Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኢትዮጵያዊት’

Family of Missing Princeton Student Misrach Ewunetie Speaks Out | ነፍስሽን ይማርልሽ እኅታለም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 25, 2022

✞✞✞ R.I.P My Sister!✞✞✞

💭 በመላው ዓለም ምርጥ ተብለው ከሚታወቁት ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ስድስተኛውን ድረጃ በያዘው የፕሪንስተን ዩኒቨርሲቲ ስትማር የነበረችዋ የሃያ አመቷ ታታሪ ወጣት እኅታችን የምስራች እውነቴ በቴኒስ ሜዳ ላይ ነው ሞታ የተገኘችው። አይይይ! ነፍስሺን ይማርልሽ፤ የእኔ እኅት! ገና ምስሏን ሳይ ነበር የምስራች ኢትዮጵያዊት መሆኗን ያወቅኩት። አይይይ!

በኢትዮጵያም ሆነ በመላው ዓለም፤ ይህ ቆሻሻ የጋላ-ኦሮሞ ሥርዓት ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የሞትና ባርነትን መንፈስ ይዞ መጥቷል። ይህን ለማስወገድ እጃችንን ወደ እግዚአብሔር ልንዘረጋና ጽዮን እናታችንንም ልንከተላት ይገባናል።

የጽዮን ቀለማት ፓርኩ ላይ ❖

💭 The body of Princeton University student Misrach Ewunetie was found on campus grounds after she had been missing for multiple days. The prosecutor says there are no obvious signs of injury and her death does not appear to be suspicious. NBC News’ Emilie Ikeda reports.

Ewunetie Family Raises Suspicions About Circumstances Of Death As County Prosecutor Says No ‘criminal Activity’

The belongings of Misrach Ewunetie ’24, including her phone, “were found with her body,” according to a new statement by Casey DeBlasio, a spokesperson for the Mercer County Prosecutor’s Office, shared with The Daily Princetonian on Monday.

The Office’s involvement in the investigation into Ewunetie’s death is “complete,” DeBlasio added in an email.

As there is no evidence of any criminal activity associated with Ms. Ewunetie’s death, any further inquiries can be directed” to the University’s Department of Public Safety (DPS), she wrote to the ‘Prince.’

An autopsy was conducted on Friday by the Middlesex County Medical Examiner’s Office, according to DeBlasio. The cause and manner of death will not be reported until all test results, including toxicology results, are received.

My understanding from the [Medical Examiner’s] Office is that it will be weeks,” DeBlasio added. She also noted that in her experience this timeline was “not unusual or longer than comparable cases.”

Ewunetie’s family still has questions surrounding the circumstances of her death, however. Her brother Universe told the U.S. Sun, “The area she was found makes us feel it was suspicious, some trees had to be cut when they were removing Misrach.”

She was talking to me about a savings account she was going to open, her interview, buying clothes and shipping them to Cleveland, and volunteering at her student club organization,” he added, according to the Sun.

Ewunetie’s body was discovered by a University facilities worker behind tennis courts on south campus, according to the statement released by the Mercer County Prosecutor’s Office on Thursday.

The ‘Prince’ reached out to Universe Ewunetie and did not hear back in time for publication. DPS also did not respond to requests for comment by press time.

A timeline of what is known of the situation, as well as a map of relevant locations, can be found below:

Thursday, Oct. 13

11:05 p.m.: Ewunetie volunteers to fill a vacant “Duty” spot at the Terrace Club, during a live music performance.

11:21 p.m.: Ewunetie arrives at Terrace, according to footage seen by the ‘Prince.’

Friday, Oct. 14

2:33 a.m.: Ewunetie leaves Terrace, according to footage seen by the ‘Prince.’

Around 3 a.m.: Ewunetie is last seen near Scully Hall by a suitemate, brushing her teeth before bed, according to her brother Universe in an interview with ABC News.

Around 4:30 a.m.: Ewunetie’s roommate returns to their dorm and Misrach is not there, according to her brother Universe in an interview with ABC News.

Saturday, Oct. 15

Ewunetie misses an appointment for her American citizenship application, and her family is informed that she was a no-show, according to the U.S. Sun.

Sunday, Oct. 16

Around 3:27 a.m: Ewunetie’s phone pings in the Penns Neck neighborhood, according to her brother Universe in the U.S. Sun and ABC News.

Evening: Ewunetie is reported missing by her family to DPS when her family asks for a wellness check.

Monday, Oct. 17

9:19 p.m.: A TigerAlert is sent to the campus community stating that Ewunetie has been reported missing and asking for information on her whereabouts.

Wednesday, Oct. 19

10:50 a.m: A message is sent to all undergraduates announcing an increased law enforcement presence on campus.

3:31 p.m.: An email from Vice President for Campus Life W. Rochelle Calhoun states that the search for Ewunetie is still ongoing.

5:13 p.m.: The ‘Prince’ notes increased police activity near the boathouse on Lake Carnegie.

Thursday, Oct. 20

Around 1 p.m.: Ewunetie’s body is found behind the tennis courts on the south end of campus by a facilities employee.

Around 3 p.m.: NBC News first reports that Ewunetie’s body has been found on campus.

3:11 p.m.: The ‘Prince’ notes police activity in the parking lot next to the tennis courts.

3:39 p.m.: The Mercer County Prosecutor’s Office releases a statement announcing the discovery of Ewunetie’s body. There are “no obvious signs of injury and her death does not appear suspicious or criminal in nature.”

4 p.m.: An email from VP Calhoun is sent to all undergraduates sharing the news of Ewunetie’s death.

______________

Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ያላግባብ 145ሺህ ዩሮ የቅጣት ፍርድ የተሰጣት ኢትዮጵያዊት ነፍሰ ጡር እህታችን ፍርድ ቤት ውስጥ አዙሯት ወደቀች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 30, 2018

የሚገርም ጉዳይ ነው፤ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፡ ማርያም ትማርሽ፡ እህትዓለም!

..አ ግንቦት 162018 .ም በደቡብ ጀርመኗ ኦውግስበርግ አውራጃ ፍርድ ቤት በተካሄደው ችሎት አንዲት32 ዓመት እድሜ ያላት ኢትዮጵያዊት በሙኒክ ከተማ እና የዶናውሪስ ወረዳ መስተዳደር የተንኮለኞች ክስ ተመሥርቶባታል።

የክሱ ሂደት፦

ኢትዮጲያዊቷ እድሜዋን በትክክል ባለመናገሯ በሙኒክ ከተማ እና ዶናውሪዝ ወረዳ መስተዳደር ላይ የ145,000 ጉዳት አድርሳለች፤ የሚል ነው። እድሜዋን በአስራ አንድ አመት ቀንሳ ነበር የወጣቶች መኖሪያ ቤት ልትገባ በመብቃቷ።

የአዲስ አበባ ተወላጅ የሆነችው ኢትዮጵዊት እ..አ በ2012 ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ጀርመን አገር ሄደች። የመኖሪያ ፈቃድ ቪዛዋን መጀመሪያ ላይ ያገኘችው በጥር ወር 2013 .ም ላይ ነበር። በታህሳስ ወር ኢትዮጲያዊቷ በድንገት ተሰወረች። በኋላ ላይ ሌላ ስም ይዛ በመምጣት የተወለደችበት ዕለት መጋቢት 1997 .ም መሆኑን ለባለስልጣኖች አሳወቀች። በዚህ ጊዜ፡ እድሜዋ ከ 16 ዓመት አይበልጥም ነበር ማለት ነው። ግብ በክሱ ሂደት መሠረት ዛሬ 32 ዓመቷ ነው። እድሜዋን በአስራ አንድ አመት ቀንሳ በመናገር ተገቢ ያልሆኑ ጥቅሞችን የማግኘት መብት ነበራትና። በታዳጉዊች መኖሪያ ቤት ውስጥ በወጣት የበጎ አድራጎት ማህበር በኩል የተሰጣት ድጋፍ ከ ሃምሳ ሺህ ዩሮ በላይ ነበር፤ በትክክለኛው ዕድሜ ቢሆን ኖሮ ግን ወጪው ከ ስድስት ሺህ ዩሮ አይበልጥም ነበር።

በዚህ መልክ ባጠቃላይ የ አንድ መቶ አርባ አምስት ሺህ ዩሮ ጉዳት እንደደረሰበት የሙኒክ ከተማ መስተዳደር አሳውቋል።

የገፋ ነፍሰ ጡር የሆነቸው ኢትዮጵያዊት ተከሳሽ ከሁለቱ ጠበቃዎቹ እና አስተርጓሚዎቿ ጋር ስትመካከር እንዳለች በኦውግስበርግ ፍትህ ማእከላት ውስጥ እያለቀሰች እንዳለች ራሷን ስታ መሬት ላይ ወደቀች። በጓደኛ እርዳታ እንደገና ዳጃው ፊት ለመቅረብ ስትሞክር፤ ሁኔታዋን ያየው ዳኛው ዶሚኒክ ዋግነር ችሎቱን ለመዝጋት ወስነው ነበር። በአንድ በኩል በእርግዝናዋ ምክንያት፡ በሌላ በኩል ደግሞ ጠበቃእንደገለጹት ከሆነ ደንበኛቸው በተደጋጋሚ የስነልቦና ችግር መቋቋሚያ መድሃኒት ትወስድ እንደነበረና አሁን በእርግዝና ወቅት ግን እነዚህን መድሃኒቶች መውሰድ እንዳቆመች በተጨማሪ አውስተዋል።

የፍርድ ሂደቱ መች እንደሚቀጥል የታወቀ ነበር የለም። እንደ ዳኛው ከሆነ ቢያንስ ግማሽ ዓመት ይወስዳል።” ኢትዮጵያዊቷ ይህን የዳኛውን ውሳኔ ስትሰማ ለስለስ ያለ ፈገግታ ከንፈሮቹ ላይ ሲንሸራተት ይታይ ነበር። በዚህ ውሳኔ ተጽናንታለች።

ይህን የፍርድ ቤት ድራማ በተመለከተ እንደተለመደው ዘረኛ የሆኑ ሜዲያዎች ተገቢ ያልሆነ ሪፖርት በማቅረብ ላይ ናቸው። አንዱ ድህረ ገጽ እንዲያውም ኢትዮጵያዊቷን ከንግሥተ ሳባ ጋር እንዲህ በማለት በሽሙጫ ለማነፃፀር ሞክሯል፦

ኢትዮጵያውያን “ንግሥታችን ሳባ ወይም መከዳ ወደ ንጉሥ ሰሎሞን ተጉዛ ምኒሊክ የተባለውን ልጅ ወለደችለት፤ በኋላ ላይ ምኒልክ አሠርቱ ቃላት የተጻፉባቸውን ጽላተ ሙሴ ወደ ኢትዮጵያ ይዞ መጣ” የሚል አፈታሪክ አላቸው። በነገራችን ላይ እዚህ ፍርድ ቤት ውስጥ ዳኞቻችን የሚጠቀሙበት ሕግ የተገኘው ከአሠርቱ ትዕዛዛት ነው። ከብዙ ሺህ ዓመታት በፊት ፍርድ ሰጭውን ሰለሞንን ለማየት የሄደቸው ኢትዮጵያዊቷ ንግሥተ ሳባ፡ ዛሬም በአውግስበርግ ከተማ ፍርድ ቤት አዳራሽ ውስጥ ታይታለች።

ወራዶች!

ይህች እህታችን በርግጥ እድሜዋን አስመልክቶ ዋሽታ ይሆናል፤ ነገር ግን በመስተዳደሩ፣ በባለሥልጣናቱና በሌሎች ላይ ያደረሰችው ጉዳት የለም። በአሁን ሰዓት በጀርመን አገር ከሚከሰቱ ከሌሎች ወንጀሎች ጋር ሲነፃፀር ይህ የሠራችው ስህተት ምንም አይደለም፤ በጣም ንዑስ ነው። አረብ ሙስሊሞች እየፈጸሙት ያለውን ወንጀል ሁሉም የሚያውቀው ነው፤ በእነርሱ ላይ ግን ፍርድ ቤቶች፣ ባለሥልጣናቱና ሜዲያዎች ፀጥ ማለቱን ይመርጣሉ።

ለምሳሌ 2016 .ም ላይ አንድ ሙስሊም አንዲት የ16 ዕድሜ ያላትን ጀርመናዊት አስገድዶ ከደፈራት በኋላ አርዷት ነበር። ይህ ግለሰብ በወቅቱ ስለ እድሜው በመዋሸት 15 ዓመቴ ነው ብሎ ነበር፤ ግን የልጁ አባት ሳይቀር ከ30 ዓመት በላይ እንደሚሆነው ጠቁመው ነበር። ነገር ግን ጠበቃዎቹ ይህን ገዳይ ሙስሊም በወጣት ፍርድ ቤት እንደገና ማቅረብ እንደሚሹ ቃል ገብተውለታል። ገዳዩ የእድሜ ልክ እስራት ፍርድ ተሰጥቶታል (15 ዓመት በኋላ ግን ይፈታል)

ሌሎች ምሳሌዎች በጣም ብዙ ናቸው። ሥራ የማይሠሩትን ሰነፍ ሙስሊሞች ሁለት ሦስት ሚስቶቻቸውን በአውሮፕላን እያስመጡ በትላልቅ ቤት ውስጥ ያኖሯቸዋል፣ ለአንድ ቤተሰብ ብቻ በሚሊየን ዩሮ የሚቆጠሩ ወጪዎችን ያወጡላቸዋል። የቢን ላድን አካል ጠባቂ የነበረ ሙስሊም በጀርመን መንግስት ገንዘብ (1ሺህ ዩሮ እየተሰጠው) በዶርትሙንድ ከተማ ተንደላቅቆ እየኖረ ነው። ባጠቃላይ ክርስቲያንና ሰላማዊ በሆኑ ሰዎች ላይ ትንሽ ቀዳዳ እየፈለጉ ይቀጧቸዋል፤ ያለ ማቋረጥ የሚበዘብዟቸውን፣ ህፃናቶቻቸውን የሚደፍሩትንና የሚገድሏቸውን ሙስሊሞችን ግን ይንከባከቧቸዋል።

ወደ እህታችን ታሪክ ስመለስ፡ “ፎኩስ የተባለው ታዋቂ የጀርመን መጽሔት የሚከተለውን ግሩም ዘገባ በጉዳዩ ላይ ሰጥቶ ነበር፦

ይህች ኢትዮጵያዊት በማኅበራዊ ጥቅሞች ላይ በማጭበርበሯ ነው የተከሰሰችው፤ ነገር ግን ብዙዎች ቸኩለው እንደፈረዱት ሳይሆን በከሳሹ የዶናውሪዝ አውራጃ ላይ ያደረሰቸው ምንም ጉዳት የለም። ለእርሷ የወጣው ወጪ ሁሉ በ ባቫሪያ ነፃ ግዛት መንግስት ተሸፍኗልና።

ከዚህም በተጨማሪ ወጣቷ ሴት ትክክለኛ ያልሆነ ዕድሜዋን በመናገሩ እንደ ሌሎች ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ወጣቶች 60 ዩሮ ወርሃዊ ተቆራጭ የኪስ ገንዘብ ነበር የሚሰጣት። በዚህም ምክኒያት የገንዘብ ጥቅማ ጥቅም አላገኘችም፤ እንዲያውም እሷ ራሷን ገንዘብ እጦት አጋለጣት እንጅ።

ወረዳው አስተዳዳሪ ዶናውሪስ ተከሳሿን በአማካይ እስከ 138,000 ዩሮ ድረስ እ... ታህሳስ 2013 .ም እስከ በመስከረም 2016 . ድረስ የተከፈለ መሆኑን አረጋግጧል። ይሁን እንጂ ይህ ድጎማ ለተከሳሿ ኢትዮጵያዊት በጭራሽ አልተከፈላትም። አብዛኛዎቹ እነዚህ ክፍያዎች፤ ወደ 128,000 ዩሮ ገደማ፤ ለቤቶች ወጪና ለእንክብካቤ የሚወጡ ነበሩ። በዚሁ ጊዜ ኢትዮጵያዊቷ፡ ደሞዝ ተቀጥራ በመስራት፡ ከምታገኘው ገቢአስር ሺህ ዩሮ በላይዶናው አውራጃ ከፍላለች።


ይህ ደግሞ ዛሬ የቀረበ ሪፖርት ነው፦ የጀርመን ፓስፖርት እና ሁለተኛ ሚስት? በጀርመን አገር ይቻላል

የሶሪያ ሙስሊሙ ሁለት ሚስቶች አሉት፤ አንዷ ጀርመን፣ ሌላዋ ሶሪያዊት። ጀርመኗን ሚያዚያ 2008 .ም፡ ሶሪያዊቷን ደግሞ ሰኔ 2008 .ም አግብቷቸዋል። ጀርመኗን የጀርመን ዜግነት ተጠቅሞ ሁለተኛ ሚስቱን ከሶሪያ አመጣት። ፍርድ ቤቶች ለአረብ ሙስሊሞችና ለተቀረው የተለያየ እድል፣ የተለየ ፍርድ ይሰጣሉ። እርርይ የሚያሰኝ ነው!

______

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ብዙዎችን ያስቆጣ ድርጊት | ዘረኞች “ኢትዮጵያዊቷን” ስደተኛ በውሻቸው አስነከሷት፤ ውሻው ታስሯል፡ ባለቤቶቹ ግን ተለቅቀዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2018

በምስራቅ ጀርመኗ ሳክሶን ዋና ከተማ በድሬዝደን፤ በአንድ የቀላል ባቡር ማቆሚያ ጣቢያ ላይ 19ዓመቷ ኢትዮጵያዊቷ ባቡር ትጠብቅ ነበር፤ ከዚያም፡ ዘረኞቹ ጥገኝነት ፈላጊዋን “ኢትዮጵያዊት” ትልቅ ውሻቸውን ይነክሳት ዘንድ ለቀቁባት።

በመጀመሪያም ዘረኞቹ እዚህ የውጭ ሰው መገኘት የለባቸውም፤ አንቺ “ቆሻሻ ነሽ” ብለው ሰደቧት፤ ከዚያም ውሻቸውን ለቀቁባት።

በውሻው ከተነከሰችበት ዕለት አንስቶ ከሁለት ዓመት በፊት ጀርመን አገር የገባችው የ19 ዓመቷ ወጣት በደረሰባት ጉዳትና ድንጋጤ ከቤት አለመውጣቱን መርጣለች፤ የማት ትምህርት ቤቷ እንኳን እንደማትሄድ አስታውቃለች።

አብረዋት ሊጓዙ የነበሩ ብዙ መንገደኞች ፕሊስን በመጥራት ረድተዋታል።

ልጃገረዷ አዎ ዳዪብ አብዲ” ትባላለች፤ የውሻው ባለቤት የሆኑት፡ ሴትና ወንድ ጥንዶች ተፈልገው ከተገኙ በኋላ፡ በፖሊስ ተጠይቀው ሲለቀቁ፤ ውሻቸውን ግን ተነጥቀዋል። ውሻው አሁን የእንስሶች ቤት ታስሮ ይገኛል።

ይህ እርኩስ ተግባር ብዙዎች ጀርመናውያንን እጅግ በጣም ያስቆጣ ቢሆንም፤ ሦስት ሚሊየን የሚጠቁ ሙስሊም ስደተኞች ጀርመን አገር እ... 2015 .ም ከገቡበት ጊዜ አንስቶ የዘረኝነት ስሜት እንደገና ተቀስቅሷል።

______

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: