Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 28, 2022
👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
➡ አዲስ አበባ ከዘጠኝ ዓመታት በፊት፤ ከመለስ ዜናዊ ግድያ በዓመቱ፤ እሁድ፤ ግንቦት ፳፭/25 ፥ ፳፻፭/ 2005 ዓ.ም
ሰማያዊ ፓርቲ ለሙስሊሞች ድጋፍ ለመስጠት በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች ተገኝተው ነበር።
➡ Peaceful demonstration organized by Semayawi (Blue) Party in Addis Ababa , Ethiopia. June 2 , 2013
👉 ያኔ የተቃውሞ ሰልፍ እንዲህ ይፈቀድ ነበርን? ዋው!
👉 ያኔ ከዛሬው በጣም የተሻለ ነፃነትና ሰላም ነበር ማለት ነው?
👉 ሕወሓቶች ያኔ ለተጋሩ ብቻ ነበርን ነፃነቱን፣ እድገቱንና ብልጽግናውን ነፍገዋቸው የነበረው?
💭 ታዲያ፤ የምናከብርዎ ኢንጂነር ይልቃልና ሌሎቻችሁ “ኢትዮጵያውያን” ሆይ፤ ዛሬ አገራችን አይታው የማታውቀው ዓይነት ግፍና ወንጀል ለ፲፭ ወራት ያህል በትግራይ ሲፈጸም፤ እንዴት ነው አንዴም ይህን መሰል ሰልፍ መጥራት የተሳናችሁ? እንዲያውም ከፍተኛ አመጽ መቀስቀስና የአራት ኪሎውን ፒኮክ ማቃጠል እኮ ነበረባችሁ! እውነት ከተዋሕዶ ትግራዋይ ሙስሊም አማራ በልጦባችሁ? ወይንስ የማናውቀው ሌላ ምስጢር አለ?
______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: 2013, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, መንፈሳዊ ውጊያ, ሙስሊሞች, ሜዲያ, ሰላማዊ ሰልፍ, ሰማያዊ ፓርቲ, ትግራይ, አረመኔነት, አክሱም, አውሬው-መንግስት, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኢንጂነር ይልቃል, ኦርቶዶክስ, ክህደት, ወንድማማቾች, ወንጀል, ዘር ማጥፋት, የተቃውሞ ሰልፍ, ጀነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ጽዮን, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ ጠላት, ፋሺዝም, ፪ሺ፭, ፪ሺ፲፬, Betrayal, Brothers, Demonstration, Genocide, Ing.Yiliqal, Massacre, Muslims, War, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 25, 2020
እንዴ! እንዲህ ዓይነት ወንጀል እየተሠራ ነው ሰንደቃችንን ይዘው “ዐቢይ! ዐቢይ!” የሚሉት?! ምን ያህል ቢዘቅጡ ነው?!
ይህ ጉዳይ ዕረፍት ነስቶኛል!
ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር እያሉ ለሙስሊሞች ጂሃዳዊ “መብት” ሲቆሙና ሰልፍ ሲወጡ ነበር፤ ታዲያ አሁን ኢንጅነር ይልቃል ያላግባብ ታስረው እንዲህ ለመሰለ አስቀቃቂ የበሽታ (ባዮሎጂያዊ መሣሪያ) ሤራ ሲጋለጡ ድምጹን ያሰማ ወይም ሰልፍ ለመውጣት የተዘጋጀ የሙስሊም አካል ይኖር ይሆን? እ! እ! በፍጹም የለም!መጠበቅም የለበትም። ወደድንም ጠላንም ባለጊዜዎቹ መሀመዳውያን ከአህዛብ አገዛዝ ጋር ነው የሚቆሙት፣ አወቅንም አላወቅንም ከግብጽ ጋር ነው የሚቆሙት፣ (አንታለል! አል–አሩሲ የተባለው የገዳይ ዐቢይ ቅጥረኛ “አጀንዳ ጠላፊ” አታላይ ነው።)፣ ሃቁን ተቀበልንም አልተቀበልንም 99% የሚሆኑት የመሀመድ ተከታዮች ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ቍ. ፩፡ ከግራኝ አህመድ ጋር ነው የሚወግኑት። ለመሆኑ በተዋሕዶ ልጆች ላይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ ለመቃወም ቁንጫ ተነካች ብለው ያዙን ልቀቁን የሚሉት ሙስሊሞች ለምን ለሰለፍ አልወጡም? ምን ያህል ሙስሊሞችስ ናቸው በመላው ዓለም በመካሄድ ላይ ያሉትን የተቃውሞ ሰልፎች በመደገፍ ላይ ያሉት? በጣም ጥቂቶች!
እንደ እኔ እነ ኢንጂነር ይልቃልና ሌሎችም የተዋሕዶ ልጆች ለራሳቸው ለተዋሕዶ ማሕበረሰብ ብቻ መቆም ነው የሚጠበቅባቸው እንጅ ለኢትዮጵያም ሆነ ለበርማ ሙስሊሞች ድምጻቸውን ማሰማት ከድካምና የራስን እጀንዳ ከማስረሳቱ በቀር ሌላ ምንም ፋይዳ አያመጣም። እውነት ሙስሊሞቹ ለመሠረታዊ “መብት” የሚታገሉ ቢሆኑ ኖሮ ዛሬውኑ ከመርካቶ ተሰባሰበው ኢንጂነር ይልቃልን ለማስፈታት ወደ እስር ቤት ባመሩ ነበር። ግን የማይታሰብ ነው፤ ግብዞች ስለሆኑ በጭራሽ አያደርጓትም!
አዎ! ኢንጂነር ይልቃልን ግልጽና ቀጥተኛ ከሆኑ ጥቂት የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ በመሆናቸው በጣም አደንቃቸዋለሁ፤ ገና በማለዳ የገዳይ ዐቢይን እባባዊ አካሄድ በደንብ ተከታትለው በግልጽነት ሲወቅሱና ሂስ ሲሰጡ የነበሩ ብቸኛ ፖለቲከኛ ናቸው፤ ሆኖም በእዚህ ኢንተርቪው እንኳን ለረጅም ጊዜና በአሁኑ ሰዓትም ክፉኛ እየተበደለች ስላለቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብሎም በመላው ዓለም ለሚሰቃዩት ክርስቲያን ሕዝቦች ድምጻቸውን ለማሰማት አልፈቀዱም። የበርማን ወራሪ ሙስሊሞች ግን አስታውሰዋቸዋል! ይህ ስህተት ነው! ይህ እንዳይሆንና እድላችንም በከንቱ እንዳይነጠቅ ዘንድ ነው ለመሀመዳውያኑ ጂሃዳዊ አጀንዳ መቆም ተገቢ ያልሆነው። ዛሬ ለራስ ሲቆርሱ “አያሳንሱ” መሆኑ ቀርቶ “አሳነሱ” እኮ ሆነ። ያሳዝናል! እንደው በእውነት ለሙስሊሞች የምናስብ ከሆነ በቅድሚያ ከሰይጣናዊ እምነት በክርስቶስ ስም እንዲወጡ ማድረግ ብቻ ነው የሚገባን። ይህ ነው ትልቁ የእርዳታ ተግባር!
👉 ግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ እነ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትን፣ እስክንድር ነጋን፣ ስንታየው ቸኮልን፣ አስቴር ስንታየሁን፣ ልደቱ አያሌውን፣ እኅተ ማርያምን፣ እና ሌሎች በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን (ኢትዮጵያዊ ብሔርተኞች ስለሆኑ ነው ያሠራቸው) በጤናማ ሁኔታና ባስቸኳይ መልቀቅ አለበት! በማሰሩና፣ እስረኞቹን ለበሽታ በማጋለጡ ብሎም በማስራቡና በማስደብደቡ ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል።
_____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Health, Infos | Tagged: ልደቱ አያሌው, አህዛብ መንግስት, አስቴር ስንታየሁ, አድሎ, ኢንጂነር ይልቃል, እሥር, እስክንድር ነጋ, እኅተ ማርያም, ኦሮሞ አገዛዝ, ዐቢይ አህመድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »