👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ
“መጠበቅ ብቻ አይደለም ከዚያም የበለጠ ብዙ ድብቅ ነገር አለን፤ እንኳን ጅዋርን ማሰርና መግደል ቀርቶ ሊገድሉን ከሚፈልጉት ጋር እንኳን አብረን እየኖርን ነው”። ገዳይ ዐቢይ አህመድ ከሐረር ፥ 86 ተዋሕዶ ኢትዮያውያን በአስቃቂ ሁኔታ በተገደሉ ማግስት ፥ “ኤስኮርት!” ዋው!
ያው! በግልጽ ነግሯችሁ ነበር እኮ!
“ሰኔ”(ሸኔ) ፥ እስኪ ከገዳዩ ጋር የተያያዙትን እና እራሱን አጋልጦ እንደ ፍየል እንዲለፈልፍ የተደረገባቸውን አንዳንድ ቦታዎች እናስታውስና ነጥብጣቦቹን እናገናኝ፦
- 👉 ባድሜ (ከሃዲ ወታደር ሆኖ ሲያገለግል እና ደም ሲያስፈስስ ነበር ፥ የደም ጥማቱ እዚህ ነው የጀመረው)
- 👉 ስልጤ
- 👉 ደሴ
- 👉 ሐረርጌ
- 👉 ባሌ