በጣም ያስገርማል፤ በኢየሱስ ዕለት እና በመድኃኔ ዓለም ስም በተሰየመች የአርጀንቲና ከተማ(የሁሆይ መድኃኔ ዓለም)ሰማይ ላይ። ከጥቂት ሰዓታት በፊት ኢየሩሳሌምን የተመለከተውን ቪድዮ ባቀረብኩ በጥቂት ሰዓታት ይህ ዜና ደረሰኝ። ሌላ የሚገርመው፤ እንደ አጋጣሚ ሆኖ የሁለቱም ቪዲዮዎች መጠን 140 MB መሆኑ ነው። ዋው!
ወደ ሰማይ እንመልከት! የጌታችን መምጫው ደርሷል፥ እንዘጋጅ!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 17, 2019
በጣም ያስገርማል፤ በኢየሱስ ዕለት እና በመድኃኔ ዓለም ስም በተሰየመች የአርጀንቲና ከተማ(የሁሆይ መድኃኔ ዓለም)ሰማይ ላይ። ከጥቂት ሰዓታት በፊት ኢየሩሳሌምን የተመለከተውን ቪድዮ ባቀረብኩ በጥቂት ሰዓታት ይህ ዜና ደረሰኝ። ሌላ የሚገርመው፤ እንደ አጋጣሚ ሆኖ የሁለቱም ቪዲዮዎች መጠን 140 MB መሆኑ ነው። ዋው!
ወደ ሰማይ እንመልከት! የጌታችን መምጫው ደርሷል፥ እንዘጋጅ!
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ብርሐን, ተዓምር, አርጀንቲና፣ መድኃኔ ዓለም, ኢየሱስ ክርስቶስ, እመነት, ክርስትና, ዕለተ ኢየሱስ, ደመና | Leave a Comment »