Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 28, 2018
መለኮታዊ ማስጠንቀቂያ?
ምን ዓይነት ሤራ በአገራችን ላይ እየተጠነሰሰ እንደሆነ፣ ተንኮሉ ከየት እንደሚመጣና ማን እንደሚያመጣው እግዚአብሔር እያየ ነው…የሳዑዲን መሬት የረገጠ የእናት ኢትዮጵያን ምድር መርገጥ የማይችልበት ጊዜ በቅርቡ ይመጣል… እነርሱን አያድርገን። ለመሆኑ ለምንድን ነው መሪዎቻችን ፍየሎቹ የእግዚአብሔርና የሕዝባችን ጠላት ወደሆኑት አገራት ጉብኝቱን ሲያዘወትሩ፡ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ወዳጆች ወደ ሆኑት ወደ እስራኤል፣ ግሪክ ወይም አርሜኒያ ጉብኝት ከማድረግ የተቆጠቡት?
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር, ሤራ, ሳውዲ አረቢያ, ሳዑዲ, ኢትዮጵያ, እምቦጭ, እስልምና, ደመቀ መኮንን ሃሰን, ጉብኝት, ጣና ሐይቅ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 11, 2018
[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፴፯]
“የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና።”
ድንቅ ነው፤ እግዚአብሔር በደመናዎች ላይ ብዙ ምልክቶችን እያሳየን ነውና ወደ ታች ሳይሆን ወደላይ መመልከቱን ማዘውተር ሊኖርብን ነው።
በእኛ በኢትዮጵያውያን ዘንድ “ሰባቱ ኪዳናት” ተብለው የሚታወቁትና የቅዱሱ ኪዳን አካላት የኾኑት፡ የኢትዮጵያዊነት ተዋህዶ ሃያማነኖታችን መሠረቶች፡ መደበኛ ስማቸውና መለያ ምልክታቸው ተለይቶና ተዘርዝሮ ይገኛል። እነዚህም፦
-
ኪዳነ አዳምና ሔዋን፥
-
ኪዳነ ኖኅ፥
-
ኪዳነ መልከ ጼዴቅ፥
-
ኪዳነ አብርሃም፥
-
ኪዳነ ሙሴና
-
ኪዳነ ዳዊት፥ በመጨረሻም፡
-
በድንግል ማርያምና በኢየሱስ ክርስቶስ የተገኘው “ኪዳነ ምሕረት”
የሚባሉት ናቸው።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መርከብ, ሰባቱ ኪዳናት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, እህተ ማርያም, እምቦጭ, ኪዳን, ክርስትና, የኖኅ መርከብ, ደመና, ገዳማት, ጣና ሀይቅ | 1 Comment »