በኦሬገን ግዛት በፖርትላንድ ከተማ አመጸኞቹ መጽሐፍ ቅዱስን እና የአሜሪካን ባንዲራ ባለፈ ዓርብ አቃጠሉ። “ዓርብ ዕለት” መሆኑ በአጋጣሚ አይደልም! በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክም ባለፈው የኢል–አድሃ የመስዋዕት ዓርብ ነበር ተመሳሳይ ጽንፈኛ ተግባር የፈጸመቸው፦
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 2, 2020
በኦሬገን ግዛት በፖርትላንድ ከተማ አመጸኞቹ መጽሐፍ ቅዱስን እና የአሜሪካን ባንዲራ ባለፈ ዓርብ አቃጠሉ። “ዓርብ ዕለት” መሆኑ በአጋጣሚ አይደልም! በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክም ባለፈው የኢል–አድሃ የመስዋዕት ዓርብ ነበር ተመሳሳይ ጽንፈኛ ተግባር የፈጸመቸው፦
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መጽሐፍ ቅዱስ, ሙስሊሞች, ቃጠሎ, ባቢሎን, ባንዲራ, ቱርክ, አሜሪካ, ኢድ-አል-አድሃ, ክርስቲያኖች, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የደም መስዋዕት, ዲያብሎስ, ፍዬል | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 31, 2020
የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ መጥፊያዋ ስለተቃረበ በጣም አቅበጥብጧታል!
ክርስቲያን ወገኖቻችን ባሰቃቂ ሁኔት በታረዱበት ማግስት ስንት ችግረኛና ስራ–አጥ ከሞላባት አገሯ ወጥታና ወደ ኢትዮጵያ ወርዳ ስጋውን ለማከፋፈል የወሰነችው ለምን ይመስለናል?
👉 ፍዬሏ ቱርክ ትናንትና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን በኦሮሚያ ሲዖል አሳረደች ፥ ዛሬ ደግሞ ፍየሎችን በአዲስ አበባ በማረድ የዲያብሎስ “መስዋዕቱን” አሳየችን። አላህስናክባር!
ቱርካውያኑ፡ “አልኑር” በተሰኘው አንድ የአዲስ አበባ መስጊድ የእንስሳቱን ደም ለዲያብሎስ ዋቄዮ–አላህ በማፈሰሰ ተለምዷዊውን የኢድ አል–አድሃ ስነ ሥርዓት ካደረጉ በኋላ ስጋውን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖቹን ባለፉት ቀናት ሲያርዱ ለነበሩት “ለ ባለድሎቹ ጂሃዳዋያን” አከፋፍለዋቸዋል። ታክፊር!
👉 የኢድ–አላድሃ የመስዋዕት ደም የከተማዋን ፍሳሾች እንዴት እንደበከላቸው
👉 በዛሬው ዕለት በኮኒስታንቲኖፕል/ ኢስትንቡል ባለፈው ሳምንት ላይ መስጊድ ባደረጉት ታሪካዊው የቅድስት ሶፍያ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ መግቢያ ላይ ለሰይጣን የደም መስዋዕት አደረጉለት ፤ ደግሞ እኮ “ቁርባን” ይሉታል፤ አቤት ቅሌት!
👉 ክርስቲያኖች ሆናችሁ “እንኳን አደረሳችሁ!” የምትሉ ሁሉ በክርስቲያኖች ላይ ለተካሄደው አሰቃቂ ግድያ ሁሉ “እንኳን ደስ ያላችሁ!” እያላችሁ እንደሆነ ከወዲሁ እወቁት፤ ይህ ቀላል ነገር አይደለም፤ መንፈስ ቅዱስን የሚያስቆጣ እጅግ በጣም ትልቅ ስህተት ነው!!!
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሙስሊሞች, ስጋ, ቱርክ, ኢድ-አል-አድሃ, እስልምና, ክርስቲያኖች, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የደም መስዋዕት, ዲያብሎስ, ግብር, ግድያ, ጭካኔ, ፍዬል | Leave a Comment »