Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኢስላም’

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ዕቅድ “እስላማዊት ኦሮሚያ” ትመሠረት ዘንድ ጂኒ ጃዋርን ማንገስ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2021

💭 ከሁለት ዓመታት በፊት በፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ጉዳይ አስፈጻሚዎች በግራኝ አህመድ እና ጃዋር መሀመድ በዶዶላ ከተማ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ልክ እነደተካሄደና ግራኝም የኖቤል ሰላም ሽልማት በተሸለመ ማግስት የቀረበ ጽሑፍ ነው። በወቅቱ፤ በጥቅምት ወር ፪ሺ፲፪/2012 ዓ.ም ላይ የእነ ጃዋር መሀመድ ኦሮሞ ሰአራዊት በባሌ ዶዶላ የክርስቲያኖችን ቤት እየመረጠ አቃጥሏል። የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የዘር ማጥፋት ዘመቻው ከጀመረ ሦስት ዓመታት አለፉት። የወገኖቹ መታገት፣ መፈናቀል እና መጨፍጨፍ እምብዛም ያልቆረቆረው አማራ ግን ከእነዚህ አረመኔ አህዛብ ጨፍጫፊዎቹ ጋር አብሮ ፊቱን ምንም ባላደረጉት ጽዮናውያን ላይ አዞረ። 😠😠😠 😢😢😢

ለመሆኑ ባለፈው ሳምንት በሰይጣናዊው የኤሬቻ በዓል ላይ “ፀረ ግራኝ” መፈክሮችን ሲያሰሙ የነበሩት “ቄሮ ኦሮሞዎች” የት ገቡ? ጋዙ አለቀ እንዴ? ወይንስ እንደጠበቅነው ሁሉም ወደ አራት ኪሎው ቤተ ፒኮክ ተመለሰው ተኙ?! አይይይ!

😈 “ገዳይ አብይ ለዚህ ነው የተሸለምከው | ግፍና ሰቆቃ በዶዶላ | አኖሌዎች የክርስቲያን ሴቶችን ጡት ቆረጡባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019

“የወገኖቼን ሞት ማየት አልችልም ፣ እነሱን እየገነዝኩ እኔም እሰዋለሁ!!” የዶዶላ ሰማዕታት

“ያው! የአኖሌን ኃውልት ያሠሩት ዐቢይ አህመድ እና እባብ አገዳዎች(አባ ገዳዎች) በ፳፩ኛው ክፍለዘመንም የኢትዮጵያውያንን ጡትና ብልት በመቁረጥ ላይ ናቸው።

ቱርክ በሶሪያ ጥንታውያን ክርስቲያኖችን ለመጨረሻ ጊዜ ከሶሪያ በማጽዳት ላይ ነች፤ ወኪሏ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ደግሞ ለግብጽ ሲባል“ኦሮሚያ” ከተባለው ክልል ክርስቲያኖችን አንድ በአንድ እየጠራረገ ነው።

ወገኖቼ፡ ይሄ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚያስወነጅል ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ድርጊት ነው፤ ጀነሳይድ ነው!!! ገና ያልተሰማ ስንት ጉድ ሊኖር እንደሚችል መገመት አያዳግትም። በጣም የሚያስገርም ነው፤ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዝምታ ያደነቁራል! ሁሉም ፀጥ!

ዐቢይ ረዳቱን ጂኒ ጃዋርን “ወደ መካ ሳውዲ አረቢያ፣ ወይ ደግሞ ወደ ቱርክና ሚነሶታ ሂድና እዚያ ጠብቀኝ!” ሊለው ይችላል። ይህን ካደረገ ለፍትህ የቆሙ ኢትዮጵያውያን የግራኝ ዐቢይ አህመድን መኖሪያ ቤት ከብበው አናስወጣህም ማለት አለባቸው። የሙአመር ጋዳፊን ቀን ፈጣሪ ያዘዘባቸው ዕለት ጣርና መከራቸው ይበዛል፤ ሞትን ቢመኟትም አያገኟትም!

ለዚህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ተጠያቂው100% ግራኝ ዐቢይ አህመድ ነው! መቶ በመቶ!”

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግራኝ አፈቆርኪን ጋበዘ ጦርነት አወጀ ፥ የሱዳኑን መሪ ጋበዘ አረቦችን ለቀጣዩ ጦርነት አሰባሰባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 18, 2020

የጦርነት ዋዜማ☆

👉 ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ በጅማ ተገናኙ፤ በትግራይ ላይ ጦርነት አወጁ፤ ስደት፣ ሰቆቃውና ዕልቂቱ ተጀመረ።(የአማራ አክቲቪስቶች ለግራኝ፣ ኢሳያስና ኤሚራቶች ድጋፋቸውን ሰጧቸው)

በጦርነቱ ወቅት☆

👉 ግራኝ አህመድ የትግራይ እናቶችና ሕፃናት በቦምብ በሚጨፈጨፉበት ወቅት ወደ ኬኒያ አመራ፤ ለምን? ምን ፈልጎ? የፊቱ ገጽታ ይናገራል!

ቀጣዩ ጦርነት☆

👉 የሱዳን መሪ ለሁለት ቀናት ጉብኝት ወደ አዲስ አበባ አመራ፤ ግን ጉብኝቱን አቋርጦ በሰዓታት ውስጥ ወደ ካርቱም ተመለሰ። በበነገታው ሱዳን ኢትዮጵያን እንድትተናኮል ተደረገ፤ ግብጽና ሳውዲ ከሱዳን ጎን ነን አሉ። (የትግራይ አክቲቪስቶች ለሱዳንና ግብጽ ድጋፍ ሰጡ)

አማራ፦ ኢሳያስ አፈቆርኪ፣ ግብጽ እና ኢሜራቶች፤ እሰየው!

ትግሬ፦ ሱዳንና ግብጽ፤ እሰየው!

ከጦርነቱ በኋላ☆

👉 ሰሜን ኢትዮጵያውያን የአህዛብ ማላገጫ መሆኑን መርጣችኋልና አህዛብ የዋቄዮአላህ ልጆች ሊውጧችሁና ሊሰለቅጧችሁ ነው።

👉 ግራኝ ከኬኒያ ድጋፍ ለማግኘት ሞያሌን ለኬኒያ ሰጥቷት ይሆን?

_______________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አስቸኳይ መልእክት ከ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ | የአሕዛብ ማላገጫ ሆናችኋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 17, 2020

አዎ! ሰሜኖቹ የተዋሕዶ ልጆች እርስበርስ ሲጨራረሱ አህዛብ የዋቄዮአላህ ልጆች ጸጥ ብለዋል፤ በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት አስመልክቶ መግለጫ አይሰጡም፣ ተቃውሞ የለም፤ ሜዲያዎቻቸው ሁሉ ትንፍሽ አይሉም፤ ለመሆኑ ይህን ታዝበነዋል? አዎ! አመቺ የሆነውን ጊዚያቸውን እየጠበቁ ነው። አረብ ሊግ ዙሪያችንን አጥሯል፤ አሁን ከሱዳን ጋር ይቆማል።

👉 እስኪ በመሪነት ቦታ የተቀመጡትንና የተዋሕዶ ልጆችን እርስበርስ እያጫረሱ ያሉትን ቁራዎች ተመልከቱ፦

አብዮት አህመደ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)

ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)

ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)

ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)

ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-ሙስሊም)

መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)

ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)

ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)

ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)

ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)

አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)

ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም) (አዎ!“የታሰረው” ለስልት ነው)

ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ይህን የስም ዝርዝር እያያችሁ እንዴት ድጋፍ ሰጣችኋቸው? ማን ምን አስገድዷችሁ?

አዎ! የአሕዛብ ማላገጫ ሆናችኋል!

[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፮፥፫]

ስለዚህ ትንቢት ተናገር እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ለቀሩት አሕዛብ ርስት ትሆኑ ዘንድ በዙሪያችሁ ያሉ ባድማ አድርገዋችኋልና፥ ውጠዋችሁማልና፥ እናንተም የተናጋሪዎች ከንፈር መተረቻና የአሕዛብ ማላገጫ ሆናችኋልና”

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብጽ | የሙስሊሞች መንጋ ቅዳሴ ላይ የነበሩትን ክርስቲያኖች ሲያጠቃ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 17, 2020

በጾመ ነብያት ሙስሊሞች ቅዳሴ ላይ የነበሩትን ክርስቲያኖች ደበደቧቸው፤ ቤተ ክርስቲያኑን አቃጠሉ። በሌላ በኩል በእስክንድርያ ከተማ በኮፕት ወገኖቻችን ላይ በደረሰ ሌላ ጥቃት አንድ ክርስቲያን ሲገደል ሁለቱ ቆስለዋል። የክርስቶስ ተቃዋሚው እርኩስ መንፈስ በጥንታውያኑ የኢትዮጵያ፣ የአርሜኒያና የግብጽ ሕዝቦች ዙሪያ እየተሸከረከረ ነው፤ አጋንንት ተለቅቀዋል!

https://premierchristian.news/en/news/article/christian-man-murdered-two-injured-in-egypt-attack

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እናት ኢትዮጵያ ተቀብላ፣ ጡት አጥብታና አዝላ አሳደገቻችሁ አሁን ጡቷን ትነክሳላችሁ? በቃ! ሂዱ! ውጡ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 10, 2020

ከሃዲ ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን ክድታችኋታልና ዛሬውኑ ኢትዮጵያን ልቀቁ፣ አትፈልጋችሁም! ተሰድዳችሁ መጥታችሁ እንደ አውሬ ብዙ ነገዶቿን በላችሁባት፣ ይቅርታ አደረገችላችሁ፣ ኢትዮጵያዊነቱን ሰጥታ እንደገና አቅፋ፣ አጥብታና እሹሩሩ! በማለት እንድትሰለጥኑ ሞከረች፤ እናንተ ግን ተንበርክካችሁ ይቅርታ በመጠየቅና ተገቢውን አጻፋ በመመልስ ፈንታ በድጋሚ ጡቷን ነከሳችኋት፣ “ኢትዮጵያዊ መሆን አንፈልግም፣ ሃይማኖትሽን፣ ፍቅርሽን፣ ባሕልሽን፣ ቋንቋሽን፣ ሰንደቅሽን፣ ጀግኖችሽን አንቀበልም ፈረንጆች የሰጡን ይበልጥብናል፣ አረቦች የመረጡት ይሻላል፣ የዲያብሎስ መንገድ ሕይወታችን ነው” አላችሁ።

150 ዓመታ ያህል ኢትዮጵያውያኑ የሚላስ የሚቀመስ ተነፍጓቸው እየተራቡና እየተጠሙ፣ እየታመሙና ለአገራቸው ደማቸውን እያፈሰሱ ሲጓዙ፥ እናንተ ማርና ቅቤ፣ ስጋና እንጀራ ጠግባችሁ ኖራችሁ። የእግዚአብሔርን ህግጋት በምጣስ፣ ሌላ አምላክ ያዛችሁ፣ አመነዘራችሁ፣ ከአራትና አምስት ሚስቶች አረማዊ ልጆች እይፈለፈላችሁ ጎረቤቶቻችሁን ሰረቃችሁ፣ አባረራችሁ፣ ገደላችሁ።

ታዲያ አሁን በዓለም ከናንተ የከፋ ከሃዲ፣ ውዳቂ፣ በክት እና ቆሻሻ ታይቶ ያውቃልን? ኢትዮጵያዊነት በቀላሉ የሚገኝ ማንነት አይደለም፤ በቃ ኢትዮጵያዊነቱን ተነጥቃችኋል፣ በቃ የኢትዮጵያን ምድር ላትመለሱ ለቃችሁ ውጡ፣ አትፈለጉም፤ እምቢ ካላችሁ እግዚአብሔር እሳቱን ያውርድባችሁ፣ ዘራችሁ ሁሉ ይድረቅ!

_________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጂሃድ በአርሲ | መጀመሪያ መስቀሉን አነሱት ፥ ዝም ተባሉ ፥ አሁን የመሰቀሉን ልጆች እያረዷቸው ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 9, 2020

የተዋሕዶ ልጆች ዝምታ ብዙ መስዋዕት እያስከፈለ ነው!

ከአምስት ወራት በፊት ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል፡ በአርሲ ነገሌ መስቀል አደባባይ የተተከለውን ክቡር መስቀል ሲነቅሉት የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፦

የአማሌቃዉያን ጂሃድ በአርሲ| መሀመዳውያን በነጌሌ ከተማ የሚገኘውን መስቀል ማየት የለብንም ብለው አነሱት

+ ነገ የአንገት ማዕተብህን ካልበጠስክ የሚልህ አራጅ መምጣቱን ምልክቱ ይኸው።

መሀመዳውያኑ የአርሲ ነገሌ ምእመናንን በመጨረሻም በሕግ ሽፋን መስቀላቸው እንዲነሣ ተደርጓል። ህዝቡም በአባቶች ምክርና ተረጋግቶ መስቀሉ በእንባና በጸሎት ተነቅሎ ተነሥቷል።

በአርሲ ነጌሌ ከተማ የሚገኘውና ለረጅም ዓመታት በኦርቶዶክሳውያን የመስቀልና የጥምቀት ማክበሪያ ሜዳ ላይ ተተክሎ ይገኝ የነበረውን መስቀለ ክርስቶስ በወሀየቢያ አክራሪ ሙስሊም ባለስልጣናት መስቀሉን ማየት የለብንም በማለት አስቀድሞ በጉልበት ነቅለው ቢወስዱትም የነገሌ ህዝብ ነቅሎ ወጥቶ መስቀሉን ባለ ሥልጣናቱ ከደበቁበት ሥፍራ አስመልሶ ከተነቀለበት ሥፍራ መልሶ ተክሎት የነበረ ቢሆንም

መሀመዳውያኑ አህዛብ ባለሥልጣናት በጉልበት እንደማይችሉ ሲያውቁ በሕግ ሰበብ ከጂኒ ሽመልስ አብዲሳ በተሰጠ ትዕዛዝ የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤት ውሳኔ እንዲወስን ተደርጎ መስቀሉን ኦርቶዶክሳውያን እንዲያነሱት ለሀገረ ስብከቱ እንዲደርስ ተደርጓል። ይህ ዛሬ የተፈጸመው ግፍ በእስላሞች ላይ ቢሆን ብላችሁ አስቡት። የሚጠራው ሰልፍ ብዛቱ፣ የሚወጣው ሰይፍም ብዛቱ፣ ዛቻና ፉከራው መግለጫው ራሱ ብዛቱ ለጉድ በሆነ ነበር።

አባቶቻችንም ይሄን አስታክከው መሀመዳውያኑ የጅምላ እልቂት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ በማሰብ ህዝብ በኦሮሚያ ወታደር እንዳይረሸን ሲሉ በዛሬው ዕለት የከተማና የገጠሩ የተዋሕዶ ልጆች በተገኙበት በታላቅ ጸሎትና በታላቅ ልቅሶ የጥምቀት በዓል ማክበሪያ የመስቀል ምልክታችን እንዲህ በሚያሳዝን መልኩ በለቅሶ እና በእንባ ታጀቦ ከነበረበት የመስቀል አደባባይ ወደ ደብረ ልዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን በክብር ታጅቦ ወደ ደብሩ ከሄደ በኋላ በተዘጋጀለት ስፍራ በዚህ መልኩ በክብር ተተክሏል።

ይሄ ምልክት ነው። ትግራይ አክሱም ያለህ፣ ጎንደር ጎጃም ወለጋ ጅማ ባሌ ያለህ፣ ሆሣዕና ወላይታ ጋሙጎፋ ያለህ የተዋሕዶ ተከታይ ይሄ ምልክት ነው። አዲስ አበባ ለአርሲ ነገሌ ቅርብ የሆነ ከተማ ነው። የሚገርመው በአርሲ ነገሌ የሚሾሙ ከንቲባዎች የመመረጫ ዋናው መስፈርታቸው የነበረው “ በመስቀል አደባዩ ላይ የተተከለውን መስቀል የሚያስነሳ” መሆን ነበረበት። እናም አሁን በስንትና ስንት ሙከራ የግራኝ ዐቢይ ምልምል ሽመልስ አውሬሪሳ ገብቶበት የአሁኑ ከንቲባ ተሳክቶለታል።

ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው። እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን።[ፊልጵ ፫፥፲፰፡፳]

በተዋሕዶ ልጆች ላይ በኦሮሚያ ሲዖል እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋ በግራኝ ዐቢይ አህመድ መስተዳደር በደንብ ተጠንቶበትና በቅደም ተከተልም እንደሚካሄድ በአርሲ ነገሌ የተፈጸመው ጂሃዳዊ ዘመቻ ይጠቁመናል።

እስኪ ተመልከቱ፦ አታላዩ ዐቢይ አህመድ አገርአቀፍ ምርጫውን ከግንቦት ወር አንስቶ የክረምቱንና የፍልሰታ ጾም ሳምንታት በመጠቀም ወደ ነሐሴ መጀመሪያ አዘዋውሮት ነበር ከዚያም ነሐሴ መጨረሻ እንዲሆን ወሰነ። ኮሮና ከመምጣቷ በፊት ይህ ምርጫ እስኪደርስ ድረስ አሁን በምናያቸው ሁለት ጉዳዮች የሕዝቡን ቀልብ ለመግፈፍ አቀዱ። እነዚህም፦

  • 👉 ፩ኛ. የሕዳሴውን ግድብ በሐምሌ ወር ላይ እንሞላዋለን ፥ አንሞላውም
  • 👉 ፪ኛ. አጫሉን ገድሎ ጂሃድ ማካሄድ

እነ ግራኝ ዐቢዮት ይህን ነው ያሰቡት፦

👉 ፩ኛ. “የሕዳሴው ግድብ የኦሮሚያ ነው፤ የምርጫ ካርዳችንም ነው። ሙሌቱን የምንጀምር ከሆነ መጀመሪያ ላይ ሰው እንዲጠራጠርና እንዲኮንነን እናደርገዋለን፤ በዚህም ቀኑ ሲደርስ ባንቧውን ከፍተን ተቃዋሚዎቻችንን እናሳፍራቸዋለን። ይህም በሚቀጥለው ነሐሴ ወር በሚደረገው ምርጫ ተወዳጅነትን ያመጣልናል፤ ድምጽ ይገዛልናል። ግድቡን የማንሞላው ከሆነ እና ሕዝቡም ጸጥ ካለ አረቦቹ ወንድሞቻችን ስለማይቀየሙን ገንዘባቸውን ያጎርፉልናል። ሞላነውም አልሞላነውም ቤኒሻንጉልና ግድቡ በእኛ በኦሮሞዎች እጅ ይገባል

👉 ፪ኛ. ጂሃድ ፥ የግድቡን ሙሌት ለመጀመር ከተገደድን አስቀድመን የደም መስዋዕት እንጠይቃለን። በኦሮሞዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነውን ወንድማችንን አጫሉን እንገድለው እና ለማስመሰል ጀዋርን ይዘን ማቆያ ቤት ውስጥ እናስገባዋለን፤ የተቃዋሚውንም ኃይል ለጠላት አሳልፈን አንሰጠውም፤ በእኛ ውስጥ ይቀራል፤(የ ሄጌል ThesisAntithesisSynthesis ሞዴል)፥ በዚህም መሀመዳውያኑን በቁጣ እንቀሰቅሰውና ኦሮሚያን ከተዋሕዶ ልጆች እንዲያጸዳልን፤ የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያኖችን እና ንብረቶችን ሁሉ እንዲያወድምልን እናደርገዋለንን። ጎን ለጎን ደግሞ የሚፈታተኑንን እነ እስክንድር ነጋን፣ ስንታየሁ ቸኮልን፣ ልደቱ አያሌውን (ልብ በል፦ አስቀድመው ከጃዋር ጋር በኦ.ኤም. ኤን ጂሃድ ቲቪ አብሮ እንዲቀርብ ተደርጓል፤ ሞኙ አቶ ልደቱ)እናስራቸዋለን፤ በዚህ ወቅት ኢንተርኔቱን እንዘጋዋለን፤ መረጃው ከእኛ ጉያ ብቻ እንዲወጣ ይደረጋል። በአንድ ድንጋይ ሦስት ወፎች!። አሁን ተገቢውን ያህል የተዋሕዶ ሰው ከጨፈጨፍን እና ከአሰርን በኋላ ምናልባትሕዝቡ ከተቆጣ በበነገታው የሕዳሴ ግድቡን ሙሌት ለመጀመር እኔ ዐቢይ አህመድ ወደ ቤኒሻንጉል አመራና ቪዲዮ ለቅቄ አሳየዋለሁ። ያኔም የዘጋነውን ኢንተርኔቱን ስለምንከፍተው ሁሉም ስለዚህ ጉዳይ ብቻ እንዲያወራና እንዲያሳይ ይገደዳል። በዚህም ሕዝቡ የተገደሉበትን ወንድሞቹን እና እህቶቹን፣ አባቶቹንና እናቶቹን ሴት ልጆቹና ወንድ ልጆቹን እንዲረሳ ይደረጋል፤ ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይብለን በመተረትና ጮቤ በመርገጥ ቀጣዩን የዋቄዮአላህ ዘመቻ እናጧጥፈዋለን

እያየን ነው የዚህን ትውልድ ዝቅጠትና ጥልቅ ውድቀት? ወገኑ የዋቄዮአላህ ልጅ ስላልሆነ ብቻ ተመንጥሮ በሚገደልበት በዚህ የሃዘን እና የለቅሶ ዘመን አንዳንድ ክሃዲ ባንዳዎች ገና ካሁኑ ግድቡ ሞላ! እልልልል!” ማለት ጀምረዋል። የግልገል ጊቤን ግድብ የሕዳስዌ ግድብ ነው ብለው ቪዲዮ ለቅቀዋል።

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Oromo Soldiers of the Nobel Laureate PM Burning down an Ethiopian Orthodox Church

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2020

👉 Nobel Peace Prize = License for Genocide

The current genocidal PM of Ethiopia is proudly sponsored by the Luciferian Occident & Orient, so the Ethiopia blood sacrifice assures Satan will keep him in power.

Since the Crypto-Muslim and an Oromo ethno-nationalist Abiy Ahmed Ali came in 2018 to power, there was a large scale attack in which 1000 orthodox Christians and their priests and bishops were murdered and around 50 churches burned down. This is another level of coordinated Oromo Muslim attack on Ethiopian Christians, and this kind of large scale attack has never happened in Ethiopia since the 16th century.

The massacred Orthodox priests didn’t deserve this! In this day and age It is always very dangerous to set up churches in Islamic regions even in countries where Muslims are a minority. Uncolonized, in its long history, Ethiopia has always been staunchly Orthodox Christian since Biblical times and defeated many Islamic armies and others who tried to conquer it. However, lately many Ethiopians are worried the direction their country is moving under their new, pro-Western and pro-Arab prime minister. Many Ethiopians think that Saudi Arabia and a US-backed coup has taken place in their country in 2018.

Orthodox Faithful, Prelates call to ‘Prepare for Martyrdom’ in Response to the Unending Jihad in Ethiopia

The Ethiopian Orthodox Church, with its long history and colorful traditions, has become almost synonymous with the identity of Ethiopia itself. Now, a spate of church burnings has raised the religious and political temperature.

What or Who is Behind this?

Ethiopia is one of the world’s most religious countries, in which about 98% of the population claim a religious affiliation. Hence the shock over churches belonging to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) – an organization and faith that is integral to the idea of Ethiopian-ness – being burned to the ground, sometimes with their priests inside them.

It comes at a time when ethnic tensions are already sky high and have already resulted in much blood spilled. Ethnic-related strife has always been present in Ethiopia, but it has been bedevilling the country even more so, it appears, following the initially much-lauded reforms by Abiy Ahmed, after he became Prime Minister in early 2018.

During the first half of 2018, Ethiopia’s rate of 1.4m new internally displaced persons (IDPs) exceeded Syria’s. By the end of last year, after further ethnic-related clashes, the IDP population had mushroomed to nearly 2.4m – and remains close to that figure.

There is a feeling of siege among many followers of the Ethiopian Orthodox Church. The continued burning of churches is already leading to a wider distrust within society and could be a time-bomb.

Also, in eastern and southern Ethiopia, many people associate the Orthodox Church with northern Ethiopia, so it has already deepen political polarization.

Since July 2018, about 50 churches have been attacked, with more than half of them burned to the ground like this one. Some of the attacks have also been corroborated by US-based Christian groups. But the wider world, including the Orthodox one, remains silent.

Unique Role of EOTC

About 60% to 70% of Ethiopia’s 110m population follow the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC), the largest of the Oriental Orthodox Christian churches. Muslims make up around 25% of the population – with Protestants, Catholics and adherents to indigenous tribal religions making up the rest.

But it is the EOTC that rules supreme in terms of cultural and psychological impact in the country. It is impossible to talk about Ethiopian history without the history of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

The church had an invaluable role in protecting the territorial integrity of Ethiopia from foreign aggression. The church was also a target of foreign invaders because they knew that it is impossible to conquer Ethiopians without destroying the church. That is why the church means so much to Ethiopians. There is no aspect of Ethiopians’ lives where religion in one way or another doesn’t have a role.

As a result, Ethiopian identify has become inextricably bound up in the EOTC, with the Ethiopian Orthodox faith evolving over the centuries into a religion that embraces culture, politics, flag, identity and nationalism, all put in one package.

Historically, Ethiopia is a state where diverse groups have excelled in relatively living together in harmony. Ethiopia is one of the few countries where Christians and Muslims live together peacefully with mutual respect and proximity.

They are a people who give precedence to their peaceful co-existence as human beings and as Ethiopians; they don’t harp on their religious differences. Sadly, religious differences are causing havoc around the world these days.

But that doesn’t mean Ethiopia is immune to pressures and competition on a larger scale –attacks on Christians have occurred since the 1990s, according to members of the EOTC – hence rising concerns that the increase in church burnings since Abiy Ahmed came to power in 2018 indicates Muslim extremism is gaining a foothold in Ethiopia.

If the Church burnings continue and Christians retaliate, this will be a huge setback to the peace that has co-existed between the faiths and could potentially result in a new conflict leading to millions more Ethiopians being displaced. Ethiopia cannot afford a religious conflict at a time when its very survival is in question.

Money from the Gulf region has been pouring into the country to build mosques, Islamic schools,banks and pushing the Wahhabi form of Islam to Ethiopian Muslims since the early 2000s. Wahhabism is a more strict and conservative Islamic doctrine and religious movement, which is backed by Saudi Arabia and the United Arab Emirates. Both countries have shown an increased interest in Ethiopia and the wider Horn of Africa region in the past few years.

The burning of Churches in Ethiopia is foreign, and we can only think this extreme view has been exported to the country.

It is horrific and unbelievable to think monks and priests were burnt alive in such a holy place as a church. We believe, ultimately, that Saudi Arabia’s and UAE’s interest in Ethiopia is both political and religious, and there’s no doubt external extreme views of Islam are having an impact in the country.

Prime Minister Abiy Ahmed and his administration have not addressed the targeting of church burnings, nor presented a plan to safeguard churches and Christians in the areas where they are being attacked.

There is even a growing movement among his Oromo people, who were at the center of sustained protests leading to the emergence of Abiy and his so-called reforms, for an entirely separate administrative body of the EOTC dedicated to the Oromo.

Over a year after the ascent of a new prime minister in Ethiopia bred hope for reform, bursting ethnic tensions are sending the country into a spiral of violence that is leaving churches and worshipers subject to property damage and murder.

Aggressive protesters across Ethiopia’s Oromia Federal State launched several violent attacks against non-Oromos and Orthodox Christians residing in the state, displacing millions, killing at least 1000 people, leaving thousands seriously wounded, and burned numerous homes and business ventures of non-Oromos.

Orthodox Churches and Orthodox believers were singled out (in many areas Orthodox Oromos were also targeted). In the towns of Dire Dawa, Nazret,Debre Zeit, Arsi Negele, Shashemene, Ambo, Jimma, Bale Robé, the areas surrounding Harrar, and the outskirts of Addis Ababa, ethnic riots and the violent attacks took on an ugly Islamic aspect.

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ክርስቶስን የሚፈልጉ ኢራናውያን ግልብጥ ብለው ወጡ | የ40 ዓመት ሻሪያ መንግስት ይውደም! እያሉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2020

በተለይ ወጣቱና ተማሪው ወደ ዋና ዋና ከተሞች መንገዶች ላይ ቁጣውን በማራገፍ ላይ ይገኛል። “በኢራን የእስላም ሬፓብሊክ ይብቃ” ፣ “አምባገነንነት ይውደም”፣”አያቶላ ይወገድ”፣ “ሴቶቻችንን እንደ ከብት መሸፈን ይቁም” ወዘት የሚሉትን መፈክሮች በመያዝ ከተማዎቹን በማጥለቅለቅ ላይ ናቸው። ቪዲዮው ላይ የኢራን ተማሪዎቹ የሙላዎቹን ትዕዛዝ በመቃወም አደባባዩ ላይ የተዘርጉትን የእስራኤልን እና አሜሪካን ባንዲራዎች አንረግጠም ብለው በዙሪያው ሲራመዱ ይታያሉ። ደም ሲፈስ የሜወደው የጥላቻው አምላክ አላህ ግን ጉዳዩን እንዲህ በቀላሉ አይልፈውም፤ በሚቀጥሉት ቀናት ብዙ ኢራናውያን ሊጨፈጨፉ ይችላሉ። እግዚአብሔር ይጠብቃቸው፤ ይጠብቀን!

የኢትዮጵያ ተማሪዎች በዋቄዮአላህ ተከታዮች ሲታገቱ የኢራን ተማሪዎች ከዋቄዮአላህ የባርነት ቀንበር ለመላቀቅ ይታገላሉ። የኢራን ሴቶች በነፃነት ለመኖር መሸፋፈኛዎቻቸውን ያቃጥላሉ፤ የኛዎቹ ግትሮች ደግሞ በይበልጥ በመሸፋፈን ለተጨማሪ እጋንንት እራሳቸውን ያጋልጣሉ።

ኢራኖቹ በዚህ በኩል ታድለዋል፤ ጀግነነት እንዲህ ነው፤ ኢራናውያን ላለፉት 40 ዓመታት ኢሰብዓዊውን የኢስላም ሻሪያ ህግና ሥርዓት በደንብ አይተውታል። እስልምና አንገፍግፏቸዋል፤ በኢራን ያሉ መስጊዶች ባዶ ናቸው፤ ወደዚያ የሚሄድ ሰው የለም፤ በሚሊየን ለሚቆጠሩ ኢራናውያን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በራዕይ ይታያቸዋል። እኔ በቅርብ የማውቃቸው ኢራናውያን ሁሉ ክርስትናን ተቀብለዋል፤ “እስልምናን የለቀቀ ይገደል የሚለው የመሀመድ ትዕዛዝ በቁርአን እና በሃዲት ባይኖር ኖሮ 90% የሚሆኑት ኢራናውያን ወይ ክርስትናን ይቀበሉ ነበር ወይንም ወደ ጥንቱ የዞራስትራውያኑ ዕመንት ይመለስ ነበር” ብለው የሚነግሩኝ ኢራናውያን ብዙ ናቸው። በነገራችን ላይ ከአረቦች ይልቅ ኢራናውያን ከእኛ ኢትዮጵያውያን ጋር በቀላሉ መግባባት ይችላሉ፤ እንደ እህትና ወንድም የማያቸውን አንዳንድ ኢራናውያንን አውቃለሁ፡ በተለይ ሴቶቹ። ሴቶቹ ለጉብኝት ወደ ምዕራቡ ዓለም ሲመጡ የመጀመሪያው ተግባራቸው ይከናነቡበት ዘንድ የተሰጣቸውን መሸፋፈኝ አወላልቀው መጣል ነው።

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኦሮሞ ክርስቲያኖች አስተውሉ ክርስትና ከብሔር በላይ ነውና በክርስቶስ ደም ጽድቅን ላገኛችሁባት ቤተክርስቲያን አለሁልሽ በሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 8, 2020

እስላሞች ማየት አንፈልግምና ይነሳልን በማለት ብዙ ጊዜ በኃይልም፣ በሕግም ብለው ያቃታቸውን አሁን ከላይ እስከታች የሚገኘውን የሥልጣን እርከን በመቆጣጠር በፈጠሩት ጫና ምክንያት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትእዛዝ በአርሲ ነገሌ ከተማ የሚገኘውና በባሕረ ጥምቀቱና በመስቀል አደባባዩ ላይ ለዘመናት ተተክሎ ይኖር የነበረውን መስቀለ ክርስቶስ ባለፈው እሁድ በዚህ መልኩ እንዲነሣ ተደርጓል።

በአርሲ ነገሌ ለረጅም ጊዜ የጥምቀት ቦታ ላይ የተተከለው መስቀል እንዲነሳ ተወሰነ

አስቸኳይ መልዕክት †

በመ/ር ታሪኩ አበራ

**ለቅዱስ ሲኖዶስና ለዶ/ር ዓብይ መንግሥት**

**በኦሮሚያ ክልል በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ የሚደረገው ጥቃት በአስቸኳይ ይቁም!!!

**መስቀሉ አይነቀልም፣የጥምቀት ቦታችንም አይደፍርም!!! **

**የኦሮሞ ክርስቲያኖች አስተውሉ ክርስትና ከብሔር በላይ ነውና በክርስቶስ ደም ጽድቅን ላገኛችሁባት ቤተክርስቲያን አለሁልሽ በሉ !!**

**በአርሲ ነጌሌ ከ40 ዓመት በላይ ኦርቶዶክሳውያን በዓለ ጥምቀት የሚያከብሩበትን ቦታ ፀረ ክርስቲያን አቋም ያላቸው የመንግሥት ባለስልጣን ተብዬዎች ለማፍረስ የማስፈራሪያ ትህዛዝ እያስተላለፋ ነውና በአስቸኳይ ይቁም!!**

**በደብረ ዘይት ከተማ የመስቀል ደመራ እንዳይበራ ያደረጉት የሙስሊምና የዋቄፈና እምነት ተከታይ ባለ ሥልጣናት አሁን ደግሞ በጥምቀተ ባህር ላይ ተነስተዋልና ሕዝበ ክርስቲያን ዝም ብለህ አትመልከት።ነውረኛና ኃላፊነት የጎደላቸው ባለ ሥልጣናትን ፊትለፊት ወጥተህ አርፈህ ተቀመጥ ልትል ይገባል!! **

**የሲኖዶስ አባላት ጳጳሳት ሆይ የቤተክርስቲያን ልጆችን በፍቅር አቅርቦ ከማወያየት ይልቅ ለማውገዝ ትፈጥናላቹ ቤተክርስቲያን ስትቃጠልና ስትደፈር ግን ታንቀላፋላቹ እባካችሁን ንቁ!!*

*** ENOUGH IS ENOUGH !! ***

በሃገራችን የመጣውን የመንግሥት ለውጥ ተከትሎ በተለያዩ ክልሎች ፀረ ሠላም የሆኑ የጥፋት ኃይሎች ለዘመናት የተደበቀ የጥላቻ አጀንዳቸውን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ በመክፈት በተለያዩ ጊዜያት እጅግ አስነዋሪና አሳፋሪ ጥፋቶችን በቤተክርስቲያን ላይ እና በሕዝበ ክርስቲያን ላይ ሲፈጽሙ ቆይተዋል።

በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ከ 18 በላይ የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናትን አቃጥለዋል፣ንብረት ዘርፈዋል፣ካህናትና ምዕመናን እጅግ ዘግናኝ በሆነ ጭካኔ ገድለዋል።ይህ ሁሉ ጥቃትና ወንጀል በቤተክርስቲያን ላይ ሲፈጸም መንግስትም የወሰደው አመርቂ እርምጃ የለም። ይህንን የመንግሥት ቸልተኝነትና የምንአገባኝ ስሜት ተመልክተው ፀረ ኦርቶዶክስ አቋም ያላቸው የጥፋት ኃይሎች አሁንም በቤተክርስቲያኒቱ ላይ ከፍተኛ ጥቃት እያደረሱ ይገኛሉ።ቀድሞ በየጫካው እየተደበቁ በሥውር ጥቃታቸውን ይፈጽሙ ነበር፤ አሁን ግን የእነርሱን አጀንዳ እንዲያስፈጽሙ ቃል ባስገቧቸውና የሥልጣን ወንበር እንዲይዙ ባደረጓቸው የኦሮሚያ ክልል ባለሥልጣናት ተብዬ ዎች በግልጽ ቤተክርስቲያን ላይ የጥፋት አዋጃቸውን አስተጋብተዋል።እነኚህ ኃላፊነት የጎደላቸው ግልብ የመንግሥት ባለ ሥልጣናት ተከባብሮ በሰላም የኖረውን ሕዝብ እርስበርስ ከማጨራረሳቸውና ደም ከማፋሰሳቸው በፊት የፌዴራል መንግሥት በአስቸኳይ ጣልቃ ገብቶ ለችግሩ እልባት ይሰጥ ዘንድ በጥብቅ እናሳስባለን።

በአርሲ ነገሌ በጣም በርካታ ሕዝበ ክርስቲያን ያሉ ሲሆን ኦርቶዶክሳውያኑ ከ40 ዓመታት በላይ በዓለ ጥምቀትን የሚያከብሩበትን የቦታ ይዞታ ለግሪን ኤርያ /ለመናፈሻ/ እንፈልገዋለን በማለት መስቀሉንም እንነቅላለን፣ ጥምቀት ከእንግዲህ በዚህ ቦታ አይከበርም በሚል የማናለብኝነትና የትዕቢት መንፈስ የትህዛዝ ደብዳቤ ለቤተክርስቲያን አስተላልፈዋል ።ይህ አምባገነናዊ አስተዳደርና መመሪያ በቤተክርስቲያን ላይ የታወጀ ግልጽ ጦርነት ስለሆነ በሰላም የኖረውን ሕዝብ ለማወክና ለማበጣበጥ የተንኮል ደባ የሚፈጽሙ የክልሉ ባለ ሥልጣናትን ሕዝበ ክርስቲያንና መንግሥት በጋራ በሕግ አግባብ ሊጠይቋቸው ይገባል።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታላቅ የእምነት ተቋም ናት፣ቤተክርስቲያኒቱ የሀገርና የሕዝብ ባለውለታናት ማንም ከመንደር ተነስቶ ቅጥሯን ሊንቀንቅና ድንበሯን ሊገፋ ፈጽሞ አይገባም።

የሲኖዶሱ አባላት የሆናቹ ጳጳሳትና የጠቅላይ ቤተክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች እንዲሁም ፣የሀገረ ስብከቱ ኃላፊዎች በሙሉ ከህዝብ ክርስቲያን ጋር በመሆን የቤተክርስቲያኒቱን ክብር ልታስጠብቁ ይገባል።በተለይ ጳጳሳት ቤተክርስቲያን ስትቃጠልና ስትዘረፍ ተኝታቹ ከርማችሁ ባለቀ ሰዓት እያበነናችሁ እንቃወማለን የምትሉትን ቀልድ አቁሙና በመበለቲቱ ሳንቲም የተንደላቀቀ ኑሯችሁን እየኖራቹ በህዝብ ክርስቲያኑ ላይ የሚደርሰውን ግፍና መከራ በቸልታ ልታዩ አይገባም።በተለይ በአሁን ሰዓት በኦሮሚያ ክልልና በደቡብ ኢትዮጵያ ሆሳዕና ቤተክርስትያን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ ግንባር ቀደም ሆናችሁ ልትታገሉ ይገባል። አንዳንድ ጳጳሳት የእኔ ሀገረ ስብከት አይደለም አይመለከተኝም እያላችሁ እግራችሁን ዘርግታችሁ አትቀመጡ ቤተ ክርስቲያን አንዲት ነች ሁላችንም በአንድነት ቆመን ልንታገልላት ይገባል። ኢጥሙቃን ለሚረባውም ለማይረባውም የቱን ያህል ርቀት በጋራ እንደሚጓዙ አይታችኋል። ለራሳችሁና ለመንጋው አብዝታችሁ ተጠንቀቁ።

+___________________________+

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአማሌቃዉያን ጂሃድ በአርሲ | መሀመዳውያን በነጌሌ ከተማ የሚገኘውን መስቀል ማየት የለብንም ብለው አነሱት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 5, 2020

መምህር ዘመድኩን በቀለ እንዳካፈለን፦

ነገ የአንገት ማዕተብህን ካልበጠስክ የሚልህ አራጅ መምጣቱን ምልክቱ ይኸው።

ወሀቢዮቹ የአርሲ ነገሌ ምእመናንን በመጨረሻም በሕግ ሽፋን መስቀላቸው እንዲነሣ ተደርጓል። ህዝቡም በአባቶች ምክርና ተረጋግቶ መስቀሉ በእንባና በጸሎት ተነቅሎ ተነሥቷል።

በአርሲ ነጌሌ ከተማ የሚገኘውና ለረጅም ዓመታት በኦርቶዶክሳውያን የመስቀልና የጥምቀት ማክበሪያ ሜዳ ላይ ተተክሎ ይገኝ የነበረውን መስቀለ ክርስቶስ በወሀየቢያ አክራሪ ሙስሊም ባለስልጣናት መስቀሉን ማየት የለብንም በማለት አስቀድሞ በጉልበት ነቅለው ቢወስዱትም የነገሌ ህዝብ ነቅሎ ወጥቶ መስቀሉን ባለ ሥልጣናቱ ከደበቁበት ሥፍራ አስመልሶ ከተነቀለበት ሥፍራ መልሶ ተክሎት የነበረ ቢሆንም

ወሀቢዮቹ ባለሥልጣናት በጉልበት እንደማይችሉ ሲያውቁ በሕግ ሰበብ ከአቶ ሽመልስ አብዲሳ በተሰጠ ትዕዛዝ የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤት ውሳኔ እንዲወስን ተደርጎ መስቀሉን ኦርቶዶክሳውያን እንዲያነሱት ለሀገረ ስብከቱ እንዲደርስ ተደርጓል። ይህ ዛሬ የተፈጸመው ግፍ በእስላሞች ላይ ቢሆን ብላችሁ አስቡት። የሚጠራው ሰልፍ ብዛቱ፣ የሚወጣው ሰይፍም ብዛቱ፣ ዛቻና ፉከራው መግለጫው ራሱ ብዛቱ ለጉድ ነበር።

አባቶቻችንም ይሄን አስታክከው ወሀቢዮቹ የጅምላ እልቂት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ በማሰብ ህዝብ በኦሮሚያ ወታደር እንዳይረሸን ሲሉ በዛሬው ዕለት የከተማና የገጠሩ የተዋሕዶ ልጆች በተገኙበት በታላቅ ጸሎትና በታላቅ ልቅሶ የጥምቀት በዓል ማክበሪያ የመስቀል ምልክታችን እንዲህ በሚያሳዝን መልኩ በለቅሶ እና በእንባ ታጀቦ ከነበረበት የመስቀል አደባባይ ወደ ደብረ ልዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን በክብር ታጅቦ ወደ ደብሩ ከሄደ በኋላ በተዘጋጀለት ስፍራ በዚህ መልኩ በክብር ተተክሏል።

ይሄ ምልክት ነው። ትግራይ አክሱም ያለህ፣ ጎንደር ጎጃም ወለጋ ጅማ ባሌ ያለህ፣ ሆሣዕና ወላይታ ጋሙጎፋ ያለህ የተዋሕዶ ተከታይ ይሄ ምልክት ነው። አዲስ አበባ ለአርሲ ነገሌ ቅርብ የሆነ ከተማ ነው። የሚገርመው በአርሲ ነገሌ የሚሾሞ ከንቲባዎች የመመረጫ ዋናው መስፈርታቸው የነበረው “ በመስቀል አደባዩ ላይ የተተከለውን መስቀል የሚያስነሳ” መሆን ነበረበት። እናም አሁን በስንትና ስንት ሙከራ አቶ ሽመልስ ገብተውበት የአሁኑ ከንቲባ ተሳክቶለታል።

ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው። እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን። ”ፊልጵ 318-20

በሉ ደኅና ዋሉ። ኦርቶዶክሳውያን ኮረንቲና ፖለቲካ በሩቁ ነው ስትሉ ከርመን አሁን ኮሬንቲው ብንሸሸውም ጠብሶ እየጣለን ነው። ያውም እያንጨረጨረ። ፖለቲካና ኮሬንቲ በሩቁ ነው ይልልሃል ኦርቶዶክስ ሆነህ ተሳትፎ ልታደርግ ስትል። እነሱ ግን እስላሞቹና ፕሮቴስታንቶቹ ኮረንቲውን ከነ ባልቦላው ጠቅልለው ወስደው አሁን ደም እምባ ያስለቅሱሃል።

የእኔ ምክር !! አልረፈደምና የተኛህ ኦርቶዶክሳዊ ንቃ !! ተነስ !! መብትህን አስከብር። ዝም አልክም አላልክም፣ ተናገርክም ዘንዶው እንደሆነ አንተን መዋጡን አልተወም። የራሴ የምትለውን የፖለቲካ ፓርቲ አቋቁመህ በጨዋታው ሜዳ ላይ ግጠም። በእርግጠኝነት የምነግርህ ታሸንፋለህ። በሉ ደህና ዋሉ። አርሲ ነገሌዎች አይዟችሁ ዛሬ አልቅሳችሁ መስቀሉን ነቅላችሁ እንዳነሣችሁ፣ በቅርቡ በታላቅ ክብርና አጀብ በስፍራው ትመልሱታላችሁ። ጊዜው ሩቅ አይደለም።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: