Posts Tagged ‘ኢትዮጵያዊነት’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2023
VIDEO
አዎ! ውጊያው ለአብዛኛው የዓለማችን ነዋሪ የማይታየውና የማይታወቀው መንፈሳዊ ውጊያ ነው። የተሠወረው ቅዱሱ አባታችን ያሬድ ሥራውን ይሠራል፤ የኢትዮጵያንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናዋን የውስጥና የውጭ ጠላቶችን ያርበደብዳል። ዲያቆን ቢኒያም ወንድማችን እንዳሉን፤ ትክክለኞቹ ኢትዮጵያውያንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ሳይሆኑ ነን እያሉ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ፣ በቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ እየዘመቱ ያሉት፣ ለራሳቸው/ለስጋቸው እንጂ ለሕዝባቸው፣ ለተተኪው ትውልዳቸው፣ ለሃይማኖታቸውና ለሃገራቸው የማይስቡ ከሃዲዎች ሁሉ ተግባራቸው ልክ እንደ አህዛብ ዓይነት ዲያብሎሳዊ ነውና፤ ጉዳቸው ፈልቷል፤ ወዮላቸው!
😇 የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ተገቢውን ክብር ያልሰጠችው ታላቁ አባታችን ቅዱስ ያሬድ፤
ብቸኛው የቅዱስ ያሬድ መታሰቢያ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ነው የሚገኘው፤ ይህም ታሪካዊው ሕንፃ ተገቢውን እንክብካቤ እያገኘ አይደለም! ለምን? ይህ የሚጠቁመን ከዳግማዊ ምንሊክ ጀመረው የነገሱት ነገሥታት ሁሉ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ጠላቶች መሆናቸውን ነው።
አሳዛኙ ነገር እንዲህ ያለው ሊቅ ፣ ጻድቅና ቅዱስ የዜማና የመጻሕፍት ደራሲ የሆነው አባት ቅዱስ ያሬድ በሀገሩ በኢትዮጵያ የቀድሞው መንግሥት በስሙ ከሰየመለት የሙዚቃ ትምሕርት ቤት በቀር በክብሩ መጠን የተደረገለት አንድም ማስታወሻ የሚሆን ነገር በሀገሩ ላይ የለም። ይህ የሆነው ደግሞ የቅዱስ ያሬድም ሆነ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ትልቁ በደላቸው ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ብቻ ነው።
እስኪ ይታየን፤ በእውነት ከዳግማዊ ምንሊክ በኋላ የነገሡት ነገሥታቱና ገዢዎቹ ሁሉ ኢትዮጵያውያንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ቢሆኑ ኖሮ ለእነ ንግሥት ሳባ / ማከዳ፣ ነገሥታት ካሌብ፣ አብርሃ ወአጽበሃ፣ ቅዱስ ያሬድ፣ አፄ አምደ ጺዮን፣ አፄ ዮሐንስ፣ ራስ አሉላ ወዘተ ተገቢውን ክብር ሰጥተው ብዙ መታሰቢያ በሠሩላቸው ነበር። እነ ዳግማዊ ምንሊክና ኃይለ ሥላሴ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ቢሆኑ ኖሮ የግዕዝ ቋንቋን በትምህርት ቤት ደረጃ እንዲሰጥ ወይንም ብሔራዊ ቋንቋ እንዲሆን በሞከሩ / በታገሉ ነበር። ግን በሉሲፈራውያኑ ዙፋን ላይ የተቀመጡ የኢትዮጵያ ጠላቶች ነበሩና ይህን ሊያደርጉ አይሹም ነበር። ሞኙን ሕዝባችንን ለማታለል ልክ “በዱባይ ቤተ ክርስቲያን አሠርቻለሁ” ለማለት እንደሞከረው እንደ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አንድ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ያሠሩና ኢትዮጵያውያን ነን !” ለማለት ይደፍራሉ።
ከዳግማዊ ምንሊክ እስከ ግራኝ ድረስ የዘለቁት የአራቱ ምንሊክ ዲቃላ ትውልዶች መሪዎች ሁሉ ተራ በተራ እያጭበረበሩ በአክሱም ጽዮን ላይ መዝመታቸውን እናስታውሰው። የሰሜኑን ክርስቲያን ሕዝብ ደግነትና ፍቅር እንደ ድክመትና ሞኝነት በመቁጠራቸው በእጅጉ ስተዋል። ይህ ደካማ ትውልድ ከተጠረገ በኋላ ሌላ ወንድ የሆነ ትውልድ በቅርቡ መነሳቱ እንደሆነ አይቀርም። ያኔ እስላም የለ፣ ዋቀፌታ ምንፍቅና ሁሉም ከሃገረ ኢትዮጵያ ተጠራርገው ይወጡ ዘንድ ግድ ይሆናል። በተለይ ኢትዮጵያ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ለገባችበት መቀመቅና ጥልቅ ውድቀት ከፍተኛውን አስተዋጽዖ ያበረከቱት እስልምና፣ ዋቀፌታ እና ፕሬተስታንታዊነት ናቸው። ሦስቱም በኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያዊነት ፣ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እና ቅዱስ ያሬድ ላይ ጂሃዳዊ ጦርነት ያወጁ የዋቄዮ -አላህ -ሉሲፈር እርኩስ መንፈስ ስራዎች ናቸው።
ሃፍረተ -ቢሶቹና ቀማኞቹ ጋላ -ኦሮሞዎቹማ በድፍረት፤ “ቅዱስ ያሬድ ኬኛ ! ” በማለት ላይ ናቸው። ከሦስት ዓመታት በፊት ልክ በዚህ በግንቦት ወር ላይ የቅዱስ ያሬድን ዜማ በአራዳ ቀለም ቀባብተው የሚያዜሙት፣ ቅዳሴውን በግዕዝ ሳይሆን በአጋንንታዊው ኦሮምኛ ቋንቋ የሚጸልዩትንና አቡነ ‘ናትናኤል ‘ የተሰኙትን ኦሮሞን፤ ችኩሎቹ ወገኖችቻችን “የዘመናችን ቅዱስ ያሬድ !” እያሉ ሲጠሯቸው ስሰማ፤ ያየሁትን ነገር አይቻለሁና፤ ‘ኡ ! ኡ !’ በማለት ቀጥሎ የሚታየውን የማስጠንቀቂያ ቪዲዮና ጽሑፍ አቅርቤ ነበር። ‘አቡነ ‘ ናትናኤል ከትናንታ ወዲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን አለመሆናቸውንና በኦሮሙማ መርዝ የሰከሩ የዋቄዮ -አላህ -ሉሲፈር ባሪያ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
እነ ቅዱስ ያሬድ ገና ብዙ ከሉሲፈር የሆኑትን ሰርጎ ገቦችን ያጋልጧቸዋል። ወዮላቸው !
👉 ወደዚህ ይግቡ፤ የድሮውን ቻኔሌን እነርሱው ስላዘጉት ቪዲዮውን በድጋሚ እልከዋለሁ፤
💭 “ የፋሲካ የጸሎት መርሀ ግብሮችን ያስተላለፈውን የ ”ባላገሩ”ን የሉሲፈር ኮከብ አላያችሁምን ?”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2020
የእዚህ እርኩስ መንፈስ ተላላኪ እባቡ ጋላ -ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “እኛ እኮ ወደ ትግራይ ብንዘምት የኢትዮጵያ ታሪካዊ ማዕከል ስለሆነች አማራው በጭራሽ አይፈቅድልንም፣ አያሳልፈንምም” በማለት ያሰማውን መርዛማ ንግግር ሁሌ እናስታውስ፤ ምክኒያቱም ዳግማዊ ምንሊክም፣ ኃይለ ሥላሴም፣ መንግስቱ ሃ /ማርያምም፣ ኦቦ ስብሐት ነጋም ሕዝቡን እያታለሉ ለመጨፍጨፍ ተመሳሳይ ነገር ነበር ሲናገሩ የነበሩት ።
እስኪ ይህን ከሃዲ የዳግማዊ ምንሊክ ትውልድ ባግባቡ እንታዘበው፤ የትኛው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነው ከባዕዳውያን የኢትዮጵያና ክርስትናዋ ታሪካዊ ጠላቶች ከሆኑት እስማኤላውያን አረቦች፣ ቱርኮችና ኢራኖች ጋር ሆኖ የቅዱስ ያሬድን ገዳማትንና አብያተ ክርስቲያናትን በአክሱም፣ በደብረ ዳሞ፣ ደብረ አባይ ወዘተ ሊያስጨፈጭፍ የሚደፍር / የሚችል ? ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያን ይህን እንኳን ሊያደርገው በክፉ ቀን እንኳን በጭራሽ ሊያስበውም የማይችለው ከባድ የሃገር ጉዳይ ነው። ቅዱስ ያሬድን እንወድዋለን የሚሉትና ክብረ በዓሉንም ለማክበር የተነሱት ዶ / ር እና ፕሮፌሰር አፍቃሪ ወገኖች እንዴት ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባር ሊደግፉት ቻሉ ?
👉 ከዚህ በፊት ከቀረበው ጽሑፍ የተወሰደ፤
🎵 እነ ሞዛርት ከመወለዳቸው ሺህ ዓመታት አስቀድሞ ሊቁ ማኅሌታይ አባታችን ቅዱስ ያሬድ በኢትዮጵያችን ተወለደ
Posted by addisethiopia /አዲስ ኢትዮጵያ on September 15, 2019
ቅዱስ ያሬድ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዜመው «ሀሌ ሉያ ለአብ፣ ሀሌ ሉያ ለወልድ፣ ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ፣ በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድር፣ ወበዳግም አርእዮ ለሙሴ ዘከመ ይገብር ሲል ነበር። ይህን ዜማ ሲቀኝም ህዝቡ እሱን ለማዳመጥ ሀገር አቋርጦ ይመጣ እንደነበር መዛግብት ያስረዳሉ። ይህ ሁኔታም ያልተለመደ በመሆኑ እንደትንግርት ይቆጠር ነበር። የዜማው አወራረድ ተሰምቶ አይጠገብም። በዘመኑ የነበሩት ንጉሥ አፄ ገብረ መስቀል በቅዱስ ያሬድ መንፈሳዊ ዜማ በመደነቃቸው ዜማው በአዋጅ ጸድቆ ሥራ ላይ እንዲውል መፍቀዳቸው ይነገራል።
ያሬድ የንጉሡ የቅርብ ሰውና ወዳጃቸውም ነበር። እሳቸውም ሹመት ሊሰጡት ደጋግመው ጠይቀውታል። ይሁን እንጂ መንፈሱ በምናኔና ዓለምን በመናቅ የተሞላ ስለነበር ጥያቄያቸውን ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆነም። አንድ ቀን ግን ጻድቁ ቅዱስ ያሬድ ንጉሡን «በምናኔ በሰሜን ገዳም እንድኖር ይፍቀዱልኝ» ሲል ጠየቃቸው። እርሳቸውም ሀሳቡን ተቀብለው ፈቀዱለት። ቅዱስ ያሬድ በአክሱምና በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ገዳም ለረጅም ጊዜያት በትጋት ደቀ መዛሙርትንም በማፍራት አገልግሏል ።
ጻድቁም ወደ ሰሜን ተራሮች ወደ ራስ ደጀን ከመሄዱ በፊትም ታቦተ ጽዮንን ለመሰናበት ከመቅደስ ገባና ከመሬት ክንድ ከስንዝር ከፍ ብሎ በመቆም ዛሬ ሁላችን በውዳሴ ማርያም የጸሎት መጽሐፍ መጨረሻ ላይ የምንጸልየውን “አንቀፀ ብርሃን” የሚባለውን የምስጋና ጸሎት ንባቡን ከነ ዜማው ደርሶ ለቤተ ለኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አበረከቶልን ከንጉሥ አፄ ገብረመስቀል ፈቃድ ያገኘው ጻድቁ ቅዱስ ያሬድም የመጨረሻዎቹን የዚህ ምድር ላይ ቆይታውን በሰሜን ተራሮች አካባቢ በበረዶማው የራስ ደጀን ተራራ ላይ ለማድረግ ሄዷል ። በዚያም በዋሻ ተቀምጦ በትጋሃ መላእክትና በተባሕትዎ በድንግልና ሲያገለግል ፤ ተተኪ ደቀመዛሙርትንም ሲያፈራ ቆይቶ በመጨረሻም ግንቦት ፩/1 ቀን በ፭፻፸፮/576 ዓም በተወለደ በ፸፩/71 ዓመቱ ተሰውሯል።
አሳዛኙ ነገር እንዲህ ያለው ሊቅ ፣ ጻድቅና ቅዱስ የዜማና የመጻሕፍት ደራሲ የሆነው አባት ቅዱስ ያሬድ በሀገሩ በኢትዮጵያ የቀድሞው መንግሥት በስሙ ከሰየመለት የሙዚቃ ትምሕርት ቤት በቀር በክብሩ መጠን የተደረገለት አንድም ማስታወሻ የሚሆን ነገር በሀገሩ ላይ የለም። ይህ የሆነው ደግሞ የቅዱስ ያሬድም ሆነ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ትልቁ በደላቸው ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ብቻ ነው ።
አቤት አቤት ቅዱስ ያሬድ አውሮፓዊ ቢሆን ኖሮ ብዬ ሳስብ ምን ሊያደርጉት እንደሚችሉ መገመት ብቻ ነው ። መንገዱ ፣ አደባባዩ ፣ ተራራው ፣ ትምህርት ቤቱ ፣ ቁሳቁሱ ሳይቀር በስሙ በተሰየመ ነበር ። አንድ ፒያኖ ይዘው ኦርኬስትራ ለመሩ ሰዎች ተአምር ለመፍጠርና ስማቸውን በመሸጥ የሀገር ገቢ ማግኛ ሲያደርጉ ሳይ እደነቃለሁ ። በጀርመን ሀገር በቦን ከተማ የቤትሆቨን ቤትን ለመጎብኘት ሄጄ ቅዱስ ያሬድን ሳስበው አልቅስ አልቅስ ነበር ያለኝ ። ሰው ቢልዮን ዶላር የሚያስገባለትን ሀብት ከመጋረጃ ጀርባ ደብቆ እንዴት በድህነት ይማቅቃል?? በቅዱስ ያሬድ አፍሮ በማያውቀው ፑሽኪን ይመጻደቃል ።
ኢትዮጵያ ለማታውቀው ፑሽኪን ለተባለ ሩሲያዊና ደጎል ለተባለ እንግሊዛዊው ግለሰቦች አደባባይ ስትሰይም ፣ ለአቶ ቸርችል ጎዳና ፣ ለጀናራል ዊንጌት ደግሞ ትምሕርት ቤት በመሥራትና በመሰየም ያልበላትን ስታክ ትታያለች ። በአቡነ አረጋዊ ስም ቡና ቤት ፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ቢራ ለመሰየም ግን ቅሽሽ አይላትም ፤ የሚጠየፍና ሃይ ባይም ትውልድ የለም ።
አንድ የውጭ ሀገር ሰው ኢትዮጵያ ሄጄ ስለ ቅዱስ ያሬድ ላጥና ቢል መከራውን ነው የሚበላው ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በሕይወት ለመኖሯ እና በምድር ላይ እንድትቀጥል ካደረጓት ነገሮች አንዱና ዋነኛው የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች መኖር ነው ። ያለ ቅዱስ ያሬድ ሥራዎች ቤተክርስቲያናችን ማሰብ በራሱ ከባድ ነው የሚሆነው ። ቅዱስ ያሬድ ለቅዱስ ፓትርያርኩ ፣ ለሊቃነ ጳጳሳቱ ፣ ለካህናትና ለዲያቆናቱ ፣ ለመዘምራኑም ሁሉ ፤ ሞገስ ፣ ክብር ፣ እንጀራም ጭምር ነው ። ነገር ግን ይኽን ሁሉ ለሆነላቸው ጻድቅ አንዳቸውም አስታውሰው ግዙፍ ነገር በስሙ ሊሠሩ ሲነሳሱ አይታዩም ።
ከዚህ ቀደም በአክሱም ከተማ በጻድቁ ቅዱስ ያሬድ ስም ዩኒቨርስቲ ይሠራል ተብሎ በገንዘብ ልመናው እኔም የተሳተፍኩበት ኮሚቴ ተቋቁሞ ብዙ ሚልየን ብር ከተሰበሰበ በኋላ የት እንደደረሰ መድኃኔዓለም ብቻ ነው የሚያውቀው ።
አሁን ግን ፈቃደ እግዚአብሔር በመድረሱ ጻድቁ ቅዱስ ያሬድ በመጨረሻው የምድር ላይ ቆይታው ብዙ ሊቃውንትን ባፈራበት በራስ ዳሽን ተራራ ላይ የሚገኘው ዋሻው በመጎሳቆሉ ፤ ቤተክርስቲያኑም በመፈራረሱ ፣ ቅርሶቹም ከአይጥና ከምስጥ ጋር ትግል መግጠማቸውን በማየታችን ይኽንን ችግር የሚቀርፍ ኮሚቴ በብፁዕ አቡነ ዲሜጥሮስ የሚመራና በሀገረ ስብኩቱ ሊቀጳጳስ በብፁዕ አቡነ ኤልሣዕ የበላይ ጠባቂነት እነ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስን ጨምሮ በዙ ሊቃውነተ ቤተክርስቲያንን ያካተተ አንድ ሀገር አቀፍ ኮሚቴ ተቋቁሞ ሥራ መጀመሩ ይታወቃል ።
እኔም በሀገሬ እያለሁ የዚሁ ኮሚቴ የህዝብ ግኑኝነት ኮሚቴው ኃላፊ ተደርጌም ተመርጬ ነበር ። ” ወይ ይሄ ነበር እንዲህ ቅርብ ነው ለካ “። ምንም እኔ አሁን ከኮሚቴው ጋር የመሥራት እድሉን ባይኖረኝም ኮሚቴው ግን ሥራውን አጠናክሮ ቀጥሏል። ይህንን በማየቴም እጅግ ደስተኛ ነኝ።
በራስ ደጀን ተራራ ላይ ፣ ቅዱስ ያሬድ የተሰውረበት ዋሻ ይታደሳል ። ሊፈርስ የደረሰው ቤተክርስቲያኑም በአዲስና በዘመናዊ መልክ ይሠራል ። የአብነት ትምህርትቤቱ የጥንቱን ሳይለቅ በዘመናዊ መልኩ ይገነባል ። የቅርሶቹ ማስቀመጫም የሚሆን እጅግ ዘመናዊ ሙዚየም ይገነባል ። ይህን ዓለም አቀፋዊ እቅድ በማቀድ ነው ይህ ኮሚቴ እንቅስቃሴ የጀመረው ። በመላው ዓለም ላይ ያሉ የቅዱስ ያሬድ ወዳጆችና ልጆች አንድ አንድ ቢር በነፍስ ወከፍ ቢያዋጡ በአጭር ጊዜ ውስጥ የታቀደው እቅድ ሁሉ ፍጻሜውን ያገኛል።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Abiy Ahmed , Accountability , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲፈራውያን , ሊቀ ሊቃውንት , መሠወር , ማኅሌት , ረሃብ , ቅዱስ ያሬድ , ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን , ተዋሕዶ እምነት , ተጠያቂነት , ትግራይ , አረመኔነት , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , ወንጀል , ዜማ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ , ዲያቆን ቢንያም ፍሬው , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , ፪ሺ፲፩ , Compositions , Departure , Diakon Biniyam Frew , Ethiopian Orthodox , Genocide , HumanRights , Isaias Afewerki , Justice , Orthodox Church , Saint Yared , Spiritual Music , Tewahedo Faith , Tigray , Zema | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2023
VIDEO
❖❖❖ ጥንታዊው የደብረ ምሕረት ጨለቖት (ሀገረ ማርያም) ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ፣ ከባቢ መቐለ ❖❖❖
💭 በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ .…ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
ይህ መዝሙር ንጹሐን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን እንደ ዝንብ እስኪረግፉ ድረስ በመጨፍጨፍጨፍና በማስራብ ላይ ያሉትን፤ እነርሱ ግን ልጆቻቸውንና ሚስቶቻቸውን ወደ አውሮፓና አሜሪካ ልከው በሕዝቡ ላይ የሚሳለቁትን የምድራችን ቆሻሻ የሰይጣን ጭፍሮችን እነ ግራኝ አብዮት አህመድንና የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙን ይመለከታል፦
❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰]❖❖❖
፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥
፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤
፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።
፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።
፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።
፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።
፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።
፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።
፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።
፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።
፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።
፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።
፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።
፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።
፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።
፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።
፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።
፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።
፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።
፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።
፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።
፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።
፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።
፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።
፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።
፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።
፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲፈር , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , መዝሙረ ዳዊት , ሥላሴ , ረሃብ , ሰይፍ , ቅርስ , ባቢሎን , ተዋሕዶ , ትግራይ , አረመኔነት , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ዘር ማጥፋት , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ጦርነት , ጨለቖት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Babylon , Cheleqot , Ethiopia , Ethiopianess , Famine , Genocide , Heritage , Human Rights , Massacre , Psalms , Tewahedo , Tigray , Trinity , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 25, 2022
VIDEO
😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
😈 በፕሮጀክት ኢትዮጵያ ላይ እጅግ በጣም ጥልቅ የሆነ ጥላቻ ያለው የክርስቶስ ተቃዋሚ ‘አማሌቅ ኦሮሞ’ በሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹ እንዲሁም በሕወሓቶች፣ ሻዕቢያና ፋኖ ድጋፍ ወደ አክሱም ጽዮን የዘመተው፤
❖ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ለመዋጋት ❖ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማዳከም ❖ የሕይወት ዛፍን ለመቁረጥ (አዲስ የ’ሰው’ዘር ለመፍጠር) ❖ የእጣንና ከርቤ ዛፎችን ለማጋየት (እንደ ኮሮና ላሉ ወረርሽኞች ፈውስ ስለሆኑና የፋርማ ኢንዱስቲርውን/ክትባትን እንዳይፎካከሩ) ❖ የወርቅና ሌሎች ማዕድናት መገኛዎቹን ለማቆሸሽ (ዛሬ ወርቅ በጣም ተፈላጊ ነው) ❖ የጤፍ ዘሮችን ለማጥፋት (ዛሬ ጤፍ በጣም ተፈላጊ ነው) ❖ ውሃዎቹን (ጠበሎቹን) ለመበከል ብሎም ለማድረቅ
ነው።
የጌታችንን ልደት በኮከብ ተረድተው ሰብአ ሰገል(የጥበብ ሰዎች)ማንቱሲማር፣ ሜልኩ በዲዳስፋ የተባሉ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ነገሥታት ወርቅ፣ ዕጣን ከርቤ አምጥተው የመገበራቸው(አምሐ አድርገው የመስጠታቸው)ምስጢር ዛሬ በሃገራችንና በመላው ዓለም ተገልጦ በመንጸባረቅ ላይ ይገኛል።
“እነዚህ የጥበብ ሰዎች ከምን አገኙት?” ቢሉ አዳም ከገነት ከወጣ በኋላ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ሩፋኤል ወርቅ ዕጣን ከርቤ አምጥተው ሰጡት። እርሱ ለሔዋን ሰጣት። ሔዋን ለሴት ሰጠችው። ከሴት ሲወርድ ሲዋረድ ከኖኅ ደረሰ። ኖኅ ከመርከብ ከወጣ በኋላ ለሴም ሰጠው። ሴም መልከጼዴቅን አስጠበቀው፤ መልከጼዴቅ ለአብርሃም ሰጠው።ከአብርሃም ሲወርድ ሲዋረድ በዳዊት በሰሎሞን አድርጎ ከአካዝ ደረሰ። በሱ ዘመን ቴልጌልፌልሶር ማርኮ ወስዶ ከቤተ-መዛግብቱ አኑሮታል። አባታቸው ዥረደሽት ይባላል፤ ፈላስፋ ነበር። አንድ ቀን በቀትር ከውኃ ዳር ሆኖ ሲፈላሰፍ በሰሌዳ ኮከብ ድንግል ሕፃን ታቅፋ አየ። ያየውን በሰሌዳ ቀርጾ አስቀመጠው። ሲሞት ልጆቼ እንዲህ ያለ ኮከብ ሲወጣ ባያችሁ ጊዜ ሰማያዊ ንጉሥ ይወለዳልና ይህን ወስዳችሁ እጅ ንሱ ብሎ ሰጥቷቸዋል። አንድም በለዓም “ከያዕቆብ ቤት ኮከብ ይወጣል” ያለውን ሰምተው ይዘው መጥተዋል። [ዘኅ. ፳፡፲፯]። አንድም ትሩፋን በባቢሎን ሳሉ ነገሥተ ተርሴስ ወደ ስያት ስጦታ (ገጸ በረከት) አመጡ፤ ንግሥተ ሳባ ወዓረብ እጅ መንሻ ያመጣሉ እያሉ ሲጸልዩ ይሰሙ ነበረና ይኸን ይዘው መጥተዋል። አንድም ባሮክ አቴና ወርዶ ነበር። ያን ጊዜ ዛሬ የሀገራችሁን ንጉሥ የሚገብረውን ወርቅ ኋላ ከእኛ ወገን ንጉሥ ሲወለድ ይገብረዋል ብሎ የነገራቸውን ይዘው ነው። የተወለደ ዕለት ኮከቡን አይተው አባታችን የነገረን ደረሰ ብለው ፲፪/12 ሆነው ሠራዊቶቻቸውን አስከትለው ተነሱ።
😇 ሰብአ ሰገል ወርቅ፣ ዕጣንና ከርቤ የመገበራቸው ምስጢር፡-
❖ ወርቅ፡-
ወርቅ መገበራቸው ይኸን የምንገብርላቸው ነገሥታት ቀድሞም ፍጡራን ኋላም ኀላፍያን ናቸው። አንተ ግን ቀድሞም ያልተፈጠርህ ነህ፤ ኋላም የማታልፍ ነህ ሲሉ፤ አንድም ወርቅ ጽሩይ ነው፤ ጽሩየ ባሕርይ ነህ ሲሉ፤ እንዲሁም በአንተ ያመኑ ምዕመናንም ጽሩያነ ምግባር ወሃይማኖት ናቸው ሲሉ። አንድም ወርቅ የሃይማኖት ምሳሌ ነው። የሃይማኖት ጽሩይነቱና ግብዝነቱ የሚታወቅ መከራ ሲቀበሉበት ነውና።
❖ ዕጣን፡-
ዕጣን መገበራቸው ይህንን የምናጥናቸው ጣዖታት ቀድሞም ፍጡራን ኋላም ኀላፍያን ናቸው። አንተ ግን ቀድሞም ያልተፈጠርህ ኋላም የማታልፍ ነህ ሲሉ። አንድም ዕጣን ምዑዝ ነው፤ አንተም በባሕርይ ምዑዝ ነህ ሲሉ እንዲሁ ደግሞ በአንተም የሚያምኑ ምእመናንን ምዑዛነ ምግባር ወሃይማኖት ናቸው ሲሉ። አንድም ዕጣን የተስፋ ምሳሌ ነው። ዕጣን ከሩቅ እንዲሸት ተስፋ ያልያዙትን እንደያዙት ያላዩትን እንዳዩት ታደርጋለችና።
❖ ከርቤ፡-
ከርቤ መገበራቸው ምንም ቀድሞ ያልተፈጠርህ በኋላም የማታልፍ ብትሆንም በሰውነትህ መራራ ሞትን ትቀበላለህ ሲሉ፤ አንድም ከርቤ የተሰበረውን ይጠግናል፤ የተለየውን አንድ ያደርጋል። አንተም ከማኅበረ መላእክት የተለየ አዳምን አንድ ታደርገዋለህ፤ ጽንዓ ነፍስ ሰጥተህ ታጸናዋለህ ሲሉ። አንድም በዕለተ ዓርብ ያቀምሱታልና ከርቤ አመጡለት። ከርቤ የምዕመናን ምሳሌ ነው። በፍቅር አንድ ይሆናሉና። ከርቤ የፍቅር ምሳሌ ነው። ከርቤ አንድ እንዲያደርግ ፤ ፍቅርም አንድ ታደርጋለችና።
በአጠቃላይ ሰብአ ሰገል ወርቅ፣ እጣን ከርቤ የገበሩለት ሃይማኖት
👉 UPDATE
ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ከንግሥት ሳባ፣ ከወርቅ፣ እጣንና ከርቤ ጋር በተያያዘ ይህን ጽሑፍ ባቀረብኩስ በሰዓታት ውስጥ ይህን ቪዲዮ ልከውታል፤
VIDEO
፣ ፍቅር፣ ተስፋ፣ ገንዘቦችህ ናቸው ሲሉ ነው። በሌላ መልኩ ወርቅ ለመንግሥቱ፣ ዕጣን ለመለኮቱ፣ ከርቤ ለሞቱ ምሳሌ ናቸው።
💭 በ፳፻፱/2009 ዓ.ም ላይ የተላለፈ መልዕክት
በዚህ ግሩም መልዕክት ላይ የተባለውን ነገር ትንሽ ላሻሽለውና፤ በፕሮጀት ኢትዮጵያ ላይ መፈንቅለ መንግስት የተደረገው ከዛሬ አርባና ሃምሳ ዓመታት በፊት ሳይሆን፤ ከመቶ ሰላሳ ሦስት ዓመታት በፊት ለኢትዮጵያ አንገታቸውን በሰጡላት ኢትዮጵያንም እስከዚያ ወቅት ድረስ በነፃነት ባኖሯት ታላቁ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስ ፬ኛ ላይ ጋላው ንጉሥ አፄ ምንሊክ መፈንቅለ መንግስት ካደረጉበት ጊዜ አንስቶ ነው።
ዛሬም ከምንጫችን የሚፈልቀውን የራሳችንን ውኃ መጠጣት ከፈለግንና ምንጫችን አክሱምም ደርቆ እንዳንጠማ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ያህል የነገሰውን ኢትዮጵያዊ/ክርስቲያናዊ ያልሆነውን ጣዖታዊውን የጋላ ሥርዓት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ልናጠፋው ግድ ይሆናል። የችግሮቻችን ሁሉ ምንጭ የዓለሙን ውሃ ሁሉ የመረዘው የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር እርኩስ መንፈስ ነውና።
❖ ይህን ግሩምና ትንቢታዊ የሆነ ትምህርት ያካፈሉን ወንድማችን ዛሬ ከእኛ ጋር በሕይወት አለመኖራቸውን በቅርቡ ነው ከከፍተኛ ሃዘን ጋር የሰማሁት። በዚህ አጋጣሚ ከከበረ ምስጋና ጋር ✞✞✞ R.I.P ✞✞✞ ነፍሳቸውን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን ለማለት እወዳለሁ።
💭 ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ ጽኑ መናወጥን ያመጣል፣ ይህም የአሜሪካን፣ አውሮፓንና አረቢያን ውድቀት ያስከትላል | ትንቢቱ እውን ሆኗል
VIDEO
VIDEO
💭 እንግዲህ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን ለመቀበል የማይሹት የአባብ ገንዳ (አባ ገዳ) ኦሮሞዎች በሃገራችን ላይ ብዙ ግፍና በደል እንዲሁም የማይገባን ዓይነት ከባድ መቅሰፍት እንዳመጡብን ሁላችንም በግልጽ እያየነው!
የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ቍ.፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ኦሮሞ ቢሆንም፤ የኦሮሞን ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም ያልተረዳው አማራ ግን ቍ. ፩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ አፍራሽ ነው!
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , ምንጭ , ረሃብ , ሰብዓ ሰገል , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኢትዮጵያዊነት , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወርቅ እጣንና ከርቤ , ወንጀል , ውሃ , የሕይወት ዛፍ , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Famine , Genocide , Massacre , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2022
VIDEO
❖❖❖[ ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፳፫፥፩ ]❖❖❖
የማሰማርያዬን በጎች ለሚያጠፉና ለሚበትኑ እረኞች ወዮላቸው ! ይላል እግዚአብሔር።
💭 “የዛሬዎቹ አባቶቻችን ምን ይመስላሉ ? | ለተዋሕዶ አባቶች የተጻፈ ኃይለኛ ደብዳቤ”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 2, 2020
“ቤተ ክርስቲያናችን ተዋህዶ እምነታችን በጠራራ ፀሐይ በመንግሥት ተቀናብሮ የከሱ በጎች ሁሉ በአውሬው መንግሥት ተብዬ ሲታረዱ፣ ሲዘረፉ የአፍ ውግዘት ብቻ፤ ይብስ ድርድር አልፎም መሸለም ገንዘብ መለገስ። ታዲያ ከዚህ በላይ ምን ወንጀል አለ። ለመሆኑ በመትረየስ የተረሸኑት አቡነ ጴጥሮስ ስለበጎቻቸው አደራ አይደልም እንዴ የተዋጉ? ከጣሊያን ተስማምተው መነገድ፣ ሕንፃ መገንባት፣ መወፈር፣ ብር ማከማቸት አይችሉም ነበር እንዴ? እውነተኛ እረኛ ስለበጎቹ ነፍሱን ይሰጣል። እናንተ እንኳን ነፍሳችሁን በወደቀበት በደቀቀበት ስፍራ እንኳን ብቅ ብላችሁ አላያችሁትም። ተመዘናችሁ ቀለላችሁ። ተፈረደባችሁ። ግብራችሁ ተክተላችሁ። አብራችሁ የምትሞዳሞዱበት መንግሥት ይታደጋችሁ። እናንተ ለምትፈሩት፣ ለምትታመኑበት ለምትለማመጡት ዓለምን ሁሉ እያጠፋ ያለው በነአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ቻይና፣ ሳኡዲ አረቢያ፣ በነግብጽ፣ በነአውሮፓ የሚደገፈውን የአብይ የእስላምና የመናፍቅ መንግሥት ፍፃሜውን እናንተም እየተፈፀማችሁ የምታዩት ይሆናል። ትላንት ለወያኔ ዛሬም ለከፋው ዘረኛ ጭምብል ለባሽ የምትታዘዙ ለሥጋ ትርፋችሁ ስትሉ በአገሪቱ የተበተኑትን የተዋህዶ ልጆች ሲበሉና ለአውሬ ንጥቂያ ሲሆኑ እያያችሁ፣ ለአውሬው የምትሰግዱ ከሆነ፣ ጠባችሁ ግጭታችሁ ከማን ነው? አዎን ከልኡል ነው። ካከባራችሁ፤ የከበረውን ሃላፊነት የእረኝነት ሥራ ከሰጣችሁ ከሃያሉ እግዚአብሔር ጋር መሆኑን በተግባራችሁ አረጋግጣችኋል። እግዚአብሔር ፈራጅ አምላክ ነው። በጎቹን ለአውሬ የሰጣችሁ። እግዚአብሔር ፈርዶባችኋል። ከእረኝነቱም ተሰናብታችኋል። ፍርዳችሁም ይከተላችኋል።”
ከደብዳቤው ጋር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። ወቅቱን ጠብቆ በጥንቃቄ የተጻፈ ደብዳቤ ነው። እስኪ ተመልከቱት፦ የቅኔ ተማሪ ህፃናት እየተራቡ(አቡነ ሀብተማርያም ገዳም) ቤተክህነት ግን “ከንቲባ” ለተባለው ወሮበላ አሥር ምሊየን ብር ትሰጣለች። ከንቲባው ደግሞ ይህን ገንዘብ የሰይጣን አምልኮ መስጊድ ማሰሪያ ይውል ዘንድ ለአህዛብ ይለግሳል። በዚህ አጋጣሚ የማሳስበው የተዋሕዶ ልጆች መሀመዳውያኑ እራሳቸው ላቃጠሉት መስጊድ ማሰሪያ ብለው አንድም ሳንቲም ማዋጣት እንደማይኖርባቸው ነው። ይህን ካደረጉ ትልቅ ቅሌት ነው።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: Abiy Ahmed , Anti-Ethiopia , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , ረሃብ , ሰይጣን-አምልኮ , ሰይፍ , በጎች , ቤተ ክሕነት , ተዋሕዶ , ትግራይ , ንፋስ ስልክ , አረመኔነት , አባቶች , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , ኢየሱስ ክርስቶስ , እረኞች , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወረርሽኝ , ዋቄዮ-አላህ , ዘር ማጥፋት , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Ethiopia , Famine , Genocide , Human Rights , Massacre , Sheep , Shepherd , Tewahedo , Tigray , Trinity , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2022
VIDEO
❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፻፮ እስከ ፻፲]❖❖❖
ይህ መዝሙር ንጹሐን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን እንደ ዝንብ እስኪረግፉ ድረስ በመጨፍጨፍጨፍና በማስራብ ላይ ያሉትን፤ እነርሱ ግን ልጆቻቸውንና ሚስቶቻቸውን ወደ አውሮፓና አሜሪካ ልከው በሕዝቡ ላይ የሚሳለቁትን የምድራችን ቆሻሻ የሰይጣን ጭፍሮችን እነ ግራኝ አብዮት አህመድንና የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙን ይመለከታል፦
❖❖❖ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰] ❖❖❖
፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥ ፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤ ፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ። ፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ። ፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ። ፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም። ፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት። ፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ። ፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን። ፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ። ፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት። ፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር። ፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ። ፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ። ፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ። ፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ። ፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች። ፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች። ፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው። ፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው። ፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ። ፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ። ፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ። ፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ። ፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ። ፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ። ፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ። ፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው። ፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት። ፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤ ፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Anti-Ethiopia , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , ሥላሴ , ረሃብ , ሰይጣን-አምልኮ , ሰይፍ , ቅርስ , ተዋሕዶ , ትግራይ , አረመኔነት , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወረርሽኝ , ዋቄዮ-አላህ , ዘር ማጥፋት , የለንደን ጉባኤ , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጨለቖት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Cheleqot , Ethiopia , Famine , Genocide , Heritage , Human Rights , London Conference , Massacre , Tewahedo , Tigray , Trinity , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 5, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም
💭 ሁሉም ከጸዳ በኋላ ቅዱስ ያሬድ በስውር እያሰለጠናቸው ያሉት ትክክለኛዎቹ ካህናት ይወጣሉ፤ እውነተኞቹን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን የሚሰበስብ፣ ክርስቶስን የሚወድና እስልምናን የሚጠላ አንድ ቅዱስ ሰው በእግዚአብሔር ተቀብቶ ይወጣል። ያኔ የእስልምና አምልኮ ከምድረ ገጽ ይጠፋል። እውነተኞቹ ኢትዮጵያን የሚያውቋት ያውቁታልና ወደ አንድ ይሰባሰባሉ። መቶ ሚሊየን የሚሆነው ነዋሪ ኢትዮጵያን አያውቃትምና ሁሉም ይጠፋል። በአፋቸው ሳይሆን በህሊናቸው ኢትዮጵያንና ተዋሕዶን ከልባቸው የያዙት፣ ደሞዝ እየተከፈላቸው ካህናት የሆኑት ሳይሆኑ፣ በደሞዙ የሚንጠራሩት ሳይሆኑ፣ በዘረኝነት የተለከፉት ሳይሆኑ፣ ዘረኛ፣ ዘማዊና ጉቦኛ ያልሆኑት፣ ዘረኛ ያልሆኑትንና በፍቅር የሚመላለሱትን ምዕመናንን ጨምሮ ሁሉም በቅዱሱ ሰው ዙሪያ ተሰባስበሰው ኢትዮጵያን ይኖሩባታል።
†††[ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፩፥፮ ]†††
“ተኵላ ከበግ ጠቦት ጋር ይቀመጣል፥ ነብርም ከፍየል ጠቦት ጋር ይተኛል፤ ጥጃና የአንበሳ ደቦል ፍሪዳም በአንድነት ያርፋሉ፤ ታናሽም ልጅ ይመራቸዋል።”
❖❖❖ ይህ ዓለም ካዘጋጀልን ወጥመድና መከራ ሰውሮ ወደ አንድነት ይሰብስበን!❖❖❖
†††[ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፩ ]†††
፩ ከእሴይ ግንድ በትር ይወጣል፥ ከሥሩም ቍጥቋጥ ያፈራል።
፪ የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።
፫ እግዚአብሔርን በመፍራት ደስታውን ያያል። ዓይኑም እንደምታይ አይፈርድም፥ ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም፤
፬ ነገር ግን ለድሆች በጽድቅ ይፈርዳል፥ ለምድርም የዋሆች በቅንነት ይበይናል፤ በአፉም በትር ምድርን ይመታል፥ በከንፈሩም እስትንፋስ ክፉዎችን ይገድላል።
፭ የወገቡ መታጠቂያ ጽድቅ፥ የጎኑም መቀነት ታማኝነት ይሆናል።
፮ ተኵላ ከበግ ጠቦት ጋር ይቀመጣል፥ ነብርም ከፍየል ጠቦት ጋር ይተኛል፤ ጥጃና የአንበሳ ደቦል ፍሪዳም በአንድነት ያርፋሉ፤ ታናሽም ልጅ ይመራቸዋል።
፯ ላምና ድብ አብረው ይሰማራሉ፥ ግልገሎቻቸውም በአንድነት ያርፋሉ፤ አንበሳም እንደ በሬ ገለባ ይበላል።
፰ የሚጠባውም ሕፃን በእባብ ጕድጓድ ላይ ይጫወታል፥ ጡት የጣለውም ሕፃን በእፉኝት ቤት ላይ እጁን ይጭናል።
፱ በተቀደሰው ተራራዬ ሁሉ ላይ አይጐዱም አያጠፉምም፤ ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር እግዚአብሔርን በማወቅ ትሞላለችና።
፲ በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ለአሕዛብ ምልክት ሊሆን የቆመውን የእሴይን ሥር አሕዛብ ይፈልጉታል፤ ማረፊያውም የተከበረ ይሆናል።
፲፩ በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ የቀረውን የሕዝቡን ቅሬታ ከአሦርና ከግብጽ፥ ከጳትሮስና ከኢትዮጵያ፥ ከኤላምና ከሰናዖር ከሐማትም፥ ከባሕርም ደሴቶች ይመልስ ዘንድ ጌታ እንደ ገና እጁን ይገልጣል።
፲፪ ለአሕዛብም ምልክትን ያቆማል፥ ከእስራኤልም የተጣሉትን ይሰበስባል፥ ከይሁዳም የተበተኑትን ከአራቱ የምድር ማዕዘኖች ያከማቻል።
፲፫ የኤፍሬምም ምቀኝነት ይርቃል፥ ይሁዳንም የሚያስጨንቁ ይጠፋሉ፤ ኤፍሬምም በይሁዳ አይቀናም፥ ይሁዳም ኤፍሬምን አያስጨንቅም።
፲፬ በምዕራብም በኩል በፍልስጥኤማውያን ጫንቃ ላይ እየበረሩ ይወርዳሉ፥ የምሥራቅንም ልጆች በአንድነት ይበዘብዛሉ፤ በኤዶምያስና በሞዓብም ላይ እጃቸውን ይዘረጋሉ፥ የአሞንም ልጆች ለእነርሱ ይታዘዛሉ።
፲፭ እግዚአብሔርም የግብጽን ባሕር ያጠፋል፤ በትኩሱም ነፋስ እጁን በወንዙ ላይ ያነሣል፥ ሰባት ፈሳሾችንም አድርጎ ይመታዋል፥ ሰዎችም በጫማቸው እንዲሻገሩ ያደርጋቸዋል።
፲፮ ከግብጽም በወጣ ጊዜ ለእስራኤል እንደ ነበረ፥ ለቀረው ለሕዝቡ ቅሬታ ከአሦር ጐዳና ይሆናል።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , መሰባሰብ , ቅዱሳን , ቅዱስ ያሬድ , ቅድስት ማርያም , ተዋሕዶ , ትግራይ , አንድነት , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያን , ወንድማማችነት , ዘረኝነት , ዲያቆን ቢኒያም ፍሬው , ጥላቻ , ጦርነት , ጽዮን , Brothers , Diakon Biniam , Ethiopia , Ethiopianess , Genocide , St.Yared , Tewahedo , Tigray , War | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 15, 2022
VIDEO
✞ ጥንታዊው የደብረ ምሕረት ጨለቖት (ሀገረ ማርያም) ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ፣ ከባቢ መቐለ ✞
😈 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ የጨለቖት ሥላሴ ቅርስን 😇 በደም በጨቀየ ቆሻሻ እጁ በጭራሽ መንካት አልነበረበትም።
ቅዳሜ / ጥቅምት ፰ /8 ፪ሺ፲፪ / 2012 ዓ . ም ላይ እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ሊጀምር ፩ ዓመት ሲቀረው የጨለቖት ቅድስት ሥላሴ ዘውድ ወደ ትግራይ እንዲመለስ አደረገ። አሊባባ እና አርባ ሌቦቹ ይህን ቅርስ ለምን እንዳመጡት እንግዲህ አሁን በግልጽ እያየነው ነው።
በውጭ ሃገር ያሉትን የተዋሕዶ ክርስትና ቅርሶች ሁሉ በማስገባት ከፊሉን ለእስማኤላውያኑ መሸጥ፣ ከፊሉን ማውደም፤ ልክ በሱዳን ስደት ላይ የሚገኙትን ጽዮናውያንን ወደ ትግራይ መልሶ እና ወደ ሱዳን ተሰደድው ለመውጣት የሚሹትን ሁሉ ድንበሩን ዘግቶና አፍኖ ለመጨፍጨፍ እንዳቀደው። ልክ አቡነ መርቆርዮስን ከአሜሪካ አስመጥቶ በቤተክርስቲያን ላይ የበለጠ ክፍፍል ለመፍጠር እንደቻለው፤ ዛሬ ቤተ ክህነቱንና “አባቶችን” የእነ ዋቄዮ – አላህ ባሪያው ኢሬቻ በላይ እና አቴቴ እዳነች እባቤ መፈንጫ ይሆኑ ዘንድ እንዳደረጋቸው።
😇 ተልዕኮው ሙሉ የሆነ የዘር ማጥፋት ተልዕኮ ነው። ይህን ለአውሮፓውያኑ በግልጽ ነግሯቸዋል።
ይህን የሥላሴ ቅርስንም ያስመጣው፤ ለሠላሳ ዓመት ያህል ሲሰለጥንበትና ሲዘጋጅበት የነበረውን ዲያብሎሳዊ ዓላማውን፣ ተልዕኮውይን እና ምኞቱን ለማሳካት መሆኑ ነው። አታክልቶችን፣ ሰብሉን፣ እህሉን፣ ትምህርት ቤቶችንና ሆስፒታሎችን ማውደም፣ ከቦምብና ጥይት ጭፍጨፋ የተረፉትን ጽዮናውያን በስጋ ማዳከም ምጮቱ ነው። ዓብያተ ክርስቲያናቱን፣ ገዳማቱንና ቅርሶቿን በትግራይ የቀሩትን ዛፎችን ( ልብ እንበል፤ በተለይ ለኮሮና ወረረሽኝ ብቸኛ የመድኃኒት ምንጭ የሆኑትን የእጣን ዛፎችን ሁሉ በማውደም ትግራይን ልክ እንደ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ልክ ‘ እንደ በሻሻ ‘ የመንፈሳዊ ሕይወት ምድረበዳ የማድረግም ፍላጎትና ሕልምም ስላለው ነው። ከዚህ በተጨማሪ የድሮን መግዣ ገንዘብና ድሮኖቹን ለሚያንቀሳቅሱለትት እስማኤላውያን የቱርክ፣ አረቦችና ኢራናውያን ጂሃዳውያን ቅጥረኞች ደሞዝ መክፈልም አለበት።
እንደው መቼ ነው ኢትዮጵያ ይህን ያህል፣ ዓለምም ሁላችንም በግልጽ እያነው የኢትዮጵያንና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ቀንደኛ ጠላቶች በመጋበዝ፣ ያውም ከአክሱም ኢትዮጵያውያን በተዘረፈው ገንዘብ፣ ወርቅና ንብረት ደሞዝ እየከፈለ ጽዮናውያንን ለመጨፍጨፍ የበቃው ? አዎ ! ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት የነገሰችው ኢትዮጵያ ዘ – ስጋ ወይንም በዛሬው ቋንቋ ኦሮሚያ ናት።
የግራኝ ኦሮሞ አባቶቹና እናቶቹ ያደረጉትን ጽንፈኛ ተግባር ነው ዛሬም “ ከእነርሱ ስህተት ተምሮ ” በከፋ ሁኔታ የቀጠለው። ሞኙ ወገኔ ቢታቸውም እንኳን ሥልጣን ላይ ያወጡትም ሕወሓቶችም ከተጠያቂነት አያመልጧትም። የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት “ ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም፣ ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነው ” ብለው ነበር። ፻ /100% ትክክል ነበሩ ! ታዲያ ይህን እያወቁ፣ ከምኒልክ ጊዜ ኦሮሞዎችና አማራ አሻንጉሊቶቻቸው በጽዮናውያን ላይ የሠሯቸውን ግፎች ሁሉ መጽሐፍ ላይ እያነበበቡ እነ ዶ / ር ደብረጽዮን ታንኩንም፣ ባንኩንም፣ ተዋጊ አውሮፕላኑንም፣ እህሉንም፣ ውሃውንም፣ ግድቡንም፣ መድሃኒቱንም፣ ራዲዮ፣ ቴሌቪዥንና ጋዜጣውንም አዲስ አበባንም ለጨፍጫፊዎቹ ኦሮሞዎች አስረክበው መቀሌ ገቡ። እጅግ በጣም ትልቅ ወንጀል ! ያው ከአረቦች፣ ሶማሌዎችን፣ ኦሮማራዎችና የኤርትራ ቤን አሚር የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች ጋር በመመሳጠርና እስከ መቀሌ ድረስ ተክትለዋቸው በመምጣትም በትግራይ ሕዝብ ላይ አስከፊ ግፍና በደል እንዲፈጽሙ ፈቀዱላቸው። እንግዲህ ሉሲፈርንና ባንዲራውን ለማንገስ ካልሆነ ይህ እንዴት ሊከሰት ቻለ ? ስለ ኢትዮጵያ ታሪካዊና ወቅታዊ ሁኔታ በቂ ግንዛቤ ያለው ዓለም ነው ይህን ክስስተት በመጠየቅ ላይ ያለው።
👉 እስኪ ይህን መራራ ሐቅ የያዘ የታሪክ ቅደም ተከተል በድጋሚ እናስታውስ፤
☆ ንጉሣዊው የአፄ ምኒልክና አቴቴ ጣይቱ አገዛዝም ከጣልያን ጋር አብሮ ጽዮናውያንን በስልት ከፋፍሏል፣ የአክሱም ጽዮንን ግዛቶች ለቱርክ፣ ጣልያን እና ፈረንሳይ አሳልፎ ሰጥቷል(ኤርትራንና ጂቡቲን)በሚሊየን የሚቆጠሩትን አባቶቼንና እናቶቼን ጨፍጭፈዋቸዋል በረሃብ ጨርሰዋቸዋል፣
☆ ንጉሣዊው የአፄ ኃይለ ሥላሴ ኦሮሞ አገዛዝም ከብሪታኒያ ጋር አብሮና ተዋጊ አውሮፕላኖችም ከየመን ሳይቀር አስመጥቶ ጽዮናውያንን ጨፍጭፏቸዋል፣ በረሃብ ጨርሷቸዋል፣
☆ የፋሺስቱ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም የኦሮሞ አገዛዝም ጽዮናውያንን አሳድዷል፣ በሚሊየን የሚቆጠሩትን አባቶቼንና እናቶቼን ጨፍጭፏቸዋል በረሃብ ጨርሷቸዋል፣
☆ የፋሺስቱ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ኦሮሞ አገዛዝም፤ ምናልባትም፤ ከምንሊክ ዘመን አንስቶ ፬ኛውና የመጨረሻው ትውልድ ወኪሎች ከሆኑት ከሕወሓቶቹ ከእነ ዶ/ር ደብረጽዮን ጋር ተናብቦ በመስራት፤ ጽዮናውያንን በድጋሚ በመጨፍጨፍ፣ በማሳደድ፣ በማገት፣ በማስራብ፣ መሬታቸውን በመበከል፣ ዕጽዋቶቻቸውን፣ ዛፎቻቸውን (ውዶቹን የእጣን እና ማንጎ ዛፎች) ሰብሎቻቸውን፣ ከብቶቻቸውን በመጨረስ ላይ ይገኛል።
ግራኝን ሕወሓቶች እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ቢተውትና ቢለቁት እንኳን እኛ ጽዮናውያን ግን በፍጹም፣ በጭራሽ ይቅር አንለውም፣ አንተወው፣ አንለቀውም። በጭራሽ! የእርሱን እና የአጋሮቹን አንገት ቆርጠን በአክሱም የምንሰቅልበት ጊዜ በቅርቡ እንደሚመጣ ፈጽሞ አንጠራጠር። አለቀ፤ የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል!
😇 ለትግራይ እና ለመላዋ ኢትዮጵያ እንደ አፄ ዮሐንስ ያለ መሪ ብቻ ነው ዛሬ የሚያስፈልገው !
❖ ❖ ❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና ‘ ኮከብ ክብር ‘ የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯ ( ሰብዓ ) ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም / የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።
የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።
የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ከምድረ ገጽ ላይ እንዲጠፉ የሚፈልጉ ናቸውና እነሱን ራሳቸውን እንደቃየልና ይሁዳ በዱርና በበረሃ በታትኗቸውና ሲቅበዘበዙ ይኑሩ።
ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ እያታለሉና በእንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖
_______ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲፈር , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , ሥላሴ , ረሃብ , ሰንደቅ , ሰይጣን-አምልኮ , ሰይፍ , ቅርስ , ባቢሎን , ባንዲራ , ተዋሕዶ , ትግራይ , ኔዘርላንድስ , አረመኔነት , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ኮከብ , ወረርሽኝ , ዋቄዮ-አላህ , ዘር ማጥፋት , የሳጥናኤል ጎል , ዲያብሎስ , ዳንኤል ክብረት , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጨለቖት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Babylon , Cheleqot , Daniel Kibret , Famine , Flag , Genocide , Heritage , Human Rights , Lucifer , Massacre , Pentagram , Tewahedo , Tigray , Trinity , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 13, 2022
VIDEO
☆ የሉሲፈር – ዋቄዮ – አላህ ኮከብ የጽዮናውያንን ደም ለግብሩ አፈሰሰ፣
☆ የሉሲፈር – ዋቄዮ – አላህ ጭፍራውን አጎለመሰ፣ የጋኔን ሃይል አለበሰ፣
☆ የኢትዮጵያን ምድር በንጹሕና ድንግል ክርስቲያን ደም አራሰ፣ አረከሰ።
👉 አምና ላይ የቀረበ ጽሑፍ፤
💭 የሳጥናኤል ጎል + G7 + የለንደኑ ጉባኤ | የሉሲፈር ባንዲራ የተሰጣቸው የትግራይ እና አማራ ክልሎች ብቻ ናቸው
VIDEO
☆ ፱ /9 መድኃኒት ፩ /1 መርዝ ☆
💭 የሳጥናኤል ጎል በተዋሕዶ ኢትዮጵያ/አክሱም/ትግራይ ላይ መሆኑን በግልጽ እየየን ስለሆነ “ተዋሕዶ እና አማራ ብቻ” የሚለውን የአማራ ልሂቃን ቃኤላዊ ከንቱነት ቸል እንበለው
➡ (ፀሐፊ ፍሰሐ ያዜ ይህን መጽሐፍ እንዲጽፍ በሉሲፈራውያኑ ታዟልን?)
👉 የእርሱም ተልዕኮ ይህ ይመስላል፤
“አዲስ የዓለም ሥርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ”
(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)
💭 አክሱማውያን ብዙ መስዋዕት የከፈሉበትን የአደዋውን ድል አፄ ምኒልክ ለኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ አስረክበውታል። ከዚህ ዘመን አንስቶ ቅኝ ተገዝተናል ! መሪዎቹ የሚመርጡት ባዕዳውያኑ ሆነዋል። ለኢትዮጵያ ሁሌ ልምድ የሌላቸውን ወጣቶችን ነው ለሥልጣን የሚያበቋቸው !
☆ ልብ እንበል፦
ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸው የክልል ባንዲራዎች የሚከተሉት ክልሎች ብቻ ናቸው፦
☆የአፋር ክልል ባንዲራ
☆የአማራ ክልል ባንዲራ
☆የጋንቤላ ክልል ባንዲራ
☆የሶማሊ ክልል ባንዲራ
☆የትግራይ ክልል ባንዲራ
በዚህ አላበቃም፤ ከእነዚህ ባንዲራዎች መካከል ባለ“ሁለት ቀለም ብቻ” (ፀረ–ሥላሴ/ Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic) ባንዲራ እንዲያውለበልቡ የተደረጉት ክልሎች፦
☆የአማራ ክልል
☆የትግራይ ክልል
ብቻ ናቸው። የአማራ ክልል ባንዲራውን ለመለወጥ ወስኗል፤ ነገር ግን ለጊዜው ግራኝ እያስፈራራ ስላገተው የሉሲፈር ኮከብ ያረፈችበትን ባንዲራ ማውለብለቡን ቀጥሏል። ኮከቡን ይዛው እንድትቆይ የምትፈለግዋ ትግራይ ብቻ ናት። የሳጥናኤል ጎልም ሆነ የዚህ የጭፍጨፋ ጦርነት ዋናው ዓላማም አክሱም / ትግራይ፤ ኢትዮጵያዊነቷን + ተዋሕዶ ክርስትናዋን ( እስራኤል ዘ–ነፍስነቷን ) እንዲሁም ትክክለኛውን አጼ ዮሐንስ የሰጧትን “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” የጽዮን ሰንደቋን በፈቃዷ በመተው የሉሲፈር ባንዲራ የምታውለበለብና በስጋ የምትበለጽግ ብቸኛው የኢ–አማናይ / የሉሲፈር ሃገር ማድረግ ነው።
እንግዲህ እስራኤል ዘ–ስጋም (አይሁድ) በዚህ እጠቀማለሁ ብላ ስላሰበችና አክሱም ጽዮንን እና አርሜኒያን ስለተተናኮለች ልክ እንደ እስማኤላውያኑ(እስራኤል ዘ–ስጋ) ጎረቤቶቿ በቅርቡ መቅሰፍቱ ይላክባቸዋል፤ እርስበርስ መባላትም ይጀምራሉ። በአሜሪካ ፕሬዚደንት ትራምፕ በትግራይ ላይ በተከፈተው ጦርነት ምክኒያት እንደተወገዱት ሁሉ በእስራኤልም ጠቅላይ ሚንስትር ኔተንያሁም እስራኤል ከቱርክ ጋር አብራ ለአህዛብ አዘርበጃን ድሮኖችና ሮኬቶችን አቀብላ ክርስቲያን አርሜንያውያን ወገኖቻችንን በማስጨፍጨፏ፣ በትግራይም ከግራኝ እና አማራ ተስፋፊዎች ጎን ሆና “ጽላተ ሙሴን” ለመውሰድ ሙከራ በማድረጓ (ጦርነቱ ሊጀመር አካባቢ የአንበጣ መከላከያ ድሮኖችን ወደ ትግራይ ልካ ነበር) በአክሱም ጽዮን ላይ እንዲዘመት በመፍቀዷ ብሎም ግብረ–ሰዶማዊነትንም በእስራኤል በማንገሷ ያው በአንድ ሌሊት የእስራኤል ማሕበረሰብ ከፍተኛ የእርስበርስ ክፍፍል ውስጥ ሊገባ ችሏል።
✞✞✞[ ትንቢተ አሞጽ ፱፥፯ ]✞✞✞
“የእስራኤል ልጆች ሆይ እናንተ ለእኔ እንደኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር”
______ _____
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲፈር , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , ረሃብ , ሰንደቅ , ሰይጣን-አምልኮ , ሰይፍ , ባቢሎን , ባንዲራ , ተዋሕዶ , ትግራይ , አረመኔነት , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ኮከብ , ወረርሽኝ , ዋቄዮ-አላህ , ዘር ማጥፋት , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Babylon , Ethiopia , Famine , Flag , Genocide , Human Rights , Lucifer , Massacre , Nimrod , Pentagram , Tewahedo , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
💭 በድጋሚ የቀረበ፤
💭 የዛሬዋ ኢትዮጵያ “አገር” ኢትዮጵያ ዘ – ስጋ፤ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረች የ”ፈጠራ” አገር ናት። “ኢትዮጵያዊነትም” አሁን አፄ ምኒልክ በፈጠሯት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውንም ህዝብ ማነትና ምንነት አይወክልም፤ አይገልጽምም። ይህች አሁን ያለችዋ፣ ላለፉት ፻፴ /130 ዓመታት ወለም ዘለም እያለች ለ፬ /4 ትውልድ ዘልቃ የቆየችው ትክክለኛዋ፣ የእምቤታችን አሥራት አገር የሆነችዋ ኢትዮጵያ ሳትሆን የአፄ ምኒልክ ፪ኛው የስጋ ምኞት ራዕይ የፈጠራት የፈጠራ ( ሐሰት ) ኢትዮጵያ ናት። በሰሜን ኢትዮጵያውያን ወንድማማች ሕዝብ ( የትግራይ / ኤርትራ ኢትዮጵያውያን ) መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ጠብ ዘርተው በመከፋፈላቸው እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም አስቆጥተውታል፤ ([ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮ ] እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ ) ይህም እግዚአብሔር የተጸየፈው ተግባራቸው ነው በተለይ “አማራ ነን፣ ምኒልክ እምዬ” በማለት ተታልሎ እና እራሱንም በዋቄዮ – አላህ የማታላያ መንፈስ አስገዝቶ ነው ዛሬ ለምናየው የትውልድ እርግማን የተጋለጠው። ይህ ከትውልድ ወርዶ የመጣው መርገም ስላሠረው ነው ዛሬ ከታች እስከ ላይ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው “አማራ” ሁሉ ( ፺ /90%) በስጋ ምኞቱ የዲቃላ እና ቃኤላዊ ማንነትን በመያዝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ያልተጠበቀና ዓለምን ሁሉ ያስገረመ ጥላቻ በማሳየት ላይ ያለው። ዛሬ ዓለም ከሚመስለው ሕዝብ ጋር በመቀራረብና በማበር ( ፈረንጁ ከፈረንጁ ጋር ሕብረት ፈጥሯል፣ አህዛብ በመላው ዓለም ካሉ መሀመዳውያን ጋር ሕብረትን እየፈጠሩ ነው፣ ምስራቅ እስያውያን በመላው ዓለም ከሚገኙ እስያውያን ጋር አንድነት በመፍጠር ላይ ናቸው )“ ከባባድ ጠላቶቼ ናቸው ከሚላቸው ሕዝቦች ( ለነጩ / ኤዶማዊ፣ ጥቁሮችና ቢጫዎች ጠላቶቹ ናቸው፣ ለአህዛብ / እስማኤላዊ ክርስቲያኖች ዋና ጠላቶቹ ናቸው፣ ለምስራቅ እስያዊ ነጩ / ኤዶማዊ + ጥቁሩ / አፍሪቃዊ + አህዛብ / እስማኤላዊ ጠላቶቹ ናቸው ) ጋር ለመፋለም በወሰነበት በዚህ ዘመን ደጀን የሚሆነውን የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እንዲሁም እራሱን ከሚጨፈጭፉት ኦሮሞዎች ጋር አብሮ ይጨፈጭፈዋል፣ ያፈናቅለዋል፣ ይደፍረዋል፣ በረሃብ ለመፍጀት፣ የምግብ እርዳታ እንዳያልፍ ያግዳል፣ ድልድይ ያፈርሳል። አማራው ልክ በምኒልክ አቴቴ መንፈስ አታሎ እንዳሰረው እንደ ኦሮሞው ልቡም ህልኒናውም ምን ያህል እንደጨለመበትና የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰለባ ሆኖ በጣም ጥልቅ የሆነ ዲያብሎሳዊ አረመኔነት ውስጥ መግባቱን እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። በጣም በጣም ያሳዝናል። እስኪ መጀመሪያ ከአፄ ምኒልክ ይፋቱ ! እሳቸውን ማምለኩን ያቁሙ፤ ልክ መሀመዳውያኑ መሀመድን ከአላሃቸው አብልጠው እንደሚያመልክቱ አማራዎችም ምኒልክን ከክርስቶስ አብልጠው በማምለክ ላይ ናቸው። እንግዲህ ሁሉም እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጠላውን ኃጢዓት በመስራታቸው ተጸጽተው ለንስሐ እራሳቸውን ያዘጋጁ !
አፄ ምኒልክ ከእግዚአብሔር በመራቅ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንንና ለአደዋው ድል ያበቃቸውን አምላካቸውን ክደው የአህዛብን ዕውቅትና ጥበብ ለመቀበል በመወሰናቸው ታሪካዊታዊቷን ኢትዮጵያ ለስደት አበቋት። ምኒልክ እና እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀው አራተኛው፣ የመጨረሻውና ጠፊው ትውልዳቸው አገር ማለት የምድር አፈር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ቅድስት ምድር ማለትም ነብዩ ሙሴ አርባ ዓመት ለኖረባት፣ ጌታችን እና ቅድስት እናቱ በቅዱስ ኡራኤል መሪነት የመጡባት፣ እነ ቅዱስ ማቴዎስ ለሰማዕትነት የበቁባት፣ እንደ እነ አቡነ አረጋዊ ያሉ የመላው ዓለም ቅዱሳን ያረፉባት ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል፤ አእምሮ የጎደለው ስጋዊ ምኞት ነበርና።
የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ይህን የተቀላቀለ “ዲቃላ” ማንነትና ምንነት ነው ልክ አፄ ዮሐንስ የሰጡንን ሰንደቅ ሠርቀው በመገለባበጥ እንዳቆዩት፣ ኢትዮጵያዊነትንም የዲቃላ ማንነትና ምንነት መገለጫ በማድረግ በከባድ ስህተት፣ በትልቅ ዲያብሎሳዊ ወንጀል ዛሬ “ኢትዮጵያዊ” የምንለውን የማንነትና ምንነት መገለጫ ያለምንም ፍተሻ እንቀበለው ዘንድ ተገደድን፣ የስጋ ስምና ክብር ነገሠ። ስለ ኃይማኖት ማለትም ስለ ሕይወት ሕግና ሥርዓት ብቻ እንጂ ስለ ቁንቋ፣ ስለ ቀለም፣ ስለ ባሕል፣ ስለ ዘር ማለቴ አይደለም። የስጋን ማንነትና ምንነት ከመንፈስ ጋር በማዋሃድና በማጣመር አንድ አገር ለመፍጠር ከተሞከረ መንግስቱ ቀስ በቀስ የፖለቲካውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለአጥፊው ማንነትና ምንነት አሳልፎ ለመስጠት ይገደዳል። ቀስ በቀስም ቢሆን የሚነሠውና ሙሉ በሙሉ የመንግስቱን ሥልጣን የሚቆጣጠረው ያ የስጋ አካል ( ማንነትና ምንነት ) ይሆናል።
የምኒልክ ተከታዮች የሆኑት ዲቃላዎቹ ኦሮሞዎች አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና አብዮት አህመድ ሰሜኑን በመከፋፈል፣ በሰሜኑ ላይ ጦርነት በማካሄድ ( ከ፳፯ /27 ጦርነቶች በትግራይ ) በማውደም፣ የሕዝቡን መንፈሳዊ ስብጥር ለማናጋት እስከ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ሕዝቡን በመደቀል የስጋ አካል ( ማንነትና ምንነት ) ለሳጥናኤል እንዲነግስ ላለፉት ፻፴ /130 ተሰርቶበታል። የምኒልክ በኦሮሞዎች በኩል የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ ተግባራዊ የተደረገበት የብሔር ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የትክክለኛው ኢትዮጵያዊ መንፈሳዊው ማንነትና ምንነት ለስጋ ሕግ ለዘመናት ባሪያ እንዲሆን አድርጎት አልፏል።
ግዛት አስፋፊው የኦሮሞ ሞጋሳ ሥርዓት ከእስልምናው የአረብ ሻሪያ ኢምፔሪያሊዝም ጋር በጣም የሚቀራረብ ነው ! መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የነበራቸው አርቆ አሳቢውና ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ አፄ ዮሐንስ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ለነበራቸው ለአፄ ምኒልክ የጋልኛ ስም የተሰጣቸውን የቦታ መጠሪያ ስሞችን በመቀየር መንፈሳዊ ሕይወትን አንቀበልም የሚሉትን ጋሎች ቀስበቀስ ከቅድስት ኢትዮጵያ ምድር እንዲያስወጧቸው መክረዋቸው ነበር፤ አፄ ምኒልክ ግን ዲቃላዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ስላሸነፋቸው ይህን ሊያደርጉት አልፈለጉም ነበር፤ ይህን ባለማድረጋቸው ትልቅ ስህተት እንደሆነ አሁን በግልጽ እያየነው ነው !
በተለይ የቤተ ክህተንት አባቶችና መምህራን የፖለቲከኞችን ፈለግ በመከተል ፈንታ ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ዋና ጠላት የሆነውን የጋላን ስጋዊ ማንነትና ምንነት በግልጽ በማሳወቅና እነርሱም የሚድኑበት መንገድ አንድ እና አንድ ብቻ እሱም በክርስቶስ ብቻ መሆኑን ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የማስተማር ግዴታ ነበረባቸው፤ በተለይ በዚህ ዘመን።
ታሪክ የዛሬውና የወደፊቱ መስተዋት ነው። የስጋ ማንነት ያላቸው ኦሮሞዎች “ በጋላ ” ስም መጨፍጨፍ የቻሉትን ሰው ሁሉ ከጨፈጨፉ በኋላ ትንሽ ቆየት ብለው “ ኦሮሞ ነን ” አሉ፤ አሁን በኦሮሞነታቸው በቂ ሰው ከጨፈጨፉ በኋላ አለፍ ብለው ደግሞ “ ኦሮማራ ነን ” ብለው ይመጡና የተጠሩበትን የጭፍጨፋ ተልዕኳቸውን ማንነታቸውና ምንነታቸው በሚፈቅድላቸው ተፈጥሯዊ መልክ ይቀጥሉበታል።
ፈረንጆቹ የኦሮሞዎችን ማንነትና ምንነት ገና ከ፬፻ /400 ዓመታት በፊት አጠንቅቀው ስላወቁት ነው ለፀረ – ኢትዮጵያና ፀረ – ተዋሕዶ ተልዕኮዎቻቸው የሚጠቀሙባቸው። ሞኙ የምኒልክ ኢትዮጵያዊ ግን ፍልውሃ ላይ ቁጭ ብሎ “ ሁላችንም አንድ ነን ! አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብንላት ክፋቱ ምኑ ነው ?” እያለ ይጃጃላል። የአክሱም ግዛት የነበረው ‘ አማራ ሳይንት ‘ በምኒልክ ተንኮል ወሎ ሆኖ በመቅረቱ ዛሬ “ወሎ ኬኛ !” መባልና ከተሞችንም ማቃጠል ተጀምሯል።
በሞጋሳ ሥርዓት ተገድደው ጋላ ለመሆን የበቁትን ወገኖቻችንን ከዚህ አስከፊ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ነፃ የሚወጡበትን ስልት ( በግድም ቢሆን ) መፍጠር አለብን። ፸ /70% የሚሆኑት ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋሎች አይደሉምና !
መንፈሳዊ የሆኑት ኢትዮጵያውያን የክፍለ ሃገራትን፣ የከተማዎችንና የአውራጃ መጠሪያዎችን በቆራጥነት ከአጋንንታዊ የጋልኛ መጠሪያ ስሞቻቸው ወደ ኢትዮጵያኛ መጠሪያ ስሞች መቀየር መጀመር አለባቸው ፥ ምናባዊ በሆነ መልክም ቢሆን።
________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Saints/ቅዱሳን , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕት , ቅዱስ ኡራኤል , ቅድስት ማርያም , ተራሮች , ተዋሕዶ , ትግራይ , አሕዛብ , አክሱም , ኢትዮጵያዊነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , የኢትዮጵያ ካርታ , ደመና , ገዳም , ጉንዳ ጉንዶ , ጦርነት , ጽዮን , ፈተና , Cloud Formation , Monastery , St.Uriel , Tewahedo , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 29, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
❖ ❖ ❖
The monastery of Gunda Gundo is one of the oldest and most famous monasteries of Ethiopia. It was founded by Stephanites in the 14th century. Its immense church is one of the largest ancient buildings in northern Ethiopia. Gunda Gundo has a large library of rare manuscripts, including famous Gospels with distinctive illuminations in what is known to art historians as “Gunda Gundo style”. In earlier years it is believed to have had a scriptorium which supplied manuscripts to other churches and monasteries. Among historic objects in their church, priests show a large bed that belonged to Sebagadis.
________ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Saints/ቅዱሳን | Tagged: Aksum , Axum , ሊቀ መለአክት , መንፈሳዊ ውጊያ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕት , ቅዱስ ኡራኤል , ቅድስት ማርያም , ተራሮች , ተዋሕዶ , ትግራይ , አሕዛብ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ደመና , ገዳም , ጉንዳ ጉንዶ , ጦርነት , ጽዮን , ፈተና , Christianity , Cloud Formation , Monastery , St.Mary , Tewahedo , Tigray , Zion | Leave a Comment »