Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘እልምና’

የረመዳን ጋኔን | የረመዳን ጾም የታከተው መሀመዳዊ የ፭ወራት ሕፃን ልጁን እንደ ጆንያ አራግፎ ገደላት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 11, 2018

ሌ ፓሪዜይን” የተባለ ታዋቂ ጋዜጣ እንደዘገበው ከሆነ በፈረንሳይ አገር አንድ ሆቴል ቤት ውስጥ ነበር ይህ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት የተከሰተው፦

42 ዓመቱ ሰው ሚስቱ ለሥራ ስለሄደች ሕፃን ልጁን ይዞ የሆቴል ክፍል ያዘ። ክፍሉም ውስጥ ሕፃኗ ማልቀስ ስትጀምር አንጠልጥሎ በማወዛወዝ አልጋ ላይ ወረወራት፣ ማልቀሱንም ስትቀጥል እንደገና አንስቶ በማወዛወዝ ወደ አልጋው መልሶ ሲወረውራት ሕፃኗ ከአልጋው ነጥራ ወለሉ ላይ ፈረጠች። ማስታወክ ስትጀምር ወደ ሆስፒታል ወሰዳት፤ እዚያም ጭንቅላቷ ክፉኛ ስለቆሰለ እና አንጎሏም በመወዛወዝ ስለተጎዳ ወዲያው ልትሞት ችላለች።

ሰውዬው ይህን ወንጀል በመፈጸሙ በፖሊስ ከተያዘና በፈረንሳይ ፍርድ ቤት ክስ ከተመሰረተበት በኋላ ለልጁ መገደል እንደ ሰበብ አድርጎ የወሰደው ረመዳንን ነው፦

እኔ ረመዳንን እየጾምኩ ከመብልና መጠጥ በመቆጠቤ፤ ነርቮቼ ስላለቁ ነው”

በማለት ልጁን መግደሉን አምኗል።

በየዓመቱ ሪፖርት የተደረገባቸው መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በአውሮፓ እና በሌሎች ቦታዎች በረመዳን ወቅት ያልተለመደ ክስተት ሲፈጸም ይታያል። ባለፈው ዓመት በረመዳን ወር 1,627 ሰዎች ሲገደሉ 1,824 ጉዳት ደርሶባቸው ነበር። ያለፈው ዓመት በዘመናዊው ታሪክ ውስጥ እጅግ በጣም ከባድ ከሆኑት የረመዳን ወራት ውስጥ አንዱ ነበር። በያዝነውም ዓመት ተመሳሳይ ሁኔታ እየተደገመ ነው።


Muslim Indicted For Shaking Baby To Death Blames Ramadan Fasting For Making Him ‘On Edge’


A Muslim man in France who was indicted for manslaughter for shaking his 5-month-old daughter to death blamed fasting during Ramadan for putting him “on edge”.

The 42-year-old man, who is said to have stayed at a hotel with his child while his wife went to work every day as the couple were still looking for a home, was indicted in a Versailles court this week for manslaughter after admitting to shaking the young child to death on May 28th, Le Parisien reports.

The man, who lives in the commune of Mantes-la-Jolie, is said to have reacted to the young child crying by shaking her and then throwing her on the hotel bed. The child once more began to cry and the Muslim man shook her again and threw her onto the bed but this time the child bounced off onto the floor headfirst and vomited.

Soon after, the 42-year-old took the child to a nearby hospital where she was diagnosed with a skull fracture and injuries commonly found in babies that have been shaken.

Following the death of the child, the man was taken into police custody where he admitted to the entire incident, blaming fasting due to the Islamic holy month of Ramadan.

I was doing Ramadan and without eating, my nerves were on edge,” he said.

Violence during Ramadan in Europe and elsewhere is not uncommon, with reported cases occurring every year. Last year there were 1,627 murders and 1,824 injuries during Ramadan, making it one of the deadliest Ramadan months in modern history.

In France, one incident of Ramadan violence made headlines in 2016 when a pair of Muslims brutally attacked a waitress in Nice for serving alcohol. The waitress was left with a large facial haematoma following the attack.

Source

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እግዚኦ! ፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ | የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቦታዎች ላይ 355 የሞቱ ሴት ሕፃናት ተጥለው ተገኙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 2, 2018

ልጃገረዶች ለቤተሰቡ የገቢ ምንጭ የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ስለሌለ መገደል ይኖርባቸዋል

እንደ “ኤድሂ ፋውንዴሽን ከሆነ2017 .ም ብቻ በፓኪስታን የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቦታዎች ላይ 355 የሞቱ ሕፃናት ሬሳዎች ተግኝተዋል። አዲስ የተወለዱ ሕጻናት በቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውስጥ ከተማዋ.

300 በላይ አዲስ የተወለዱ ሕፃና በየካቲት2017 . እና ሚያዝያ 2018 .መካከል በካራቺ ከተማ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቤቶች ውስጥ ተጥለው ተገኝተዋል።

በዓለም አቀፍ የዜና ምንጮች መረጃ መሠረት በካራቺ  አንዳንዶቹ ሕፃናት በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ናቸው

ከእነዚህ ጨቅላ ህፃናት ውስጥ 99 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው

አንዳንዶቹ ህፃናት በካራቺ በሚገኝ አንድ መስጊድ በር ላይ ተጥልው ከተገኙ በኋላ፡ ኢማሞች በድንጋይ ወቅጠው እንደገደሏቸው፡ ኢማሞቹ እራሳቸው መስክረዋል። ለዚህም የሰጡት ምክኒያት እነዚህ ህገወጥ የሆ ህፃናት በመሆናቸው በድንጋይ ተቀጥቅጠው መገደል ነበረባቸውና ነው።” “በእነዚህ ገዳይ ኢማሞች ላይ የፓኪስታን መንግስት እርምጃ ለመውሰድ ፈቃደኛ አይደለም” በማለት የፋውንዴሽኑ መሪ ብሶታቸውን ገልጠዋል።

እንደ ጉትማከር ተቋም በፓኪስታን 4.2 ሚልዮን የሚሆኑ ሴቶች ልተጠበ እርግዝና ይጠመዳሉ። ውርጃ በጣም ውሱን የሆነ ሕጋዊነት ስላለው፡ ለወላጆች ልጃገረዶችን ከመውለድ ይልቅ ወንዶችን መውለዱን ይመርጣሉ፤ ስለዚህ በድንገትና “ህገ ወጥ” በሆነ መንገድ ከተወለዱ ልጃገረዶች ለቤተሰቡ የገቢ ምንጭ የማያበረክቱት አስተዋጽኦ ስለሌለ መገደል ይኖርባቸዋል”

ምንጭ DailyMail

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እግዚኦ! | ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሙስሊም ኢድሪስ መሀመድ፤ “ሁለት ልጆቼንን እና ሚስቴን በቤንዚን አርከፍክፌ ያቃጠልኳቸው“ ገንዘብ ስላልበቃኝ ነው!„ አለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 17, 2017

በጣም የሚያስገርም ነው! ልክ ይህን ቪዲዮ ዮቱብ ላይ ከላኩት ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ነበር የሚከተለውን አሳዛኝ ዜና፡ ደይሊ ሜል መጀመሪያ ገጽ ላይ ፡ተለጥፎ ያየሁት፤ ይህን ዜናም በተልይ አሁን ማቅረባቸው ያለምክኒያት አይደለም፦

Asylum Seeker Uber Driver Said He Murdered His Two Young Children With A Petrol-Soaked Cloth During a Downstairs Sleepover Because He Was ‘struggling Make Enough Money to Support Them’

Uber driver Endris Mohammed also tried to kill his wife and was pictured horribly disfigured in a police mugshot after attempting to take his own life by setting his car ablaze (left). The warped father, 47, tried to take his own life after murdering his two children, Saros, eight and Leanor, six, by smothering them with a petrol-doused cloth (centre). Chilling footage of Mohammed before the murders shows the Ethiopian asylum-seeker arriving at a garage and purchasing a jerrycan full of petrol (top right). Emergency services rushed to the family home following a blaze at the property in Handsworth, Birmingham, at around 3.30am on October 28 last year, where they discovered the lifeless bodies of the two children. Mohammed fled the scene in his rented Vauxhall Insignia – which he used for work – and was later found 40 miles away inside the burning vehicle, having tried to take his own life (bottom right). When asked by a psychiatrist why he had murdered his children and attempted to murder his wife, Mohammed said that he ‘did not want them to suffer’.

Selected Comments:

What a thoroughly evil man, to kill his children and attempt to kill his wife. The injuries to himself does not mean a thing and I have no sympathy for him.

Useless animal, couldn’t even kill himself properly

I’m glad he’s not dead. I hope he suffers for the rest of his life

Hopefully he’s in complete agony until he dies a violent death.

That’s horrific, those poor children! He deserves whatever is coming his way in the way of pain and torment!

Those poor children they never had a chance with evil living amongst them.

Continue reading…

ቀደም ሲል ዩቲውብ ላይ የላኩት መልዕክት፦

ወደ እስልምና ተቀይራ ሙስሊሙን ገባችው ሴት፡ ባሏ በቢለዋ ካረዳት በኋላ ጫካ ውስጥ ጥሎ አቃጠላት

የባሏ ወንድም እና እናቱ ተረዳድተው ነበር የሴትየዋን ሬሳ ለማቃጠል የበቁት፤ በእንግሊዟ ሊድስ ከተማ ነው። ይታየን፤ አራት ልጆች ወልዳለታለች።

ወደ አገራችንም እየመጣ ያለው ጭካኔ ይህ ነው፤ ትዕቢት፣ ቅናት፣ ቁጡነት፣ ጥላቻ፣ ግድያ፥ እነዚህ ሁሉ ከእስልምና እና ከአምልኮቱ ፈጣሪ ከዲያብሎስ የተገኙ ናቸው። አብሮ ከመኖርና ከመነካካት የተነሳ ወደ ህዝበ ክርስቲያኑ እየገቡ ያሉ ርኩስ ባሕርያት ናቸው። ቅዱሳን ፀበላት በየቦታው እየፈለቁ መሆናቸው እግዚአብሔር ይህን ሞኝነታችንን በማየቱ አይደለምን? ግን እስከ መቼ ነው አምላካችንን ብዙ ሳናስቸገር ሞኝነቱ በቃን! በማለት እራሳችን የራሳችንን የቤት ሥራ ለመሥራት ዝግጁ የምንሆነው?

ባለፈው ዓመት ላይ እንዲሁ በእንግሊዝ አገር ሁለት ኢትዮጵያውያን ህፃናት በሙስሊም አባታቸው መቃጠላቸውን እናስታውሳለን፤ እዚህ እናንብብ፦

Birmingham Tragedy: House Fire Set By Dad Killed Two Ethiopian Children

ተጠንቀቁ! እስልምና ጧ! ያደርጋል፣ ነፍስን ይገድላል።

በተጨማሪ፡ ቪዲዮው ላይ፡ ክርስቲያን እናቱ ሙስሊም በማግባቷ፡ በጣም የተቆጨው ብልሁ ዋሊድ ሹባት የቤተሰቡን ታሪክ ያወሳልናል።

በእስልምና፤ ሙስሊም ወንድ ክርስቲያን ሴት ማግባት ይፈቀድለታል! ሙስሊም ሴት ግን ክርስቲያን ወንድ ማግባት አይፈቀድላትም!

የእባብን ተንኮል አየን፡ አይደል!?

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

አክራሪ እስልምና አፋጣኝ መፍትሄ ይሻል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 29, 2017

ኢትዮ አፖሎጂስት

ይህ ጊዜ ዓለማችን በከፍተኛ ሁኔታ እየተናጠችና እየታመሰች ያለችበት ጊዜ ነው፡፡ ሰላሟን እያናጉ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ ችግሮች ቢኖሩም አብይ መንስኤው ግን ለሰው ልጆች ሰላምና ደህንነት እንደቆመ የሚሰብከው የእስልምና ሃይማኖት መሆኑ የሚያከራክር አይደለም፡፡ በሦርያ፣ በኢራቅ፣ በየመን፣ በሊብያ፣ በናይጄሪያ፣ በሶማሊያ፣ በፓኪስታን፣ በአፍጋኒስታንና በሌሎችም ብዙ የዓለም ሃገራት የሚታዩት ሁኔታዎች ይህንኑ የሚያረጋግጡ ናቸው፡፡ በሌላ ወገን ደግሞ እስልምና “የሰላም” ሃይማኖት መሆኑ በተደጋጋሚ ይነገረናል፡፡ እንዲህ ዓይነት ስብከቶች ከሙስሊሞች ዘንድ ብቻ ሳይሆን ሙስሊም ካልሆኑት እና እንዲያውም የሽብር ተግባራቱ ሰለባዎች ከሆኑት ግለሰቦችና ሃገራት ዘንድ መሰማታቸው ጉዳዩን አደናጋሪ ያደርገዋል፡፡ እስልምና የሰላም ሃይማኖት ከሆነ እምነቱን አክርረው የያዙ ሙስሊሞች ስለምን እጅግ ሰላማውያን ከመሆን ይልቅ እጅግ ነውጠኞች ሆኑ? እንዲህ ዓይነት ተግባራትስ ስለምን የእምነቱ መታወቂያዎች ሆኑ? በማለት ተገቢ የሆነውን ጥያቄ የሚሰነዝሩ ወገኖች “እስላሞፎብያ” የሚል “የአዕምሮ ህመም” ስም ይለጠፍላቸዋል፡፡ እስልምና የሰላም ሃይማኖት እንዳልሆነ በድፍረት የሚናገሩ ሰዎች ሕይወታቸውን ለአደጋ ያጋልጣሉ፡፡ ታዋቂ ግለሰቦች እስልምና የሰላም ሃይማኖት አለመሆኑን ሲናገሩ ከተደመጡ ፅንፈኛ ሙስሊሞች አደባባይ በመውጣት ንብረት ያወድማሉ፣ የንፁኀንን ደም ያፈስሳሉ፣ በእምነት ተቋማት ላይ ቦምብ ይጥላሉ፣ የሰላም ሃይማኖት መሆኑን ለማሳመን ሰላምን ያደፈርሳሉ፡፡

የሙስሊሞች ተግባርና ስለ እምነቱ የሚሰበከው ስብከት አራምባና ቆቦ ሆኖብን ግራ ተጋብተን ሳናበቃ እስልምና የሰላም ሃይማኖት አለመሆኑንና “ካፊሮችን” ማሸበር እስላማዊ መሆኑን የሚናገሩ ሙስሊም ሊቃውንት ይገጥሙናል፡፡ በአንድ ወቅት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ደብሊዩ ቡሽ “እስላም ሰላም ነው” በማለት መናገራቸውን ተከትሎ አቡ ቀታዳ የተሰኘ በጂሃድ የሚያምን ሙስሊም አስተማሪ የሚከተለውን ብሎ ነበር፡– “ፕሬዚዳንት ቡሽ በእስልምና ስም የሚደረገውን የጂሃድ ሽብር የሚደግፍ ምንም ዓይነት ነገር በቁርአን ውስጥ አለመኖሩን መናገሩ በእጅጉ አስገርሞኛል፡፡ ለመሆኑ እርሱ የሆነ ዓይነት የእስልምና ሊቅ ነውን? እንደው በእድሜ ዘመኑ ቁርአንን አንብቦ ያውቃልን?”

ሙስሊሞች በሚበዙባቸው ሃገራት ውስጥ የሚገኙት ብዙ ሙስሊም ሊቃውንት እስልምና የሰላም ሃይማኖት አለመሆኑን ይናገራሉ፡፡ በምዕራብ ሃገራት እና ሃገራችንን በመሳሰሉ የሙስሊሞች ቁጥር ከአጠቃላዩ የሕዝብ ቁጥር በሚያንስባቸው ሃገራት ውስጥ የሚገኙት ደግሞ እስልምና የሰላም ሃይማኖት መሆኑን ይሰብካሉ፡፡ የፖለቲካ መሪዎቻችንና የሃይማኖት አባቶቻችንም ከእነርሱ ጋር ይስማማሉ፡፡ እውነቱ የቱ ነው? ማንን እንስማ? የቱን እንቀበል? ከዚህ ግራ መጋባት ለመውጣት እስላማዊ የሃይማኖት መጻሕፍትን ማጥናት አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው፡፡

ከፊት ለፊታችን ከባድ አደጋ የተጋረጠ ቢሆንም ብዙዎቻችን የአደጋውን ግዝፈት ማየት አለመቻላችን ወይም ለማየት አለመፈለጋችን የሚያሳዝን ነው፡፡ በአክራሪ ሙስሊሞች በዚህች ሃገር ውስጥ ለደረሱት ጉዳቶች የኛ ቸልተኝነትና ዝምታ አስተዋፅዖ ማበርከቱን መካድ አንችልም፡፡ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ነገሮች ከልክ አልፈው ሃገሪቱ ከገደሉ አፋፍ ደርሳ ከመውደቋ በፊት እግዚአብሔር መንግሥትን ባያነቃ ኖሮ መፃዒ እጣ ፋንታችን ምን ሊሆን እንደሚችል ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ አሁንም ቢሆን የማስታገሻ እርምጃ እንደተወሰደ እንጂ ትክክለኛ መፍትሄ እንደተሰጠ በልበ ሙሉነት መናገር አይቻልም፡፡ ምክንያቱም የህመሙ ምልክት እንጂ መንስኤው አልታከመምና፤ መንስኤው እስካልታከመ ድረስ ደግሞ ጊዜ ጠብቆ መልሶ ማገርሸቱ የማይቀር ሃቅ ነው፡፡ የአክራሪነት ሥረ መሰረት በቁርአን፣ በሐዲሳትና በሌሎችም እስላማዊ ምንጮች ውስጥ ሰፍረው የሚገኙት ትምህርቶች መሆናቸውን መካድ አያዋጣንም፡፡ ሽብርተኝነት የዛፉ ፍሬ በመሆኑ ሥራ መሰራት ያለበት ከፍሬው ይልቅ በግንዱ ላይ ነው፡፡ ይህንን የተረዱት የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ ኧልሲሲ የዓለም ግምባር ቀደም እስላማዊ ዩኒቨርሲቲ እንደሆነ በሚነገርለት በአልአዝሃር ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ሊቃውንት ፊት ያደረጉት ዓለምን ያስደመመ ንግግር ጥሩ ምሳሌ ይሆነናል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ያለ ምንም መሸፋፈን ችግሩ የሚገኘው እድሜ ጠገብ በሆኑት እስላማዊ ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ መሆኑን በማስገንዘብ በዓለም ላይ ለሚገኘው የሽብርተኝነት ችግር መፍትሄ እንዲመጣ ከተፈለገ እነዚህ ቅዱሳት መጻሕፍት መስተካከል እንዳለባቸው ጥብቅ ማሳሰብያ ሲሰጡ ተደምጠዋል፡፡ ሙስሊሞች በዓለም ላይ የሚገኙትን ሕዝቦች ሁሉ በማጥፋት እራሳቸው ብቻ ለመኖር መፈለጋቸው የሚያስከትለውን አደጋ በመጠቆም የማስጠንቀቂያ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ የሚከተለው ከንግግራቸው ተቀንጭቦ የተወሰደ ነው፡

“… እዚህ ጋ እየተናገርኩ ያለሁት የእምነት አባቶችን ነው፡፡ እየተጋፈጥን ስላለነው ነገር በአንክሮ ማሰብ ያስፈልገናል – በእርግጥ ይህንን ጉዳይ ከዚህ ቀደም አንድ ሁለት ጊዜ አንስቻለሁ፡፡ በጣም ክቡርና ቅዱስ አድርገን የያዝነው አስተሳሰብ አጠቃላይ ኡማውን [እስላማዊውን ማሕበረሰብ] ለዓለም ማሕበረሰብ የጭንቀት፣ የአደጋ፣ የግድያ እና የጥፋት ምንጭ እንዲሆን ማድረጉ የማይታመን ነው፡፡ ይህ ሊሆን አይችልም!

ያ አስተሳሰብ – “ሃይማኖት” እያልኩ አይደለም ነገር ግን “አስተሳሰቡ” – ከእርሱ ማፈንገጥ የማይቻልበት ደረጃ ላይ እስክንደርስ ድረስ ለክፍለ ዘመናት አክብረን የያዝነው የመጻሕፍትና የአስተሳሰብ ስብስብ መላውን ዓለም እየተፃረረ ይገኛል፡፡ ዓለምን በሞላ እየተፃረረ ነው!

እነዚህን ቃላት እዚህ በአልአዝሃር ዩኒቨርሲቲ፣ በዚህ የሊቃውንትና የኡላማ ጉባኤ ፊት እየተናገርኩ ነው – አሁን እየተናገርኩ ያለሁትን ነገር በተመለከተ ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ በፍርዱ ቀን ስለ እውነተኛነታችሁ ምስክር ይሁንባችሁ፡፡

እየነገርኳችሁ ያለሁትን ይህንን ሁሉ ነገር በዚህ አስተሳሰብ ውስጥ ተጠምዳችሁ የምትኖሩ ከሆነ ልትረዱት አትችሉም፡፡ በትክክል መገምገም እንድትችሉና የበለጠ አብርሆት ካለው ፅንፍ ማየት ትችሉ ዘንድ ከራሳችሁ ሁኔታ መውጣት ያስፈልጋችኋል፡፡
ደግሜ ደጋግሜ እላለሁ ሃይማኖታዊ አብዮት ያስፈልገናል፡፡ እናንተ ኢማሞች በአላህ ፊት ተጠያቂዎች ናችሁ፡፡ መላው ዓለም፣ እደግመዋለሁ መላው ዓለም የእናንተን ቀጣይ እርምጃ እየተጠባበቀ ይገኛል… ምክንያቱም ይህ ኡማ እየፈረሰ ነው፣ እየወደመ ነው፣ እየጠፋ ነው – እየጠፋ ያለው ደግሞ በገዛ እጃችን ነው፡፡

በዚህ ንግግር ውስጥ ፕሬዚዳንት ኧልሲሲ በእስላማዊ ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የተሰገሰገው የነውጠኝነት አስተሳሰብ የዓለም ስጋት ምንጭ መሆኑን በግልፅ አስረድተዋል፡፡ በዚህ ገፅ ላይ በተከታታይ ስናወጣ እንደቆየነው የሽብርተኝነት ሥረ መሰረት እስላማዊ መጻሕፍት እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ (አይ ኤስ የተሰኘው የሽብር ቡድን እየፈፀማቸው የሚገኙት የሽብር ተግባራት በእስላማዊ ምንጮች የተደገፉ መሆናቸውን ማስረጃዎችን በመጥቀስ ያሳየንበትን ጽሑፍ ለአብነት ያህል ማየት ይቻላል፡፡) ካለማወቅም ይሁን ከፖለቲካዊ ትክክለኝነት (Political Correctness) በመነጨ አስተሳሰብ እስላማዊ መጻሕፍት ሰላምን እደሚያስተምሩ በመስበክ ለእስልምና ጥብቅና ሲቆሙ የነበሩ ወገኖች ይህንን ማድረጋቸው ምንም አልፈየደም፡፡ አንድን ከሥነ ምግባር የወጣ ሰው ሥነ ምግባሩ ጥሩ እንደሆነ ደጋግሞ በመንገር ፀባዩን እንዲያርም ማድረግ እንደማይቻል ሁሉ ሽብርን የሚሰብክ ሃይማኖት ሰላምን እንደሚሰብክ በመናገር ሰላማዊ ማድረግ አይቻልም፡፡ ይልቁኑ ስህተቱን ነቅሶ በማውጣት እንዲያስተካከል መንገር እንጂ መፍረግረግና መለማመጥ አጥፊው የልብ ልብ እንዲሰማው ማድረግ ነው፡፡ እውነትን ሸሽጎ ውሸትን በመናገር ችግሩን ማፈርጠም መፍትሄ አይሆንም፡፡ የፖለቲካዊ ትክክለኝነት ንግግሮች ዘላቂ መፍትሄ ሊያመጡ ይቅርና ጊዜያዊ መፍትሄ እንኳ ሊሆኑ አልቻሉም፡፡ የሃይማኖት አባቶችና የፖለቲካ መሪዎች የእስልምናን ሰላማዊነት አጥብቀው ቢሰብኩንም ነገር ግን ችግሮች እየተባባሱ ሄዱ እንጂ ሲቀንሱ አልታዩም፡፡ እውነትን በመናገር ሊፈጠር የሚችለውን ጊዜያዊ ችግር በመፍራት ዝንተ ዓለም በሽብር እየተናጡ ከመኖር እውነቱን አፍረጥርጦ በመናገር ዘላቂ መፍትሄ መፈለግ ይበጃል፡፡ “ጅቡ እግሬን እየበላው ነውና እንዳይሰማን ዝም በል” እንዳለው ሞኝ ሰው መሆን ይበቃናል፡፡

ማሕበረሰባችንን ከዚህ አስከፊ የጥፋት ማዕበል ለመታደግ የመጀመርያው እርምጃ መሆን የሚገባው የችግሩን ምንጭ ለመረዳት ጥረት ማድረግ ነው፡፡ በአንድ ወቅት የምንጊዜም ምርጥ ሳይንቲስት የሆነው አንስታይን ዓለምን ከጥፋት ለመታደግ አንድ ሰዓት ብቻ ቢሰጠው የተሰጠውን ጊዜ እንዴት እንደሚጠቀም ተጠይቆ ሲመልስ 55 ደቂቃዎችን ችግሩን ለመረዳትና 5 ደቂቃዎችን ብቻ መፍትሄ ለማፈላለግ እንደሚጠቀም ተናግሮ እንደነበር ይነገራል፡፡ የብዙ ችግሮቻችን መፍትሄ ያለማግኘት ምክንያቱ ችግሮቹን ራሳቸውን በትክክል አለማወቃችን መሆኑ እሙን ነው፡፡ ሽብርተኝነት በህዝባችን ላይ አደጋን የደቀነ የዘመናችን ችግር መሆኑን እናውቃለን፡፡ ነገር ግን የሽብርተኝነት ምንጭ ምን እንደሆነ ስለማናውቅ የችግሩ አሳሳቢነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይገኛል፡፡ ዛሬ ኢትዮጵያ ሃገራችን በዙርያዋ ከሚገኙት ጎረቤቶችዋ ጋር ሊነፃፀር በማይችልበት ሁኔታ ከሽብር አደጋዎች ተጠብቃ ትገኛለች፡፡ ነገር ግን የሽብርተኝነት ምንጭ የሆነውን የእስልምናን ትምህርት በትክክል ተረድተን መፍትሄ ካላፈላለግን በስተቀር ይህ አንፃራዊ ሰላም በዚህ ሁኔታ ለመቀጠሉ ምንም ዋስትና አይኖረንም፡፡ ስለዚህ ዜጎችም ሆንን መሪዎች እስልምና ሽብርተኝነትን በተመለከተ ምን እንደሚያስተምር፣ ምን እንደሚያቅድ፣ የአፈፃፀም ስልቶቹ እንዴት እንደሆኑ፣ ወዘተ. ማጥናት ያስፈልገናል፡፡ እውቀቱ ካላቸው፣ በተለይም ደግሞ በእስልምና ትምህርቶች ከሰለጠኑና እስልምናን ለቀው ከወጡ ሰዎች መማር እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡

አክራሪ እስልምና ለዓለምም ሆነ ለሃገራችን አዲስ አይደለም፡፡ ቤተ ክርስቲያን በየዘመናቱ የአክራሪ እስልምናን ተግዳሮቶች ስትጋፈጥ ኖራለች፡፡ አንዳንዶች አክራሪ እስልምና ፖለቲካዊ ችግር በመሆኑ መፍትሄው ፖለቲካዊ ነው ስለዚህ ችግሩ ለመንግሥት ብቻ መተው አለበት ይላሉ፡፡ ነገር ግን፡

መንግሥት ሥልጣንና ጉልበት ቢኖረውም የትምህርቱን ውጤት እንጂ ትምህርቱን መጋፈጥ አይቻለውም፡፡ የመንግሥት አካላት ብዙ ጊዜ በሃይማኖት ካባ ተሸፍኖ ለክፍለ ዘመናት የኖረውን አይ የእስልምናን ፖለቲካ ለመረዳት ሲቸገሩ ይስተዋላሉ፡፡ ስለዚህ ትክክለኛ መፍትሄ ለመስጠት ይቸገራሉ፡፡

የመንግሥት አካላት የነገሩን ውስጠ ሚስጥር ቢረዱትም እንኳን መንግሥት ሁሉን አቀፍ በመሆኑ ገለልተኛነትን ይመርጣሉ፡፡ ስለዚህ የችግሩ መንስኤ የሆነውን የእስልምናን መሰረት መንካት አይፈልጉም፡፡
አክራሪ እስልምና አይዲዎሎጂ በመሆኑ በጉልበት አይቀለበስም፡፡ ስለዚህ መንግሥት አክራሪ እስልምና የጦር መሳርያ ይዞ አደባባይ ሲወጣ በጦር መሳርያ ማስታገስ ቢችልም ነገር ግን ትምህርቱን የሚጋፈጥበት ሥነ መለኮታዊ መሳርያ የለውም፡፡

ባለፉት ጥቂት ዓመታት እንደታዘብነው አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ይባስ ብለው ከአክራሪ እስልምና ጋር በመተባበር አጀንዳውን ሲያራግቡና ጥብቅና ሲቆሙለት ታይተዋል፡፡ ይህ የሚያመለክተው አንዳንድ ፖለቲከኞች የዛሬ ጥቅማቸውን እንጂ የነገውን አደጋ ማየት አለመፈለጋቸውን ነው፡፡ እንዲህ ዓይነት ሰዎች ሥልጣን ቢይዙ ችግሩን ከማባባስ ውጪ መፍትሄ መስጠት አይችሉም፡፡

የመገናኛ ብዙኃንን ስንመለከት እንኳንስ መፍትሄ ሊሰጡ ይቅርና ጥያቄውን እንኳ በትክክል የተረዱት አይመስልም፡፡ በትክክል ቢረዱትም እንኳን ፖለቲካዊ ትክክለኝነት ስለሚጫናቸው የችግሩን ስረ መሰረት በመንካት መፍትሄ ማፈላለግ አይችሉም፡፡

ምሑራን ጥያቄውን የተወሰነ ያህል ይረዱታል ነገር ግን የችግሩን ስረ መሰረት በመጥቀስ የመፍትሄ ሐሳቦችን እንዳይሰነዝሩ በፍርሃትና በፖለቲካዊ ትክክለኝነት ተሸብበዋል፡፡

አንዳንድ ለዘብተኛ አመለካከት ያላቸው ምዕራባውያን የሚከተሉትን “መፍትሄዎች” ያስቀምጣሉ፡
ለአክራሪ ሙስሊሞች ምንም ትኩረት አለመስጠትና ችላ ማለት፡፡ ነገር ግን ችላ የሚባሉት እምን ድረስ ነው? ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል፡፡ ሰይፍ አንገታችን ላይ ተቀምጦ ትኩረት አንሰጠውም ማለት የሞኝ መፍትሄ ነው፡፡

ባሉበት እንዲሆኑ ማገድ (ወደ ክልላችን እንዳይገቡ ማድረግ፡፡) አሁን ካለው የሕዝቦች እንቅስቃሴና የመረጃ ቴክኖሎጂ ደረጃ አኳያ አያስኬድም፡፡ የውጪዎቹ እንዳይገቡ ማገድ ይቻል ይሆናል፣ ውስጥ የሚገኙትንስ? መግደል? ማሰር? ከሃገር ማባረር? አያዋጣም፡፡

እስልምናን ከፖለቲካዊ ይዘቱ በማፋታት ምዕራባዊ መልክ ያለውን እስልምና መፍጠር [ለምሳሌ ኪልያም (Quilliam) ፕሮጀት]፡፡

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: