን ያህል እግዚአብሔርን እና አባቶቻችንን እንደሚያስቀይም መገመት አያዳግትም።

_________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: