Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘እህል’

666-Turkish Grain Cargo Ships Hit by Possible Missile in Ukraine

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 26, 2023

😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 ሁለት የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እህል ጫኝ መርከቦች በዩክሬን በሚሳኤል ተመቱ።

ምናልባት ወደ ኢትዮጵያ ለሚላኩትና ምናልባትም አክሱም ጽዮናውያንን ይበክሉ ዘንድ በፋሺስት ዩክሬይን ቤተ ሙከራዎች ውስጥ ተቀምመው የተመረቱትን/የተበከሉትን ስንዴና በቆሎ ለጫኑት መርከቦች ታስቦ ይሆን? ናዚው ዜሊንስኪ ስለ እህል እርዳታ በተደጋጋሚ ሲቀበጣጥር ስሰማ ከዚህ ጋር በተያያዘ ልክ እንደ ግራኝ ሊሠራው ያሰበው ተንኮል እንደሚኖር እጠረጥር ነበር። ለማንኛውም እነዚህን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው!

የጋራ ማስተባበሪያ ማእከል (JCC) እንደዘገበው በእሁድ እለት ሶስት መርከቦች ስንዴ እና በቆሎ የጫኑ የዩክሬን ወደቦችን ለቀው የወጡ ሲሆን ከነዚህም መካከል በተባበሩት መንግስታት የአለም የምግብ ፕሮግራም ተከራይታ የነበረችውን መርከብ ጨምሮ 30,000 ቶን ስንዴ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ ርዳታ አሳፍራለች። ሌሎች ሁለት መርከቦች በአጠቃላይ 105,500 ቶን እህል እና ሌሎች የምግብ ምርቶችን ይዘው ወደ ስፔንና ቱርክ አቅንተዋል። ከጃንዋሪ 22 ጀምሮ ከሦስቱ የዩክሬን ወደቦች ወደ ውጭ የተላከው አጠቃላይ የእህል እና ሌሎች የምግብ ዕቃዎች 18,330.360 ቶን እና 1,336 የባህር ጉዞዎች ነቅተዋል ።

💭 Two Turkish-owned cargo ships have reportedly come under attack at the port of Kherson, marking the first time in many months that commercial ships have been damaged during the fighting in Ukraine. Turkish TV is airing an undated video showing the bridge and accommodation block of one of the vessels on fire while the second ship was reported to have been hit possibly by shrapnel.

Both of the vessels registered in Vanuatu and operated by Turkish shipping companies have been trapped in Kherson for nearly a year since the fighting began in Ukraine. They are part of as many as a dozen Turkish ships that were not covered by the UN agreement and have remained caught in Ukrainian ports including Kherson and Mykolaiv while the crews were mostly evacuated.

The vessel shown on fire is the Tuzla, a 43-year-old general cargo ship managed by Cayeli Shipping of Istanbul. AIS data shows the vessel departed Turkey on February 18, 2022, and arrived in Kherson on February 23, the day before the invasion of Ukraine. The vessel is 282 feet long and 3,943 dwt.

👉 Could it be these ships with contaminated GMO Grains?

UN-chartered ship with 30,000 tones of wheat for Ethiopia leaves Ukrainian port

The Joint Coordination Center (JCC) reported that three ships loaded with wheat and corn left Ukrainian ports on Sunday, including a ship chartered by the UN World Food Program carrying 30,000 tones of wheat as humanitarian aid to Ethiopia. Two other ships were headed to Spain and Turkey with a total of 105,500 tones of grain and other food products. As of 22 January, the total tonnage of grain and other foodstuffs exported from the three Ukrainian ports was 18,330.360 tones and 1,336 voyages were enabled.

______________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ህዝቤን ልቀቅ | ታይቶ የማይታወቅ የአንበጣ መንጋ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ አምርቷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2020

ባለፈው ሳምንት ሐምራዊቷን የፋሲካ ጨረቃ አይተናታልአሁን ደግሞ እየመጣ ያለውን እንከታተል…”ምስጋና ለኮሮና ፥ አንበጣ ይምጣ!” የምንልበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ከጠላቶቻችን ውድቀት ይልቅ የፍትሕ አምላክ እግዚአብሔር የሚሰጠው መልስ በይበልጥ ያስደስታል።

  • ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን አግተህ ያንተ ልጆች ብቻ ሊማሩ?
  • ኢትዮጵያውያንን አስርበህ ያንተ ልጆች ብቻ ሊመገቡ?

ፋሲካን ለመጀመሪያ ጊዜ የጀመሩት የእስራኤል ልጆች ናቸው ። በዓሉንም ማክበር የጀመሩት ከግብጽ ነው።

ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፲፪

እግዚአብሔር በግብጻዊን ምክንያት በእስራኤላዊያን ላይ ሲደርሱ የነበሩ በርካታ ችግሮችን :- ጡብ መስራት ግርፋት መጨረሻ ላይም የእስራኤል ሴቶች የሚወልዷቸው ህጻናት ወንዶች ከሆኑ እንዲገደሉ ልምድ አዋላጆችን አሰልጥኖ ማሰማራትይህ ሁሉ ግፍ ሲደርስባቸው እስራኤል ወደ እግዚአብሔር ጮሁ እግዚአብሔርም ጩኸታቸውን ሰምቶ ሙሴንና አሮንን ያመልከኝ ዘንድ ህዝቤን ልቀቅየሚል መልዕክት አስይዞ ወደ ንጉሥ ፈርኦን ላካቸው። ፈርኦን ግን ልቡ ደንዳና ስለነበረ እግዚአብሔር ማነው? ህዝቡንም አልለቅቅም አለ ይልቁንስ በእስራኤል ላይ የባሰ ጫና መፍጠር ጀመረ :-ትናንት ጡብ እንዲሰሩ ገለባ ይሰጣቸው ነበር አሁን ግን ገለባውን ራሳቸው ከየትም እንዲያመጡ የጡቡ ቁጥር ግን ከትናንቱ እንዳያንስ ተወሰነባቸው ። ከዚህም የተነሳ እስራኤል አሁንም ይጮሃሉ ።

በዚህም ምክኒያት እግዚአብሔር በግብጽ ላይ መቅሰፍት ማውረድ ጀመረ።

መቅሰፍቶችም:-

  • .የሙሴ በትር እባብ መሆን ዘጸአት ፯፥፰፡፲፫
  • .የደም መቅሰፍት (የግብጽ ወሃ ሁሉ ወደ ደም መቀየር) ዘጸአት ፯፥፳፡፳፰
  • .የጓጉንቸር መቅሰፍት ዘጸአት ፰፥፩፡፲፭
  • .የተባይ (የቅማል)መቅሰፍት ዘጸአት ፰፥፲፮፡፲፱
  • .የዝንብ መቅሰፍት ዘጸአት ፰፥፳፡፴፪
  • .የእንስሳት እልቂት ዘጸአት ፱፥፩፡፯
  • .የእባጭ(ቁስል) መቅሰፍት በሰውና በእንስሳት ላይ ዘጸአት ፱፥፰፡፲፪
  • .የበረዶ መቅሰፍት ዘጸአት ፱፥፲፫፡፴፭
  • .የአንበጣ መንጋ መቅሰፍት ዘጸአት ፲፥፩፡፳
  • . የጨለማ መቅሰፍት ዘጸአት ፲፥፳፩፡፳፱

ይህ ሁሉ ሲሆን ፈርኦን እስራኤልን አልለቅቅም አለ። ስለዚህ አሁን የቀረውና የመጨረሻው የፋሲካን በዓል ማክበር ነው።

ላይ እንደተጠቀሰው የእስራኤል ልጆች ፋሲካን የጀመሩት በግብጽ ሳሉ ነው።

በእነሱ የዘመን አቆጣጠር በመጀመሪያ ወር ወሩም በገባ በ10ኛ ቀን ጸሐይ ስትጠልቅ በግ ወይም ፍየል እንዲያርዱ የሚታረደው በግ ወይም ፍየል ምንም አይነት ነውር የሌለበት ሆኖ ከታረደ በኋላ ደሙ ከስጋው የሚበሉትን ሰዎች ቤት ጉበኑንና መቃኑን እንዲቀቡት ከዚያም የበጉ ወይም የፍየሉ ስጋ ተጠብሶ በዚያች ሌሊት ከመራራ ቅጠልና ካልቦካ ቂጣ ጋር እንዲበሉት ሲበሉም በአጭር ታጥቀው ጫማቸውን አድርገው በትራቸውን ይዘው በጥድፊያ እንዲበሉ ምክኒያቱም አሁን በግብጽ ላይ የሚመጣው መቅሰፍት እጅግ ከባድ (የበጉ ወይም የፍየሉ ደም በቤታቸው ጉበንና መቃን ላይ የቀቡ እስራእል ብቻ ስለሆኑ ቢያች ሌሊት እግዚአብሔር በከተማ ውስጥ እያለፈ ደሙን በጉበኑና በመቃኑ ላይ ያልተቀባ ቤት ሲያገኝ በእያንዳንዱ ቤት ከሰው እስከ እንስሳ በኩር የተባለውን በሙሉ ስለሚገድል) ግብጾች በራሳቸው ጊዜ ወጡልን ስለሚሏቸው ነው ።

ከዚህ በኋላ ለእስራኤል ፋሲካን ማክበር የዘላለም ስርዓት እንዲሆን ተደነገገ። በመጀመሪያ እርሾ የተባለ ከቤታቸው ያወጣሉ ለሰባት ቀን ያልቦካ ቂጣ ይበላሉ።

ሰሞኑን በመላው ዓለም እርሾ ከገበያ መጥፋቱን ልብ ብለናል?! ለምን እርሾ?

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: