Posts Tagged ‘ኢማኑኤል ማክሮን’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 17, 2020
የማክሮን ፈረንሳይ፣ ግብጽን ታስታጥቃለች፣ የግራኝ አብዮትን ኦሮሙማ ሰራዊትን ታሰለጥናለች፣ ግብረሰዶማዊነትን ትልካለች፣ ላሊበላን ለመግዛት ትሻለች።
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮም ሳይይዛ አይቀርም።
መጥፎ ነገር አንመኝላቸውም፤ ግን ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ ለኢትዮጵያና አፍሪቃ ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም መጥፎ እድል ይዞ ነው የመጣው፤ በሽታው፣ ወረርሽኙ፣ ረሃቡ፣ አንበጣው፣ ጎርፉ፣ እሳቱ፣ ጦርነቱ ሁሉም በዘመነ ግራኝ። ግን ኮሮና ሁሉንም እኩል አደረገቻቸው! ለማንኛውም ኢትዮጵያን አትንኳት! ወዮላችሁ!
__________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Health, Infos | Tagged: ላሊበላ, ቫይረስ, አብይ አህመድ, ኢማኑኤል ማክሮን, ኮሮና, ኮቪድ19, ወረርሽኝ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ክርስቲያን, ፀረ-ክርስቶስ, ፈረንሳይ, France, Muslims, Nice | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 21, 2020
መልሱን ለማግኘት…ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው…
- 👉 ባለፈ ቅዳሜ በፈረንሳይዋ ከተማ ናንት፤ በግራኝ አህመድ ዘመን (በ15ኛው ክፍለዘመን) የተገነባው
- ግዙፉ የጴጥሮስ ወጳውሎስ ካቴድራል የእሳት ቃጠሎ ሰለባ ሆነ።
- 👉 ባለፈው ዓመት የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን ላሊበላን ጎብኝቶ ወደ ፓሪስ እንደተመለሰ ታዋቂው ካቴድራል፤ ሙሉ በሙሉ በእሳት ቃጠሎ መውደሙን እናስታውስ። በዚህ ቃጠሎ የማክሮን እጅ ሊኖርበት ይችላል።
- 👉 ባለፈው ሣምንት እሑድ ሐምሌ ፭ በጾመ ሐዋርያት ጾም መፍቻ ፥ የዓመቱን ጴጥሮስ ወጳውሎስ አከበርን።
- 👉 ቀደም ሲል ታሪካዊ የፀሐይ ግርዶሽ ክስተት በላሊበላ ታየ። ይህን ክስተት የፈረንሳይ አምባሳደር በላሊበላ ተገኝቶ ለመታዘብ በቅቷል።
ግብረ–ሰዶማዊው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን ለሃገሩ መጥፎ ዕድል ይዞ ነው የመጣው። በሃገሩና በመላው አውሮፓ ብዙ ነገሮች እንዲበላሹና እንዲወድሙ እያደረገ ነው።
ግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊም ለሃገራችን መጥፎ ዕድል ይዞ የመጣ ግለሰብ ነው። ከሁለት ዓመታት በፊት ይህ ግብረ–ሰዶማዊ ሰው ፈረንሳይን ሲጎበኝ ግብረ–ሰዶማዊነትን በኢትዮጵያ ለማስፋፋትና ግብረ–ሰዶማውያን ጎብኝዎችም ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ለፕሬዚደንት ማክሮን ቃል ገብቶለት ነበር።
ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ (ሐምሌ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም) ላይ “የተጠለፈ ትግል/ The Hijacked Revolution)“ የተባለና ብዙ ድብቅ መረጃዎችን የያዘ መጽሐፍ ለገበያ ውሎ ነበር። መጽሐፉን የግራኝ ዐቢይ አህመድ አገዛዝ ከገበያ እንዲነሳና የታተሙት ቅጅዎች ሁሉ ተለቃቅመው እንዲቃጠሉ አድርጓል። በዚህ መጽሐፍ ገጽ ፳/20 ላይ የሚከተለውን መረጃ እናገኛለን፦
