ከትናንትና ወዲያ ወደ አየርላንዷ ዳብሊን ይበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁኔታ “አጠቃላይ አስቸኳይ ሁኔታ” ላይ ነበር ተብሎ ነበር።
አውሮፕላኑ ሳውዲ አረቢያዋ የቀይ ባሕር ወደብ ከተማ ጂድ አቅራቢያ ሲደርስ ወደ ፲ሺ ጫማ ወርዶ ነበር።
በረራ ኢቲ ፭፻፪ ከ አዲስ አበባ ነበር የተነሳው።
ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግን አውሮፕላኑ ወደ ፖርት ሱዳን አምርቶ በ፳፫ ሺህ ጫማ ከፍታ ላይ በረራውን ወደ አየርላንድ በሰላም ቀጥሏል።
አጋጣሚ የሚባል ነገር ያለ አይመስለኝም። በእነዚህ ዕለታት በኢትዮጵያ ላይ ሴራ የሚጠነስሱት ኢሳያስ አፈወርቂ እና አብይ አህመድ (ሁለቱም ስሞቻቸው በ “አ”ይጀምራል)በረራ አብዝተዋል። ሶማሌ አሜሪካዋም ወደዚያው በርራለች፤ “አክቲቪስት” የሚባሉትም የምዕራቡ “ጠቃሚ ገገማዎች/ Useful Idiots፡“፡ አዲስ አበባን፡ አንዴ ፊንፊኔ ሌላ ጊዜ ደግሞ በረራ እያሉ እቃቃ ሲጫወቱ ይታያሉ።