Posts Tagged ‘ኤምባሲዎች’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 17, 2020
አንድ “ስቶኮልም ሲንድሮም/Stockholm Syndrome“ የተባለ ስነ–ልቦናዊ ሕመም አለ፦
“ኦሮሞው” ግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ በኢትዮጵያውያን ላይ በእስር ቤቶችም ሆነ በውጭ ስቅየት፣ እንግልት፣ መደፈር፣ ማገት፣ ማፈናቀል፣ ግድያ እና ደብዛ መጥፋት፤ በአጠቃላይ አስከፊ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት በይፋ እውቅና ወይም ይቅርታ ባልሰጠበትሁኔታ፡ “ከዐቢይ ጋር ነን!” የሚል መፈክር ማሰማት ሕመምና ዕብደት እንጅ ጤናማ የሆነ ዜጋ ሊያደርገው የሚችለው ነገር አይደለም። የዚህ ክስተት መጠሪያ “ስቶኮልም ሲንድሮም” ይባላል። ብዙ ጊዜ በሥነ–ልቦናዊ ቀውስ የሚሰቃይ ሰው በአብዛኛው ለበዳዮቹ ወይም ላሰቃዮቹ የማዘን እና ድጋፍ የመስጠት ባሕርይ ያሳያል። ይህ ባሕርይ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት መገለጫ ነው።
በአለፈው ዓመትና ከስድስት ወራት በፊት በዋሽንግተን የተካሄዱትን የተቃውሞ ሰልፎች ትናንትና ዛሬ በዚሁ ከተማ ከሚካሄዱት ሰልፎች ጋር እናነጻጽራቸው። ይህ ህገ–ወጥ “መንግስት” ሥልጣኑን ከያዘበት ዕለት ጀምሮ ምን በጎ ነገር ታይቶ ነው? ነፃነት ባለበት ሃገር“መንግስትን እንደግፋለን!” ለማለት የደፈሩት? ማን አስገድዷቸው ነው? ለመሆኑ እነዚህ ሰዎች እነማን ናቸው? በኮካ እና በርገር ተበክለው ይሆን? ሰልፎቹስ በዐቢይ አገዛዝ ወኪሎች እየተጠለፉ፤ ወይንም የተለመደው የእነ ሲ.አይ.ኤ አዕምሮ ቁጥጥር ሰለባ ሆነው ይሆን? ዐቢይ በሲ.አይ.ኤ የተመረጠ ከሃዲ አይደል!
እንግዲህ ባለፉት አስራ ሁለት ወራት አገራችን አይታቸው የማታውቃቸውን የግድያ፣ የእገታ፣ የማፈናቀልና የዓብያተ ክርስቲያናት ውድመት ሄደቶች ገጥመዋት አይተናል። አስራ ሰባት የምስኪን ገበሬ ልጆች ዕልም ብለው በጠፉበት፣ እናቶች ተፈናቅለው ለኮሮና በተጋለጡበት፣ የኦሮሞዎች ወረራ በሚጧጧፍበት፣ እነ እስክንድር ወደ ወህኒ ቤት እንዲገቡ ተደርገው በሚደበደቡበት በእዚህ ክፉ ወቅት እነማን ናቸው ከዚህ “መንግስት” ተብዬው ጋር እንቆማለን” ለማለት የደፈረ? ምን ዓይነት መርገም ነው?! ምናልባትም
ይህን ቅሌት አንዲት ጦማሪ በጥሩ መልክ እንደሚከተለው ገልጻዋለች፦
የተለመደዉ የሰሞኑ የዲያስፖራዉ አስመሣይ ሰልፍ ምን እንደነበረ ለመረዳት ሞክሬ አሳቀኝ “ግድቡ ዉኃ ሲሞላ አይተናል! አዎ! አይተናል!” ሆዱን የወደደ ማዕረጉን የጠላ የሰማያዊ ዉስኪና የቁርጥ ጥሬ ሥጋ አርበኞችን አደናጋሪ የሰልፍ ፉገራ በትናንትናዉ ዕለት እንደገና ለመታዘብ ዕድሜን አግኝቻለሁ። ለገዳዩ “ያነጣጠሩት” ቀስት በማህበራዊ ሚዲያ እዪጎበጠ እነሱን ሲሰካባቸዉ ታዝቢያለሁ። ግፉና ግድያዉ የሚፈፀመዉ ኢትዮጵያ ግን የ28 ዓመቱ ጩኸት የነጮች መንደሮችን ነዉ የሚያደነቁረዉ። ገዳዩዎች ጠባብ ገዥዎች ናቸዉ ግን መፍትሄ የሚፈለገዉ ከገዳዩ ነዉ። ጥያቄዉ የህልዉና መኖርና ያለመኖሮ ግን እልል የሚባለዉ የአባይ ነገር ዉኃ በወንፊት ተቋጥሯል ነዉ። በዉነቱ ዉኃ በወንፊት መያዝ ይቻላል? ግድቡ ለዓሥር አመት እንደማይጠናቀቅ ራሱ አብይ አልተናገረም? ግድቡስ መቸ ተጠናቀቀ? የፈረደበት አባይ በዪ ጊዜዉ ጅላጅል ሕዝብ አግኝተዉ የፖለቲካ ሴራ ፍጆታ የህዉከትም መካካሻ እያደረጉ ኮሺ ባለ ቁጥር ያደነቁሩናል። ሀምሌና ነሀሴ ባለቀሱ ቁጥር ጉድጓዱ ዉኃ ሞላ ይሉናል እኔ ከተፈጥሯቸዉና ከባሀሪያቸዉ የሚሉት ምንም መጨበጫ የለዉም። ተቃወሞዉ እስክንድር ይፈታ ሰዉ ተጨረሰ ይሉና ፍታሀዊነት ከሌለዉ ግን ከመንግስት ጎን ስለመቆም ቅስቀሳ ይሰጣሉ። ጋሪዉ ወደ ፊት ፈረሱ በስተጀርባ።ኢትዮጵያ ከእስክንድር በላይ ነች የሚልም መፈክር ሰምቻለሁ ግን ሰዉ አለቀን ያሰማሉ። እስክንድር ሰዉ አይደለም? እረ ያሳፍራል። በሁለት ባላ የመንጠልጠል በሁለት ቢላም እዪመተሩ መጉረስ ምን አለ ቢቀር። እሺ እሰዪዉ አባይም ይሙላ ከሞላ ምን አስጨነቀን ገዳዩ ይደገፍ ቅስቀሴ ካልሆነ በስተቀር። ዉኃ የሚይዘዉ ገድቡ የሚሞሉትም ኢንጂኔሮች አብይን ከዚህ የሚያካትት ነገር ምን ይሆን?
________________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሰልፍ, ተቃውሞ, አሜሪካ, ኤምባሲዎች, ኦሮሚያ, ኦሮሞ, ክህደት, ዋሽንግተን, ዐቢይ አህመድ, ዕልቂት, ዘር ማጥፋት, የተቃውሞ ሰልፍ, ዲሲ, ዲያስፐራ, ጀነሳይድ, ጥላቻ, ጭፍጨፋ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 16, 2019
እህታችን ጀግና ናት! እህታችን ወንዶቹን በለጠቻቸው እኮ፤ ቀበቶ አስሮ ሱሪው ላይ ከሚሸና “ወንድ”፣ መሣሪያ ታጥቆ ከሚያንቀላፋ “ወንድ”፣ ፂሙን አጎፍሮ “አብያችን፣ አቢቹ፣ ክቡር፣ አንቱና እሳቸው” እያለ ከሚቀባጥር ልፍስፍስ ወንድ በብዙ ሺህ ዕጥፍ በለጠች።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ እህታችን!
________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, አብይ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, ኤምባሲዎች, እምነት, እኅተ ማርያም, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 12, 2019
ሚነሶታን ወክላ አሜሪካ ምክር ቤት ውስጥ የገባችው ወስላታዋ ትውልደ–ሶማሊት ግብረ–ስዶማውያን መብታቸው ተነፈገ፤ ለምን ኤምባሲዎች የግብረ–ሰዶማዊያኑን ሰንድቀ ዓላማ ማውለብለብ አልቻሉም ብላ በፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ የተለመደውን የኮብራ መርዝ ረጨች። ቅሌታም!
ያው፤ የግብረ–ሰዶማዊያን አምላክ = አላህ
______________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ሙስሊሞች, ሚነሶታ, ሰንደቅ ዓላማ, ሰዶማውያን, ሶማሌዎች, ተቃውሞ, ኢትዮጵያ, ኤምባሲዎች, የአሚሪካ ምክር ቤት, የዲያብሎስ ልጆች, ፀረ-ክርስቲያን ሤራ, ፕሬዚደንት ትራምፕ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 10, 2019
እስኪ “ዲፕሎማሲ ቅብርጥሲ” የሚለውን የአውሬ ማታለያ ትተን እራሳችንን በሐቀኝነት እንጠይቅ፤ ኤምባሲዎች፤ በተለይ የምዕራቡና አረቡ ዓለማት ኤምባሲዎች ሕዝባችንን ከመተናኮል ሌላ ለሃገራችን የሚያደርጉት ምን በጎ ነገር አለ? ምንም!
ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የቆመ መሪ በለገጣፎ፣ ሱሉልታና ቃሊቲ የድኸ ኢትዮጵያውያንን ቤት ከማፈራረስ አንጋፋ የሆኑትን የአሜሪካን፣ ፈረንሳይን እና ብሪታኒያን ኤምባሲዎች ቅጽር ግቢ ቆርሶ ለኢትዮጵያውያን ይለግሳል። አይታችኋል የእነዚህን ኤምባሲዎች ቅጽር ግቢ ስፋት? ለኢምፔሪያሊዝማዊ ተንኮል አስበውበት፣ ወይንም ተንኮል ሊሠሩበት ካልሆነ ሌላ ምን ሊያደርጉበት ነው?
_____________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ምዕራባዋያን, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, ኤምባሲዎች, እምነት, እኅተ ማርያም, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2019
በእስራኤል፣ ጀርመን፣ ብራዚል እና ላትቪያ የሚገኙት የአሜሪካ ኢምባሲዎች የሰዶማውያኑን ሰንደቅ ዓላማ ለመስቀል ፈቃድ እንዲሰጣቸው ጠይቀው ነበር።
ይህ ጥሩ ውሳኔ ነው፤ ነገር ግን፡ ሴት ልጃቸውን በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ ልከው የነበሩት ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፡ በአንድ በኩል፡ ልክ እንደ ወስላታው ባራክ ሁሴን ኦባማ፡ ይህ የሰኔ ወር የግብረ–ሰዶማውያን ወር እንዲሆን ድጋፋቸውን ይሰጣሉ፥ በሌላ በኩል ደግሞ ኤምባሲዎች ሰንደቅ ዓላማውን እንዳይሰቅሉ ያዛሉ፤ ይህ የሚያሳየን ፖለቲከኞች የሰይጣን ተከታዮቹንም ክርስቲያኖቹንም ማስቀየም እንደማይፈልጉ ዲፕሎማሲዊ የሆነውን መንገድ መከተላቸውን ነው።
ይህ ነገር ሰሞኑን በኢትዮጵያ ከሚካሄደው ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። በዚህ አጋጣሚ መጠየቅ ያለብን፤ ዶ/ር አብዮት አህመድ ስልጣን ላይ እንደወጣ የዴንማርክና ፊንላንድ ኤምባሲዎች የሰዶማውያኑን ሰንድቅ ዓላማ አዲስ አበባ ላይ እንዲሰቅሉ ማን ነው የፈቀደላቸው? ይህን ከላሊበላ ጉዳይ ጋር በማያያዝ ዶ/ር አህመድን አፋጣችሁ ጠይቁት፤ እስካሁን ለምን በጉዳዩ ላይ ጸጥ አለ? ጸጥታውን ከቀጠለና ተገቢውን እርምጃ የማይወስድ ከሆነ አገራችን የመጀመሪያውን የግብረ–ሰዶማዊ–እስላማውያን መንግስት መስርታለች ማለት ነው ፥ ሃይማኖታቸው ሰይጣናዊነት፣ አማልክታቸውም በኣልና ሞሎክ ናቸው ማለት ነው። አቤት ጉዳቸው!
[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፴፪፥፴፭]
“ይሁዳን ወደ ኃጢአት እንዲያገቡት፥ ይህንን ርኵሰት ያደርጉ ዘንድ፥ እኔ ያላዘዝሁትንና በልቤ ያላሰብሁትን ነገር፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለሞሎክ በእሳት ያሳልፉ ዘንድ በሄኖም ልጅ ሸለቆ ውስጥ ያሉትን የበኣልን የኮረብታውን መስገጃዎች ሠሩ።”
[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፯፥፱፡፲፩]
“ትሰርቃላችሁ፥ ትገድላላችሁ፥ ታመነዝራላችሁ፥ በሐሰትም ትምላላችሁ፥ ለበኣልም ታጥናላችሁ፥ የማታውቋቸውንም እንግዶች አማልክት ትከተላላችሁ መጣችሁም፥ ስሜም በተጠራበት በዚህ ቤት በፊቴ ቆማችሁ። ይህን አስጸያፊ የሆነ ነገርን ሁሉ አላደረግንም አላችሁ። ይህስ ስሜ የተጠራበት ቤት በዓይናችሁ የሌቦች ዋሻ ሆኖአልን? እነሆ፥ እኔ አይቻለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።”
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ላሊበላ, ሎጥ, ምዕራባዊያን, ሰዶምና ገሞራ, በኣል, ኃጢአት, አሜሪካ, ኤምባሲዎች, ክርስቲያኖች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ጋኔን, ግብረ-ሰዶማዊያን, ጥቃት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2019
ክርስቲያኖች በመላው ዓለም በሙስሊሞችና በሰዶማውያን እየተጨፈጨፉ ነው! የኢትዮጵያን ታሪክ ያጠፋ ዘንድ በሉሲፈራውያኑ የተመረጠው ዶ/ር አህመድ ሁለቱን የክርስቶስ ጠላቶች፤ እስልምናን እና ግብረ–ሰዶማዊነትን በሃገራችን ኢትዮጵያ ለማስፋፋት ቆርጦ የተነሳ አውሬ ነው። እስኪ ጋዜጠኞች ስለዚህ ጉዳይ በቀጥታ ጠይቁት? ስለ እስልምና ያለውን አመለካከት እናውቃለን፤ ሰለ ግብረ–ሰዶማዊነትስ? እስኪ“የግብረ–ሰዶማዊነት መስፋፋት ለኢትዮጵያ ማሕበረሰብ ጠንቅ አይሆንም ወይ?“ ብላችሁ ጠይቁት። “ዲሞክራሲ ለሁሉም ሰው ነፃነቱን ሰጥቷል” ብሎ እንደሚመልስላችሁ እርግጠኛ ነኝ።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መሀመዳውያን, መንፈሣዊ ውጊያ, ሙስሊሞች ኦርቶዶክስ, ምዕራባውያን, ተዋሕዶ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, ኤምባሲዎች, እምነት, እኅተ ማርያም, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ, ዶ/ር አብይ አህመድ, ዶ/ር አብዮት አህመድ, ግብረሰዶማዊነት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2019
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ምዕራባውያን, ተዋሕዶ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, ኤምባሲዎች, እምነት, እኅተ ማርያም, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ዶ/ር አብይ አህመድ, ዶ/ር አብዮት አህመድ, ግብረሰዶማዊነት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 7, 2019
-
+ በአዲስ አበባ የአሜሪካው ኤምባሲ ግዙፍ ህንፃ መሬት ሥር በጣም የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ተዘርግቶበታል
-
+ የገንዘብ ፍቅር ትውልድ እያበላሸ ነው
-
+ ለጥቅማጥቅም ሲል ሰው አገሩን ለባዕድ ለቅቆ እንዲወጣ እየተደረገ ነው
-
+ በነብዩ ሙሴ ጊዜ የነበረው የእስራኤል ሕዝብ ለእኛ ትምህርት ሊሆነን ይገባል
ትክክል ነው የምትናገሪው እናትዬ፤ ምንም አያጠራጥርም፤ የእነዚህን የአውሬውን አርበኞች ውስጣቸውን በደንብ ለማየት በቅተናል፤ ወረራው እኮ በአሜሪካ፣ አውስትራሊያ እና ደቡብ አፍሪቃ፤ የአረቦቹ ደግሞ በሰሜን አፍሪቃ ታይቷል፤ እንኳን የሕይወት ዛፍ በሚገኝባት አገራችን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ እህታችን!
እያንዳንዱ የምዕራብ እና አረብ ኤምባሲ በኢትዮጵያውያን ላይ ክፉ ድርጊት የሚሠራ ነው። እነዚህ ኤምባሲዎች የፀረ–ኢትዮጵያ ፀረ–ክርስትና ስለላ ተቋማት ናቸው። ለምሳሌ ቤተ መንግሥት ውስጥ የሚካሄደውን እያንዳንዱን “ምስጢር ነክ ስብሰባ” የሲ አይ ኤው አሜሪካ ኤምባሲ ያለምንም ችግር የማዳመጥ ብቃት አለው። ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የተገደሉት ከታዘዙት ኢትዮጵያን የማጥፊያ የሃያ አምስት አመት ፕላን አሻፈረኝ ብለው ለማመጽ ሲዘጋጁ ነው፤ ሰምተዋቸዋልና። የሉሲፈራውያኑን ትዕዛዝ የማይቀበል ሥልጣን ላይ አይወጣም/ አይቆይም።
በጊዜውም እነ ዶ/ር አብይ አመድን እና ለማ ገገማን ዓይናችን እያየ ለዚህ ወቅት መልምለው አዘጋጅተዋቸው ነበር። ፕላኑም እንዳቀዱት በመካሄድ ላይ ነው፤ በሕዝባችን ሞኝነት ባጭር ጊዜ ውስጥ ከጠበቁት በላይ አንዳንድ ጊዚያው ድሎችን ተቀዳጅተዋል። ሰዶማዊው የአትኩሮት ፍለጋ እንቅስቃሴያቸው (ከአንድ ቦታ፣ ከአንድ አገር ወደ ሌላው ቶሎ ቶሎ መጓዝ፣ ካሜራ ፊት መቅረብ ወዘተ) ይህን ያሳየናል። አዎ! “ጣፋጯ” ድላቸው ለጊዜው ናት በቅርብ መራራ ትሆናለች። በተሰማሙበት እቅድ መሰረት እነ ዶ/ር አህመድ እና አቶ ለማ ይህን ኢትዮጵያን የማጥፊያ ተልዕኳቸውን ከፈጸሙ በኋላ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባጭር ጊዜ ውስጥ ሰብስበው የሰረቁትን ቢሊየን ዶላር ይዘው ከኢትዮጵያ እንዲወጡ ይደረጋል፤ ከዚያም ሲ አይ ኤ ወደ አዘጋጀላቸው የመጠለያ ቪላ ሄደው በፈርኦን ሙዚቃ ጮቤ ይረግጣሉ። ወይ ወደ ካይሮ ወይ ወደ ሚነሶታ ማለት ነው። ልክ እንደ ሌላው የ ሲ አየ ኤ እና አንዋር ኤል ሳዳት ቅጥረኛ፡ እንደ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም። ግን መስሏቸው ነው፤ ገሃነም እሳት ነው የሚጠብቃቸው!
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ለውጥ, ሉሲፈራውያን, መንፈሳዊ ውጊያ, ስደት, ኢትዮጵያዊነት, ኤምባሲዎች, እኅተ ማርያም, ክርስትና, ክኽደት, የአውሬው መንፈስ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ድንግል ማርያም, ገንዘብ, ፀረ-ኢትዮጵያ ዘመቻ | Leave a Comment »