“ጠቅላይ ሚኔስቴሩ ለጉብኝት ወደ ፈረንሳይ አገር ባመሩበት ጊዜ አንድ የግብረሰዶማውያን ማህበር አባላቶቹ ኢትዮጵያን መጎብኘት እንደሚፈልጉ ገልፆውላቸው እርሳቸውም ፈቅዶላቸው ነበር። ይህን ሚስጥር የሚያውቀው የጠቅላይ ሚኔስቴሩ የቅርብ ወዳጅና አማካሪ የሆነው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ብቻ ነበር። እርሱም ይህንን ሚስጥር አሳልፎ ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማህበራት በመስጠቱ ማህበራቱ የግብረሰዶማዊያንን ጉዞ በመቃወም ሊያስቀሯቸው ችለዋል።”
ይህ ክስተት ብዙዎቹን ዛሬም ሊገርማቸው ይችላል። ነገር ግን ሰውዬው በግብረሰዶማውያን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የሥልጣኑ ዙፋን ላይ የተቀመጠ መሰሪ ሃገር አጥፊ ነው። አወቁትም አላወቁትም፣ ፈለጉትም አልፈለጉትም ደጋፊዎቹና ወኪሎቹ ነፍሳቸውን ቁራጭ በቁራጭ እየቆረሱ የሚሸጡ አህዛብ–ግብረሰዶማውያን ናቸው። ገዳይ ዐቢይ አህመድ ዳንኤል ክብረትን ልክ እንደ ሌሎች ብዙዎች“እኔ የምልህን ካላደረግክ እገድልሃለው!” በማለት የእርሱ አጎብዳጅ ሊያደርገውና ጠፍሮ ሊያሰረውም እንደሚችል የሰውዬው ባሕርይ በደንብ ይናገራል። ለዚህም ይመስላል ዳንኤል ክብረት፣ ዘመድኩን በቀለ እና አጋሮቻቸው ግራኝ ዐቢይ አህመድን በማጋለጥ ላይ ያሉትን ድሕረ–ገጾችና ዩቲውብ ቻነሎች በማዘጋቱና በማፈኑ ሥራ ላይ የተሰማሩት። የቀድሞውን የእኔን ዩቲውብ ቻነል ጨምሮ ማለት ነው። ይህ ትልቅ ቅሌት ስለሆነ መታወቅ አለበት! ገና ብዙ የሚያሳፍርና የሚያስደነግጥ ነገር ይወጣል!
ግራኝ አብዮት አህመድ ልክ እንደ ኢምኑኤል ማክሮን ተመሳሳይ ጽንፈኛ ተግባር በሃገራችን በመፈጸም ላይ ነው፤ በደንብ እስኪደላደል ድረስ ለሙቀት መለኪያ ይሆነው ዘንድ ትንንሾቹን ዓብያተ ክርስቲያናት ነው ለጊዜው በማቃጠላይ ያለው፤ ለማውደምና ለማጥፋት ያቀደው የሚከተሉትን ቦታዎች ነው፦
-
👉 አክሱም
-
👉 ላሊበላ
-
👉 ግሸን ማርያም
-
👉 ጎንደር
-
👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት
-
👉 ዋልድባ
-
👉 ደብረ ዳሞ
-
👉 አስመራ
-
👉 መቀሌ
-
👉 ሕዳሴ ግድብ
እነዚህን ቦታዎች ካጠፋ “ኢትዮጵያን ማጥፋት ይቻላል” የሚል ህልም አለው።
____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ናንት, ኢማኑኤል ማክሮን, ካቴድራል, ዐቢይ አህመድ, የፀሐይ ግርዶሽ, ጴጥሮስ ወጳውሎስ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፈረንሳይ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2019
___________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: መንቀጥቀጥ, በርሊን, ተሪዛ ሜይ, አንጌላ ሜርከል, ኢማኑኤል ማክሮን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 25, 2019
ወገኖቼ፤ እየተገደሉ ያሉት የተዋሕዶ ልጆች ናቸው!
ቃል አቀባዩ “ንጉሡ ጥላሁን” ይባላል?…ዋው!
የሚገርም ነው፤ ዶ/ር አህመድ እና ፕሬዚደንት ማክሮን በጣም ተመሳሳይ የሆነና ከ666ቱ የሆነውን የጭካኔ ባሕርይ ተላብሰዋል። ሁለቱም በጣም እራስ ወዳዶች፣ በበታችነት ስሜት የሚጠቁ፣ የስልጣን ጥመኞች፣ ተፎካካሪዎቻቸውን የሚያጠቁ፣ አታላዮች፣ ሃገሮቻቸውን የሚጠሉ ግለሰቦች ናቸው። (እነዚህ የግብረ–ሰዶማውያን ባሕርያት ናቸው)
ከባሕር ዳር የደረሰኝ ጭምጭምታ፦ “ዶ/ር አህመድ እራሱ ነው ጄነራል አሳምነውን በሽጉጥ የገደለው”
ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው የጣሊያኑ የሥነ–ልቦና ፕሮፌሰር፡ የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን በሥነ–ልቦናዊ መታወክ በሽታ የተጠመደ፣ በሚሠራው ነገር ሁሉ ሊያሸንፍ የሚፈልግ አርነተኛና ገዳይ የሆነ አደገኛ ሰው ነው ይለናል።
በእኔም ሆነ፡ በእኅተ ማርያም በኩል ገና ከመጀመሪያው ጀምሮ፤ ገና ፎቶውን እንዳየሁ ዶ/ር አህመድ ለኢትዮጵያውያን የተላከ የጥፋት መቅሰፍት መሆኑን አውቀን አስፈላጊውን ጥቆማ አድርገናል። ከኢንጅነር ስመኘው እስከ ጄነራሎቹ ሁሉንም የገደለውና ያስገደለው እርሱ መሆኑን 100% እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ።
ዶ/ር አህመድ የሉሲፈራውያኑ የዓለማችን መሪዎች ወኪል መሆኑን በአሁን ሰዓት አሉ የሚባሉት የዓለም ሜዲያዎች አብዮት አህመድ የለፈፈውን “የመፈንቅለ መንግስት” ወሬ ከማስተጋባት ሌላ ጸጥ ብለዋል። ያልመረጡት ወይም የማይፈልጉት ሰው ቢሆን፤ “ባለሥልጣናት ተገደሉ፣ ሰብዓዊ መብት ተረገጠ፣ የተባበሩት መንግስታት ይጠራ ወዘተ” እያሉ ሌተ ተቀን ያደነቁሩን ነበር። ነገር ግን አብዮት አህመድ የኢትዮጵያን መኮንኖች አስቀድሞ በመግደል የሚፈልጉትን የዘር ዕልቂት አስከታይ አብዮት እያካሄደላቸው ነውና በጭራሽ አይኮንኑትም።
የሊሲፈራውያኑ ልሳን፡ የሚቀደመው የለም፡ ‘Foreign Policy,’ “Ethiopia Is at a ‘Very Critical Juncture’” በሚል ርዕስ ብዙ ኢትዮጵያውያን የብሔር ፌደራሊዝሙን ይደግፉታል” በማለት የብሔር ግጭት እንዲፈጠር ክብሪት ይጭራል። ይህ ሜዲያ መሪዎቻችንን የሚመርጠው እና ከሳምታት በፊት የአሜሪካ አምባሳደሮች ያዘጋጁትን ዓይነት ስብሰባ የሚጠራው “THE COUNCIL ON FOREIGN RELATIONS“ የተባለው የኢሉሚናቲዎቹ ተቋም ነው።
የእንግሊዙ ድየሊ ሜይል ደግሞ፡ „Five Questions on the crisis in Ethiopia “ በሚል ርዕስ፡ “የአሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ የቀድሞዋን ዩጎዝላቪያን ያስታውሰናል” በማለት ምን ያህል የኢትዮጵያን መበታተን እንደሚሹት ይጠቁመናል።
ቢቢስ ደግሞ፡ ከአምስት መቶ አመታት በኋላ፡ ዛሬም የግራኝ አህመድን ጂሃዳዊ ወረራ በድጋሚ ለመጥራት “Ethiopia Mosque Ban: ‘Our Sacred City Of Aksum Must Be Protected„ የሚል ጽሑፍ በድህረ ገጹ አቅርቧል።
ለማንኛውም፡ “ኢትዮጵያን አሁን አገኘናት፣ ልጃችን አብዮት አህመድም የሰጠነውን ስክሪፕት/መመሪያ በቅደም ተከተል በሥራ ላይ በማዋል ላይ ይገኛል፤ መጀመሪያ በብሔር ቀጥሎ በሃይማኖት እናባላችዋለን፣ ህንፃዎች ሲፈራረሱና ሶፋዎቻችን ላይ ቁጭ ብለን በ4k ቴሌቪዥኖቻችን ከማየታችን በፊት ግን ሲሚንቶ እንስጣቸውና ሰማይ–ጠቅስ ፎቆችን ገንብተው ይጨርሱ…” በማለት ለመጭው የሬያሊቲ ቲቪ ትዕይንት በጉጉት በመዘጋጀት ላይ ናቸው።
እነዚህን የዲያብሎስ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው!
_____________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Psychology | Tagged: መስዋዕት, አሳምነው ፅጌ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢማኑኤል ማክሮን, ኢትዮጵያ, ዋቄዮ አላህ, የገዳይ መንፈስ, ጄነራል, ጄነራል ሰዓረ መኮንን, ጄነራል ሰዓረ መኮንንን, ግድያ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2019
ሰኔ ፲፩ / ፪ሺ፲፩ / ሐና ማርያም
ቀይ ካርድ?
[የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፪፥፲፱]
“እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።”
በጣም አስገራሚ ነገር ነው፦ አዲሱን የዩክሬይን ፕሬዚደንት (አይሁድ ነው) በበርሊን አውሮፕላን ማረፊያ ስትቀበል – ልክ የጀርመን ብሔራዊ መዝሙር ሲሰማ መላው ሰውነቷን እንዴት እንደሚያደርጋት እንመልከት…
ልጅ–አልባዋ–አኔላ ሜርከል ታታሪ ክርስቲያን ጀርመናውያን አሳምረው የገነቧትን ጀርመን ለማፍረስና ጀርመናውያን ህፃናትን ለማኮላሸት ሦስት ሚሊየን የሚጠጉ ሰነፍ ሙስሊም “ወራሪዎችን” ወደምትጠላት ሃገሯ አመጣቻቸው። ይህች ሴትዮ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የምትተናኮለው የራሷን ዜጎችም ጭምር ነው። በብሔራዊ መዝሙር ወቅት እንዲህ መንቀጥቀጧ በጣም የሚያስገርም ነው።
ባለፈው ጊዜ ልጅ–አልባዋ–የእንግሊዟ መሪ ተሪዛ ሜይ ምርር ብላ ስታለቅስ ነበር ፥ ላሊበላን የሚተናኮለው የዶ/ር አብዮት ወዳጅና ልጅ–አልባው–የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮንም ገና ይከተላል።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: መንቀጥቀጥ, በርሊን, ተሪዛ ሜይ, አንጌላ ሜርከል, ኢማኑኤል ማክሮን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2019
በጣም የሚገርምና አሳዛኝ የሆነ ክስተት በፈረንሳይ እየታየ ነው። ለሦስት መቶ ዓመታት ያህል ታይቶ የማይታወቅ አብዮት በፈረንሳይ እንደገና ተቀስቅሷል። በትናንትናው ዕለት የቢጫ ሰደርያ ለባሽ ተቃዋሚዎቹን ለማደን የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ሠራዊቱን ጠርቶ ነበር፤ ማለትም፡ ወታደሮችና ከባድ መሣሪያዎች በፈርንሳይ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በፓሪስ ከተማ መንገዶች ላይ እንዲሠፍሩ ተደርገዋል። የተቃዋሚዎቹ ኃይል ጠንከር ካለም ወታደሮች ጥይት ተኩሰው እንዲገድሉ ማክሮን ፈቃድ ሰጥቶ እንደነበር ተጠቁሟል። ዋው!
በሌላ በኩል፡ አይሁዶች ፈርንሳይን በብዛት በመልቀቅ ወደ እስራኤል ሄደው እየሠፈሩ ሲሆን፤ በክርስቲያኖችና ዓብያተክርስቲያናቶቻቸው ላይ እየተካሄደ ያለው ጥቃትም አሳሳቢ በሆነ መልክ በመጧጧፍ ላይ ነው።
ፕሬዚደንት ማክሮን ከአጋሩ ጠ/ሚንስትር ግራኝ አህመድ ጋር በመሆን ወደ ላሊበላ ሄደው ቅዱስ ዓብያተክርስቲያናቶቻንን አርክሰዋል። የሚገርመው ደግሞ፤ የራሱን አገር ዓብያተክርስቲያናት በአግባቡ መንከባከብና መጠበቅ ያልቻለው አማኑኤል ማክሮን የላሊበላ ዓብያተክርስቲያናትን “ለማደስ ቃል ገብቷል” መባሉ ነው።
በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ አማኑኤል ማክሮን እና አብይ አህመድ ላይ መዓት በመምጣት ላይ ነው። የለበሱት ካባ መዘዝ? እነዚህን ሁለት የኢትዮጵያ ጠላቶች ካባዎቹ አቦዝነዋቸው (deactivate) ይሆን?
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ረብሻ, ቃጠሎ, ቢጫ ሰደርያ, አብይ አህመድ, አውሬው, አውሮፓ, ኢማኑኤል ማክሮን, ኢስላም, ዓብያተክርስቲያናት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፀረ-ክርስቶስ, ፈረንሳይ, ፓሪስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2019
አማኑኤል ማክሮን የተባለው ግብረ–ሰዶማዊ የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ከግራኝ አህመድ ጋር በላሊበላው የአማኑኤል ቤተክርስቲያን ካባ ለብሶና የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጥቁር ሳጥን ሰርቆ ወደ አገሩ ተመለሰ። በማግስቱም በጥቁር ደመና ፊቱን ያሳየን አውሬው ብቅ ሲል፤ “አላህ ዋክባር” የሚል ድምጽ ተሰማ፤ በጣም የሚገርም ነው፤ ያውም የፈረንሳይ ዋንኛ ምልክት በሆነው በድል ሐውልት መኻል። ዋው! ዋ! ፈረንሳይ! በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ባትገቢና ጂቡቲንም ለእናት አገሯ ብትመልሺ ይሻልሻል።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Health | Tagged: ላሊበላ, ረብሻ, ቢጫ ሰደርያ, አብይ አህመድ, አውሬው, አውሮፓ, ኢማኑኤል ማክሮን, ኢስላም, የድል ሐውልት, ጥቁር ደመና, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፈረንሳይ, ፓሪስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 18, 2019
ኢትዮጵያን በማፈራረስ ላይ ያሉት ሰዶማውያኑ የሉሲፈር አሽከሮች ማክሮን እና አህመድ በ ቅዱስ ላሊበላ ተገኝተው ልክ ደብረ ጺዮን ለብሶት የነበረው ዓይነት ካባ ለብሰው ነበር፤ ግን ይህ አልረበሽንም፣ አላስቆጣንም የተቃውሞ ድምጽ ለማሰማትም አልፈለግንም። ምክኒያቱ ምንድን ነው? አዎ! ደብረ ጺዮን የሰሜን ሰው ስለሆነ ነው፤ ትግሬ ነው። ከተዋሕዶ የሰሜን ወገናችን የደቡብ እስላም/ጴንጤ እና ሰዶማዊ ፈረንሳዊ የሚመረጥበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፤ በተለይ የተዋሕዶ ነኝ የሚል ወገን ዶ/ር አህመድን ሆነ ሌላ ፖለቲከኛ በምንም ዓይነት ተዓምር መደግፍ አይገባውም፤ ግን ብዙዎች “ትግሬ ስላልሆነ”ብቻ ቸኩላችሁ ልባችሁን ሰጣችሁት፤ ምን ዓይነት ግብዞች እንደሆናችሁ እያየችሁ ነውን? እናቶቻችን መንገድ ላይ የሚጥለውን፤ ጊዲኦ ወገኖቻችንን የሚያስጨፈጭፈውን አስመሳይ ይህን ያህል ከወደዳችሁት፤ ኬክ ለሚያጎርሳችሁና ዘላለማዊ ፍቅርን ቃል ለሚገባላችሁ ፀረ–ክርስቶስ ምን እንደምትሆኑለት መገመት አያዳግትም፤ ተንበርክካችሁ ትሰግዱለታላችሁ ማለት ነው። እግዚኦ! የውስጣችንን ሁሉ ነገር በሚገባ የሚያውቀው እግዚአብሔር እንዲህ ለዘብተኛ የሆኑትን ግብዞች አይፈልግም፤ አይወድም፤ ለመንግሥቱ የማይፈልጋቸውን ሁሉ ይመንጥራል፣ በራድም ወይም ትኩስ ያልሆኑትን ከአፉ ይተፋቸዋል። አምላክን ለመፈታተን ብሎም ለማታለል መሞከር ወንጀል ነው፤ ትልቅ ኅጢዓት ነው።
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ቤተክርስቲያን, አብይ አህመድ, አክሱም ጽዮን, ኢማኑኤል ማክሮን, ካባ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደብረ ጽዮን, ዲያብሎስ, ግብዝነት, ፀረ-ክርስትና ሤራ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2018
በአገሮቻቸው ታሪክ እጅግ በጣም የተጠሉት ሦስት መሪዎች የሚከተሉትን ነገሮች አብረው ይጋራሉ፦
-
– ሦስቱም ዞምቢዎች የሆነ የሚረብሽ ነገር አላቸው፣
-
– ሦስቱም ዞምቢዎች ፀረ–ክርስቲያን ናቸው፣
-
– ሦስቱም ዞምቢዎች ስማቸው በ “M“ ይጀምራል፣
-
– ሦስቱም ዞምቢዎች ልጆች የሏቸውም፣
-
– ሦስቱም ዞምቢዎች ኢትዮጵያን ይተናኮላሉ
ዞምቢዎች = ሙታኖች = እንሽላሊቶች = አውዳሚዎች
እነዚህም መሪዎች፦
Macron – Merkel – May = 3′M‘s = The Three Musketeers
-
– የእንግሊዟ ሜይ
-
– የጀርመኗ ሜርከል
-
– የፈረንሳዩ ማክሮን
– የእንግሊዟ ጠቅላይ ሚንስትር ሜይ በታሪክ እስካሁን ድረስ የአገሯ ጠ/ሚንስትሮች ከነበሩት ሁሉ እጅግ በጣም መጥፎዋ ነች ተብላለች።
– የጀርመኗ ሜርከል፡ ከሂትለር ቀጥሎ ለአገሯ በጣም መጥፎ የሆነች መሪ መሆኗን ታዛቢዎች ይናገራሉ።
– በፈረንሳይ ታሪክ በጣም የተጠላ እንደሆነ የሚነገርለት ፕሬዚደንት ማክሮንም ከፍተኛ ውጥረት ላይ ይገኛል።
ሦስቱም በኢትዮጵያ ላይ ዲያብሎሳዊ ሴራ በመጠንሰስ (አሁን ድብቅ ያልሆነ) ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ።
አዎ! የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ናት።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: 3Ms, Antichrist, ሊበራሎች, ተሪዛ ሜይ, አንጌላ ሜርከል, አውሮፓ, ኢማኑኤል ማክሮን, ኢትዮጵያ, እንግሊዝ, የተጠሉ መሪዎች, ጀርመን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፈረንሳይ, Lizards, Macron, May, Merkel, Zombies | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 15, 2018
በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ህዝብ በአሰቃቂ ሁኔታ ያለቀበት አንደኛው የዓለም ጦርነት ካበቃ ባለፈው እሁድ 100 ዓመት አስቆጠረ። እለቱ ከትናንት በስቲያ ፓሪስ ፈረንሳይ ውስጥ የዓለም መሪዎች በተገኙበት ታስቧል።
በዚሁ የመታሰቢያ ስነ–ስርዓት ላይ የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ንግግር ሲያሰሙ፤ የአረብ ሞሮኮ ንጉስ ሲያንቀላፉ የአሜሪካው ፕሬዚደንት ትራምፕ ክፉኛ ሲገላምጧቸው ይታያሉ።
ለ አንደኛው እና ለሁለተኛው የአለም ጦርነቶች መንሥኤዋ ኢትዮጵያ ናት፦
የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት በአውሮፓ አገሮች መኻል ከ ፲፱፻፮ 1906 ዓ/ም እስከ ፲፱፻፲፩ 1911ዓ/ም መግቢያ፣ ለአራት ዓመታት የተካሄደ ጦርነት ነው። ይኼ ግጭት የዘመኑ ኃያላን አገራት በሁለት ተቃራኒ ወገን ተሰልፈው ያካሄዱት ግብግብ ሲሆን እስከ ሰባ ሚሊዮን ታጣቂዎች የተካፈሉበትና እስከ አስራ አምስት ሚሊዮን አውሮፓውያን ሕይወታቸውን ያጡበት ትልቅ ጦርነት ነው።
በ ፲፰፻፹ 1880 ዎቹ እኤአ የአውሮፓ መንግሥቶች በበርሊን ጉባኤ ተስማምተው አፍሪካን በቅኝ ገዢነት መከፋፈል ጀመሩ። በኢትዮጵያ እና ጣልያን መካከል የነበሩ የዚያ ዘመን ውዝግቦች ወደ አድዋ ጦርነት በ ፲፰፻፹፰ 1888 ዓም አመሩ። በጦርነቱ የጣልያን ትልቅ ዘመናዊ ጦር በኢትዮጵያ ጦር ትልቅ ሽንፈት የደረሰበት መሆኑ ዓለምን አስደነቀ።
አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት በኢጣሊያ እና ኢትዮጵያ መካከል፡ እ.ኤ.አ ከ1895 እስከ 1896 ድረስ የተካሄድ ጦርነት ነው። የኢትዮጵያ በአድዋ ላይ ድል መቀናጀት አውሮፓን ከፍተኛ ቀውጥ ውስጥ ጣላት።
በቅድመ ፪ኛው የዓለም ጦርነት ወቅትም አገራችን ኢትዮጵያ በ፲፱፻፳፰ ዓ/ም በፋሽስት ኢጣልያ በግፍ መወረር የሁለተኛው የዓለም ጦርነት መነሻ ምክንያት ነበር።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: ሞሮኮ ንጉስ, ኢማኑኤል ማክሮን, ኢትዮጵያ, የዓለም ጦርነት, ዶናልድ ትራምፕ, ፈረንሳይ | Leave a Comment »