Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኢትዮጵያውያን’

Ethiopians Can’t Get The Same Embrace From Israel as Ukrainians | ኢትዮጵያውያን እንደ ዩክሬናውያን ተመሳሳይ እቅፍ ከእስራኤል ማግኘት አይችሉም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 14, 2022

💭 ኢትዮጵያውያን እንደ ዩክሬናውያን ተመሳሳይ እቅፍ ከእስራኤል ማግኘት አይችሉም

በጣም የሚገርመኝ ንጽጽር፤ ነጭ ክርስቲያንዩክሬናውያን አፍሪካውያን በአውሮፓ ባቡሮች እንዳይገቡ ከለከሉ ጥቁር አፍሪካውያን የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ደግሞ የትግራይ ተወላጆች ወንድሞቻቸው እና እህቶቻቸው 360 ዲግሪ ዙሪያዋን የተከበበችውን ትግራይን ጥለው ወደ ሱዳን እንዳይሰደዱ እንቅፋት ሆነው አቤላውያኑን እየገደሉ ወደ ተከዜ ወንዝ ይወረውሯቸዋል። ይህ እንግዲህ ከድንቁርናውና ከጭካኔው ጎን የትግራይ ስደተኞች በሱዳን በኩል ወደ አውሮፓ እንዳይገቡ ለአውሪፓውያኑ ውለታ እየዋሉላቸው መሆኑን ነው። ዱሮ እስከ ሊቢያና ግብጽ ድረስ ዘልቀው መጓዝ ይችሉ ነበር፤ ዛሬ ግን በዚህ መልክ በሱዳን ጠረፍ እንዲወገዱ እየተደረጉ ነው። ዋዉ! በእርግጥ አፍሪካውያን ስለ ዩክሬናውያን ድርጊት፣ ወይም አውሮፓውያን ስለሚያደርጉላቸው ቅድሚያ የሚሰጠው አያያዝ ቅሬታ የማቅረብ መብት አላቸውን? የትግራይ አፍሪካውያን ላለፉት ፲፭/15 ወራት በአፍሪካውያን ወንድሞቻቸውና እህቶቻቸው በአረመኔያዊ ግፍ ሲንገላቱ፣ ሲገደሉ እና የዘር ማጥፋት ወንጀል ሲካሄድባቸው አፍሪካውያን ምንም ሳይናገሩና ሳይሰሩ ሲቀሩ ዛሬ የሞራል ልዕልና ሊጠይቁ ይችላሉን?! በጭራሽ! አይገባቸውም! እንዴት ያለ ነውር ነው!

ታዲያ ዛሬ እስራኤልም ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ቅድስት ምድር ኢየሩሳሌምን እንዳይሳለሙ ብታግዳቸው ሊገርመን ይገባልን? አይሁዱም፣ ሙስሊሙም፣ ፕሮቴስታንቱም፣ ካቶሊኩም፣ ሂንዱውም፣ ቡድሃውም፣ ኢአማኒያኑም ሁሉም፤ የት አለ ኢትዮጵውያዊ/ክርስቲያናዊው ፍቅራችሁና ወንድማማችነታችሁ? በቅኝ አልተገዛንም የእግዚአብሔር ልጆች ነንትላላችሁ፤ ታዲያ አሳዩና!” እያሉን እኮ ነው።

በግድየለሽነትና ከእግዚአብሔር ሕግጋት በመራቅ፤ እኛ እኮ ተቻችለንና ተፋቅረን ነው የምንኖረው!” እያለ የሚመጻደቀውና ዛሬ ለነገሠው የኢትዮጵያ ዘስጋ ባሪያ በመሆን ከሙስሊሙም ከመናፍቃኑ ጋር በግብዝነት ተደበላልቆ ቡና እየጠጣ፣ ጫት እየቃመና ጥንባሆ እያጤሰ ስለሚኖር ልክ የአህዛብን ባሕርያት ወርሶና አህዛብ የሚሠሩትን ጽንፈኛ ተግባር በመፈጸም ላይ ይገኛል።

በዚህ መልክ ከቀጠለ የውጩ ዓለም ኢትዮጵያውያንንእንደ አውሬ ማየት ስለሚጀምር ልጆቻቸው በመላው ዓለም ይሰቃያሉ፤ ሥራ ለመቀጠር፣ መኖሪያ ቤትና ትምህርት ቤት እንኳን ለማግኘት እጅግ በጣም ነው የሚከብዳቸው። ኢትዮጵያዊ የተባለ ሁሉ ፊቱን ሸፍኖና አንገቱን ደፍቶ የሚሄድበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። የም ዕራቡ ዓለም ኤዶማውያን እና የምስራቁ ዓለም እስማኤላውያኑ ይህን ነበር ለዘመናት ሲመኙ የነበሩት፤ ዛሬ በኦሮሞ ጭፍሮቻቸው አማካኝነት በጣም በረቀቀና ዲያብሎሳዊ በሆነ መልክ ጽዮናውያንን ከገደል አፋፍና ወንዝ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለው በመጣል፣ በእሳት አቃጥለው ቪዲዮ በመቅረጽ ለመላው ዓለም በማሳየት ላይ ናቸው።

የበቀል አምላክ፣ አንተ እግዚአብሔር ሆይ፤ የበቀል አምላክ ሆይ፤ በኦሮሞዎችና ደጋፊዎቻቸው 😈 ላይ እሳቱን 🔥 ከሰማይ ፈጥነህ አውርድባቸው!

💭 Ukraine- Russia Agree to Allow Humanitarian Corridors | Unthinkable In Ethiopia’s Blockaded Tigray

💭 ዩክሬን – ሩሲያ የሰብአዊነት ኮሪደሮችን ለመፍቀድ ተስማሙ | በትግራይ ግን እንዲህ ያለ ሰብዓዊነት የማይታሰብ ነው

የዩክሬይኑ ጦርነት በትግራይ ስለተፈጸመው አሰቃቂ ልብ ሰባሪ ሁኔታና በኮቪድ ክትባት ሳቢያ በቢሊየን የሚቆጠሩ የዓለማችን ዜጎችን ስቃይ ከሚፈጥረው ቁጣ ትኩረቱን ለማዞር ታስቦ ነው። ሌላው ዓለም እኮ፤ “እናንተ እራሳችሁ ለራሳችሁ ወገን ያልተቆረቆረላችሁ እንደ በፊቱ ትኩረቱን ልንሰጣችሁ አይገባንም!” እያሉን ነው። ለዩክሬይን እይሰጡ ያሉትን ድጋፍ እያየነው አይደል!

😈 አይ አማራ! አይ ኦሮሞ! እናንት አረመኔዎች፤ እንደው እሳቱን ያውርድባችሁ! 🔥

💭 Ethiopian Jews Can’t Get The Same Embrace From Israel as Ukrainians

👉 Courtesy: Ynetnews

Opinion: Ukraine crisis is clear evidence of a racial imbalance in how the world responds to tragedies; while many open their doors to Europeans, few do so when it comes to refugees from Ethiopia, or other countries with populations of color

The past few days I couldn’t stop crying about the situation in Ukraine. Watching the news, reading articles and hearing reports took me to dark moments in my past. My heart broke to see people being victims again in a war that they did not choose to be part of.

I have watched videos of fathers saying goodbye to their children, mothers trying to save their babies. When I watch the news it invokes painful memories of my own childhood, of my family’s history. I don’t remember the experience of escaping civil war and famine in Ethiopia as a child. However, I heard and learned about it over the course of my childhood through my father, my family and my community. With the very limited information that I had, I began to piece together the true history of my people.

I only had a few years of happy home memories before everything changed forever. This was after my family and I escaped, in 1990, from a war-torn Ethiopia where Jews were targeted, and settled in Israel, in the town of Beit She’an. My fondest memories are of gathering around the dinner table, talking about our days and laughing at my father’s jokes. I was too young to realize the realities of being a refugee and the racism around me. I was in a naive reality, before the horrors of the world were to enter my life.

My father got sick when I was still very young. I was around 10 years old when I heard him cry for the first time. I didn’t understand why, but the more I listened carefully the more I started to hear him. He repeated one name so often that I had to ask someone in my family who it might be. It was his nephew, who was killed in front of my father by agents of the Derg junta as my father watched, unable to do anything to save him.

The world around me shattered. I learned that the world is a cruel place, and that there are people who are meant to suffer unfathomable things when they don’t deserve it because of disconnected leaders with selfish agendas.

I was overwhelmed and overjoyed, then, to see how the world came together in condemning and isolating Russian President Vladimir Putin for what he is doing to Ukraine. The way Israel and the world acted so quickly to help Ukrainians to escape, and to help others to fight the war alongside them, was nothing short of extraordinary. When people started to advocate for Ukraine, I joined. I changed my profile picture on social media to the Ukrainian flag.

A few days later, however, someone from my Ethiopian community asked why I didn’t post the Ethiopian flag, when the government there has recently and regularly targeted civilians in a 16-month-old war against rebellious forces of the Tigray People’s Liberation Front.

I was ashamed. I had done what many white people do: I had brushed off what happened to my people, to Africa, to the Middle East, South Asia and Latin America. Why does the survival of one country matter more than another’s? Why does one group of people have more value than another?

When I realized my mistake, I felt rage and the urge to do something about it. I started to do research, make phone calls, ask questions. I reached out to everyone I knew in order to find out more about what is happening in Ethiopia and what we are doing about it.

There is clear evidence of a racial imbalance in how we respond to tragedies, not just in Israel but throughout the world. Many countries have opened their doors to the Ukrainian people, but not to refugees from Ethiopia, or other countries with populations of color.

Despite a pledge to speed up its evacuations of some of the relatives of Ethiopian Israelis who remain in the country in the midst of an escalating civil war, the Israeli government seems to be making it more difficult for Ethiopian Jews to make it into Israel. Case in point: The Israeli High Court has frozen the planned entrance of 7,000-12,000 Ethiopians into the country for more than a month. Meanwhile, the same government is preparing to receive several thousand Jewish Ukrainians, and to take in 5,000 non-Jewish Ukrainian refugees.

Preventing these Ethiopians from entering Israel keeps them in harm’s way while their case gets reviewed by the High Court, and it’s all because of those in Israel who question the Jewishness of those individuals. Ukrainians of any faith are rushed in, while Ethiopians of Jewish heritage are kept out.

The Ukrainian conflict is a perfect example of the world’s hypocrisy. It shows how little Black and brown skin matters. The voices of other refugees aren’t shared on Instagram, TikTok and Twitter. War in Ethiopia and other countries is not as appealing to the international media.

But it’s up to each one of us to be their voice. We’re seeing big companies, sports teams, celebrities and governments boycotting Russia and blocking Putin in every way they can. But my wish is that the world will also treat Black and dark-skinned people the way they treat those who are white. A world, for example, that won’t stand for border guards in a war-torn Ukraine preventing brown students from fleeing the country while allowing white Ukrainians to get out.

What is happening in Ukraine is appalling, and we should all absolutely unite to fight oppression and murder any time it happens, but we can’t only do this when it is appealing to our racial or economic biases. Ethiopia is worthy of our time; all suffering around the world is worthy of our time. If we cared about human life more than we care about oil and military spheres of influence and our own racial biases, there would be less suffering in this world.

Let’s be a megaphone for the voices that have been drowned out.

Source

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሳውዲ አረቢያ “በሀገሯ የተነሳውን ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ኢትዮጵያውያን ሰርጎ ገቦች ናቸው የቀሰቀሱት” ትላለች | ዋው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 29, 2020

የሳውዲ አረቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ባለፈው ሳምንት በደቡብ ምዕራብ አሲር ክልል ውስጥ በሚገኘው የጉላህ ተራራ ላይ ከተነሳው ከፍተኛ የእሳት አደጋ ጋር የተገናኙ ሶስት “ኢትዮጵያውያን ሰርጎ ገቦችን” በቁጥጥር ስር አውያለሁ ይላል፡፡

ባለፈው ሳምንት የመንግሥቱ አጠቃላይ የሲቪል መከላከያ ዳይሬክቶሬት እንደተናገረው እሳቱ በተነሳው በታኑማ ጃባል ጉላህህ ውስጥ ባለ ረቂቅ አካባቢ ነው ፡፡

በአሲር ክልል ታኑማ ግዛት ውስጥ በሚገኘው ጃባል ጉላህህ ውስጥ የእሳት ቃጠሎ መንስኤዎች የደህንነት ክትትል እና የፍተሻ እና የምርመራ ሂደቶች በሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እንደገለፁት በርካታ ቁጥር ያላቸው መረጃዎች ያመለክታሉ ፡፡ የድንበር ደህንነት ስርዓትን የሚጥሱ በመካከላቸው በተፈጠረው አለመግባባት የተነሳ በእሳት አቃጥለዋል”ሲል በሳውዲ ፕሬስ ድርጅት የታተመ መግለጫ ያወሳል፡፡

ከ አራት ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ በሆነ ቦታ ላይ ተሰራጭተው የነበሩ በርካታ ቁጥር ያላቸው የዱር እፅዋት እንዲቃጠሉ ምክንያት የሆነው የእሳቱ ስርጭት ከተከሰተ በኋላ ቦታውን ለቀው መሰደዳቸውን መግለጫው አክሏል፡፡

ኢትዮጵያውያን ሰርጎ ገቦች”፤ ዋው! ምነው ባደረገውና ይህን የተረገመ አገር ድምጥማጡን ባጠፉልን! ለነገሩማ ነብያቸው መሀመድ “መካ የሚገኘውን ጥቁሩን ድንጋይ/ካባን ቀጭን እግር ያለው ጥቁር ኢትዮጵያዊ ሲያፈርሰው አየሁ” ብሎ መተንበዩን የሙስሊሞች ሀዲስ ጽፏል። ሀሰተኛው ነብይ መሀመድ የተናገራት ብቸኛዋ ትንቢት ምናልባት ይህች ልትሆን ትችላለች። ምነው ባለ ቀጭን-እግሩ ባደረገኝ!

እንግዲህ ይህ ሳውዲዎች በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ እየፈጸሙት ካሉት ጭካኔ የተሞላበት ተግባር የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማታለልና ለማወናበድ ያወጡት ዜና ሊሆን ይችላል። አሸባሪ ወኪላቸው ግራኝ አብዮት አህመድስ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሳውዲ አረቢያ በባርነት መሸጥ አልበቃ ብሎት በገዛ ሃገራቸው እየጨፈጨፈ ተመሳሳይ የማወናበጃ ሥራ እየሰራ አይደል?!

👉 በፈረንሳይ ሃገር እየተካሄደ ያለውን የዲያብሎስ ጂሃድ በጥሞና እንከታተለው!

_______________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጋሎቹ የሃገራችን ጠላቶች ኢትዮጵያን አዋረዷት | ዓለም ተሳለቀችብን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 26, 2020

👉 “በኢትዮጵያ ጭምብል አለመልበስ ለሁለት ዓመታት ያህል እስር ያስከፍልዎታል” የሚለውን ዜና የዓለም ሜዲያዎች “እስራት?” “እጅ መጨባበጥ?” “በኢትዮጵያ?” እያሉ በመገረም ላይ ናቸው። ስለ ኢትዮጵያ እምብዛም የማይዘግበው “BreitbartNews“ እንኳን ይህን ዜና አቅርቦታል። አሜሪካውያኑ አንባቢዎቹም የሚከተሉትን አስገራሚ አስተያየቶች ሰጥተዋል፦

👉 „Modern day slavery”

የዘመናችን ባርነት”

👉 “You gotta stand up Ethiopia, demand your god given rights…”

ኢትዮጵያ ተነሺ ፣ እግዚአብሔር የሰጠሽን መብቶችሽን ጠይቂ …”

👉 “Dictatorship around the world based on fear porn. Unfortunately, the vast majority of people will give up all their rights for a little safety.”

በዓለም ዙሪያ በፍርሃት ወሲብ ላይ የተመሠረተ አምባገነንነት። እንደ አለመታደል ሆኖ ፣ እጅግ ብዙ ሰዎች ለጥቂት ደህንነት ሲባል ሁሉንም መብቶቻቸውን ይተዋሉ፡፡”

👉 “What do you expect when they still burn people alive for being witches and albinos are killed for their magical powers?”

አሁንም ጠንቋዮች በመሆናቸው ሰዎችን በሕይወት ሲያቃጥሉ እና አልቢኖዎች ለአስማት ኃይላቸው ሲገደሉ ከእነዚህ ምን ይጠበቃል?”

👉 „And they complain when Trump calls some places as shieach hole countries“

እናም ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እነዚህን ሃገራት ቆሻሾች ናቸው ቢሏቸው ሊያማርሩ ይገባቸዋልን?”

👉 “Stupid people do stupid sh*++“

ደደብ ሰዎች ደደብ ነገር ያደርጋሉ”

👉 “This is what they want for you here in the US.”

እዚህ በአሜሪካም ለእርስዎ ያገዱት ይህን ነው፡፡”

👉 “Coming to the USA if Sleepy Joe and the Ho are elected.”

እንቅልፋሙ ጆ ባይደን ከተመረጠ ይህ ነገር ወደ አሜሪካ ይመጣል፡፡”

ጋሎች ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በወረራ የኢትዮጵያን ምድር በረገጡበት ጊዜ ምድሪቷ ተበከለች፣ በደርግ አገዛዝ ጊዜ በመላው ዓለም ለውርደት ተጋለጠች፣ ዛሬ ያ ውርደት በከፍተኛ ደረጃ ቀጥሎ ኢትዮጵያን በማንኮታኮት ለዓለም አመቺ የሆነችውን፣ ለ666ቱ አገዛዝ የምትንበረከከውን የስጋ ማንነትና ምንነት ያላትን “የብልግና ሃገር” ለመመስረት በመስራት ላይ ናቸው።

እኔ ኢትዮጵያን የሚጠላው ሰይጣን ብሆን ኖሮ ልክ የኢትዮጵያ ጠላት ቍ. ፩ አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ የሚያደርገውን ነገር ሁሉ ነበር አንድ በአንድ የማደርገው። የዚህ ቆሻሻ ተልዕኮ ኢትዮጵያን መደቆስና ማፈራረስ፣ ኢትዮጵያውያን ማዋረድና ለባርነት ማጋለጥ ነው። ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባሩንም የወሰለቱ ከሃዲ ኢትዮጵያውያን ስለፈቀዱለት በቅደም ተከተል በመተገበር ላይ ይገኛል። የገዳያችን ግራኝ አብዮት አህመድ ካድሬዎች እነ ዳንኤል ክብረት፣ ዘመድኩን በቀለ፣ ታማኝ በየነ እና ሌሎችም፤ እግዚአብሔር ይይላችሁ! ከሃዲዎች! “አማራ” ወይም “ትግሬ” ሆኖ ለጋሎቹ እርዳታ የሚሰጥ ሁሉ የተረገመ ይሁን! ያለፉት ሦስት ዓመታት በግልጽ የሚያስተምሩን በሃገረ እግዚአብሔር ጋሎች በጭራሽ ስልጣን ላይ መውጣት እንደሌለባቸው ነው። ሞኙ ኢትዮጵያዊ ከታሪክ ለመማር ፈቃደኛ ስላልሆነ ነው እንጂ ይህን ክስተት ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በግራኝ ዘመን፣ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት በዘመን ስጋ “ብሔር ብሔረሰብ” ፣ ከሃምሳ ዓመታት በፊት በደርግ ዘመን በነበሩት ታሪካችን የቀደሙት አባቶቻችንም አይተውት ነበር።

የባርነትንና ሞትን ማንነትና ምንነትን ይዞ የመጣው የቄሮ ፋሺስታዊ አገዛዝ ኢትዮጵያውያንን በባርነት መግዛት ይሻል፤ ግለሰቦችን ከመግደል በበለጠ ሕዝብን በባርነት መግዛትን ይወደዋል!

👉 አባታችን አባ ዘ-ወንጌል እኮ እንዲህ ሲሉ በግልጽ ነግረውን ነበር፦”ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”

_________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በኢትዮጵያ ጭምብል ያልለበሰ ፪ ዓመት እስራት? | ጭምብሎች የባርነት ባጅ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 23, 2020

የባርነትንና ሞትን ማንነትንና ምንነትን ይዞ የመጣው የቄሮ ፋሺስታዊ አገዛዝ ኢትዮጵያውያንን በባርነት መግዛት ይሻል፤ ግለሰቦችን ከመግደል በበለጠ ሕዝብን በባርነት መግዛትን ይወደዋል!

👉 “በኢትዮጵያ ጭምብል አለመልበስ ለሁለት ዓመታት ያህል እስር ያስከፍልዎታል” የሚለውን ዜና የዓለም ሜዲያዎች በደስታ እየተቀባበሉት ነው፤ ይህን እርምጃ ለመውሰድ ብቸኛዋ የዓለማችን አገር ኢትዮጵያ ትሆናለችና ነው።

የአሸበሪው ግራኝ አብዮት አህመድ ፋሺስታዊው ቄሮ አገዛዝ ኢትዮጵያውያንን ለአረቦች በቀላሉ በባርነት መሸጥ ስለበቃ፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን እንዳሰኘው መጨፍጨፍና ደሙንና ነፍሱን መምጠጥ ስለቻለ አሁን ኢትዮጵያውያንን በገዛ አገራቸው በባርነት ቀንበር ለመርገጥ ድፍረቱን አግኝቷል። ልብ በሉ ይህን መሰሉን ህግ ለማውጣት የሚሻው በቂ ኢትዮጵያውያን በኮሮና ሊጠቁ ባለመቻላቸው እና በአደጉት አገራት የኮሮናቫይረስን እያሰራጨ የሚገኘውን የአምስተኛው ትውልድ [5] ቴክኖሎጂ የሞባይል ስልክ አገልግሎትን በኢትዮጵያ ለማሰራጨት በሚጣደፉበት ወቅት መሆኑ ነው። ዛሬም እደግመዋለሁ፤ ይህ የዲያብሎስ ልጅ የተሰጠውን ትዕዛዝ ተከትሎ እስከ ሃምሳ ሚሊየን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ለመጨፍጨፍ ትንሽ ትንሽ እያለና ቀስበቀስ በመለማመድ ላይ ነው። በደልን፣ ሰቆቃንና ሞትን እያለማመደን ነው። ይህ ወንጀለኛ ህገወጥ አገዛዝ ይህን መሰሉን ህግ ለማውጣትም ሆነ የሃገሪቷን ገንዘብ ለመቀየር ምንም መብት የለውም።

👉 ባርነት – አፈሙዝ የዓለም ስርዓት

👉 በብረት ጭምብል ውስጥ ያለችዋ የባሪያ ልጃገረድ ቅድስት ኤስክራቫ አናስታሲያ ብራዚል

የፊት ጭንብል እንድትለብስ የተገደደችዋ ብራዚላዊቷ ቆንጆዋ ባሪያ አናስታሲያ (..1839 .)

ሰማያዊ ቀለም ያሏቸው ዓይኖች የነበሯት ኤስክራቫ አናስታሲያ በአፍሪካዊ ዝርያዋ ምክኒያት በጭካኔ የታፈነች የባርያ ሴት ነበረች።

አናስታሲያ ያደገችው እጅግ በጣም ቆንጆ ሆና ነበር እናም የባለቤቷ ልጅ ጆአኪን አንቶኒዮ እሷን አፈቀራት፡፡ ነፃ የወጡ ሴቶች በውበቷ ቀንተው ስለነበረ ጆአኪንን ፊቷን ዝቅተኛውን ግማሽ በሚሸፍን የብረት ጭምብል ውስጥ እንዲያስገባት አሳመኑት፡፡ ጆአኪን አናስታሲያ ማስገደዱን በመዋጋት ላይ በመሆኗ በዚህ ደስተኛ ነበር ፡፡ አንዴ ጭምብል ከተደረገ በኋላ ፍቅረኛውን አስገድዶ ይደፍራት ነበር፤ ለመመገብ ብቻ በቀን አንድ ጊዜ ጭምብሉን እንድታነሳ ይፈቅድላት ነበር፡፡

👉 አናስታሲያ በጭምብሉ ምክኒያት በተከሰተው የቲታነስ ሞት ምክንያት አሳዛኝ መጨረሻ እንዳጋጠማት ይነገራል።

አናስታሲያ ዛሬ በብራዚል ታዋቂ ሴት ናት – በይፋ እውቅና ያልተሰጣትና መደበኛ ያልሆነች የካቶሊክ ቤተክርስቲያን እንዲሁም ኡምባንዳ የተሰኘው የአፍሪካብራዚል ሃይማኖት እና የብራዚል መንፈሳዊ ባህሎች ቅድስት ናት ፣ የአምልኮ ሥርዓቷ በአፍሮብራዚል ህዝብ እና በድሆች መካከል ብቻ ሳይሆን ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ሰዎችንም ይመለከታል፡፡

______________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢንጅነር ስመኘው በቀለን የገደለው 100% ግራኝ ነው | አንደ ሊባኖስ ሴቶች አንድ የሚበቀል ወንድ እንዴት ይጥፋ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 18, 2020

ኢንጅነር ስመኘው ከመገደሉ አንድ ቀን በፊት ከቢቢሲ ጋር ያደረገውን ቃለመጠይቅ እናዳምጥና ኢንጅነር ስመኘው በተገደለ ማግስት ገዳዩ አብይ ከሙስሊም ወንድሞቹ ጋር በአሜሪካ ግድያውን ለማክበር “ለኡማችን የመጀመሪያውን ኢትዮጵያዊ ደፋነው፤ “ታክቢር! አላህ ዋክበር! እልል! በሉ…” የሚል ገጽታ ካንጸባረቀ በኋላ ፊቱን የ666 እንሽላሊት ፊቱን በመቀያየር፤ አንድ ኢንጅነር ስመኘው የተባለ ሰው ባልታወቀ ሁኔታ ህይወቱ አልፈ” አለ።

የዛሬዋ ኢትዮጵያ ሃገራችን አንድ ጀግና፣ አንድ አምደጽዮን የሚኖርባት ሃገር ብትሆን ኖሮ በማግስቱ ወይ ገዳይ አብይ ወይ ኢንጅነር ታከለ መደፋት ነበረባቸው! ይህ የኢትዮጵያውያን ግዴታ መሆን ነበረበት። ይህ ቅሌት በደካማ ቀረርቶ ስለታለፈ እነ ጄነራል አስማነው፣ ሰዓረና ሌሎችም ኢትዮጵያውያን ተገደሉ፣ ካህናት፣ ቀሳውስትና ምዕመናን ባሰቃቂ መልክ ተሰዉ፣ መቶ ዓብያተ ክርስቲያናት ተቃጠሉ፣ ምስኪን የገበሬ ሴት ተማሪ ልጆች ታግተው ተሰወሩ፣ የዘር ማጽደቱ ዘመቻ ተጧጧፈ።

እስኪ ወደ በቤይሩት ሊባኖስ ፊታችንን እናዙር፤ እዚያ አንድ ፈንጅ ቢፈነዳወጣት ክርስቲያን ሴቶች በአደባባይ ወጥተው ጠቅላያቸውን ለመግደል ወደ ቤተ መንግስት አመሩ፤

መሪዎቻችን ሲገድሉን እኛም ፓርላማ ገብተን አንድ በአንድ እንገድላቸዋለን!” ዋው!

ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል አንድ የሠራዊቱና የፖሊስ ኃይል አባል እንደው ለሚስቱና ልጆቹ “ምን እየሰራሁ ነው” ብሎ ይነግራቸው ይሆን? ሚስቱና ልጆቹ “ባሌ፣ አባታችን እኮ ጠመንጃ ይዞ በሶማሊያ በርሃ ለአገሩ ሲል ሞቶ በአሸዋ ውስጥ ተቀበረ” ይሉ ይሆን?

______________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የ9/11 ጥቃት አሜሪካውያን በደገፏቸው አረቦች ተከሰተ ዛሬ ደግሞ አሜሪካውያን በሚረዷቸው ኦሮሞ ሙስሊሞች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 28, 2020

የዋቄዮአላህ ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል። የአመጽ ወኔ መቀስቀስና ድምጻቸውን ከፍ ማድረግ የሚገባቸውማ የተዋሕዶ ልጆች መሆን ነበረባቸው። ግን ፀጥ ማለቱን በመምረጣቸውና የሚጮኽላቸውም አካል ባለማግኘታቸው አሳዳጅ እና ገዳይ ጠላቶቻቸው ሁሉንም ነገር ገለባብጠው ሲጮሁና ሲያለቃቅሱ ይሰማሉ። ወኔ ጠለፋ፣ ሀሞት ሠረቃ ማለት ይህ ነው!

ግን ሰማን፤ የመሀመዳውያኑን ብልግና የተሞላበት አነጋገር?! አዎ! ተሸፋፍነን እንጸድቃለን እያሉ እንኳን መርዝ ነው ከአፋቸው የሚወጣው፤ ልክ እንደ ኮብራ እባብ!

በክፉ ሰዎች አመጽ ምክንያት ሳይሆን፤ ጥሩ ሰዎች ፀጥ ከማለታቸው የተነሳ ዓለም ብዙ መከራ ይቀበላል።”

The world suffers a lot, not because of the violence of bad people, but because of the silence of good people.

__________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አሳፋሪ ክስተት በሚኒሶታ | ፀረ-ዐቢይ መፈክር ሊያሰማ ሲል ማይክሮፎኑን ነጠቁት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 27, 2020

ባለፈው ኃሙስ በሚኒሶታ በተካሄደው ሰልፍ ላይ ነው ይህ ቅሌታማ የሆነ ነገር የታየው። “ቦቅቧቃ!” ሲሉት ይሰማል።

ጠላት እያፈናቀለ፣ እያስራበ፣ በበሽታ እያስልከፈ፣ እየደበደበ፣ እያረደና እየጨፈጨፈ ነው “ኢትዮጲያዊ ነኝ” የሚለው ወገን ግን ለመተንፈስ እንኳን ድፍረቱን ተነጥቋል። እነዚህ ሰዎች እነማን ናቸው? ሰው ምን ነክቶት ነው በጀነሳይድ ወቅት ለጨፍጫፊው “ዐቢይ ፣ ዐቢይ” እያለ የሚጮኽለት? ገዳዩ ጂኒ ዐቢይ አሁን ዲያስፖራው ውስጥም ሰርጎ በመግባት ላይ ነውን?

በእውነቱ በጥቅም የተሸጠና ነፍሱን የሸጠ ሰው የበዛበት ዘመን ላይ ነን። ለነገሩም ጂኒው ዐቢይ እንዲህ ብሎ ጽፎ ነበር፦

“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸውየሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸውከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይብለህ ተርትባቸው

________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

ይገርማል! | የተዋሕዶ ልጆች በሊብያ እና በናዝሬት በአንድ ዕለት ነው የተሰዉት | በትንሣኤ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 26, 2020

+አንድ ማሳሰቢያ!+

የአውሬውን የ”Copyright” ጨዋታ መብት በመጠቀም ይህን ቻነል ለማዘጋት እየሠሩ ያሉ “ተዋሕዶ ነን” የሚሉ ዩቱበሮች፦

👉 ቻነል ፦ “Lule Quanquayenesh (ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ)”

👉 Content removed by Lule Quanquayenesh (ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ)

👉 ቪዲዮዎች፦

+ “ኢትዮጵያ ማለት ቤተክርስቲያን ናት ፤ እየታረዱላት ያሉትም የተዋሕዶ ልጆች ናቸው”

+ “የሰይጣን ምልክት 666 ነው ፥ የክርስቶስ የሆኑት ደግሞ ባንገታቸው ላይ ያለው ማሕተብ ነው”

👉 ቻነል Semayat/ ሰማያት

👉 ቪዲዮ፦ + “በዶክተሮች ሊፈታ የማይችለው ወረርሽኝ በጻድቁ ማእጠንት ይታጠናል | የማእጠንት ፀሎት በአሜሪካ”

Content removed by Semayat የደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ወአቡነ ሀብተማርያም የማእጠንት ፀሎት በተወሰኑ የቨርጂንያ መንደሮችና

እንግዲህ እነዚህ ዩቱበሮች አውሬው ተነካባቸው መሰለን በምናቀርበው ነገር የተደሰቱ ሆነው አላገኘናቸውም። መልስ እንዲሰጡን ጊዜ ሰጥተናቸው ነበር።

ማንም የሜዲያ ሰው ነኝ ማለት በሚችልበትና መላው የሰው ልጅ በወረርሽኝ ጉዳይ በተጠመደበትና በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወገን መቀራረብና መፈቃቀር በሚኖርበት በዚህ የጭንቀት ዘመን ነጋዴ እንጅ አንድ “ክርስቲያን ነኝ” የሚል አካል በጭራሽ “Copyright“ የተባለውን ዝባዝንኬ እንደ መሀመዳውያኑ መጠቀም የለበትም። በተለይ በፋሲካ ሰሞን፤ ያውም “ሰለጠነች” በምትባለዋ አሜሪካ እየኖሩ። የኛን ቪዲዮዎች ማንም መጠቀም ይችላል፤ እንዳውም ደስ ይለናል!

ልብ ብላችሁ ከሆነ እንደ ውቂያኖስ ሰፊ በሆነ የዩቱብ ቪዲዮዎች ዓለም “Copyright“ን በብዛት የሚጠቀሙት ኢትዮጵያዊ ነን” የሚሉ ዩቱበሮች ናቸው። ታዲያ ይህ የስግብግብነት፣ የምቀኝነት፣ የክፋትና የጠላትነት መገለጫ አይደለምን? 21ኛው ክፍለ ዘመን ፤ ምናልባትም ኢንተርኔት የሚባል ነገር በቅርቡ እልም ብሎ ሊጠፋ በተዘጋጀበት ወቅት በራስህ ወገን ላይ ይህን መሰል እቃ እቃ ጨዋታ መጫወቱ አያሳዝንምን? ሰው እንዲማርበት ነው፤ ““ኮፒራይት” ከ666ቱ ምልክቶች አንዱ ነው፤ የአውሬው ባሪያ ከመሆን ለመዳን ከዩቱብና ጓደኞቹ ገንዘብ አትቀበሉ” ለማለት ነው።

ይህ ቀላል ነገር ነው፤ ዋናው እና ትልቁ ተል ዕኳችን አውሬውን መታገል ነው፤ ሕዝባችንን የሚያሰቃይብንን፣ ሕፃናቱን የሚገድልብንን፣ ካህናትን የሚያስርና የሚገድልብንን፣ እናቶችን የሚያፈናቅልብንን የአውሬ ሥርዓት ማጋለጥ ነው፤ የተሰውትን ሰማዕታት ወገኖቻችንን ማስታወስ ነው።

ለማንኛውም ሌላው ቻነላችን እዚህ ይገኛል፦

+++ዘመነ ኢትዮጵያ+++

ከምስጋና ጋር

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጂኒ አብዮት አህመድ ልብህ ለአረቦች ይመታል ፥ መንፈስህ ኢትዮጵያውያንን ይገድላል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2020

ጥንቃቄ! በጣም ረባሽ ምስል! በጣም አሳዛኝ ነው!

___________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያን ልጆች ከአውሬው መንግስት ይጠብቅልን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 3, 2019

ከሃዲውና አረመኔው የፋርስ ንጉሥ ግራኝ አህመድ አብዮትን ያሳየናል። ግራኝ አብዮት እንደ በለዓም እና እንደ ይሁዳ ብቻ ሳይሆን ልክ እንደ ጣዖት አምላኬው የፋርስ ንጉሥ እንደ ዱድያኖስም ነው።

የኢትዮጵያ ገበዝ ጊዮርጊስ ና! በፈረስ

የቤሩት ሰዎች እግዚአብሔርን የማያውቁ አረመኔዎች ሲሆኑ ስሙ ደራጎን የሚባል መንፈሰ ሰይጣን

ያደረበት ዘንዶ ያመልኩ ነበር። ደራጎኑም ሲያዩት እጅግ የሚያስፈራ እና እንደ ንስር ሁለት ክንፍ፣ እንደ ፍየል ጢም፣ እንደ አንበሳ ያለ እግርና ጥፍር፣ እንደ ውሻ ጆሮ፣ እንደ ዘንዶ ያለ ጅራት፣ እንደ አዞ ያለ ጥርስ ነበረው።

የቤሩት ሰዎችም ለደራጎኑ ሴቶች ልጆቻቸውን ይገብሩለት ነበር። ከብዙ ዘመን በኋላ የአገሪቱ ሴት ልጆች በአለቁ ጊዜ የአገረ ገዥው ሴት ልጅ ስሟ ቡርክታዊት የምትባል ቤሩታዊት ለደራጎን ምግብ ትሆነው ዘንድ

ጫካ ውስጥ አኖሯት። የተመሰገነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቤሩት ሀገር በደረሰ ጊዜ በጫካ ውስጥ ሲዘዋወር የአገረ ገዥውን ልጅ እያለቀሰች ብቻዋን ተቀምጣ አገኛት፤ ቅዱስ ጊዮርጊስም ከዚህ ምን ትጠብቂያለሽ? አላት። ለደራጎን እንደተሰጠችና ስለ ደራጎን ግብርም አስረድታ ፈጥኖ ከዚያ አካባቢ እንዲሰወር ነገረችው። ኀያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስም ሰይጣን ያደረበትን ደራጎን እንደማይፈራውና አማልክትን

ሁሉ የሚገዛ፤ ሰማይ እና ምድርን የፈጠረው አምላኬ አለ፤ ከዚህ ከተረገመ አውሬ እርሱ ያድነኛል አላት። ይህን ሲነጋገሩ ደራጎን ምድሪቱን እያናወጠ መጣና ቅዱስ ጊዮርጊስን ሊበላው ወደደ፤ ምላሱን

አውለብልቦ መርዘኛ ትንፋሹን ሊረጭበት ፈለገ። ነገር ግን ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግዚአብሔርን ኃይል መከታ አድርጎ በሥላሴ ስም በትእምርተ መስቀል ቢያማትብበት የደራጎኑ ጉልበት ራደ፣ ኃይሉ ደከመ። መርዙም ጠፋ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደራጎን ተሰጥታ የነበረችውን የንጉሡን ልጅ ፈትቶ ደራጎኑን አስሮ እሷ እየጎተተች እሱ በፈረስ ሁኖ ከተማ በደረሱ ጊዜ የአገሩ ህዝብ ደራጎኑን ሲያዩ እጅግ በፍርሃትና በድንጋጤ ተዋጡ።

ሊያስፈጀን ነው ብለው ይሸሹ ጀመር። ቅዱስ ጊዮርጊስን አምላካችንን ስለምን አመጣህብን አሉት፤ ይህ እራሱንም እንኳ ማዳን ያልተቻለው እንደምን ለእናንተ አምላክ ሊሆን ይችላል? አላቸው። አምላካችንን

አንተውም አሉት፤ ካልተዋችሁትስ እንዲጨርሳችሁ ፈትቼ ወደ እናንተ እሰደዋለሁ አላቸው። ይህስ አይሁን ባይሆን ዘንዶውን ልትገድለው ከቻልክ አንተ በምታመልከው አምላክ እናምናለን አሉት። ከከተማ አውጥቶ ዘንዶውን በጦር ወግቶ ገደለው። ህዝቡም ሁሉ ይህን አይተው በእግዚአብሔር ስም አምነው ተጠምቀዋል። ደራጎኑን ከገደለበት ከተማም ሁለት አብያተ ክርስቲያናት ሠርተዋል።

በዚያን ጊዜ በሀገሩ ሁሉ ላይ ሥልጣን ያለው ስሙ ዱድያኖስ የተባለ የፋርስ ንጉሥ ነበር። እጅግ ብርቱ በነገሥታትም ላይ ሥልጣን የነበረው፤ ፈጣሪውን ሳይቀር የካደ እንደ ናቡከደነጾርም ልቡ የደነደነ ነበር።

ክርስቲያኖችንና አብያተ ክርስቲያናትን በጽኑ ይቃወም ነበር። ዱድያኖስም ሰባ ነገሥታትን ሰብስቦ ሰባ ጣኦታት አቁሞ ይሰግድ ያሰግድ ነበረ። በዚያን ጊዜ ቅዱስ ጊዮርጊስም ወደ ንጉሥ ዱዲያኖስ ከተማ በመሄድ ከዓላውያን ነገሥታት የሰማዕትነት ተጋድሎውን ጀመረ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ እድሜው ወደ ሃያዎቹ ሲጠጋ አባቱ በልጅነት ሳለ ስላረፈ የአባቱን ሹመት ለመረከብ ወደ ንጉሡ ዱድያኖስ ዘንደ ሄደ፡፡ ንጉሡ ዱድያኖስ ግን ሰባ ከሚሆኑ ነገሥታት ጋር እየበላና እየጠጣ ይጨፍር ለጣዖትም ይሰግድ ነበር፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ንጉሡ ካለበት ሲደርስ ጣዖት አምልኮ ነግሦ ሰው ሁሉ ከእውነተኛይቱ ሃይማኖት ወጥቶ፤ ክርስቲያን ነኝ ማለት ወንጀል እንደሆነ የተነገረውን አዋጅ አይቶና ሰምቶ ተረገመ፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርሱን ተከትለው የመጡ ባለሟሎችን ካሰናበተ በኋላ የሞቱን መስቀል ተሸክሞ በኋላም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም ነፍሱን ሊያድን የሚወድ የጠፋታል ነፍሱን ስለእኔ የሚያጠፋ ያገኛታል ማቴ 1ዐ፡38 39 በማለት የሕይወት ባለቤት መድኃኔዓለም ክርስቶስ የተናገረውን ቃል መሠረት በማድረግ ኃላፊ ጠፊ የሆነውን ምድራዊ መንግሥት በመተው የማያልፈውን ዘለዓለማዊ ሰማያዊ መንግሥት ተስፋ አድርገው ከጣዖት አምላኪዎች ከአሕዛብ ከመናፍቃን የሚደርሰውን መራራ ሞት ማለትም እሳቱን ስለቱን ፊት ለፊት በመጋፈጥ ስለ አምላኩ መስክሮ በሰማዕትነት ለማለፍ ወሰነ፡፡ ምድራዊውን ሹመት ተወ፣ ናቀ፡፡ ሰማያዊ ሹመት እንደሚበልጥም አስቦ ሐዋርያዊውአባተ ቅዱስ ፖሊካርፐስ እኛ የተሻለውን በክፉው አንለውጥም ነገር ግን ክፉውን በመልካሙ እንለውጣለን›› እንዳለ ክፉውን የነዱድያኖስን ኑሮ በመልካሙ ክርስትና ሊለውጥ ተዘጋጀ፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምስክርነተ ቆርጦ መነሳቱን ንጉሡ ሲመለከት አስጠርቶ የሚሰቃይባቸውን መሣሪያዎት አሳየው፡፡ እነርሱም የብረት አልጋዎች፣ የብረት ምጣዶች፣ መንኩራኩሮች፣ አጥንት ለመስበር የሚችል ከብረት አልጋዎች የእጅ መቁረጫ፣ ምላስ ለመቁረጥ የሚችል ቢለዋ፣ አጥንትን ከጅማት የሚለያይ መውጊያ፣ አእምሮን የሚነሳ ጉጠት፣ አጥንት የሚቀጠቅጡባቸው የተሳሉ መጋዞች፣ አፋቸው እንደ መጋዝ ዋርካ ያለው የብረት ድስት፣ ረዣዥም የብረት በትሮች፣ ጥርስ ያለው የብረት ጐመድ መሣሪያዎች ነበሩ /ገድለ ጊዮርጊስ ምዕራፍ 3 ቁጥር 8/ ነበሩ፡፡

ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን ይህንን አይቶ አልፈራም፡፡ ለሃይማኖቱ ቀናኢ ነውና ከቤተመንግሥቱ ገብቶ በከሃዲያኑ ሥጋውያን ነገሥታት ፊት ክርስቲያን መሆኑን በመመስከር የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት መሰከረ፡፡ ዱድያኖስም ማንነቱን ከተረዳ በኋላ አንተማ የኛ ነህ በአሥር አህጉር ላይ እሾምሃለሁ የኔን አማልክተት አጰሎንን አምልክአለው፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስም ሹመት ሽልማትህ ለአንተ ይሁን እኔ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስን አልከዳውምአለው፡፡ ክርስትናውንም በአደባባይ ከመመስከር ወደኋላ አላለም፡፡ ጣዖታት የማይረቡ የማይጠቅሙ የአጋንንት ማደሪያዎች መሆናቸውን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከበረ ደሙ ፈሳሽነት መላውን የሰው ዘር ያዳነ እውነተኛ ዘላለማዊ አምላክ መሆኑን አስተማረ፤ ይልቁንም በሚያደርገው አምልኮ ጣዖት ወደ ኩነኔ ወደ ገሃነም እንደሚገባ በግልጽ ነገረው፡፡ ስለዚህ ዱድያኖስ ተቆጥቶ ለሰባት ዓመታታ ለሰሚ የሚደንቅ መከራ አጸናበት ቅዱስ ጊዮርጊስ የደረሰበት እጅግ አሰቃቂ መከራዎች የሰው ኀሊና ሊያስባቸው እንኳን የማይችላቸው ናቸው፡፡ እየፈጩ፣ እየሰነጠቁ፣ በጋለ ብረት እየወጉ አሰቃዩት፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን ጌታችንን ይህን ከሃዲ እስካሳፍረው

ድረስ ነፍሴን አትውሰዳት። በማለት መከራውን ይታገስ ዘንድ ለመነው፡፡ እግዚአብሔርም ጸሎቱን ሰምቶ ፈቃዱን ይፈጽምለት ብዙ በመከራው ሁሉ ጽናትን ሰጥቶታል። በዚህ ጊዜ ሦስት ጊዜ ሞቶ ተነሳ እግዚአብሔር ጠላቶቹን ድል ሳያደርግ እንዳይሞት ፈቅዶልና ከሞት አስነሳው መከራውን ሁሉ ግን ተቀበለ፡፡ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እየበረታ የሚያደርሱበትን ስቃይ ደስ እያለው ይጠቀበለው ነበር፡፡ ከፈጣሪው ዋጋ የሚያገኝበት ነውና፡፡ [ሉቃስ ፮፥፳፪፡፳፬]

አቤቱ

በእንተ ጊዮርጊስ ሰማዕትከ ምሕላነ ስማዕ በዕዝንከ።

በእንተ ጊዮርጊስ ምዕመንከ ምሕላነ ባርክ በእዴከ።

በእንተ ጊዮርጊስ ቅዱስከ ምሕላነ አፅምዕ በዕዝንከ።

የተዋህዶ ቅዱሳኖች ተንቀሳቃሽ የሚነበቡ ወንጌሎች ናቸው

የሚበልጠውን ትንሳኤ እንዲያገኙ እስከሞት ድረስ ተደበደቡ ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወይኒ ተፈተኑ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ ተፈተኑ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ ተፈተኑ በመጋዝ ተሠነጠቁ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ። [ዕብ ፲፩፥፴፮]

እነሱም በእምነት ነገስታትን ድል ነሱ[ዕብ. ፲፩፥፲፫]

የእግዚአብሔር ቸርነት የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተራዳኢነት የእመቤታችን አማላጅነት ከመላው ህዝበ ክርስቲያን ጋር ፀንቶ ይኑር። ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት እየባረከ ከበረከቱ እያሳተፈ ክፉ ሚያስቡብንን በየእርምጃችን ወጥመድ የሚያስቀምጡ መናፍስትን ከእግራችን በታች እየቀጠቀጠ በሰላም ያውለንን። ሃገራችን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ከስጋና ከነፍስ መከራ ይጠብቅልን። አሜን!

______________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: