Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኢሳያስ አፈወርቅ’

በድጋሚ መታየት ያለበት | የአረብና ቱርክ ባርያዎቹ ኦሮሞና ስልጤ ሙስሊሞች በእናት ኢትዮጵያ ላይ የጠነሰሱት ሤራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 21, 2018

ክርስቲያን ኢትዮጵያ ንቂ!ክርስቲያን ወገን፡ ጦርነት ላይ ነን፡ እንንቃ!ሽጉጡን መዝሙረ ዳዊትን ከእራስጊያችን እናውጣ!

በግለስብም ሆነ በማሕበረሰባዊ ደረጃ የሙስሊሞች ጉዳይ ለሕዝበ ክርስቲያኑ እንደ ባሮሜትር ሆኖ ነው የሚያገለግለው። ነገሮች ሙስሊሞችን በሙስሊምነታቸው ካስደሰታቸው፣(ምንም እንኳን ፍቅርአልባ ስለሆኑ የደስታን ጣዕም ባያውቁም)ወይም በነገሮች ላይ ከተሰማሙ፥ ለክርስቲያኖች አንድ ጠንቀኛ ነገር አለ ማለት ነው። ሙስሊሞችን እንደ አዳም ዘሮች መውደድ፡ ሥራቸውን ግን መጥላት ቢኖርብንም፤ ሙስሊሞች እኛን የሚወዱን ከሆነ ግን እራሳችኑ አንድ ትልቅ ችግር አለብን ማለት ነው፤ ብዙ ኃጢአቶችን እንሠራለን ማለት ነው። አዎ! „ለምትወደው ሰው መስማት የማይፈልገውን ነገር ንገረው!” የሚለው አነጋገር ትክክል ነው። እኛ ክርስቲያኖች በቅድሚያ እግዚአብሔርን ነው ማስደሰት የሚገባን፤ አህዛብን ለማስደሰት ብለን ፈጣሪ የማይወደውን ነገር ካደረግን ፈሪህ እግዚአብሔር ልንሆን አንችልም። ጨለማማ ገደል ውስጥ የገባውን ሰው በጉልበት ጎትተን እንደምናወጣው ሁሉ ሲዖል ገደል አፋፍ ላይ ወድቀው የሚገኙትንም ሙስሊሞች በለስላሳ ፍቅር ሳይሆን በጠንካራ ፍቅር የማይደበቀውን ሃቅ ማሳወቅ ያለብን፦

እስልምና ከዲያብሎስ ነው፣ መሀመድ ቀጣፊ ነበይ ነው፣ ክርስቶስን ካልተቀበላችሁ ሲዖል ይጠብቃችኋል

የሚለውን ሃቅ ነው። ጌታችን ሲመጣ ይህን ሃቅ ነው በቀጥታ የሚነግራቸው። ብቻውን ሰማይ ቤት ለመግባት የሚሻ ክርስቲያን፡ የክርስቶስ ሊሆን አይችልም።።

ሰሞኑን ቆም ብለን ልንጠይቃቸው ከሚገቡን ጥያቄዎች መካከል፦

  • የ አሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ ታሪካዊ ጠላቶቻችን የሆኑትን አረቦች እና ቱርኮች(ግብጽን ጨምሮ) እስኪፈነድቁ ድረስ አስደስቷቸዋል። ለምን? የብድሩን ገንዘብ ማጉረፍ ጀምረዋል፣ ከአዲስ አበባ ወደ አስመራ የሚበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ለመሸኘት አረቦች ሳይቀሩ መጥተው ነበር።
  • ይህ ያሁኑ “መፈንቅለ መንግሥት” መላውን የሙስሊም ማህበረሰብ በጣም አስደስቷል(ልክ አፄ ኅይለ ሥላሴ ሲገደሉ እንደተደሰቱት – መርካቶ ሲጨፍሩ የሚያሳየውን ፊልም እፈልገዋለሁ)
  • የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ጠላቶች የሆኑት እንደ እነ ጃዋር መሀመድ የመሳሰሉት እባቦች በዚህ ለውጥ በጣም ተደስተዋል። ለምን?

ሌላ ማስታወስ ያለብን ነገር፤ ለአንድ ኤርትራዊ(ኢትዮጵያዊ)ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ የሆኑት ኢሳያስ አፈወርቅ ፀረኢትዮጵያ የሆኑትን፡ እንደነ ኦነግ፣ ግንቦት 7(ወታደሮችን ያሠለጠኑት ለዚህ ቀን መሆኑ ነው?) እና አልሸባብ የመሳሰሉትን የአረብ ቡችሎች ለብዙ ዓመታት ሲደግፉ መቆየታቸውንና አሁን በግብጽና በሌሎች አረቦች ግፊት ወደ አዲስ አበባ መምጣታቸውን ነው።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia Welcomes ISAYAS | Britain Unwelcomes TRUMP | ኢትዮጵያውያን እንግዳ ተቀባዮች | እንግሊዛውያን እንግዳ አባራሪዎች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 15, 2018

በጣም የሚገርም ዘመን ላይ ደርሰናል፦

ቅዳሜ ሐምሌ ፯፤ ፪ሺ፲ ዓ.(ስላሴ + ዓመታዊ የድንግል ማርያም ጽንሰት በዓል) የኤርትራው ፕሬዚደንት በደጉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ታላቅ አቀባበል ሲደረግላቸው፤ የአንግሎአሜሪካኑ መሪ ፕሬዚደንት ትራምፕ በእናታቸው አገር በስኮትላንድ ተቃውሞ ብቻ ሳይሆን የግድያ ሙከራም ሳይቀር ታቅዶባቸው ነበር።

ስለዚህ ታሪካዊ ጉብኝት ምዕራባውያኑ የፌንጣ ድምጽ ከማሰማት በቀር ጸጥ ብለዋል፤ በኮርያዎቹ መካከል ተደርጎ ስለነበረው የሰላም እንቅስቃሴ ግን በአርዕስት ዜና መልክ ሳምንቱን ሙሉ ሲለፈልፉ ነበር። ትናንትና ፕሬዚደንት ትራምፕ ወደ እንግሊዝ መሄዳቸው፣ ኤርትራውያን በሚሳተፉበት የፈረንሳይ የብስክሌት ውድድር (ቶር ዴ ፍራንስ) ሰሞንና የፈረንሳይ ብሔራዊ ቀን በሚከበርበት ዕለት ፕሬዚደንት ኢሳያስ ወደ አዲስ አበባ መጓዛቸው እንዲሁም በዛሬው ዕለት ፈረንሳይ የዓለም ዋንጫ ባለቤት ለመሆን መብቃቷ (በአፍሪቃውያን የተደገፈና አረቦችን ያገለለ ቡድን ስላላት)፡ ሁሉም ብዙ ነገሮችን ይጠቁሙናል። ምልክቶችን ማየትና ማሳየት የሚወድ ዓለም ላይ ነንና?

ያም ሆነ ይህ፤ ባሁን ሰዓትም ቢሆን፡ ሉሲፈራውያኑ፡ ከበስተጀርባ፡ ተንኮል ያለበት ዕቅድ ባገራችን  ላይ እንዳላቸው ቢታወቅም (በተለይ ሳውዲዎች) በሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ላይ የበላይ ወይም አሸናፊ የሚሆኑበት ዘመን አሁን ያከተመ ይመስላል።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: