Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኢትዮጵያ አክሱም ጽዮን’

Tornado Batters Germany | Tornado Trifft Deutschland | አውሎ ንፋስ ጀርመንን ደበደባት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2022

🛑 In The Cities of Paderborn and Lippstadt

Leaving 50 injured and ten seriously hurt by 80mph winds as trees are uprooted and houses lose their roofs Incredible storm left ‘path of destruction’, with people hit by falling roof panels ‘Countless’ houses’ roofs were torn off and many trees remain on top of cars Rainfall up to 25L per square metre each hour, with storms causing huge damage Torrid conditions set to hit east of the country overnight after assaults on west.

❖❖❖[Luke Chapter 21፡25-26]❖❖❖

“And there shall be signs in the sun, and in the moon, and in the stars; and upon the earth distress of nations, with perplexity; the sea and the waves roaring; Men’s hearts failing them for fear, and for looking after those things which are coming on the earth: for the powers of heaven shall be shaken.”

❖❖❖[Lukas 21:25-26]❖❖❖

Und es werden Zeichen geschehen an Sonne und Mond und Sternen; und auf Erden wird den Leuten bange sein, und sie werden zagen, und das Meer und die Wassermengen werden brausen, und Menschen werden verschmachten vor Furcht und vor Warten der Dinge, die kommen sollen auf Erden; denn auch der Himmel Kräfte werden sich bewegen.

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖

“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በላሊበላ ዙሪያ ስለሚሠራው አሳዛኝ ድራማ የፈረንሳዩ ቴሌቪዥን ዘገበ | በአጋጣሚ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2021

👉 ከጥቂት ሰዓታት በፊት ይህን አቅርቤው ነበር፤

💭 ኦርቶዶክሳውያን ሆይ፤ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ላሊበላን ለማፍረስ ተነስቶብናል | ዋይ! ዋይ! ዋይ!

🌑 Tigray Rebels Retake Town of Lalibela in Northern Ethiopia

👉 “ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል?”

👉 የሚከተለው ከሁለት ዓመታት በፊት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦

👉 “ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው

ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።

ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!

ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።

ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ,ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።

አባ ዘወንጌል ይህን ነግረውናል፦

በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ፪/2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”

🔥 ዒላማዎች፦

👉 አክሱም

👉 ላሊበላ

👉 ጎንደር

👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት

👉 ዋልድባ

👉 ደብረ ዳሞ

👉 አስመራ

👉 መቀሌ

👉 ግሸን ማርያም

👉 ሕዳሴ ግድብ

___________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኦርቶዶክሳውያን ሆይ፤ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ላሊበላን ለማፍረስ ተነስቶብናል | ዋይ! ዋይ! ዋይ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2021

💭 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ላሊበላን + ግሸን ማርያምን በቱርክ ድሮን ሊያፈራርሳቸው ተዘጋጅቷል። ሰምታችኋል!

ይህን አስመልክቶ ላለፉት ሦስት ዓመታት በተደጋጋሚ ስናስጠነቅቅ ቆይተናል። ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እጅግ በጣም አደገኛ የሰይጣን ጭፍራ ነው። አንድ ቀን የመኖር ዕድል ባገኘ ቁጥር የትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያን ስቃይ እና ሰቆቃ እየቀጠለ ይሄዳል።

💭አማራ ሆይ! ከዚህ ሌላ ምንም አማራጭ የለህም፤ እጣ ፈንታህ በአንተ እጅ አይደለችምና ድንቁርህናህን አቁምና ከጽዮንዋይን ጋር አብረህ የጦርነቱን አቅጣጫ ባፋጣኝ ወደ ኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች አዙር፤ አሊያ ደም፣ ደም፣ ደም የምታልቅስበትና ልጆችህንም ለባርነት አሳልፈህ የምትሰጥበት ጊዜ ይመጣበሃል። ሰምተሃል! አይተሃል!

