ኃይለኛ ጦርነት ላይ ነን!!!
“መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።” [ኤፌሶን ፮፡፲፪]
በሰበታ አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን በእሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ስትወድም ጽላቶቹ ግን በተአምር አንዳችም ጉዳት ሳይደርስባቸው ተገኝተዋል
ታኅሣሥ ፳፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም (ተክለሃይማኖት ነው) – እማሆይ ፩ | ጽላቶቹ አንዳችም ጉዳት ሳይደርስባቸው መገኘታቸው ”ተአምር” እንደሆነ በስፍራው የነበሩትና የአይነ ምስክር የነበሩት እማሆይ ወለተኪዳን ለ ‘ሸገር ኤፍ ኤም‘ ተናግርው ነበር።
ሰበታ የሚገኘው የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን በእሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ወደመ። ሁለት ጽላቶች አንዳችም ጉዳት ሳይደርስባቸው መገኘታቸው ” ተአምር” እንደሆነ በስፍራው የነበሩ የአይን እማኝ ተናገሩ። ቃጠሎው በአገለጋዮች ስህተት የተነሳ እንደሆነም ተመልክቷል። የቃጠሎው መንሥኤ በግልጽ አልታወቀም።
ኢትዮ አዲስ እማሆይ ወለተ ኪዳንን በማነጋገር እንዳስተላለፈው ከሆነ በቃጠሎው ንዋየ ቀድሳት፣ አልባሳት፣ ቅዱስ መጽሃፍት፣ ሙዳየ ምጽዋትና ሙሉ መቀደሱ አመድ ሆኗል። ለሊቱን በሰበታ ኤሌክትሪክ ተቋርጦ ስለነበርና በእለቱ ቀዳሴ የሚደረገው ከሰዓት በኋላ በመሆኑ ፣ ማለዳ ኪዳን ለማድረስ የገቡ አገልጋዮች ጀነሬተር አብርተው ነበር። እናም ኪዳን አድርሰው ሲጨርሱ ያበሩትን ጀነሬተር ሳያጠፉ ይወጣሉ። ከዛም ቀኑ አቀራቢያ በሚገኘው የተክለዬ አርሴማ ቤተክርስቲያን ታቦት ስለሚወጣ ለአገልግሎት ወደዛ ያመራሉ።
እማሆይ እንዳሉት እንደተለኮሰ የተረሳው ጀኔረተር ይፈነዳና ቤተክርስቲያኑ ውስጥ እሳት ይነሳል። ቤተ ክርስቲያኑንን ሙሉ በሙሉ ያቃጥላል። ” በሚያሳዝን ሁኔታ ” አሉ እማሆይ ” በሚያሳዝን ሁኔታ ቤተ ክርስቲያኑ ዓመድ ሆነ” በመቀጠል ግን ” የእግዚአብሔርር ተአምር” ሲሉ ድንቅ የሆነ ነገር ተናገሩ፤ እንዲህ አሉ ” የእመቤታችን እና የአቡነ አረጋዊ ጽላቶች ከእነ አልባሳታቸው እሳት የሚባል ነገር አልነካቸውም”
‹‹ይህ ዅሉ የደረሰው በእኛ ኀጢአት ነው፤ የደብሩ አገልጋይ ካህናትና የአካባቢው ምእመናን ጥላቻንና መለያየትን በማስወገድ፤ ከኀጢአት በመራቅ፤ በፍቅር፣ በሰላምና በአንድነት በመኾን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በቅንነት እናገልግል” የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳዳሪ መልአከ ሕይወት ሐዋዝ ተስፋ
ከታነጸ ጥር 3 ቀን አራተኛ ዓመቱን የሚይዘው የሰበታ አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን ላይ ስለደረሰው ቃጠሎ ዝግጅት ክፍሉ የሚመለከታቸውን ሃላፊዎች አላናገረም። ይህ ዘገባ እሰከታተመበት ሰዓት ድረስ ለቃጠሎው መነሻ ነው በሚል አዲስ መረጃ አልደረሰንም። በወቅቱ የእሳት አደጋ ስለመደረሱም ሆነ ስላደረገው ጥረትም የተባለ ነገር የለም። ቤተ ክርስቲያኑ ለወደፊት ገዳም እንዲሆን እቅድ እንደነበር እማሆይ ተናገረዋል።
ጥር ፲፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም – እማሆይ ፪ | እግዚአብሔር ወንድ አይልም ሴት አይልም፡ የሚፈልገው ቅን ልቦና ነው። እነ ገብረክርስቶስን፡እነ አቡነ አረጋዊን የመረጠ አምላክ ሲመርጥ ሴት ወንድ አይልም።
የሉሲፈር አገልጋይ ለመሆን የመረጣችሁት “ፊሚኒስቶች” ልብ በሉ!
ከሁለት ወራት በፊት፡ ልክ በዛሬው በጻድቁ አቡነ አረጋዊ ዕለት፡ “ቆሼ” አጠገብ በምትገኘው የ አቡነ አረጋዊ እና ገበረ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የእማሆይ እናታችንን ግሩም ትምህርት ለመከታተል በቅቼ ነበር። በዚህች ዕለት የተከሰተው ድርጊት ሁሉ እስካሁን ድረስ በጣም ያስገርመኛል፤ ይደንቀኛልም። እማሆይ ቪዲዮው ላይ የሚከተሉትን ትምህርት አካፈሉን፦
“እግዚአብሔር የሚባርክ ጳጳስ ከመንበሩ፣ እውነተኛ ዳኛ ከሃገሩ አያጥፋብን! የቸርነቱን ሥራ ይስራልን! የሚባርክ ጳጳስ ከመንበሩ ያላሳጣን አምላክ ምስጋና ይድረሰው። አባቶቻችን አንድ ጳጳስ ለማግኘት፡ ያውም ከግብጽ ቋንቋው የማይታወቅ ጳጳስ ለማግኘት ስንት መከራ ነበረባቸው!? አሁን በየቦታው፡ በየክፍለሀገሩ ጳጳሳት፣ ቅስና ድቁና፣ ስልጣንነት የሚሰጡ ጳጳሳት ያበዛልን አምላክ ምስጋና ይድረሰው! የነሱ ለቅሶን ስቃይ ቆጥሮ በኛ በክፉው ዘመን ጳጳሳቱን አበዛልን።”
በ እማሆይ ስብከት መሃል፡ ጋኔናዊው የመስጊድ አዛን ጩኽት ከበስተጀርባቸው ልክ ሲለቀቅ፡ እማሆይ፡ “እየሰማችሁ ነው?„ አሉና፡ አሳላቸው (06፡54)። የሰውን መረበሽ ተመልከቱ። በነገራችን ላይ፡ እስራኤል ይህን ጩኽት እየከለከለች ነው፤ ኢትዮጵያ ልብ በይ! እማሆይ አለፍ ካሉ በኋላም፡ “መነኮሳትንም ጳጳሳትንም ሰይጣን እንዳያስታቸው ይጠብቅልን!„ አሉና አንዶት ቆንጆ የጥምቀት ግጥም አነበቡ። ዲያብሎስም ድል ተመታ! ሁሉም እዚህች ትንሽ ቪዲዮ ላይ ይታያል፤ ይሰማል!
ተመልከቱ የዲያብሎስን ተንኮል። መስጊዱ፡ ከጻድቁ አቡነ አረጋዊ እና ገብረክርስቶስ ቤተከርስቲያን ጎን መጥቶ በቅርብ ነው የተሠራው፤ የመጮሂያው ምሰሶም ከቤተክርስቲያኗ እና ከአካባቢው ህንፃዎች ከፍ ብሎ ነው የተተከለው፤ ልክ እንደ “ቆሼ” ይህም ቤተክርስቲያኗንና ህዘብ ክርስቶስን ለመረበሽ ታስቦ መቀመጡ ነው፤ በእውነት ሰይጣን ከቤተክርስቲያን አይርቅም። እንግዲህ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ አይኖርም። የመሰናክሉ ብዛት፣ የጠላታችን ተንኮልና ምቀኝነት ሁልጊዜ በጣም ያስገርመኛል። ጦርነት ላይ፤ ከባድ ጦርነት ላይ ነው የምንገኘው። በርግጥ ጦርነታችን ስጋ ከለበሱት ወገኖቻችንን ጋር አይደልም፡ መንፈሳዊ ባሕርይ የያዘ ነው። ሆኖም፡ የጠላታችን የዲያብሎስ ርኩስና የክህደት መንፈስ በተለይ በእነርሱ ላይ በይበልጥ ያደረ በመሆኑ፡ በውነት የምንወዳቸው ከሆነ፡ ቢቻል ወደ ክርስቶስ እንዲመለሱ መታገል፡ ካልሆነና ካልተቻለ ደግሞ መራቅና ማራቅ ግድ ነው። አሊያ ህዝበ ክርሲትያኑ እየደነዘዘና መንፈሱ እየደከመ ስለሚመጣ፡(ተልዕኳቸውም ይህ ነው!) ሁሉም ነገር ለነርሱም ለኛም አደገኛና መራራ ነው የሚሆነው።
የእማሆይን ትምህርት ከተከታተልኩ በኋላ፡ ከአንድ የቤተክርስቲያን አገልጋይ በሳል ወጣት ወንድማችን ጋር ለሁለት ሰዓት ያህል በተለያይ አስገራሚ ርዕሶች ላይ ስወያይ ነበር። በተለይ ስለቆሼና አካባቢውን ስለከበቱ ሙስሊሞችና መስጊዶቻቸው። እኚህ ወጣት ለዚህችም ሆነ ለሌሎች ዓብያተክርስቲያናት ባቅራቢያ ከሚገኙት የሙስሊሞች ዳቦ ቤቶች ዳቦ እንደሚገዙ ሲነግሩኝ፡ “እንዴ! ለምን ከሙስሊም ቤት ዳቦ ለቤተክርስቲያን ይመጣል? እንዴት? የኛ ዳቦ እኮ ሕብስትም ነው፤ ትክክል እኮ አይደልም! ስጋ ቤቶቹ መከፋፈላቸው ያለ ምክኒያት ነበርን?„ ስላቸው፤ ወዲያው ነቃ ብለውና በመገረም፤ “እስካሁን ለምን እዚያ እንደምንገዛ አስበንበት አናውቅም፡ ቅርበቱ ነበር የታየን፡ ምን ሆነን ነበር? ይህ እኮ አልጠፋንም ነበር፤ግን አደንዝዘውን ይሆን?„ በማለት ሁለተኛ ከዚያ እንደማያመጡ ቃል ገቡልኝ።
መጋቢት ፪ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም – በቆሼ አደጋ ከሞቱት ወገኖች መካከል በኢየሱስ ያልዳኑትና፡ በወቅቱም፡ ርኩሱን ቁርዓን ሲቀሩ የነበሩት ህፃናት ይገኙበታል።
ስለ “ቆሼ” አሳዛኝ አደጋ ‘ዛሚ ኤፍ ኤም‘ ባቀረበው ትረካ ላይ፤ “ቆሼ በአካባቢው ነዋሪዎች፡ ‘ደሪ‘ ወይም ‘አባታችን‘ የሚል ቅጽል ስም ሰጥተውታል።” አለን፡ ጋዜጠኛው ወንድማችን ‘ግዛቸው‘። “አባታችን”፡ ልብ በሉ። ቀጠል ያደርግና እዚያው አብረው ሲኖሩ የነበሩ ሙስሊም ሎተሪ ሻጭ ህፃናት “ቅዱስ” ቁርአን እየቀሩ ህይወታቸው እንዳለፍ ያወሳልናል።
እዚህ ላይ ሁለት የምያሳዝን ነገር ነበር የታዘብኩት፦
1ኛ. እነዚህ ሙስሊም ህፃናት “ክርስቶስ አልተወለደም! አልተሰቀለም!” የሚለውን ርኩሱን ቁርዓን እየቀሩ፡ እና አምላካችንን ክርስቶስን ሳይቀበሉ፡ሳይድኑ ህይወታቸው ማለፉ፣
2ኛ. እንደ ጋዜጠኛ ግዛቸው ያሉ እስላም ያልሆኑት ወገኖቻችን ርኩሱን ቁርዓን ለምን “ቅዱስ” እንደሚሉት ነበር እጅግ በጣም ያሳዘነኝ።
እኛ፤ አንድ አባት ነው ያለን፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። አንድ ቅዱስ መጽሐፍ ነው ያለው፡ እርሱም መጽሐፍ ቅዱሳችን ነው። ሙስሊሞቹ ቅዱሱን መጽሐፋችንን ሲጸርፉት፣ ሲኮንኑት እንጂ፤ ሲያሞግሱት ወይም “ቅዱስ” ብለው ሲጠሩት ሰምተን እናውቃለንን? በጭራሽ!
ይህ ታሪክ ሌላ ምንን አስታወሰኝ፤ እዚህ ተመልከቱ – ከሁለት ዓመት በፊት በሜዲትራኒያን ባህር ጀልባ ላይ ተሳፍረው ለተሻለ ህይወት ወደ አውሮፓ ሲጓዙ በውሃው ላይ ማዕበል ተነሳ። ከዚያም ክርስቲያን አፍሪቃውያኑ ጸሎት ሲጀምሩ አብረዋቸው የነበሩት ሙስሊሞች ጸሎታችሁ ነው ማዕበል ያስነሳው በማለት የነበሩትን 10 ክርስቲያኖች ገድለው ለአሳ ቀለብ እንዲሆኑ ወደ ውሃው አሽቀነጠሯቸው። (አንበሣን ፈርቼ ዛፍ ላይ ብወጣ ነብር ጠበቀኝ)። አንርሳ! ታዲያ አሁን በ ቆሼ የነበሩት ሙስሊሞች ቁራን ሲያቀሩ፡ ህዝበ ክርስቲያኑ እናንተናችሁ ያመጣችሁት ብሎ ሊያጠፋቸው ይሞክር ነበርን? በፍጹም፡ የማይታሰብ ነው! ለመሆኑ ስንቶቻችን ነን በቀን አምስት ጊዜ ለአላሃቸው የሚያደርጉት ጸሎት ግማሹ እኛን ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን የሚረግሙበት ጸሎት እንደሆነ የምናውቅ? እዚህ ተመልከቱ። አንዱ ወገናችን ይህን ስነግረው እና የጸሎቱን ጽሑፍ ሳሳየው፡ “አ አ …ኧረረግ!„ አለና ራሱን ስቶ እስከ መውደቅ ደርሶ ነበር። እነርሱ ድግምቱንና መተቱን ባገኙት አጋጣሚ ሁላ፡ በዓይጦች ሳይቀር፡ እንደሚያደርጉብን አንዳንዶቻችን ደርሰንበታል፤ ሆኖም ስጋቸውን አይደለም የምንዋጋው፡ ያደረባቸውን ርኩስ መንፈስ እንጂ። ይህን መንፈስ በእረኛችን በእግዚአብሔር ስም፣ ከመለአክቶቻችንና ከቅዱሳኖቻችን ጋር አብረን እንዋጋዋለን።
በነገራችን ላይ፡ ቆሼ ተነስቶ የመናፈሻ ፓርክ ለመስራት እቅድ መኖሩ ሰሞኑን ተገልጦ ነበር። ይህ ትልቅ ነገር ነው፡ እንደ ተዓምርም ሊወሰድ የሚገባው ጉዳይ ነው። ወገኖቻችን ህሊና እንዲገዙ ለረዳቸው ቸሩ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው!!
“በዚያን ጊዜ ሰዎች ለመከራ አሳልፈው ይሰጧችኋል፤ ይገድሏችኋል፤ በስሜም ምክንያት በሕዝቦች ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፡፡ በዚያን ጊዜ ብዙዎች ሃይማኖታቸውን በመካድ ይሰናከላሉ፤ አንዱ ሌላውን አሳልፎ ይሰጣል፤ ሰዎችም እርስ በርሳቸው ይጣላሉ፡፡ ብዙ ሃሰተኞች ነቢያት ይነሣሉ፤ ብዙዎችንም ያሳስታሉ፤ ከክፋት ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች፡፡ እስከ መጨረሻ በትዕግስት የሚጸና ግን ይድናል፡፡ ለሕዝቦች ሁሉ ምሥክር እንዲሆን ይህ የእግዚአብሔር መንግሥት ወንጌል በመላው ዓለም ይሰበካል፤ በዚያን ጊዜ መጨረሻው ይመጣል፡፡” [ማቴ. 24፥ 9–14]
__
Like this:
Like Loading...