ገና ዱሮ መጠረግ የሚገባው ከሃዲው አብይ አህመድ አሊ ሁሉን ነገር ከአረቦችና ከግብጾች ጋር ሆኖ ጨርሶታል። በኢትዮጵያ ላይ የሞት ፍርድ የፈረደባት ገና ወጣት እያለ ወደ ባድሜው የጦርነት ድንበር እንደተላከ ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ በደንብ ነው ያዘጋጁት፤ ትግርኛውንም ቋንቋ እንዲያጠና ተደርጓል። ማየት የምንችለው እናየዋለን፤ ሰውዬው ጂኒ ጋኔን ነው! ባሁኑ ሰዓት ታላቅ ህልሙን ለማሳካትም የአምሐራና ተጋሩ ተዋሕዶ ወንድማማቾች እርስበርስ እንዲባሉ፣ በበሽታ፣ በረሃብና በስደት እየደከሙ እንዲያልቁ ተግቶ በመሥራት ላይ ነው። ህልማቸው በቤኒሻንጉል ብቻ አይወሰነም፤ ደቡብን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠሩ በኋላ ጎንደርንም፣ ላሊበላንም፣ አክሱምንም የመጠቅለል ትልቅ የወራሪዎች ምኞት አላቸው። ለማንኛውም በእርሱ እና በከሃዲዎቹ ኦሮሞ ወራሪዎች ላይ እሳት ከሰማይ የሚወርድበት ቀን ሩቅ አይደለም!

UPDATE

ትናንትና ያቀረብኩት ላይ ያለውን ቪዲዮ ዩቲውብ አንስቶት ነበር፤ ለቀጣዩ ጀነሳይድ የተዘጋጁትን እነ ገዳይ ዐቢይን ስላስቆጣቸው፤ አሁን መልሰውታል፤ ግን በአንዳንድ ሃገራት አግደውታል፤ ለማንኛውም በአማራጭነት እዚህ ገብታችሁ ማየት ትላላችሁ፦

https://www.bitchute.com/video/iVdWi8XmtYEA/

💭 የሚከተለውን መመሪያ ተንኮለኛው ፈላስፋ ጆርጅ ሄገል፤ “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” ብሎታል።

💭 አምና ሉሲፈራውያኑ ከኦሮሞዎች ጋር በማበር ሰሜን ኢትዮጵያን በረሃብ ቆሏት ዛሬም ሊደግሙት ነው ግን ተክልዬ

ከታሪክ የማይማር ታሪክን ለመድገም ይገደዳል! ታሪክ እየተደገመ ነው። ይህ ቪዲዮ በጣም ሊረብሸን ቢችልም ግን ጊዜ ወስደን በጥሞና እንመልከተው! በዚህ ዘመን እንደገና ማየቱ ግድ ነው!

በትናንትናው ዕለት “በትግራይ ጤፍ ጠፋ ስለዚህ ሰው ማሽላ ብቻ መብላት ጀምሯል፣ አንድ ኪሎ ጤፍ ፷/60 ብር ገባ” የሚለውን ዜና ስሰማ የታየኝ ልክ እንደ አባቱ እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ዐቢይ አህመድ አሊም ትግሬዎችን በጦርነት ማሸነፍ ስለማይችል ቀስበቀስ በረሃብ ለመቅጣት መወሰኑን ነው። ጤፍ ለኦሮሞና ኢሳያስ አፈቆርኪ፣ ማሽላ ለትግሬና አማራ። እንግዲህ ሕዝቡን “እንጠብቅሃለን!” የሚሉት በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው ህወሃት ወይ ከጂኒው ግራኝ አህመድ ጋር አብሮ እየሠራ ነው፤ አሊያ ደግሞ የእንቅልፍ ኪኒን ወስዶ የዓመት እንቅልፍ ላይ መሆን አለበት። ሰውዬው የፈለገውን እንዲያደርግ ፈቅደውለታል!

ቪዲዮው እንደሚያሳየን በትግራይና በቤተ-አምሐራ ከ40 ዓመታት በፊት ተከስቶ የነበረውና ዓለምን ጉድ ያሰኘው ሰው-ሰራሽ ድርቅ እና ረሃብ ነበር። ሰሜን ኢትዮጵያ በአስር ዓመታት ውስጥ ለሁለት በጣም አስከፊ ለነበሩ የረሃብ ክስተቶች ተጋልጣ ነበር። አባቶችና እናቶች በጣም አስከፊ ታሪክ ነው ዛሬም የሚነግሩን።

የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን (ኔቶ/NATO)አባላት (ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ብሪታኒያ)”በእርዳታ” ስም ሠራዊቶቻቸውን ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ልከው እንደነበር ይነጉርናል። የኔቶ ወታደሮች በኢትዮጵያ? አዎ! ዋው! ስንቶቻችን እናውቅ ነበር?

እነዚህ የሳጥናኤል ሃገራት እንደ እነ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ዐቢይ አህመድ አሊ የመሳሰሉትን “ኢትዮጵያ ትቅደም!” የሚሉ ነገር ግን ኢትዮጵያን የሚጠሉ ስጋውያን የደቡብ ሰዎች በመሪነት ወንበር ላይ ያስቀምጣሉ፤ ድብቅ በሚመስል መልክ ሃገሪቱን ለማድከምም፣ ሕዝቡ እንዲራብ፣ እንዲታመም፣ እንዲፈናቀልና እንዲሰደድ ያደርጉታል፤ በዚህም በቅድሚያ ሞራሉን ይሰብሩበታል፣ በዚህ ወቅት ሁኔታው በግልጽ እንዲታወቅ አይሹም፤ ከዚያም ከዚህ የከፋ ችግርና ግጭት እንዲፈጠር ያደርጋሉ፣ አሁን ህዝቡ ደክሞላቸዋልና ስለችግሩ የሜዲያ እና “መንግስታዊ ያልሆኑ” ተቋማቶቻቸው “ኡ!ኡ! እርርይ! ገንዘብ እናሰባስብ! እንድረስላቸው!” (ዛሬ ጎ-ፈንድ-ሚ ይሉታል)በማለት የችግሩን ዜና 24/7 እንዲለፍፉና እንዲያበስሩ ይደርጋሉ፤ ከዚያም ወታደሮቻቸውን (የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ፟) ወደ ሃገራችን ይልካሉ፤ ልክ እንደ አስከፊው ረሃብ ዘመን፣ እንደ ባደሜው ግጭት። የሚከተሉትን መመሪያ ተንኮለኛው ፈላስፋ ጆርጅ ሄገል፤ “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” ብሎታል።

ሉሲፈራውያኑ ለገዳይ አብይ የኖቤል ሰላም ሽልማት መሸለማቸው ትልቅ ቅሌት መሆኑን በወቅቱ አሳውቀናል። ይህ የሉሲፈራውያን ወኪል የኢትዮጵያውያን ደም በመገበር ሰይጣን ስልጣኑን ይዞ እንዲቆይ ዋስትና ይሰጠዋል። ባለፈው ዓመት ላይ “ኢትዮጵያውያን ለመጭው ጭፍጨፋ ተዘጋጁ!” በማለት ጥሪ አቅርቤ ነበር። ለጊዜው ሰውዬው እና ሞግዚቶቹ የኢትዮጵያውያን ትዕግስትና የጦርነት ወኔ በመፈተን ላይ ይገኛሉ፤ ረዳቶቹም የተለያዩ ሽልማቶችን በመስጠት (ኖቤል፣ ሲ.ኤን.ኤን ሂሮ) ሁኔታዎችን ይቃኛሉ። ክ12 ዓመታት በኋላ ወደተዘጋጀው የመጨረሻ የጭፍጨፋ ዒላማ ከመዝለቃቸው በፊት በቅድሚያ የሕዝቡን የተዋጊነት/ የነፍጠኝነት መንፈስና ሞራል ቀስ በቀስ ማዳከምና ማኮላሸት አለባቸው፤ ለዚህም፦

  • + የማደንዘዢያ የሜዲያ ዘመቻዎችን ማጧጧፍ(“የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በ2032 ዓ.ም”)
  • + ዓብያተ ክርስቲያናትን ማዳከም፣ ማቃጠል፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን ተስፋ ማስቆረጥ
  • + መንፈስ አድካሚ አምልኮዎችን (እስልምናን ፕሮቴስታንቲዝምን)ማስፋፋት
  • + “ኢትዮጵያ ጠላት የላትም!” በሚል ዓይን ያወጣ ቅጥፈት ሕዝቡን ማዘናጋት
  • + ኢትዮጵያውያን እንዲሰደዱና በባርነት እየተሸጡ ከሃገር እንዲወጡ ማድረግ
  • + ስደተኞችን ከጎረቤት ሙስሊም ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ ማጉረፍ
  • + አረቦችንና ቱርኮችን ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት
  • + ትምህርት ቤቶችንና ካሪኩለማቸውን መቆጣጠር
  • + ከዓለም አቀፍ ረዳቶቹ ገንዘብና ዕውቅናን በማግኘት በሽታዎችን ማስፋፋት
  • + ኢትዮጵያውያን የሃገራቸውን ምግብና ውሃ እንዳይጠቀሙ ማድረግ
  • + የኢትዮጵያን ምግብና ውሃ ወደ ውጭ መላክ
  • + መርዛማ ምግብን፣ መጠጥን እና “መድኃኒቶችን” ከውጭ ማስገባት፤ ምግብንና ውሃን መበከል፣
  • + ድርቅና ረሃብን መፍጠር፣
  • + “ኦሮሚያ” ከተባለው ክፍለ ሃገር ንጹሕ ኢትዮጵያውያንን አጽድቶ የተረፉትን ወደ ሰሜኑ እንዲሸሹ መገፋፋት፣ እዚያም እርስበርስ እንዲባሉ ማድረግ (ኤርትራ እና ትግራይ ፥ ትግራይ እና አማራ)
  • + ግብረ-ሰዶማዊ የሚያደርጉና የሚያልፈሰፍሱ ጨረር አፈንጣቂ ሞገዶችን ከጠፈር መልቀቅ (በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ)። ኢትዮጵያን ለአውሬው አስረክባችሁ የፈረጠጣችሁት ከሃዲ ህውሀቶችም አትተርፏትም። የቀለባችሁት አዞ ተዝለግልጎ በመምጣት ላይ ነው። ልክ በመለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ላይ እንዳደረጉት በደብረ ጺዮን እና አቡነ ማቲያስ ላይ ጨረሩን በመልቀቅ ላይ ናቸው። ሰሞኑን አቶ ደብረ ጽዮን አዙሮት ወደቀ ተብሎ ነበር አይደል?

ገዳይ ግራኝ አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማት የተሰጠው የእግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን እንዲያጠፋላቸውና ጥንታውያኑን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን እንዲጨፈጭፍላቸው መሆኑን በፍጹም አንጠራጠር። በተለይ ኢትዮጵያ/ ተዋሕዶ ክርስትና በምዕራባውያኑ ዔሳውያን እና በምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ከማንም ሃገር በከፋ የምትጠላ የሳጥናኤል ጎል ናት።

ለመሆኑ ሰሞኑን “የኩፍኝ ክትባት” የተሰጣቸው15 ሚሊየን የኢትዮጵያ ሕፃናት የሰሜን ኢትዮጵያ ሕፃናት ብቻ ይሆኑን? ይህን ነገር አጣሩ እናጣራ!

  • 👉 አስከፊው ረሃብ በትግራይ እና በቤተ-አምሐራ (ወሎ)

1973 – 1974 (በእኛ ፲፱፻፷፮ – ፲፱፻፷፯ /1966 – 1967)

  • 👉 ከ፲/10 ዓመታት በኋላ ደገሙት፤ ሌላ አስከፊ ረሃብ በትግራይ እና በቤተ-አምሐራ (ወሎ)

1983 – 1985 (በእኛ ፲፱፻፸፮ – ፲፱፻፸፰ /1976 – 1978 )

በፊት በእነ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ሲመራ የነበረው የኦሮሞዎች የጥፋት ቡድን የሰሜን ኢትዮጵያ የተዋሕዶ ልጆችን በረሃብ ቀጣቸው ዛሬ ደግሞ በዐቢይ አህመድ አሊ የሚመራው የኦሮሞዎች የባርነትና የሞት ሠራዊት ተመሳሳይ የረሃብና የጦርነት ዕልቂት በትግራይ እና ቤተ-አምሐራ ላይ ለመፈጸም በመዘጋጀት ላይ ነው።። ኢትዮጵያን ለማፈራረስና የመንፈሳዊ ነዋሪዎቿንም ሞራል እና ወኔ ለመምታት በመጀመሪያ የተዋሕዶ ልጆችን በረሃብና ጦርነት መቁላት እንዳለበት ተነግሮታል። እንደለመደው እያታለለና እየወሻከተ ጊዜ በመግዛት፣ ሃይሉን በማሰባሰብ የኦሮሞ ሠራዊቱን በማጠንከር ላይ ያለው ለዚህ ነው። ሰውየውና ተከታዮቹ በእርኩስ መንፈስ የተሞሉ የሰይጣን ሠራዊት አባላት ናቸው። 100%

በባድሜው ጦርነት የኦሮሞውን ጂኒ ዐቢይ አህመድን (የራድዮ ሰላይ ሆኖ ኢሳያስን እና ኦነግን ያገለግል ነበር)ወደ ትግራይ የጋበዘውና በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው የህዋሃት ቡድን ለ300ሺህ የተዋሕዶ ልጆች እንደ ቅጠል መርገፍ ተጠያቂ ነው።

ልክ መለስ ዜናዊ እንደተገደለ ተገቢውን ትምህርት በመቅሰም ህገመንግስቱን ቀዳዶ በመጣልና ክልል የተሰኘውን ኋላቀር ሥርዓት ወዲያው በማፈራረስ ብሎም ወራሪዎቹን ኦሮሞዎች አንበርክከውና ለንስሃ በቅተው ለወዲያኛው ዓለም እንደመዘጋጀት ዛሬም የራያ ህወሃት ኦሮሞዎቹ (በጌታቸው ረዳ ዙሪያ)ትግራይን አስርበው የሰሜን ኢትዮጵያውያንን መንፈሳዊ ዕድል(ጽዮንን) የኢትዮጵያ ጠላት ለሆኑት ስጋዊ ኦሮሞዎች እንደገና አሳልፈው ለመስጠት በመቁነጥነጥ ላይ ናቸው። ጽዮንን የያዘ የሌላውን እርዳታ አይፈልግም ነበር፤ እነዚህ ግን ስለካዷት በራሳቸው አይተማመኑም፤ ስለዚህ ከ”አልባኒያ እስከ ኦሮሚያ” ከሰይጣን ጋር መቀራረቡን ይሻሉ። ደሞ እኮ ከንቱ በሆነው የመንደርተኛ ቋንቋቸው “ስልታዊ ህብረት” ይሉታል። ዋው!

እንግዲህ እስኪ ይታየን በሁለቱ በዓለማችን ታይተው በማይታወቁት የትግራይ እና ቤተ-አምሐራ ረሃቦች ብዙ ሚሊየን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን እንደ ቅጠል እንዲረግፉ ያደርጓቸው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኦሮሞዎች ናቸው። በባድሜው ጦርነትም ለ300 ሺህ ትግሬዎች መቀጠፍ ተጠያቂዎቹ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ጂኒ ዐቢይ አህመድን ወደ ትግራይ የላኩት ኦሮሞዎችና ተባባሪዎቻቸው ናቸው።

ታዲያ ይህ አስከፊ የታሪክ መረጃ ገና ደብዝዞ ሳይጠፋ በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው ህዋሃት ዛሬ በረሃብና ጦርነት ከቀጧቸው ኦሮሞዎች ጋር ሽር ጉድ ሲል ማየቱ በተለይ ለትግሬ ወገኖቻችን ትልቅ ስድብ አይደለምን? በጣም እንጅ! አብዛኛዎቹ ኦሮሞዎች በተለይ ለትግሬ ኢትዮጵያውያን ያላቸው ጥላቻ ተወዳዳሪ የለውም። ውጊያ መንፈሳዊ ውጊያ ነውና፤ ይህን ሃቅ ማንም ሊክደው አይችልም!

በዚህ አጋጣሚ አማራ በተባለው ክልል ያላችሁ ኢትዮጵያውያን “ወልቃይት፣ ራያ ቅብርጥሴ” የተባሉትን አካባቢዎች “እናስመልሳለን” ከሚባል አደገኛ ሴራ ተቆጠቡ፤ በቅድሚያ ያላችሁበትን “ክልል” ተከላከሉ፣ ከወራሪዎች አጽዱ፤ በዚያ ላይ “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚል ራያ በትግራይ ሆነ በአማራ የሚያመጣው ለውጥ የለም። በትግራይ በኩልም ኢትዮጵያውያኑ ነዋሪዎቿ ራያንና ትግራይን ከመቅሰፍት-አምጭ ወራሪ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ባፋጣኝ ማጽዳት አለባቸው።

💭The Eclipse of June 21st, 2020 Cut Exactly over Iconic Lalibela in Ethiopia

Lalibela is one of the oldest towns in Ethiopia located in the Northern part of the country and was seat of the Zagwe dynasty that ruled Ethiopia in the 12th and 13th century.

According to scripts of the Ethiopian Orthodox Church, Lalibela is considered as the second holy city of Christianity following Jerusalem, due to its 11 monolithic rock-hewn churches.

King Lalibela, whom the town has renamed after him, has carved 11 monolithic churches hoping to create the ‘new Jerusalem in Ethiopia”.

King Lalibela was born on the same day with Jesus Christ; he carved fascinating Churches, and Lalibela represents his spiritual devotion.

The rock hewn churches of Lalibela, which carved out of rock in the 12th century, are inscribed by UNESCO as world heritages.

This annular solar eclipse was fully visible in Lalibela. This one was viewd from the exulted surrounding of Lalibela’s 12th century rock-cut churches in Ethiopia. Observers there could experience the “ring of fire” that is characteristic for this kind of solar eclipse. This was a rare and spectacular event that could only be experienced along a relatively narrow strip on the Earth’s surface.

👉 Now let’s connect the dots:

🌑 Jesus Christ

🌑 The Cross

🌑 Crown (Corona) Jesus crown of thorns

🌑 The Rock

🌑 The Rock hewn Churches of Lalibela

🌑 King Lalibela’s Birth Day

🌑 The Solar Eclipse

🌑 Ethiopian Year 2012

🌑 Maya Calendar

✞ ኢየሱስ ክርስቶስ – መስቀል – ኮሮና – የፀሐይ ግርዶሽ – ላሊበላ ✞

…ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው…

🌑 ኢየሱስ ክርስቶስ

🌑 መስቀል

🌑 አክሊል(Corona/ኮሮና)(ወታደሮችም ከእሾህ አክሊል ጐንጕነው በኢየሱሰ ራሰ ላይ አኖሩ)

🌑 ዓለት (ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ)

🌑 የላሊበላ ውቅር አብያተክርስትያናት በአፄ ላሊበላ ዘመን አለት (ድንጋይ) ተፈልፍለው የተሠሩ

🌑 የንጉሥ ላሊበላ የልደት ቀን (በጊታቸን የልደት ቀን ተወለዱ)

🌑 የፀሐይ ግርዶሽ

🌑 የኢትዮጵያ ዓመት ፪ሺ፲፪ ዓ.ም

🌑 የማያዎች የቀን መቁጠሪያ 2012

ድንቅ ድንቅ በጣም ድንቅ የሆነ ዘመን ላይ ነን። ግን እያየን ነው የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ (አህዛብ፣ መናፍቃን፣ ግብረ-ሰዶማውያኑ፣ እነ ግራኝ አብዮት አህመድና የፈረንሳዩ ኢማኑኤል(አማኑኤል የሚል ስም ይዟል) ለላሊበላ የተለየ ትኩረት መስጠታቸው?

የፀሐይ ግርዶሹ የተከሰተበት ዕለት ልክ የዛሬ ዓመት ላይ ገዳይ አብይ የላሊበላን ልጅ ጄነራል አሳምነውንና ሌሎቹን ኢትዮጵያውያን ጄነራሎችን ለመግደል ከተዘጋጀበት ዕለት ጋር ተገጣጥሟል። ዘንድሮ ግን ጥይት ሳይተኩስ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በኮሮና ገድሎ ለመጨረስ ወስኗል። “በኮሮና ሞተ” ለሚባለው ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሞት የአብይ አህመድ አሊ እጅ አለበት (ዘር ማንዘሩ ይነቀል! ይጥፋ!)።

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Kentucky Tornado፡ Power of The Ark of The Covenant? | የአሜሪካ ቶርናዶ፤ ኃይለ ጽላተ ሙሴ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2021

❖The tricolors of Zionist Axum Ethiopia

የጽዮናዊቷ አክሱም ኢትዮጵያ ሦስት ቀለማት❖

😈 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ድሮን ፥ ጽዮናውያን ጽላተ ሙሴ አሏቸው❖

Mayfield Kentucky + Edwardsville, Illinois

አናግራሙ/Anagram = „AOC„ Ark of The Covenant

ጽላተ ሙሴ❖

በስድስት የአሜሪካ ግዛቶች ያልተጠበቀ አውሎ ነፋስ ከፍተኛ ጥፋትና ውድመት አስከትሏል፤ በተለይ በ ሜይፊልድ ኬንታኪ ኤድዋርድስቪል ኢለኖይ። ሕይወታቸው ላለፈው ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

ጽላተ ሙሴ ሥራውን እየሠራ ነውን? የሚግርም ነው፤ አውሎ ነፋሱ የዓለማችን ቍ. ፪ ባለኃብት የሆነውን የአቶ ጄፍ ቢዞስን አማዞን የእቃ ግምጃ ቤት ሙሉም በሙሉ አውድሞታል። ሌላው የሚገርመው ደግሞ በየመንገዱ ፍርስራሾች ብዙ ዓለመታየታቸው ነው።

ባለፈው ሳምንት ላይ “ጽዮናውያን በምዕራባውያን ከተሞች ጎዳናዎች ላይ የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ይዘው ከመውጣት መቆጠብ አለባቸው፤ በሕዝባችን ላይ መቅሰፍት እያመጣ ነው።” ብዬ ነበር። ዛሬም እደግመዋለሁ፤ ጽዮናውያን ጽዮናዊ የሆነውን የቤተ ክርስቲያን ልብሳቸውን ለብሰው እና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው በአሜሪካ ጎዳናዎች ምስጢራዊ በሆነ መልክ ድምጽ ሳያሰሙ በአክሱም ጽዮን ለምሕላ እንደሚያደርጉት ቢዘዋወሩ፤ ለአውሬው አሳልፋ የሰጠቻቸው ዓለም ተርበትብታ ትገዛላቸውና በዚህ የሕዝባችን ስቃይ እና ሰቆቃ በቀናት ውስጥ በተገታ ነበር። በዚህ ፻/100 እርግጠኛ ነኝ።

😢😢😢 It is of course awful saddening to see all the destruction that Tornados can do. Much prayers, safety and strength to everyone.

America it’ Christmas Time – Yet, Your Man Abiy Ahmed Ali is still massacring and starving to death millions of Christians of Northern Ethiopia for the whole year. Please get rid of ‘your’ evil monster PM Abiy Ahmed Ali, now.

You shall not tempt The Almighty Egziahbher God by trying to test the irresistible power or force of The Ark of The Covenant, never ever! The Ark is everywhere, not only in Axum. The Ark has the power to destroy all armies and bring down the walls of cities!

😈The following entities and bodies are helping the genocidal fascist Oromo regime of evil Abiy Ahmed Ali:

The United Nations

The European Union

The African Union

The United States, Canada & Cuba

Russia

China

Israel

Arab States

Southern Ethiopians

Amharas

Eritrea

Djibouti

Kenya

Sudan

Somalia

Egypt

Iran

Pakistan

India

Azerbaijan

Amnesty International

Human Rights Watch

World Food Program (2020 Nobel Peace Laureate; 2019 Evil Abiy Ahmed)

The Nobel Prize Committee

The Atheists and Animists

The Muslims

The Protestants

The Sodomites

💭 Even those unlikely allies like: ‘Israel vs Iran’, ‘Russia + China vs Ukraine + The West’, ‘Egypt + Sudan vs Iran + Turkey’, ‘India vs Pakistan’ are all united now in the Anti Zionist-Ethiopia-Conspiracy. This has never ever happened before it is a very curios phenomenon unique appearance in world history.

✞ With the Zionist Tigrayan-Ethiopians are:

The Almighty Egziabher God & His Saints

St. Mary of Zion

The Ark of The Covenant

❖❖❖[Isaiah 10:1-4]❖❖❖
“Woe to those who enact evil statutes And to those who constantly record unjust decisions, So as to deprive the needy of justice And rob the poor of My people of their rights, So that widows may be their spoil And that they may plunder the orphans. Now what will you do in the day of punishment, And in the devastation which will come from afar? To whom will you flee for help? And where will you leave your wealth? Nothing remains but to crouch among the captives Or fall among the slain. In spite of all this, His anger does not turn away And His hand is still stretched out.”

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፥፩፡፬]❖❖❖

መበለቶችም ቅሚያቸው እንዲሆኑ፥ ድሀ አደጎችንም ብዝበዛቸው እንዲያደርጉ፥ የድሀውን ፍርድ ያጣምሙ ዘንድ፥ የችግረኛውንም ሕዝቤን ፍርድ ያጐድሉ ዘንድ የግፍን ትእዛዛት ለሚያዝዙ፥ ክፉንም ጽሕፈት ለሚጽፉ ወዮላቸው! በተጎበኛችሁበት ቀን፥ መከራም ከሩቅ በሚመጣበት ዘመን ምን ታደርጉ ይሆን? ለረድኤትስ ወደ ማን ትሸሻላችሁ? ክብራችሁንስ ወዴት ትተዉታላችሁ? ከእስረኞች በታች ይጐነበሳሉ፥ ከተገደሉትም በታች ይወድቃሉ። በዚህም ሁሉ እንኳ ቍጣው አልተመለሰችም፥ ነገር ግን እጁ ገና ተዘርግታ ትኖራለች።”

___________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: